KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
የሽበት ቻሌንጅ ከኔ ጋር ጀምሩ በየትኛውም አለም የሚገኝ እስኪጠፋ አንለቀውም የምን ቀለም// gray hair challenge
12:29
It works #beatbox #tiktok
00:34
So Cute 🥰 who is better?
00:15
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
ማታ የምተጠቀሙበት የቆዳ ማለስለሻና የተሸበሸበ ቆዳን ወደነበረበት የሚመልስ : Moisturizer for wrinkle
Рет қаралды 140,698
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 120 М.
Elsa Beauty NT
Күн бұрын
Пікірлер
@elsabeautynt
11 ай бұрын
a.co/d/8mEf73J
@medinamuhammed4532
11 ай бұрын
ሰላም
@sseadaaimed4564
11 ай бұрын
Thank you elseye
@fengebi9715
11 ай бұрын
Elsiye tebarekiiiii
@qasaaminaamina7475
11 ай бұрын
Woude alah yitebikish
@የአረህማንባሪያ
11 ай бұрын
እኔም ፊቴ ማሸብሸብ ጀምሮል ስራ ስራ እያየን ራስን መንከባከብ የለ ተቀብተን አድረን ጧት በሳሙና ነዉደ የምንታጠበዉ
@MeazaNeway
9 ай бұрын
ሃይ ኤልሲ እንዴት ነሽ መልክትሽ ሁሉ ደስ ይላል በጣም ደስ የሚለኝ ኢትዮጵያን ኤርትረያን እህቶቼ ሰትዬ ደስ ይለኛል ከ ኣስመራ
@elsabeautynt
9 ай бұрын
ተባረኪ አመሰግናለሁ የምወድሽ
@atsadedesta8637
9 ай бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ ይሄ ጎልደን ካስተር ኦይል በጣም ጥሩ ነው ለኔ ለውጥ አምጥቶ ልኛል እህቶቼ ተጠቀሙበት
@betelihemkelile546
11 ай бұрын
Jamican Black castor oil yehonal ende elsi
@HiwotDagne-o6s
10 ай бұрын
እኛ ከየት እናገኛለን የኔ ቆንጆ
@IPhonetastic-dc7cj
11 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት ኑሪልኝ ስታወሪ ፅድት አርገሽ ስለምትናገሪ ይገባል ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አሜን
@attube383
9 ай бұрын
እኔ የምከታተልሺ ከኔ በላይ ለናቴ ለመጠቀም ስለምፈልግነዉ ያረብ በሰላም ከናቴ ያገናኘኝ
@elsabeautynt
9 ай бұрын
አሜን አይዞሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለም ለእናትሽ እድሜ ጤና ይስጣቸው ጠዋሪ ያርግሽ
@MandfroNigatu
Ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ
@elsabeautynt
Ай бұрын
ተባረኪ
@amarignadejne6672
11 ай бұрын
ኤልሲ በቅርብ ማግኘት የምንችለው የጃይማካ ብላክ ካስትር ኦይል ነው እሱን መጠቀም አንችልም
@gemededenu291
11 ай бұрын
የኔ ቅንድቤ መሀለል እና አፌ አከባብ ፣ተሸበሽቦዋል እመልሳል እድሜ ገናነዉ
@tigistashuma6088
9 ай бұрын
ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
@elsabeautynt
9 ай бұрын
አሜን
@selame2713
11 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ጎበዝ በርቺ ማዲያት ያለበት ለመቀባት ይሆናል
@ZorishMenjeta
10 ай бұрын
በሌላ ቦታ የሆነች ልጅ ማዳቴን ቀነሰልኝ ማታ ተቀብቼ ጠዋት እታጠባለሁ ብላለች
@RahmahRahmah-qd5hh
3 ай бұрын
@@ZorishMenjetayetun. Teqebta. Wde
@Nolawieneye
4 ай бұрын
ተጠቅመን ለውጥ ያመጣልን ሰዎች ብንጽፍ ጥሩ ነው::
@bumansoor9999
11 ай бұрын
ኤልስዬ ፈጣሪ ይርዳኝ ማዳት አበላሽቶኛል ፊቴን ጥቅል ጎመን እየጠጣሁ ነው ግን የቀቀልኩትን ጠበስ አድርጊ እየበላሁ ነው ወድጀዋለሁ
@LiyaTesfaye-yl5ds
7 ай бұрын
ሰላም ፡ ኤልሲ ፡❤❤ ሐገር ፡ ውስጥ ፡ ያለን ፡ ከየት ፡ እንግዛ ?❤❤
@TsigeTesfaldet
10 ай бұрын
can you take the picture of of all post it please i try to read it from here it is upside down so it is hard
@elsabeautynt
10 ай бұрын
It is on the thumnail,
@hailyealemu
9 ай бұрын
10:03 @@elsabeautynt
@azebtaye8748
9 ай бұрын
እህቴ ተባረኪ ❤❤
@elsabeautynt
9 ай бұрын
አሜን
@halimahhh-fl9bo
10 ай бұрын
ጥቅል፣ጎመን፣መጠጣት፣ከጀመርኩኝ፣3ወር፣ሆኖኛል፣ግን፣የኔ፣ማዲያት፣ግን፣በጣም፣የተጋገረ፣ነበር፣አሁ፣ትንሽ፣ቀረኝ፣እግዚአብሔር፣ይመስገን፣ለቆልኛል፣ቦርጭም፣ይቀንሳል፣ቤተሰብ፣ተጠቀሙ፣
@abebechadem5926
11 ай бұрын
ሰላም ኤልሳ የገር ዉስጥ ምን እንጠቀም
@afomiyayilma1452
10 ай бұрын
ኤልሲ ካስተር ኦይል ፊታችን ላይ ያለውን ፀጉር አያበዛውም ጥያቄ ነው ?
@halimaali9837
11 ай бұрын
እኔ የኩርኩም ዘይት ሰርቸ እየተጠቀምኩ ነው ለማዳት ካጠፋልኝ እነግራችሀለሁ
@halimaali9837
11 ай бұрын
@@Hyat-e2o ካጠፋልኝ እነግርሻለሁ ውዷ
@tselatleyew2693
2 ай бұрын
God bless you my sister
@elsabeautynt
2 ай бұрын
Amen
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
10 ай бұрын
ሽኮሪና እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ደሞ ደስ ይላል እህቴ ሁሌም ይመርብሽ ጥሩ ሰው ነሽ ኤርትራውያን ነን እንወድሻለን ።
@elsabeautynt
10 ай бұрын
የኔ ደጎች እኔም ወዳችሁዋለሁ
@nagariteriba2203
10 ай бұрын
የእኔ ባለሙያ ብርክ ያይርግሽ።
@berutgaredew6356
10 ай бұрын
እባክሽ ስትናገር ነገር አትደጋግሚ ስለ መልእክቱ እናመስግናለን
@HayatHayat-dl7ct
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
7 ай бұрын
እኔም
@ameleworklemma2490
10 ай бұрын
ኤልስየ ኩከናቱን አቅልጠን ነው እምንጠቀመ እንዴት ነው
@sofioffical
11 ай бұрын
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ አገር ቤት ላለን እልመንድ ካስተር ኦይል ማንኛውም ይሆናል
@Tigdereje
5 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም ሰው ውህዶቹ የት ነው የምናገኛው
@elsabeautynt
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@martayilma3012
11 ай бұрын
Elsee malekam set enamasagenalan hulunem endalebe banaganyem lamekershe mesegana yegabashal.
@elsabeautynt
11 ай бұрын
Amen
@senaitbekele47
10 ай бұрын
ኤልሲ እኛጋ አማዞን አይሠራም ግን ምንም ፅሁፍ የሌለው በብራውን ጠርሙስ ይሸጣል እሱን ነው የምጠቀመው ግን ጥሩ ውጤት አግቼበታለው
@NatanemAraya
11 ай бұрын
ኧረ የኔ ፊት ጠወለገ በጣም ከሳ ምን ላርግ? የምታውቀው መድሀኒት ካለ ጠቁሙኝ
@SeniSeni-gw9ei
11 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን!ethiopia እናገኛለን?
@elizabethlaffe4066
10 ай бұрын
ኤልሲ እንዴት ነሽ ሞክሼ እንደአንቺ ሰርቼ አሁን አራት ቀን ሆኖኛል በጣም አሪፋ ነዉ በአራት ቀን እራሱ ለዉጡ ይታያል እኔ ስዊት አልሞንድ ነዉ ማታ የምቀባዉ የነበረዉ አሁን ግን ከካስተሩ ጋር በጣም ተመችቶኛል አመሰጌናለዉ ሁሌ የምታሳይዉ ተፈጥሮአዊ ነገሮችበጣም ፌት ያሳምራሉ።
@elsabeautynt
10 ай бұрын
የኔ ጎበዝ አመሰግናለሁ
@fioriselihom6506
8 ай бұрын
Amsgnalwe Yeni eht tbareki ❤😊🙏
@elsabeautynt
8 ай бұрын
Amen
@redietasrat9883
11 ай бұрын
ለስት ግዜ ነው የምንጠቀመዉ
@rahelterefe8127
11 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ አብዛኛውን አምትነግሪንን እጠቀማለሁ ፐርፌክት አንዳንዱን ኢትዮጵያ የለም አማዞን እሚባልም የለም ብዙ ነገር አናገኝም
@elsag2834
8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏 ተባረኪ ውድ እህቴ🌹❤️🙏
@Shewa2219
4 ай бұрын
እህቴ በጣም ማዳት አስቸገርኝ ይት ነው ሚገኝው
@elsabeautynt
4 ай бұрын
ለማዲያት የሰራሁትን ቻናሌ ጊቢ
@jerrykassahun6305
9 ай бұрын
እኔ ሁሉም ነገር ፊቴን ሽፍ ያደርገዋል ይሄ ራሱ ለጉድ ነው ሽፍ ያደረገው ግራ ነው የገባኝ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ችግሩ ግን አብዛሀኛው የምታዣቸው እኛ ሀገር ይገኛሉ ወይም እነዚህን ቅባቶች የሚገኝበትን ቦታ ማለቴ ኢትዮጲያ ኮታክት ብታደርጊን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ቤት ውስጥ የሚዘጋድትን አብዛሀኛውን እጠቀማለሁ ያው ግን ለውጡ ቀስ ያለ ስለሆነ ትግስት ይፈልጋል
@ledeteasfaw
8 ай бұрын
no ethiopian this American Amazon Campania service shop
@catcup4947
10 ай бұрын
ዋው ድንቅ ሴት እናመሰግናለን ኤልሲየ አላህ ይስጥልን የኔ ጥያቄ ዘይት የቀጠለውን ቆዳ የስተካክላል ወይ ያ ቦታ ይሸበሻባል እና ጥሩነው የምትይውን ክሬምም ከሆነ አመላክቺኝ እበክሽ
@elsabeautynt
10 ай бұрын
እጅሽ ላይ ከሆነ ካስተር ኦይል ብቻውን ቀቢው በየቀኑ
@mistlalhabtu9348
9 ай бұрын
Tebareki thank you so much ❤❤
@elsabeautynt
9 ай бұрын
You're welcome 😊
@yodittemesgen8451
11 ай бұрын
I used to use Oganic Castro oil but my face getting rush so I couldn't use it now
@elsahailu6066
11 ай бұрын
አልገባኝም በ Coconut ያልቀላቀልሽው Winter ስለሆነ ስለረጋ ነው አልሽ መጨረሻ ላይ ግን በ Coconut ከሰራችሁት Fridge ውስጥ አድርጉት አልሽ ታዲያ ያው ይረጋ የለ ወይ መርጋቱ ደግሞ ቆዳችንን ይደፍነዋል ብለሽ ገልፀሽልን ነበር።
@elsabeautynt
11 ай бұрын
እህቴ ኮከናት ፍሪጅ መቀመጥ ይመረጣል ቪዲዮውን ሰሚው አዎ ፉት ቀዳዳ በ winter ይመረግና ይደፍነዋል summer ላይ ስለሚቀልጥ ከፍሪጅ አውጥተሽ ገና እጅሽ ላይ ስታረጊው ይቀልጣል
@user-xn1ts9tv7l
11 ай бұрын
ትክክል ያኗኗር ዘዴ እውነት ነው አመሠጎናሐሁ
@genigeni5085
10 ай бұрын
ውድ እህቴ በቅንድቤ መሃል ያለውን መስመር በምን ላጥፋው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@gadiseadugna6904
11 ай бұрын
Elsiye Ethiopia yalenw castor oil ket enagegnalen
@kassechmulatu1312
10 ай бұрын
Thanks Elsi. Please say something about Vaseline. Is it good for treating face?
@elsabeautynt
10 ай бұрын
no please don't use for face
@kassechmulatu1312
10 ай бұрын
@@elsabeautynt Thanks for your reply
@MebratGisila
10 ай бұрын
Elsi anchi kin lgi berchi srawechishen ewedachewalehu
@adenyoutubeethiopia7680
11 ай бұрын
ኤልሲበርችልን እማዬ እኛመዳም ጩከት እራሱ አስረጅቶናል እማዬ ያለድሜአችን እናመሰግናለን እኔ ሰላምና የሀገሬ ምገባበትብቻነው ይናፍቀኛል ከልብእናመሰግናለን እስትረስ አይምሮየ ሰላምአጣሁ ኤልሱ የልብድካም መዳኒቱ ምንድነው ንገሪይ ባክሽ😢
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልብሽን ዶክተር ማየት አለበት እባክሽ ችላ አትበይ ተመርመሪ
@zeyneba3439
10 ай бұрын
ማማየ ካስተር ኦይልና እስዊት አልመድ ኦይል ብቻ ነዉ
@anegach9112
11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት😍😍
@MekdiTube
10 ай бұрын
Betam enamesegnalen elsiye wde 🙏🥰
@elsabeautynt
10 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ቅዳሜ ላይቭ ስገባ ነይ እሺ
@kemma973
9 ай бұрын
Thank you Elsi I try it 👍
@elsabeautynt
9 ай бұрын
You are welcome 😊
@deregetadesse1185
11 ай бұрын
ስልክሽን አስቀምጭው
@deregetadesse1185
11 ай бұрын
In whatsApp
@saraasfaha7446
11 ай бұрын
Welcome back sweet lady 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@rahelgyohannes9438
11 ай бұрын
Hello my friend I live Ethiopia how get those material
@NacimaAdam-i5r
10 ай бұрын
English subtitle pls i want to learn
@elsabeautynt
10 ай бұрын
sure, if you see the discription I always right the ingredients.
@tigi886
11 ай бұрын
እኔም አሁን እያየሁሽ ቫይታሚን B12 እንድወስድ አስታወሽኝ😂😂😂 እቴ ተባረኪ::
@azitytube6811
11 ай бұрын
Selam elsiye ene yezare amet yegezahut ke egzibishin Mikel ale yihonal je Ethiopia yametahut new
@akezaweldehawaryat6833
4 ай бұрын
Keep up for the Great work ❤❤❤❤
@elsabeautynt
4 ай бұрын
Thank you! Will do!
@ASRESGameingphoen
8 ай бұрын
ከኦሊቭ ዘይት ጋር አደባልቄ ካልሆነ በስተቀር አንቺ የምትላቸውን ዘይ በኔ አካባቢ አላገኝም። ካልሆነ ካስተሩን ብቻውን ብጠቀምስ?
@wudezewdalem1003
10 ай бұрын
ለፀጊር የሚሆነው ካስትሮ ኦይል አይሆንም ወይ
@BetereLawgalet-iu8yc
11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና
@seteadem8269
11 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ኗ ሰልከሸን ፃፊልኝ thanks
@itsmeageri
10 ай бұрын
ኤልስ ኮመቴን ካየሽው መልሽልኝ ለአይን በጣም አደገኛ ነው ,እያሉ ነው የውጭ ዶክተሮች አንች ደግሞ ጡርነቱን ነው እየነገርሽን ያለሽው😊
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ምኑን? ካስተር ከሆነ ምንም አይነት ነገር አይን ላይ ጥሩ አይደለም ለአይን እኮ አይደለም የሰራሁት
@itsmeageri
10 ай бұрын
@@elsabeautynt አው ካስተረ አንች ያሳየሸን,
@hilinafisseha8381
11 ай бұрын
Hi elsiye selamesh yibeza coconut oil eco lefit aymekerem dermatologist erasu aymekerum buger yawetale lelam cheger alew lefit castor oil gen yimekerale lek nesh selezi men tiyignalesh
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ለማንኛውም ማንም ዶክተር የተፈጥሮ ነገር አይመክርም ኮከናት በጣም ቆንጆ ተመራጭ የፊት ቆዳ እንዳይሸበሸብ ከሚያረጉት ዘይቶች ዋነኛ ነው ይሔንን ከተጠቀምሽ እነሱ ምን ሰርተው ይኑሩ? just commen sense
@munabh5858
9 ай бұрын
Elsie yena Wed tebareki
@elsabeautynt
9 ай бұрын
amen
@elfineshwoldeyeszelellew2030
11 ай бұрын
ኤልሳ እንዴት ነሽ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው በተለይ የምትገልጭበት መንገድ አመሰግናለሁ።
@elsabeautynt
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Asteralem-m1g
10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ። እኔ ባዬ ኦይል እስኪን ኬር ጥሩ ነው ብለውኝ ጀምሬአለሁ ምን ትመክሪኛለሽ በጌታ መልሽልኝ
@elsabeautynt
10 ай бұрын
ከተስማማሽ
@zinetyassin
11 ай бұрын
Selam selam yhe castor oil be c_s leweledu inatoch ymekeral wy? Hod tekebito mader leborch ???
@AaDd-ur8sc
11 ай бұрын
መሸአላህ ተባረኪ👍👍👍
@elsabeautynt
10 ай бұрын
አሜን
@rahimafaode8912
11 ай бұрын
Le Madyat mn ladrgn weda 😢please
@MekdesNegash-r2w
11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@emebetalemu2615
11 ай бұрын
ኤልስዬ እውነትሽን ነው በጣም አሪፍ እኔም እየተጠቀምኩት ነው እናመሰግናለን🙏🙏
@elsabeautynt
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ
@zk3815
11 ай бұрын
@@elsabeautyntእኔ ለብቻው ነው የምጣቃመው ችግር አለው ወይ ውዴ
@zk3815
11 ай бұрын
ኤልሰዬ እሱን ነው የምቃበው❤❤
@lemlemabraha8653
10 ай бұрын
Egziabiher ymesgen
@meafab-fc2nk
8 ай бұрын
Hi yehe caster oil cold press & unrefined nw negergne
@elsabeautynt
8 ай бұрын
Yes, correct
@hanaeithopiya6652
11 ай бұрын
Elsey enamsgenalen lesegurs yehonal or lefet becha nw
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ይሆናል
@tsigeredahager6256
9 ай бұрын
ኤልስየ የአስመራ ልጅ ኮ ነሽ ❤ዝንጥ ያልሽ በቃ ❤❤❤❤
@elsabeautynt
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@keriyaseid2158
11 ай бұрын
Egna gar sumer new ke coconut gar new yeminadergew
@netsanetbezawork5065
9 ай бұрын
Hi ELSI endet neshi be olive oil mix maderege ayechalwm????
@elsabeautynt
9 ай бұрын
yichalal kodash derek kalihone
@meazaassefa
11 ай бұрын
ተባረኪ ሰው መሰለ ፊቴ
@frehiwotkifle5653
11 ай бұрын
Elsi endet nesh? Ene yalegn castor oil lela aynet new Besu metekem yechalal wey?
@tme251
11 ай бұрын
Selame setawe ayascegereme weye?
@kasechmeka8878
11 ай бұрын
ኤልሲ ብዙ አይነት Castor oil ስላለ ለጥሩ ውጤት የተሻለውን ስለምታሳይን አመሰግናለሁ እንደው የጉሎ ፍሬ ጥቅም እያደር ፍንትው ብሎ መውጣቱ ይገርመኛል በርቺልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
11 ай бұрын
አያቴ ነበረች ጥቅሙን የምታቀው ነፍሷን ይማርልኝ
@bzai6800
11 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ እናመሰግናለን 🙏🏿❤️
@elsabeautynt
11 ай бұрын
ተባረኪ
@ElsabetGetachew-re8rp
11 ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@veronikahabte9306
11 ай бұрын
Kberiln elsye tekebto mewtat ychalal
@HiwotDagne-o6s
10 ай бұрын
ኤልሲዬ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ግን ስጠይቅ የፀጉር እና ለሆድ የሚጠጣ እንጂ ለፊት የሚባል የለም አሉኝ ምን ይሻለኛል እህቴ
@elsabeautynt
10 ай бұрын
አማዞን ነው የገዛሁት
@fioremulugeta9455
11 ай бұрын
ኤልሳዬ እናመሰግናለን❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
የኔ ደግ ተባረኪልኝ
@fioremulugeta9455
11 ай бұрын
@@elsabeautynt ኤልሳዬ ቴሌግራምሽን መቀላቀል አስቸገረኝ?
@elsabeautynt
11 ай бұрын
@@fioremulugeta9455 @Elsasey በዚህ ሰላም በይኝ እኔ አሰገባሻለሁ
@netsanetalamiraw5752
6 ай бұрын
Selam
@adhanetyohannes3504
10 ай бұрын
Hi cholesterol oil has to be the same you showing in the picture are any cholesterol oil
@elsabeautynt
10 ай бұрын
yes better
@FikreTeka
4 ай бұрын
ሰላም ለገባ ፀጉር ጥሩነው ስለሚባል 100% ኦርጋኒክ የሆነውን ካስተር ኦኢል መጡቀኝ ጀምሬ ነበር መቀባት ክጀመኩ በዋላ ፀጉሬ መግባቱ በጣም እየባሰ መጣ አሁን መቀባት አቁሜአለው ምን ላድርግ ምን ትመክሪኛለሽ 🙏🏾
@elsabeautynt
4 ай бұрын
ስላልሰማሽኝ ነው እንጂ ሁሌ ነው የምናገረው ካስተር ኦይል ብቻውን አትጠቀሙ በዛ ላይ ትሪትመንት ስትሰሩበት ፀጉር ላይ ከሶስት ሰአት በላይ አታቆዩ......በሚቀጥለው የምለቀው የፀጉር ወይ ነገ ይሆናል አለ በሚገባ ስሚው መልሱ አለ
@MahubaA-c2d
7 ай бұрын
ሠላም ነሽ እህት በስውት አልመድ ሌላ ማረገ ይቻላል ወይ የለውዝ ዘይት ወይም ኦሊቢራ
@elsabeautynt
7 ай бұрын
ይቻላል
@MahubaA-c2d
7 ай бұрын
@@elsabeautynt የኔ መልካም መልካሙን ሁሉ ይለግሥሽ
@tsigemengiste6108
8 ай бұрын
ኤልስዬ በጣም አምሮብሻል❤ አሁንስ ልከታተልሽ❤❤❤
@elsabeautynt
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TenagneAbate
11 ай бұрын
እናመስግንሻለን መልካም ስው ነሽ
@helenmelkamw8375
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ፊቴ ተሰነጣጥቆል ከተመለሰ ምስክርነቴን እሰጣለሁ እህቴ❤❤❤
@elsabeautynt
11 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጠብቃለሁ ተባረኪ
@NanaNana-jx9vk
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው ተባረኪልን
@ethiojole
10 ай бұрын
በፊት ስከታተልሽ ማዲያት ነበረብሽ አውን ማሻአላህ ጥርት ብሎዋል ፊትሽ እኔን አሁን እያስጨነቀኝ ነው ብጉር ይወጣብኝና ይጠፋል ጠባሳው ይጠቁራል እና ማዲያትም አለብኝ በለፈው ያብስላት ካስተር ኦይል ጥሩ ነው ማዲያት ያጠፋል ስትል ሰምቼ እሷ ያሳየችንን አንቺም ያሳየሽው ካስተር ኦይል አጣው ዝብሎ 5መቶ ሚሊ ገዛው የዘይቱ ቦትሉም ጭልም ያለ አደለም እንደ ብርጭቆ ነገር ነው በጣም ወፍራም ነው ማታ ማታ እየተቀባው ነው ሳይድ ኢፌክት አለው ወይ ምንም አልጨምርም ንገረኝ
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
12:29
የሽበት ቻሌንጅ ከኔ ጋር ጀምሩ በየትኛውም አለም የሚገኝ እስኪጠፋ አንለቀውም የምን ቀለም// gray hair challenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 31 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
13:05
የጥቅል ጎመንኑን መጠጣት ለማትችሉ ለማዲያት ለተጨማደደ ቆዳ መፍትሔ ለሁሉም የቆዳ አይነት// malasma, wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 34 М.
13:54
Ethiopia | ቺያ ሲድ (Chia Seed ) | እነዚህን 7 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ | ሁሌ ተጠቃሚ መሆን ግድ ነው
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 332 М.
14:52
100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 35 М.
13:01
የዛሬው ይለያል አንዴ ብቻ ሞክሩት መቼም አታቆሙትም#skin #naturaltreatment
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 36 М.
17:44
ተልባ ለጠቆረ እና ለተጎሳቆለ ቆዳ መዳኒት ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 109 М.
1:27:35
🔴ለኔ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ማለት...||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||እጅግ ድንቅ ትምህርት||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 468 М.
12:39
የተጨማደደውን ቆዳ ከፊታችን እስከ አንገታችን ውጥር አርጎ ቢያንስ ከ20 አመት በፊት ወደነበረን ይመልሰዋል// for extremely wrinkle skin
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 59 М.
9:26
ቆዳችንን ያፀዳዋል ስለሚያለሰልሰው እንዳይሸበሸብ እንዳይጨማደድ ያረገዋል//wrinkle free natural treatment
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 9 М.
19:20
በሁለቱ ብቻ ድንቅ ውጤት// wrinkle free, smooth, glowing skin
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 55 М.
16:14
Ethiopia - ኤርትራ ስለኢትዮጵያው ጄኔራል፣ ግብፅና ሶማሊያ ተጋጩ፣ ጦርነቱ ከፍቷል፤ ረሀብ ተስፋፍቷል፣ እስራኤል ግብጽን አስጠነቀቀች
Feta Daily News
Рет қаралды 13 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН