KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የተፈራው ሆነ! በይፋ ተጀመረ! | ሁሉም ሀይማኖቶች በአንድ ቦታ ማምለክ ጀመሩ | በዱባይ የተከፈተው አዲሱ ቤተ እምነት | Haleta tv
41:11
ERISAT: በየነ (ዉፉይ) "ዋዕላ ብርጌድ ንሓመዱ፡ ናብ ዞባዊ ዲፕሎማሲ ክንዋፈር ከኽእለና እዩ" #news #eritrea #tigrinya
13:29
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
ከአባ ዘወንጌል ጋር 5 ጊዜ የተገናኘው እና ከሉሲፈር ጋር ፊት ለፊት ግብግብ የገጠመው ኢትዮጵያዊ ወጣት | የሚያበራው መስቀል ምስጢር | Haleta tv
Рет қаралды 98,920
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 284 М.
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 285
@teferiayele7411
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ አንተ ለእኛ እና ለሀገራችን ልጆች የተሰጠኸን ጀግና ታጋይ ነህ፡፡ አንተም እርኩሱን መንፈስ እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጠህ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ልመሰክርልህ እፈልጋለሁ! በርታልን ወንድማለም፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ሁል ጊዜ ከክፉ ፈተና ይጠብቅህ! በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁንልህ፡፡ እናመሰግናለን!!
@endriashi4185
Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ለምንድን ነው ወርቅ አፈራውን በገንዘብ የማይደራደሩት ያላስፈራሩት ገንዘብ እንሰጥሀለን አታጋልጠን ብለውት የማያውቁ
@teferiayele7411
Жыл бұрын
@@endriashi4185 ወንድሜ እንድሪስ፡ ምናልባት ጠንካራ እምነት ስላለው እሱጋ መጠጋት አቅቷቸው ይሆን? ወይም እያጋለጣቸው መሆኑን አላወቁም፡ ወይ ደሞ ምንም አያመጣም እኛ ስራችንን እንስራ ብለውስ ቢሆን? እስኪ አንተ ለምን ይመስልሀል?
@endriashi4185
Жыл бұрын
@@teferiayele7411 ሳያውቅ እየጠቀማቸው እንደሆን ነው እንጅ እነሱ እንደ ሚያወሩት ሰይጣን አምላኪወች በጣም ፓወር ፉል እንደሆኑ ከባለስልጣን እስከ ሚሊየነሮች እነሱ እንደሆኑ እና ወርቅአፈራው ምንም አያመጣም ብለው እንደሆን...
@YealafatZmare
Жыл бұрын
@@endriashi4185 እንደዛ እንዳላሉት በምን አወቅህ ??? ስላልተናገረ ነው እንጂ
@endriashi4185
Жыл бұрын
@@YealafatZmare ቢያደርጉት አስር ቪድዮ ይሰራ ነበር ዝም የሚል ይመስልሀል ...እንደነሱ አነጋገር ሰዎች ተጋብተው የሚወለደው ልጅ እንኳን የሚጎዳቸው ከሆነ አውቀው ብዙ ነገር ያደርጋሉ የሰማኸው ነው ....እሱን ግን ምንም ያሉት ነገር የለም ለምን ስትል መልሱን ታገኘዋለህ በነገራች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ዝቅተኛ የአይኪው መጠን ያለው ህዝብ ነው
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
Жыл бұрын
በየትኛው ሱስ እና ሀጥያት ውስጥ ያላችሁ ወደ እግዚአብሔር በመፀፀትና በማልቀስ ከተመለሳችሁ ከየትኛውም ጉድጓድ እግዚአብሔር ያወጣችኃል። እኔን ከፖርኖግራፊ የሲኦል ጉድጓድ ያወጣኝ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።! ጠላት ዛሬ የቀድሞ ሀጥያቴን በአዕምሮዬ እያመጣና በህልም እያሳየ ይከሰኛል። ሊመልሰኝም ይፈልጋል ግን ቸሩ መድሀኔአለም እና እናቱን ወላዲተ አምላክ ይዤ ድል አደርገዋለሁ። ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ላንተ ያለኝ ክብር እና እድናቆት እጅግ የላቀ ነው። እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ከጎንህ ነን።
@ANEZEKIRSTOS
Жыл бұрын
Egziabher hulachn kewedeknbent yansan emebrhan titebken amen amen amen
@millagetachew853
Жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ከልብ ከለመኑት ምህረቱ የበዛ ቸር አምላክ ነው ሃጢያትን እንጂ እኛን አብዝቶ ይወደናል ።
@AMEN12728
Жыл бұрын
Amem
@tigistmesfin6941
Жыл бұрын
Wenideme enikuwan egizabher miheretun aderegelih 🙏 Tefeweshalehu bileh enidatekemeti fetenaw libezabih silemichil Sigidet siged enideminim 100 200 kechalik 300 .... Bemekuteriya jeribahin ketikitew Mekuteriya ye abatochachin ye Abune Gebiremenifeskidus ye Abune Tekilehayemanot yetekemibet new berita
@mutemute9914
Жыл бұрын
ደስ ይላል መበርታት ግድ ነው! ❤
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በርታ ጠባቂህ መድኃንያለም ነው ዕሱ ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🏿
@selamhailu7620
Жыл бұрын
ኢትዬጵያውያን ስሙ እባካችሁ እያንዳንችን ንስሃ ገብተን መጠመቅ አለብን ፀልዩ ስገድ በርቱ።
@menberebekele2374
Жыл бұрын
ትክክል ነህ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ሰው ለምን እንደማያምን እንደማይረዳ አላውቅም ድራማ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@FantayeAzene
Жыл бұрын
ወንድማችን አብሮ አደግ የፈጥኖ ደራሽ እንቁ የእናቶቻችን መድሐኒአለም የጠብቅህ ያደግንበት የአቡዬ ፃዲቁ በረከት ፀሎት ዘወትር ስንቅ ይሁንልህ
@Maria-he4xy
Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ በርታ ለኦርቶዶክስተዋህዶ የቆምክ ጀግና ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@alemayehuengida-nt4bb
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቃቹህ ይጠብቀን። አሜን ፫ ጊዜ።
@ameyemerbesher659
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትምህርት 🙏🏿
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
Жыл бұрын
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋየን ገጠመኝ እያገዝከው ነው እንደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ወንድማችን ዳኒ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ማአት እመብርሃን ትጠብቅህ
@hirutwoldemichael6278
Жыл бұрын
ፈጣሪ እናንተን አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏 እኛንም ሰምተን ከመጥፋት ያድነን 🙏🙏🙏
@zemenalmu8417
Жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወርቅዬ በርታ የመረጃው ባለቤት ወንድማችን በጸሎት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። የዲያብሎስን ሴራ በደንብ አጋልጡ ጆሮ ያለው ይስማ።
@teferiayele7411
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ አንተ ለእኛ እና ለሀገራችን ልጆች የተሰጠኸን ጀግና ታጋይ ነህ፡፡ አንተም እርኩሱን መንፈስ እሱ ሶፋ ላይ ተቀምጠህ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ልመሰክርልህ እፈልጋለሁ! በርታልን ወንድማለም፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ሁል ጊዜ ከክፉ ፈተና ይጠብቅህ! ሮቤል አንተንም እንደዛው፡ በሄዳችሁበት ሁሉ ሞገስ ይሁንላችሁ፡ እናመሰግናለን!! ወንድማችን ዳንኤልም ጠባቂ መልዓክት ከዙሪያህ አይለዩህ! የዳንኤልን ታሪክ በአንተ ላይ ደግሞ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
@abebayelema5176
Жыл бұрын
ወንድሜ ወርቅአፈራሁ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት። ብርታት ወንድሜ። አብዛኛው ህዝብ ለባእድ አምልኮ ለምድር ጥቅምና በምቀኝነትም ሌላውን ለማጥፋት ስለሚተጋ ቢያውቅም ቢሰማም እንዳላወቀ ነው የሚያልፉት። ሆኖም ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ። የሚሳነው ነገር የለም። እንበርታ ወንድሜ። ምንጊዜም አሸናፊው ልዑል እግዚአብሔርን ያያዘ ነው ። ድንግል ማርያም ማር ናትና አንደበትህን እንደር ታጣፍጥልህ። ጸጋውን ያብዛልህ።
@lilishimelis8674
Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ
@SaraMekonen-ym1ob
Жыл бұрын
❤❤❤ ወርቅ አፈራሁ እንቁ ጋዜጠኛ
@SalamSalam-mw2px
Жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና ወርቅ አፈራዉ በርታ መዳኒያለም ይጠብቅህ ብዙ ትዉልድን እሚያድኑ ስራ ነዉ ምትሰራዉ እኔም ብዙ ተለዉጨበታለሁ❤❤
@Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
Жыл бұрын
It is a good program for those who does not have any clue about demonic possession. Also, if you have time, you need to interview Memhir Tesfaye Abera for more insight about demonic life style that has been affected many people's lives.
@tirnesh3066
Жыл бұрын
እንደው የቅዱሳን አምላክ ቅዱሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ! በርቱቱቱቱ!❤❤❤
@gediyonbiruk1212
Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ.
@birtukan2023
Жыл бұрын
ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ነቅተን ፈጣሪአችንን እንደገፍ ከሁሉም መከራ የሚያድን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
በርቱልን እንዲህ አጋልጡልን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ 👏👏💕
@elsamekonnen6953
Жыл бұрын
የአባ ዘወንጌል በረከታቸዉ ይደርብን
@bezatemir5402
Жыл бұрын
የሰው ማኛ ወርቅአፈራሁ በርታ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል በጥባቆቱ ይጠብቅክ
@yeshiharegtadesse734
Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፡፡ ሁልግዜ እከታተልሃለሁ፡ ይህንን ህዝብ ለማዳን ፤ወጣቱን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ፤ እርኩሱን መንፈስ በማጋለጥና በማርከስ ከፍተኛ ውጊያ እደምታደርግ ምሰክር ነኝ፡፡ እኛ ከመጥፋት እንድን ዘነድ በፕሮግራማችሁ የዲያብሎስን ሴራ በደንብ እያጋለጣችሁ ለህዝባችን አሳውቅልን ፡፡ በርታልን!!!
@sebleabera4939
Жыл бұрын
ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ የድንግል ልጅ ከፊት ይምራችሁ ከኃላ ይከተላችሁ እኛን አንቅታችሁናል። የሚገርም ታሪክ ነው ምታሰሙን ወርቅ አፈራው ዘመንህ ወርቅ ይሁን
@sunnights6561
Жыл бұрын
ወድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@behailuteshale439
Жыл бұрын
ወርቃፈራሁ ብዙ አውቀናል ጌታ ይርዳን በረቱልን
@ameyemerbesher659
Жыл бұрын
እኔ በጣም አምናለሁ በወነት ተባረክ እኔ እሮም ነኝ እግዚአብሔር ጠባቂያችን ነው
@asuberhne1532
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን ዘርህ ይባረክ።
@mekonnen74
Жыл бұрын
በርቱ በርቱ ትልቅ ህዝብን ወገንን እይያዳናችሁ ነው!!
@Maria_Henock
Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ሁላችንንም ከልጇ ከወዳጇ መድሀኒያለም ታማልደን።
@tewahdotube9387
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወርቅ አፈራው፡ ልጁን ፊቱን ከልለህ በአካል ኢንተርቪው ብታደርገው የበለጠ ኢንፎርማቲቭ ይሆን ነበር። ወደፊት እንደዚህ አይነ ነገር ስታቀርቡ የጉዳዩን ተቀባይነትም ግምት ውስጥ ብታስገቡ መልካም ነው። እንዲሁም በዚህ ጉዳይ ብዙ ማህበረሰቡን እያነቁ ያሉ ግለሰቦችን እነ መምህር ተስፋየን ኢንትርቪው ብታደርጉ መልካም ነው።
@axumawit140
Жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው እኔም እንድህ ነገር ገጥሞኛል ግን ፈጣሪ ይመስገን ኣሁን ነቃሁት
@addisalemhailesilassie1365
Жыл бұрын
“ በእምነታችን ፀንተን መኖር ብቻ ነው “ወንድም ዓለም ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ይባርክህ ፡ እውነታው ይሄ ነው ፡ ልብ ያለው ልብ ይበል ክፎ የሰይጣን ዘመን ነው ፣ ድንግል ትጠብቅልን 🙏
@ናሆምየአርሴማልጅነኝ
Жыл бұрын
ወርቀአፈራው የምታበረክተው ነገር ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይጠብቅህ።ስምህ በጥሩ ሁሌም ይነሳል
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቃችው በኪነ ጥበቡ ይሸፍናችው
@mesfingirmaa3568
Жыл бұрын
እውነትህን ነው በፈተና የፀና የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ እባካችሁ አንድ ነፍስ ማዳን ትልቅነት ጀግንነት መባረከንትም ለነፍስም ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@munayetekelemariam7982
Жыл бұрын
Worke thanks for everything you have done God bless you and your family 💞
@Yenantwtube.
Жыл бұрын
በእውነት ስምህና ተግባርህ የተገናኘህ የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው እውነት ወርቅ ያፈራህ ነው ።እመብርሃን በገባህበት በወጣህበት ሁሉ ትከተልህ።💕💕💕😍😍😍❤❤❤
@SudanSudan-k8m
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብርልን ስለ ሁልጊዜ መርሀ ግብር ከባድ ነው ጊዜው ነገር ግን መዋጋታችን ከስጋ እና ከደም ጋ ሳይሆን ከዚህም አለም ከጨለማዉ ገዢጋር እጂ ይላል አያሉ ታላቁ መፅአፍ ቅዱስ እግዚያብሄር ይርዳን
@yordanoshaile2348
Жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር የያዘ አይፍርም ወንድማችን ቅድስት ኪዳን ምህረት ትረዳህ እስክ መጨረሻው እናተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@jeribini5969
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን. ✝️አማኑኤል ይከተላችሁ ✝️በፀሎት በርቱ ❤አቅራቢዎቹ በርቱለን ሀዝቡ እየነቃ ነው 👍
@tarikuatadesse8486
Жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን
@fasikamesfun7232
Жыл бұрын
እቤትትትትትት እዝጊኦ እዝጊኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ጌታየ ስደትና ስደት እስራኤላውያን ግበረልና ሓወይ ወርቅ ኣፈራው ቅዱስ ሚካኤል ምሳኻ ይኹን ኪዳነምህረት ትከተለካ ጅግና ሓወይ❤🙏🏾☝🏾💠⛪⚖️🤍🕊️
@dagnewkifle3871
Жыл бұрын
ወርቅ-አፈራሁ... ሳጥናኤል የወደቀ መንፈስ ነው ፈፅሞ አትፍራው!! አሱ ልዑላችን ነው የሚሉ አብዛኞቹ በግብረሰዶማውያን ናቸው። ዳይፐር አድርገው እንኳ በጣም ይሽታሉ አልፎም ይከረፋሉ። ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሚሰጠው ሰላም፣ሀብት ፣ጤናና መንፈሳዊ ፀጋ ዘለአለማዊ በመሆኑ እንደመስቀሉ በህይወታችን የሚያበራ ነውና በርቱና ጸልዪ በሠይጣን የተማረኩትም በንስሐ ከእርሱ ግዞት እንዲላቀቁ እርዷቸው እንጂ እነሱን በፍጹም አትጥሏቸው። ሰይጣንን ለመውጋት የእለት ፀሎት ብቻ ይበቃዋል።
@ameneengda52
Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነዉ አይዞን በርታ በስስጋዉ ደሙ ተዋጋዉ እግዚአብሔር አሸናፊነዉ በገዚብ ሌደልልክ ሲፈልግ ኖ ማለት ስጋዉ ደሙን ብሉ ጠጡ ቅዱስ ቁርባን❤
@tsionaychew2582
Жыл бұрын
እኔን የሚደንቀኝ አንድ ነገር ቢኖር ከታሪኩም በላይ የታሪኩ አቅራቢዎች ሮቢና ወርቃፈራሁ በልዮነት ውስጥ አንድነትን አየሁባችሁ ኮራሁባችሁ ሮቢ አክባሪህ ነኝ ወንድሜ ወርቃፈራሁ ደግሞ ኩራቴ ነህ ❤
@martasafa7325
Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ❤🙏🙏🙏
@ሐበሻዊትዩቱብTube
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም የዚሁ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ በጥቂቱ ላስረዳችሁ!! በእምነቴ ያው የስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የነበርኩ በአንገቴም ላይ መሐተብ እንኳን የሌለኝ ሰው ነበርኩ ከዛም ወደ ጣሊያን ተሰደዱኩ ከዛም የሐበሻ እርስቶራንተ ከጓደኞቼጋር ልንመገብ ገብተን አንድ ጣሊያናዊ በጣም ወደድኩሽ ስልክሽን ስጭኝ ብሎ በዚህ መልኩ ተቀራረብን ያው እኔም ወረቀት እማገኝበት መንገድ ቀላል ይሆንልኛል ብዬ ገባሁበት ከዛም ቤተሰቤን ላስተዋውቅሽ ብሎ ወዲያው ወስዶ አስተዋወቀኝ ቤተሰቦቹ በደንብ የኢትዮጵያ ታሪክ ከኔ በላይ ያውቃሉ ከትንሽ ቀናት በሃላ ቤሄሬን ወይም አፍ የፈታሁበት ቋንቋ ተናጋሪ እንደሆንኩ ነገሩኝ በዛን ሰዓት እውነት ለመናገር ኢትዮጵያዊት መሆኔን እንጂ ቤሄር የሚለውን ነገር አላውቅም እና በመደንገጥ አዎን የዚህ ቤሄር ተናጋሪ ነኝ አልኳቸው በጥያቄ ሲያፋጥጡኝ ከዚያም ቀስ ብዬ ያው ባለቤቴ የሆነውን ልጃቸውን ጠየኩት ስጠይቀው አባቴ በጣም አክራሪ ክርስቲያን ነው አዋቂም ነው ብዙ ሰዎች እየመጡ ይፈወሳሉ እሱ ጋር አለኝ ምንም ስለ ሃይማኖቴ ብዙም ባላውቅ አልተዋጠልኝም አባባሉ እሱም ሆነ ቤተሰቡ እሚሉት ከእግዚያብሔር የተሰጠው ፀጋ ነው ነው እሚሉት በመቀጠል ደግመው ኢየሱስን በጣም እንደምወደው ጠየቁኝ አዎን አልካቸው ያው እውቀቱ ባይኖረኝም በልቤ በጣም አምናለሁ ከዛም እምትወጂውን ኢየሱስ ማየት ትፈልጊያለሽ ሲሉኝ አዎን አልኳቸው ላሳይሽ ሲሉኝ እሺ አልኳቸው ከዛን ነጭ ወረቀት ላይ በጥቁር ቀለም ነጠብጣብ ለተወሰነ ደቂቃ ተመልከቺ አሉኝ ከዛ ቀና በይ ስልሽ ቀና ብለሽ ይህን ጊድጊዳ ተመልከቺ አሉኝ እንዳሉኝም ቀና ብዬ ወደ ጊድጊዳው ስመለከት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስሉ ከች አለብኝ በመደንገጥ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አልኩ ከዛ ጠፋ ምስሉ ከዛንም ምናልኩኝ በቃ እኚህ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ብዬ እራሴን አረጋጋሁት ከዛንም የሰው አይን አለብሽ እና ልፀልይልሽ ብለው በጭለማ ቤት ውስጥ ጭንቅላቴን እና ጀርባዬን ያሹኛል በመቀጠል ባለቤቴን አስገብተው ያሹታል ከዚያንም በሃላ በጥቂቱ አንድ ቀን ረፋድ ማታ ነው ስንጫወት ቆይተን ካልፀለይኩልሽ ሲሉኝ እምቢ አልኩ በቃ በጣም እየፈራሁ ስለመጣሁኝ ከዛ አሻፈረኝ ዛሬ እፀልይልሻለሁ አሉኝ ተሳቅቄ እሺ አልኳቸው ከዛ ሁሌም አይንሽን ጨፍኝ ነው እሚሉኝ አይኔን ጨፍኜ እሳቸው እራሴን እያሹ ነው እሚፀልዩልኝ እናም እኔም በውስጤ ፈጣሪዬን እማፀነው ጀመርኩ መንፈሱ መግባት አልቻለም ለካንስ እሳቸው እሚያደርጉት የነበረው መንፈሶችን ወደ እኔ ማስገባት ነበር በመጨረሻላይ ሊዋሀደኝ የመጣው መንፈስ በጣም ትልቅ ክንፎች ያለው እንደሆነ የታወቀኝ መንፈሱ ልክ ሲመጣ የሆነ ሀይለኛ አየር ተሰማኝ አይኔን ጨፍኛለሁ ግን ክንፍ ያለው ነገር መቶ እንዳረፈ ተሰማኝ!! ያው አሁን ልጃቸውንም ጥዬ ከነሱስር ጠፋቼ ብኖርም ጥቁር አሞራ እየተከታተለኝ ሰርቼ መኖር አልቻልኩም ሰዎች አይንሽ ላፈር ይሉኛል በመስራቤት የስራ ባልደራባዎቼ አለቆቼ አይንሽ ላፈር ተባብረ ከስራ ያሶጡኛል አይሙሬዬን እውቀቴን ፀጋዬን ግፍፍ ድንዝዝ አድርገውኝ ነበር !! አሁን ግን በጾም በፆሎት በስግደት እግዚአብሔር እየተማፀንኩ ነው ትንሽ ይሻለኛል እግዚአብሔር ይመስገን።
@beletechendalamaw2041
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይውን
@netsihailu4846
Жыл бұрын
በርቺ እ/ር የራሱ የሆነ ጊዜና ሰዓት አለው አንድ ቀን መንፈሱ በገሀድ ይዋረዳል አምላካችን መድሃኒአለም ሁሌም አሸናፊ ነው
@genetadmasu6739
Жыл бұрын
Egizehabiher ke kefu negr hulu yitebiken Ethiopia 🇪🇹 le zelalem tenur orthodox tewahido le zelalem tenur ❤
@melkammelkam9554
Жыл бұрын
በርቱልን ሁላችንም ከታሰርንበት መድሀኒለም ይፍታን
@meseretfufa5190
Жыл бұрын
Thanks for sharing
@nigusekoricho6838
Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@senaitmesfin5922
Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ባንተ አንደበት ውስጥ እኛን ያንቃን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tewo7technology181
Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር የቅድሳን አባቶቻችን ፀሎትና ምልጃ አይለየን 🙏
@fasikamuluneh4724
Жыл бұрын
እውነት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆኑ የማይታለፍ የለም ጆሮ ያለው ይስማ ልብም ይበል
@ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ
Жыл бұрын
እሚገረምነው ኬዳነምህረት ትጠብቀን💒💒💒
@gudayetessema5939
Жыл бұрын
Werkiye !tilik timihirt new yegebeyehut Tebareku!!!
@baslotefasika4800
Жыл бұрын
ወርቅአፈራው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ አጥብቃችሁ
@tsigereda-rose5534
Жыл бұрын
በርታ እግዚአብሄር ያግዝህ።
@mulugadu6121
Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ያለቀ ጊዜ ነዉ እሚገርም መስቀል
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
Жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 15 19፤ በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን። 🤔🤔 እስክንሞት ካለችው ከዚች ሕይወት ውጪ ታድያ ሌላ ምን ተስፋ አለ..?? 20፤ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት(የመጀመሪያ) ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። 😊🤗 ኦው ጌታችን ሞቶ አልቀረም ተነስቷል ስለዛ እኛም እንነሳለን.. ስለዚህም ክርስቶስን ተስፋ የምናደርገው በሚመጣውም ሕይወት ነው.. #ኢየሱስ.. ትንሳኤው ትንሳኤያችን ነው
@adetemaeryam6889
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን ወንድማችን ዳኒ በረታ የጥልቁ መንፈስ እረፈት ባይነኖረው ከእሱ ይልቅ አንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ኃይል ይበልጣል
@almazlegesse4181
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እድሜን ጤና ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍Thank you ❤❤
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
Жыл бұрын
ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tesfaytewolde
Жыл бұрын
Egzabher tsgeu yabzalh tbark wendum 🙏
@emebetdeme2480
Жыл бұрын
ወንድም አለም እመ ብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅክ ትጠብቃቹ።🙏🙏🙏
@eyassuee
Жыл бұрын
God bless you halleta
@tinaethio3885
Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ እንደ ስሙ ወርቅ የሆንክ ሰው ❤
@mesfingirmaa3568
Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን እንደአንተ አይነትና ሌሎቹን ፈጣሪ ፈጠረ ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ የክርስቶስ አምላክ ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@rahelsamson9898
Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች ገጠመኞች ያዳምጥ ይስገድ ሰይፈ መለኮትን ያንብብ ፈጣሪ አምላክ ያርቅልህክ በርታ በፀሎት
@asegedechanbesso1399
Жыл бұрын
አንዳች ይግጠምሽ ተስፋዬ እራሱ ሰይጣን ሲስብ አይደል የሚውለው ስንት ተጋድሎ ስንት መፅሐር ቅዱስ ሽያለ በቀኝ በግራ ከፊ ከጛላ የሚከታተለው የሰይጣን መንፈስ አስቸግሮት እንደገ ሰይጣንን የሚስርማው ሆሆሆሆሆ ሰው አብዱዋል ወንጌል ስማ ፁም ፀልይ ስገድ የቅዱሳንን ገድል አንብብ ነው የሚባለው የምን የስርይጣን ተረት ተረት አዳምጥ ነው
@Sintayehu_21
Жыл бұрын
@@asegedechanbesso1399 ከስድብ ይልብ መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን ማወቅ ያስፈልጋል ስገዱ ፁሙ ቁረቡ እንጂ መተት ልስራላችሁ አይልም እኮ ድሮ እኛም እንደአንች እንተቸው ነበር ያለብንን ችግር ከትምህርቶቹ ውስጥ ስናገኝ ነው የገባን በሱ ትምህርት ስግደት ጀምረናል እናንተ ሰው አቃሉ ዝም ብላችሁ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቈ7ጐ
Жыл бұрын
አሰገደች ከስምሽ እንደምረዳው ሸአንበሶ ቤት ይመለክ እንደሆነ ችግር አለ ማለት ነው። ጾም: ጸሎት እና ስግደት ያስፈልጋል። ያለምክንያት ተቃዋሚ አልሆንሽም።
@እግዚአብሔርቸርነው
Жыл бұрын
በርቱ አምለክ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 🤲🤲✝️🙏🇨🇬።
@eyerusokbe3305
Жыл бұрын
Thank you . God bless you 🙏
@mulukentesfaye4383
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ወንድማችን በርታልን!
@abebaseyiume8949
Жыл бұрын
ዉድ ተወዳጁ ጋዜጠኛ ወርቃፈራሁ ብዙ ጊዜ በጣም ጠቃሚ ለትዉልድ የሚጠቅም ስራ ሰርተህ አይቻለሁ በዛሬው ስራህ ላይ ለፀበል ለሚያበራ መስቀል በቅባ ቅዱስ ሰው አይድንም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠን ስም የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የ የመስቀል ላይ ስራ እና ስሙ ነው
@tegegnanjlot.a6394
Жыл бұрын
Enko Grm Mtlugn Mesthaf Kduslay Wengilawiw Kdus Pawlos Tlache Yfwsal yelebesut Lbsachew chaf kedww Sdnubet Ale Mesthaf Kdusn Benb Anbbew Wedaje Kemtechetk Beft
@bayelgnalmayhu9624
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን መጨረሻችንን ያሳምረው
@hlenigetachew8618
Жыл бұрын
አቤቱ ፍጣሪ አምላካችን ከሚያሳድዱን ድያብሉሰ ሰራ አንተ ጠብቀን 🙏እኛ ያንተ ባሬያዎች ነን ብአምሳልህ የፍጠርከን ነንና አንተ ከምታውቀው እኛ ከማናውቃችው ከፎ ነገሮች ሁሉ አንተ ጠብቀን 🙏 ለእናተም ለምታጋልጦት ሰራውን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏
@almazfreeborn7451
Жыл бұрын
ጎበዝ ሰው ድንቅ ተስታሞኒ ነው
@mekonin7988
Жыл бұрын
በርታልን ወርቃአፈራው እግዚአብሔር ይርዳህ
@meseretbeweket832
Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው ምርጥ ጋዘጠኛ ❤❤❤❤
@enochenoch524
Жыл бұрын
በዛ ላይ ቀረጥ የሚበላው ብልጣብልጥ የሽቦ መጋገሪያ አማትባችሁ ግቡበት (ጀምሩት) በእውነት ይሄ ታሪክ በኔም ህይወት ላይ የደረሰም እየሆነም ያለ ጉድ ነው ወደኔ አመጣጣቸው በተለየ መንገድ ቢሆንም ለማስተላለፍ የፈለጉትን መልክት አድርሰዋል ቤቴ ውስጥ ሳያስጠጣ የገባውን ሙያተኛ ሳስብም እስካሁን ድረስ ቆሜ መሄዴን በራሱ እጠራጠራለሁ የምር ለማጋነን ወይም ለመዘነጥ አይደለም የምዋሽበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖረኝም። አስቀድሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቀ እውነት ነው! አውሬው ቆሞና ሞቶ እየኖረ ያለውን ቀድሞ እሱ ያቃል,,, የምርምሩን ውጤታማነት ለማያት ከመቋመጡ የተነሳ የዝጉ ደብዳቤ ከምን ላይ ደረሰ ለማለት የሚያደርገውን ሰርጎ ግብነት ባንድላይ እናያለን ሁሉም በጁላይ ነው ... ለጊዜው.
@kasootube21.6mery.Love.
Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የምንቋቋመዉ ፈልሚያ ከአውሬው ገር የጸሎት ማህበር መሠርተናል ድል ለአማኞች
@messiessi3635
Жыл бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏
@goytomgidey9326
6 ай бұрын
bertawondmachin luel egziabher yabertak
@GetachewKirkos-f9s
5 ай бұрын
መልካም መንፈሣዊ ና ትምህርት ሠጭ ነውና ቀጥሉ ❤❤❤
@Beki6D
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለምታደርገው ከርኩስመፈስዉጊያ የድግልጅ መድአኒአለም እየሱስ ሀይል ብርታት ይሁንህ በርታ ጥሩ ግንዛቤ እያገኘንነው
@tekureanbesa1427
Жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው,"እንንቃ እንፀልይ በእግዚአብሔር ፍፁም እምነት ይኑረን ,ለ ጋዜጠኛው እና ለ ሀሌታ ክሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ /ን ሰላም ለኢትዮጵያ
@saraetiopia7233
Жыл бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው
@EritreaTV91
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግን ኣለን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ እንደዚ ኣይነት ትምህርት ግን ረዘም ያለ ቢሆን ይመረጣል ❤ ከይቅርታ ጋራ ❤ እያጠረብን ነው ❤ ወይ ክፍል ኣንድ ፡ ክፍል 2 እያላቹ ብትለቁልን ይመረጣል ❤ እግዚኣቢሄር ይጠብቀን ❤ ህዝባችን ይታደግልን እግዚኣቢሄር ኣምላክ ❤
@እኔስየማርያምነኝ
Жыл бұрын
እውነት ነው ዳቢሎስ ሊበላን አሰፍስፍዋል እግዚአብሔር የዳቢሎስ ሴራ ይሰባብረው እናተም ያኑልልን
@እሙነኝየእናቴብቻ
Жыл бұрын
በርቱልን ወንድሞቼ
@hirut9525
Жыл бұрын
Yemigrm Tarik new Medhanealem ytebkachu legnamihretun yabzaln.❤
@saronisrael752
Жыл бұрын
ክርስቶስን በምላሳችሁ የያዛችሁ ሰዎች እርሱ ከተዋህዶ ልጆች ጋርነው አለቀ
@mihreteabandebrhan8615
Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚኣብሔር ስሙ ይመስገን ኣንተ ሰይጣን ሆይ ኢዮርሳሌም ዝባረከ እግዚኣብሔር ይገስጽህ ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን።
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏❤️
@Ethiopi1219
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በአጠቃላይ ግራ ግብት ብሎኛል የሀገሬ ሁኔታ አለም ላይ ያለው ሁሉ እውነትም የሞተ እንዴት እድለኛ ነው የሚባልበት ዘመን ላይ ነን
@ሪቾአማራዋ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የልፋትህን ያክል ህብረተሰቡ ባይነቃም ለውጥ አለ በርታልን ወንድማችን
@yordanosalemayehu7399
Жыл бұрын
አንድ ነገር እንዳስተውል ስላረጋቹኝ አመሰግናለሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃቹ
@getutolla4312
Жыл бұрын
ከነሱ የሚወለደው ልጅ የወንጌል አገልጋይ መሆን የሚችል መሆኑን ከሩቅ አይቶ እንደዚህ ሲታገል ሰይጣን እኛ በዛ ልክ ድህንነታችንን በጌታ ፀጋ መጠበቅ አለብን
41:11
የተፈራው ሆነ! በይፋ ተጀመረ! | ሁሉም ሀይማኖቶች በአንድ ቦታ ማምለክ ጀመሩ | በዱባይ የተከፈተው አዲሱ ቤተ እምነት | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 110 М.
13:29
ERISAT: በየነ (ዉፉይ) "ዋዕላ ብርጌድ ንሓመዱ፡ ናብ ዞባዊ ዲፕሎማሲ ክንዋፈር ከኽእለና እዩ" #news #eritrea #tigrinya
ERISAT
Рет қаралды 8 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
ወደኢትዮጵያ ጉዞ እና ቀጣዩ የትግል ምእራፍ! የአቶ ልደቱ አያሌው ጋዜጣዊ መግለጫ በቀጥታ ስርጭት 01/25/25
Reyot
Рет қаралды 3,2 М.
45:08
ከኢሉሚናቲዎች መንጋጋ ያመለጠው ወጣት |ከማላውቀው ሰው ውድ ውድ ስጦታ ይላክልኛል | እኔን ለማጥፋት የድመትና የህጻን ልጅ ደም ይጠጣ ነበር!| Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 114 М.
EMS Eletawi ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ Sat 25 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2 М.
1:02:16
🔴New"የፕሮቴስታንቶችን"ጉዳቸውን ዘረገፈው፣ከማስረጃ ጋር||መምህር ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር)"ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ አንቀበልሚ የሚሉትን እነዚህን ጥያቄ ጠይቋቸው
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 146 М.
24:34
ግለሰቡ በስሙ ገዳም ሰየመ!! ወይ ዘንድሮ!! ጥያቄዬ ..ይፈቀዳል ወይ??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 31 М.
35:56
በእንግሊዙ የንግስና በአል ላይ ሰይጣን በገሀድ ታየ! | የሙት መንፈስና የእንግሊዝ ወዳጅነት | የተገኙ እንግዶችንና አለምን አስደንግጧል! | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 98 М.
1:05:00
🛑ጀርመን ባዮር ሙኒክ ሆስፒታል... በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ.. ኤርትራዊው 📍ኪዳኔ ጸጋዬ📍 (+491753795793)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 208 М.
1:04:53
ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ያሉበት ምስጢራዊ ቡድን | በጥቁር v8 ነው አፍነው የወሰዱኝ | ማይክሮ ቺፑን የቀበረችበት ኢትዮጵያዊ ሴት | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 195 М.
25:02
ጉድ❗️የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ሰራ አማራ ወንድሜ ነው ትግሬ ወንድሜ ነው ሰልፍ አክሊል ለዘመድኩን አንጀት አርስ መልስ ሰጠ ወጣቱ ሆ አለ
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
46:22
የባለስልጣናትን እና የአርቲስቶችን ስም አጋለጠ!! በመሀል ቦሌ የሚሰራዉ ጉድ! | Ethiopia | Addis Ababa | Bole
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 575 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН