ማይክሮቺፑን ግንባራችን ላይ መቅበር የፈለጉበት አስደንጋጭ ምክንያት | የተቃወመ ይገደላል

  Рет қаралды 58,996

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 110
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 Жыл бұрын
ሀሌታዎች እና ወርቅአፈራሁ በጣም እናመሰግናለን ትውልዱን እያነቃችሁ እና እያዳናችሁ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከ666 ሴራ እና ክፋት እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 Жыл бұрын
ብዙ ህዝብ ሥለ ማይክሮቺፕ አይገባቸው ግን ከባድ ነው እራስህን የምትቆጣጠርበትን ሪሞት አሳልፈህ ለሌላ አካል መስጠት ማለት ነው. ይህ የሚስጥራችን ቁልፍ .😢😢😢
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ ምርጥ ሰው ጠፋህ🇪🇷🙏 ከመይ ኣለኻ❤
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራሁ እና ሮቢ እንዲህ እንዳነቃችሁን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወርቅ የሆንከው ጋዜጠኛ በርታ እንኩዋን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🤲🏿🤲🏿💪🏿❤
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
አች እራስሽ ወርቅ ነሽ ወርቅን የሚረዳው ወርቅ ነው ቦሲ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@user-ct4yh9er3e የኔውድ ፀሐይ ባይገባኝም ይሄ ለኔ አመሰግናለሁ የኔ ሀበሻ 🥰🥰🥰🙏🏿
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ቦሲዬ ሳላይሽ የምወድሽ በምወዳቸው ሰዎች ዙሪያ ስላለሽ ለኔ ይገባሻል አከብርሻለሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@user-ct4yh9er3e እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ውዴ 🙏🏿
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 አሜን ሁላችንም ይጠብቀን
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv Жыл бұрын
ሁሌም ጀግንነትህን አደንቃለው ምን ያህል ዜጋችሁን ለማትርፍ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለው። የ ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላክችን ጉልበትም አቅምም ጥበብም ሆኖ ይርዳቹ። ፍፃሜያችንን ያሳምርልን፡። እግዛብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ለዘላለም ይጠብቅ። ብርቱልን
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ማራናታ ጌታ ኦይ ቶሎ ና ወርቃፍራው ምርጥ ሰው እያነቃቹን ነው በርቱ ክበሩልን ቅዱሳን በክንፍአቸው ከጠላት ሴራ ይሰውሩዋቹ❤❤
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከክፉ ይጠብቃቹ አንድም ነፍስ ማትረፍ ትልቅ ነገር ነው
@BetelhemAsrat-ng6tz
@BetelhemAsrat-ng6tz 18 күн бұрын
እግዛብሔር ይጠብቀን ሁላችንም እባካች ሠወች በሆ ነው ባልሆ ነው ሆስፒታል አትሒድ እራሳችሁን ጠብቁ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እናንተ ለትውልድ ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው በጣም ጥሩ 🙏🙏
@zuriashgirma9927
@zuriashgirma9927 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሄንን የሰይጣን ሴራ ከነሰሩ ይንቀልልን ከአገራችን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ የሁል ግዜ ምርጫዬ ናችው ፈጣሪ ይጠብቃችው
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ህዝቡን አንቁት::
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ፈጣሪያችን ሆይ አስበን !!! ከመጣው ነገር ሑሉ ሰውረን!!! የዮሐንስ ራዕይ እና ሌሎችም ትንቢቶቻቸው እየተፈጸሙ ነውና እንንቃ!!! ዘመኑ ቀርቧልና ንስሐ እንግባ!!! የዘላለም ሕይወት ማግኛ ፥በጌታችን በመድሐኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ካለ ማዳኑን እንመን፥ወደዘለዓለም ሕይወት እንድንሻገር!!!በስሙ እንጠመቅ!!!እንደቃሉም እንኑር!!!ዘመኑ የጠመመ ፥እጅግ ከባድ ነውና አንዱ ለሌላው ፥በፆም በፀሎት ይተሳሰብ!!!እንተሳሰብ!!!በራሱ የበረታ አንዳችም አይገኝምና !!!
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
ወርቄ በርታ ምርጥ ወንድማችን
@tarikuadosegnaw5027
@tarikuadosegnaw5027 Жыл бұрын
አሁን ትንሽ እየገባኝ ነው የበለጠ ማንበብ ግን አለብኝ እናንተ ግን በጣም አመሰግናለው ስለ እንደዚህ አይነት ማየትም መስማትን አልፈልግም ነበር ለመጠንቀቅ የግዴታ ማወቅ አለብን
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን !❤ የምታቀርቡት ፕሮግራም ያሰፈራኛል ግን ከመከታተል ሌላ አማራጭ የለም ወደ እግዚአብሔር የሠላም አምላክ መጮህ ይሻለናል ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አይዞሽ መፍራት አያስፈልግም ደግሞ ፀልይ በእምነትሽ ጠንካራ ትሆኛለሽ እህቴ 🙏🏿መስማት ግድ ነው ለጥንቃቄ
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልስ 💔😭🙏🙏
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
አይደለም የዕለት ተዕለት ኑሮኣችን ጨረር ተለቆብን በሕክምናው ሳይንስ የሕክምና መሳሪያዎች መካከል በጨረር የሚሠሩት እንኳን በአንድ ጊዜ በተደጋጋሚ ለሕክምናው ጥቅም ሲባል እንኳን ስንጠቀም ለጤናችን ከፍተኛ ጉዳቶች አሏቸው ፡፡ይሔ ጉዳትንም እየታወቀ ነው የፈጣሪን አፈጣጠሩን ተቃራኒ እና የመቆጣጠር ፥የበላይነት ለማሳየት ነው፡፡
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Жыл бұрын
Yihe gazetegna betam des yilegnal alemachin layi yalewu huneta gebitotal arada malet andezi nw
@Eliana-ux3pk
@Eliana-ux3pk Жыл бұрын
መጨረሻ ም ሰው በብቸኝነት ራሱን እንዲጠፋ
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii Жыл бұрын
Egzabehere edeme ketena gara yesetachu 🙏
@user-dh8qh9oi7f
@user-dh8qh9oi7f 11 ай бұрын
የሰይጣን ስራ ይፍረስ።እግዚያብሔ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለን ይሔ ሁሉ ፍልስፍና እይጠቅመንም።
@user-tm6mh3tu1h
@user-tm6mh3tu1h Жыл бұрын
Egzabhere zemenhen yebarke jegena nhe
@KA_KA1990
@KA_KA1990 Жыл бұрын
የማይፈልጉት ሰው ከሆነ ደግሞ ጠቅ ማረግና መግደል ነው ችግር የለም።
@flowergetu203
@flowergetu203 Жыл бұрын
ስለምታደርጉት ያላሰለሰ ጥረት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በተጨማሪ በሆነ የመንግስቱ ስብሰባ አዳራሽ ዲም በሆነ አረንጓዴ መብራት የሚታይ ግድግዳው ላይ የተሣለ መስቀል ተዘቅዝቆ ይታያል። Day 7 Tube ሰርቶታል። እናንተም ከቻላችሁ አጀንዳችሁ ላይ እንድትዩዝትና እንድትሰሩበት አጥብቄ አሳስባለሁ። ቀስ በቀስ አየናችን ላይ ጉድ ለመሥራት ወደ ኋላ አይሉም። ሉሲፈር ድፍረቱን ሰጥቶአቸዋል።
@nebyuleta1820
@nebyuleta1820 Жыл бұрын
ወደፊት የሚባል ነገር የለም ተሰርቶ ያለቀ ነው በየጊዜው ይገለጣል እንጂ
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ሆሆ ታየኝ እኮ ሲጀመር የሰውልጅን ከእንቅስቃሴ ውጪ ለማሳረፍ ሳይሆን ለመቆጣጠር ነው፡፡በስጋም በነፍስም ነው ፈተናው የመጣው ፡፡
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ዛሬ መጋቢት 7/2015 ዓ.ም የአሜሪካን ባንኮች Collapsed እንዳደረጉ የውጪ መገናኛ ዘዴዎች ላይ እየሰራጨ ነው፥የዓለምን ሕዝብ በእጅ የሚቆጠር ብርን ለመቆጣጠርም ነው፡፡ከዚያ ቺብሱን ሊያስቀብሩ ነው፡፡
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh Жыл бұрын
ሃሌታ tv! በፍትህ ላይ ያሎው ምልክት ማይ ክሮችፕ ኖው ወይም መስቀል?? ምንድኖው??
@meksebdaniel7740
@meksebdaniel7740 Жыл бұрын
ሃሌታዎች እንዲት ናቹህ እናመሰግናለን። ግን ችቡ ማስወጣት ኣይቻልም ወይ።
@bekamkebede
@bekamkebede 11 ай бұрын
MARATA EYESUS TOLONA
@bekamkebede
@bekamkebede 11 ай бұрын
Maranata
@toyibaali7752
@toyibaali7752 Жыл бұрын
በህክምና ማስወጣት አይደለም ወይ!!?? እባካችሁ አስረዱኝ
@hawibekele-jp2rf
@hawibekele-jp2rf Жыл бұрын
9U4
@ztazabi1262
@ztazabi1262 5 ай бұрын
"ስምንት ዲያሜትር ነዉ?" ትርጉሙን በሂሳብ ስሌት አጢነኸው ይሆን? ዲያሜትር ራሱ የምን መለኪያ ነዉ? I assume you mean 8" in diameter. So the area would be pi×4'2=50.26548246 sq. inches.
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
ወረቅአፈረዋ የዘመናችን ምረጥ የሳይጣን ሴራ የሚያጋልጡ ፣ደይ ሰበን፣መምህረ ተሰፈየ፣የሳድሰ ፖሮግራም አዘገጅ አብይ የዘመናችን አንቂ ናቸው
@dagnewkifle3871
@dagnewkifle3871 Жыл бұрын
ሀሌታ... የአየለ ደም ከፍተኛ የሆነ ሜሪኩሪ ኦክሣይድ ክምችት አለው። ይህን ደም ለሠይጣን በመገበር የሱዳን አስማተኞች ከአሜሪካን ግምጃ ቤት ብዙ ገንዘብ ስለዘረፏቸው CIA ይህንን ሰው ማይክሮ ቺብስ ከተው አየተከታተሉት ነው። ለማንኛውም ሰውየው እራሱን ስላልሆነ መርዳት አይቻልም።
@Only1God889
@Only1God889 Ай бұрын
አየለ ልብ ችግር ኑሮት ነው አዙሮ ሚጥለው እሂን የዎህ ህዝብ አታጃጅሉ የልብ ችግር ያለባቼው ሰዎች ነው ቺፕ ሚገጠምላቼው ልባቼው ሚያግዝ ችፕ ይገጠምላቼዎል።
@alshahama8482
@alshahama8482 2 күн бұрын
E/r mhrtun yamtaln
@chuchuhailemariam9081
@chuchuhailemariam9081 Жыл бұрын
Edemee. Ketena. Gare. Yadelehe
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
የምታወሩትን ታውቁታላቹህ ግን ገንዘብኮ በሌላነገርም ሰርቶይገኛል የሚይሐስል መዘባረቅ በእድሚያቹ ልክ ብትሆኑ ጥሩ ነው
@tesfayemaru9323
@tesfayemaru9323 Жыл бұрын
ናኖ ቴክኖሎጂ በጣም የላቀ ነው። በሚቀጥሉት ቢበዛ 7 ዓመት ሙሉ በሙሉ ይተገበራል። መኪናዬን ያለምንም ካርድ ጋራጅ እናስገባለን እናወጣለን። እንዴት ሊሆን ቻለ ብዬ ስጠይቅ ...
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
ሴንሰር አለው ለዛነው
@habtamuwolde2197
@habtamuwolde2197 29 күн бұрын
አንድ ሰው እንደተቀበረበት እንዴት ማወቅ ይቻላል
@derejeminto4474
@derejeminto4474 Жыл бұрын
Agera Ethiopia denkoro awaqe emewenebet honech
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ማክዶናልድም ጀመሩ? እኔ የሆነ የጃፓን ሬስቶራንት እራት ልንበላ ወጣን ስንገባ የምንፈልገውን አዘን ቦታ ተሰቶን እንደተቀመጥን የሆነ ነጭ ነውገር ጭው ጭው እያለ ወደኛ መጣ ደሞ ምንድነው ስል ጎደኛዬ ከኔ በፊት ሄዳ ስለነበረ መተሽ አታውቂም ለካ ሮቦት ነው የሚያስየናግደን ብትለኝ ማስተናገዱ እሺ ኩክ የሚያደርገውስ ጉድ ፈላ ዘንድሮ ብዬ አመጡና አጠገባችን ቆሙ እኛ ያዘዝነውን እያነሳን ይዘን ቁጭ አልን እንዴት ልብላው ተናነቀኝ ጥሩ ቲፕ እንደፈለገ ዌተር መልካም እራት ምናምን እያለ ቀባጥሮ ሄደ በእውነት ምኑንም አልቀመስኩትም የሳዝናል በእኛ ዘመን ይሄ መምጣቱ
@tsegayemarkos7493
@tsegayemarkos7493 2 ай бұрын
የተቀበረውን በኦፕሬሽን ማውጣት አይቻልም ወይ?
@helenteklaygebremedhn4263
@helenteklaygebremedhn4263 Жыл бұрын
Raye meitahf (13) anebebu ahun be fekadenint new behuala gen Eyesusn yemykblr be ged yestuhal esu kaskbrke degmo gehanem esat new yemtgebaw
@addis312
@addis312 Жыл бұрын
ወንድሜ የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር መግደልም ማኖርም የመቻል አቅምን ለመፍጠር ነው ያም ጦርነትን መቆጣጠር ዞሮ ዞሮ ሰውን ማጥፋት ነው ብዬ ነው የምገምተው
@hingidkorats3556
@hingidkorats3556 Жыл бұрын
Implant = መትከል
@betysolomon5378
@betysolomon5378 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ የት እንደማገኛቸዉ ጨንቆኝ ነበር የሚገኙበትን ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ ። አሁን ሂድና ክፍያህን ተቀበል
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 Жыл бұрын
እነ አብይ በማይክሮ ችፕስ የሚመሩ ሮቦቶች ናቸው ማለት ነው ?
@beautystaff7629
@beautystaff7629 Жыл бұрын
ማለት?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Жыл бұрын
It goes under your skin, not inserted into your blood🙄
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 10 ай бұрын
It’s doesn’t matter they can still control you it’s nothing to do with blood 🩸 if you accept it you will go to hall
@chalshiwa2155
@chalshiwa2155 4 ай бұрын
Lmin Ethiopia wests enkbkabiy iyderglachewm endezy iynet ledrsbachew sewch awkewm hone sayawku lehunbachew wegenochachen
@mistremamo7994
@mistremamo7994 Жыл бұрын
They already officially open the artificial womb ጉድ በል ጎንደር አሉ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын
ወርቅ አፈራሁ አንተን ነበር በዛ በአብይ ቦታ አንተን መተካት ምን አለ ይኽን መንግስት ስሩን ቢነቅለው ጭራሽ ትጥቅ ፍቱ እያለ ነው ሲያሻው በሀይማኖት ሲፈልግ በዘር አጫረሰን ጎበዝ እኔ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው ስለምትሰጡን እየሆነ ስላለው ነገር እናማሰግን አለን ኢትዩጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት እጂ አስጊ ነው
@EFREMTESFA-iq4ku
@EFREMTESFA-iq4ku Жыл бұрын
እኔ ማይክሮ ቺፕስ ተቀብሮብኝ እማረገውን እምበላውን ከሴት ጋር ሰተኛ እንካን ምንም የግሌ የሖነ ነገር የለኝም ሑለ ነገሬን ያዩታል ግራ ገብቶኛል uk
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 Жыл бұрын
Weshetam
@AshagrieSeblewongel-wb3ty
@AshagrieSeblewongel-wb3ty Жыл бұрын
ቀልደክ ሞተሀል ጀዝባ
@fentubirhane878
@fentubirhane878 Жыл бұрын
Anide neger gin amenalhu sew sayflge tekbirobte wodesiol😮e yegbale biye alaminem egzeyabiher amilake afeade amilake new enidate ena eha ayegbagem bfsum
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
ፈቃድህን ለሌላ ሀይል አሳልፈህ መስጠት ማለት ነው ። ከዚህ በኋላ አንተ የራስህ ፈቃድ አይኖርም ።ሳትወድድ በግድ ሰይጣንን ታመልካለህ።
@belachewkejela2759
@belachewkejela2759 5 ай бұрын
""I must say that the claim that microchips have been implanted in human beings seems to be baseless and lacks any credible evidence. Therefore, it can be considered as a far-fetched idea or a mere conspiracy theory."
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
መብራት ማጥፉት ስትል የሆነ ነገር አስታወስከኝ ታሪኩ ወደ 8 አመት ይሆነዋል እህቴ ቤት ሄጄ የእህቴ ልጅ ቆይ ጎደኛዬን ላስተዋውቅሽ ብሎ መኝታ ክፍሉ ይዞኝ ገባ ማንም የለም ምንድነው የሚያወራው ብዬ የታለች ብለው ቁጭ በይ ብሎ አሌክሲያ አክስቴን ሰላም በያት ሲላት ሀይ ብላ ስሜን ብትጠራ የዛኔ አሌክሲያ አዲስ ሰነበረች ጉድ አልኩኝ ጭራሽ እህቴ መታ አሌክሲያ መስኮት ዝጊ መብራት አብሪ ብትላት ኮኔክት ሰላደረጉት ዘጋጋችላቸው አዘንኩ ልጆቻችን እንደ ቀልድ የት እንደገቡ አያችሁ🤔
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
😊
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
@@tigestkifle243 ትስቃላችሁ አደል ወደ ክፍሉ እየሄድኩ በውስጤ በዚህ እድሜ ገርልፍሬንድ ይዞ መኝታ ክፍል ብዬ ነበር መች ስይጣኖን አሌክሳ ልክ ብቅ ለማንኛውም ቤተሰብ ለልጁ የሚገዛውን ቢያውቅ
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
@@lifeat2401 ልክ ነህ አዘንኩ እንጂ አልሳኩም😥😥😥😥😥
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Lk ende scientist new yemtaweraw? Ekkkkkkk . Ahun egna ager sew lay mn le maggnet new yemikeberew? Professional psychiatrist ga bthedu yimeretal.
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Жыл бұрын
እንዴት ሪሰርች ለማድረግ ቻልክ?ግንባርህ ጠቆር ብሏል ምን ሆነህ ነው ያጠራጥራል? ጓደኛህስ ለምን ተደበቀ? እግዚአብሔር ይገስጸው አቦ!ይህን መንፈስ
@solomonaddaasolomonaddaa1714
@solomonaddaasolomonaddaa1714 Жыл бұрын
አግኘው ሰውዬ
@Cepheus948
@Cepheus948 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር የእግዛብሔር ፍጡር የሆነዉ የሰዉ ልጅ ማይክሮ ችፕስ እንዲቀበርለት እንዴት ፈቀደ???በበኩሌ እንኳን በቀጥታ ሌሎች እንዲቆጣጠሩኝ ሚያስችል ባዕድ ነገር ቀርቶ የምጠቀምበትን ስልክ አላምነዉም:::
@loupicture
@loupicture Жыл бұрын
cocaine dude!
@user-ry5qt5mj5z
@user-ry5qt5mj5z Жыл бұрын
የጋዜጠኛው እብደት ይገርማል
@bethlehemtemesgan3481
@bethlehemtemesgan3481 Жыл бұрын
Yante mabed yegermal enji
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 Жыл бұрын
It's all vague, don't ever believe with such a kind of false belief.
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 Жыл бұрын
Ye dabo chigir satfetu yehen chigir mansatachu yasafral
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Жыл бұрын
ይሄ ደሞ ይቀበዣዥራል በዘረኝነት እየተበላላ ስላለው አገርህ አዉራ አብዷል የሌለ ነገር
@munich2017
@munich2017 Жыл бұрын
የማታውቀውን ነገር የማብራት ግዴታ አለብኝ ብለህ ለምን ታምናለህ !!!!! ሰለ ማክሮቺፕስ ያለህ እናሳ እውቀት በሜድያ የሚያወጣህ አይደለም ብትችል በእውቀት ለመሞላት ሞክር። ጠያቂህ ካንተ የተቫለ ግንዛቤ ያለው ይመስላል ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እናንተ ስ በምን አቅማችሁ ነው ምትተቹት 😂😂ፓ እውቀት 🤣
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ስለ microchips ለማወቅ ይሄንን ተመልከት ሰውየው ምንም እውቀት የለውም kzbin.info/www/bejne/p4i5goVvbseLqpo
@yemetubezenaasfawe
@yemetubezenaasfawe Жыл бұрын
I m sorry you are a church pastor or minstr but you donot know about microchip read revelation in bible😅
@beautystaff7629
@beautystaff7629 Жыл бұрын
microchips 666 የአውሬው ቁጥር የተባለው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ምነው ወይስ አንተ ከነሱ ጋ ነው የምትሰራው ?
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ከመች ጀምሮ ነው ደግሞ ተንታኝ የሆነው
@tarikuabebe3155
@tarikuabebe3155 Жыл бұрын
አንተ እልም ያልክ ቴሬሪስት ነህ፡ ሰውን ያልሆነ እማጅን ውስጥ አትክተት። ሆነም አልሆነም እነዚህን አትስሟቸው። አራት ነጥብ።
@KA_KA1990
@KA_KA1990 Жыл бұрын
ለምን እምብርት እንዳለውና እንደሌለው ለምን አታዩትም እሱ እንዳለው ስወለድ በኔና በእናቴ መሀከል ምንም አይነት ግንኙነት አልነበርም ብሎ ነበር። ስለዚህ እዩትና አረጋግጡ።
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН