MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by Amleset Muchie

  Рет қаралды 2,415,354

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
MIN ALESH? [ምን አለሽ] ሙሉ ፊልም 2023 New Ethiopian move A Film by ‪@AmlesetMuchieactress‬ ‪@maya.flicks‬
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 1 700
@Asmigeb
@Asmigeb 9 ай бұрын
እንኳን ለሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ የአመት ሰዉ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@የነገንማንያውቃ
@የነገንማንያውቃ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 9 ай бұрын
Amen
@AaA-x5c9k
@AaA-x5c9k 9 ай бұрын
❤❤.aman.aman.aman.abro.aderesen..❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdes1963
@mekdes1963 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@Birtukan-
@Birtukan- 9 ай бұрын
Amen Amen Amen enqan abiro aderesen❤
@menenali8158
@menenali8158 9 ай бұрын
የኢትዮጵያዊነት ስነስርአት የያዘ ክጫት ክሺሻ ከናይት ክለብ ከእራቁትነት ከተጋነነ ሜካፕ ከአርቴፊሻል ፀጉር ከስድብ የተላቀቀ ጥሩ ፊልም ነው አይናችንን ጊዛችንን ጆሮዋችንን ስላከበራችው እናመሰግናለን
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 9 ай бұрын
አምለሰት ለዚህ ፊልም ትል ዋጋ ከፍለሽ ሆነሽ በመተወንሽ አክብሮት ይገባሻል:: በእውነት ጀግና ነሽ::
@TechEthioOfficial
@TechEthioOfficial 9 ай бұрын
ኧረ ማሽቃበጡንም በልክ እናርገው ወገን😂
@yoditfassil6906
@yoditfassil6906 9 ай бұрын
Ewent betame gobez nate
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 9 ай бұрын
ትወናው ቢቀርባት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 9 ай бұрын
@@TechEthioOfficial 😂😂😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
😂😂ምንማለትነውእሶማናት
@girmanesibu
@girmanesibu 9 ай бұрын
ፊልሙ ላይ ያላት የትወና ነፃነት በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባታል ።
@BSayide-bh7mh
@BSayide-bh7mh 7 ай бұрын
👍🏽
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 6 ай бұрын
ere ene meragn new yetwekut, sewoch ye ethio film twena bkat mn endehone restachihual
@warkamedia
@warkamedia 9 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ የራማው መልአክ ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ ያልታደበ ሲሳይ ያብስራቹ አሜን በሉ❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
አሜን
@yeabshow7586
@yeabshow7586 9 ай бұрын
አሜንንንን🙏
@yordanosgashaw7677
@yordanosgashaw7677 9 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 amen❤
@abiygirma-e2o
@abiygirma-e2o 9 ай бұрын
አሜን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
አሜን🙏
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 9 ай бұрын
እንደ አምለሰት ያደግን የጎረቤቶቻችን ምርቃት ያሳደገን በመታዘዝ ከፍ ያልን የድሀ ልጆች ሁሉ መታሰቢያ ነው የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ፊልም የአዲሰ አበባ ልጅ ሁሉ እራሱን ይይበት
@ETHIO_Celebrates
@ETHIO_Celebrates 9 ай бұрын
ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝
@amaniihp2318
@amaniihp2318 9 ай бұрын
Amen
@اياحبي
@اياحبي 9 ай бұрын
lenantem ywtalachu yaltaseb enjera
@اياحبي
@اياحبي 9 ай бұрын
lenantem ywtalachu yaltaseb enjera
@tamiratmekonen1374
@tamiratmekonen1374 9 ай бұрын
amane❤❤
@yasinselam
@yasinselam 9 ай бұрын
Ameeen
@cphonetastic1365
@cphonetastic1365 9 ай бұрын
ታሪኩ የድሮ ፍቅረኛዬ እና እኔ ነኝ። የኔ ጌታ ጌችዬ ሳላውቅ በልጅነት አስቀይሚክ አለሁ ይቅር በለኝ🙏 አባትዬ ባካል መገናኜት አንችልም አውቃለው ግን ዛሬም በልቤውስጥ የኖርክ ነው ። ይብላኝ ለኔ ጥሩ ሰው በገዛ እጄ ላጣሁት ይብላኝ ለኔ ለገፋውክ ይብላኝ ለኔ ያንሁሉ ጊዜ ላስጠበኩህ እረ ስቱ…… ጌችዬ እኔ ግን እዛው ነኝ እዛው… አንተን ከተውኩበት ቦታ ። ደሞ ረስቼው እንኳን ደስ አለክ አግብተክ ቆንጅዬ ልጅ ወልደሀል ❤ ስማኝማ ደሞኮ እኔ የምወደውን ስም ነው ያወጣህላት ❤❤
@fundesha
@fundesha 9 ай бұрын
ከረጅም ጊዚ ብኋላ ነፍስ ያለው ፊልም ስልስታችሁን እናምስኛልን እድሚ ና ተና ይስትልን❤❤❤💯
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 9 ай бұрын
በትክክል ተጀምሮ እስኪ ጨርስ ምን አይነት እንከን የማይወጣለትና የኢትዮጵያ ሕዝቦች አኗኗር የሚገልፅ ጥርት ያለ ነው ባሆኑ ጊዜ አማረብን እያሉ ያለ መሳሳምና አልጋ ላይ መዳራት ፍፀሞ ኢትዮጵያውያንን የማይወክል ፊልም ነው የሚሰሩት አምለሰት ሙጨና ሄኖክ ወንድሙ እንዲሁም ሌሎች አርቲስቶቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜም እንደዚህ ዓይነት ፊልሞች ናቸው የሚያስፈልጉን🙏🏾🙏🏾👋👋👋
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 9 ай бұрын
​@@bertkanabraham1479እኔ ለማመን ተቸግሬአለው የቆየ ፊልም ነው የመሰለኝ
@sewasew
@sewasew 8 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobtube7372
@eyobtube7372 8 ай бұрын
ከዚህ ኮሜንት ውጭ ምንም ማንበብ አልፈልግም። ምክንያቱም ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ምንፈልገው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው !!! ሰላም ከራቀን ቆይተናል እርኩስ መንፈስ ሀገራችንን እየበላት ነው ኢትዮጵያችን እንዳትጠፋብን የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ልዑል ኃያል እግዚአብሔር በምህረቱ ሁላችንም ከቀልባችን ይመልሰን አሜን ፫።
@chinach4522
@chinach4522 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️❤❤
@edantirfe8994
@edantirfe8994 7 ай бұрын
Amen 🙏🏻
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 9 ай бұрын
እንኳን አደረሰን! ‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱) የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋ ይሁን። ታኅሣስ 19/2016ዕለት አርብ
@coc_esayasgidisa9487
@coc_esayasgidisa9487 9 ай бұрын
ዋው ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነት ብዙ ታሪኮች አላት ለመጪው ትውልድ ተቀርፅው በህሊናው እንዲቀመጥ ተደርገው መቀመጥ አለባቸው እኛ የሚገባን ኢሄ ነው ዋው አመሰግናለው።
@betelhemtessfaye7184
@betelhemtessfaye7184 9 ай бұрын
ምን ተማርን ከዚህ ፊልም አንድነት ቅንነት ፍቅር እንዱህ ነዉ እኛ ያደግነዉ የሠፈራችን ልጅ ሀገር ሥታሥጠራ ይሄነዉ ይዘን ያደግንዉ
@YalewWorku-o3w
@YalewWorku-o3w 7 ай бұрын
እኔ ፊልም መስሎ ሲተወን እንጂ ሆኖ ሲተወን ገና ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ማርያምን ትችያለሽ ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩልሽ 😥👌👏👏👏
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
ይህ የምታዩ በሙሉ ጤና ይብዛላቹ በረከት ሰላም ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 9 ай бұрын
*ኤሚንና ሔኒን ስወዳቸው አመለሠት ለዚ ፊልም ዋጋ ከፍለሽ ደክመሽ ሆነሽ ስለተወንሽ አክብሬሻለው* ይህን ፊልም የምታዩ ወገኖቼ በሙሉ አላህ ሙሉ ጤናና ያልታሠበ እርዝቅ ይስጠን ይስጣችው I love you❤
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 9 ай бұрын
💚💛❤❤❤❤አስለቀሰኝ። የኢትዮጵያ እናቶች ሙሉ የወል የሳቅ ቀን ናፈቀኝ።💔💔💔💚💛❤
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 8 ай бұрын
“ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው ኤሚየ ሄኒየ❤❤ያገር ልጆች ስደት ከብዶኛል ያሰብሺው ይሙላ ብላችሁ ፀሎት ዱአ አርጉልኝ 😢😢ስወዳችሁ❤
@MatuSala-7
@MatuSala-7 9 ай бұрын
ሰማይ ተከፍቶ ፀሎትሽ ይሰማልሽ ቤዛ፤ይሰማልን እኔም እየጮህኩ ነው!!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@haniyoutube
@haniyoutube 9 ай бұрын
Ayezon ayezon
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 9 ай бұрын
አይዞሺውዴ ጠካራሁኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 ай бұрын
​@user-wt4እሺአመሰግናለሁnw9xs1n
@switzerland7463
@switzerland7463 9 ай бұрын
😭😭😭. ደስም ይላል ይናፍቃል ያባባል ይቆጫል ሁሉም አይነት ስሜት አለው ይቺ እኮ ነች ኢትዮጵያዬ
@rahelrahel8561
@rahelrahel8561 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ይህንን ፊልም ለመግለፁ እናመሰግናለን ለሁላችንም ንፁሆ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 9 ай бұрын
አሜን
@GffgJjyuhj
@GffgJjyuhj 9 ай бұрын
አሁን ካለንበት ችግር ወጥተን ልክ እደፊቱ ቢመለስ እንዴት ሀገራች ደስ እደምትል ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤
@SinaKifle
@SinaKifle 9 ай бұрын
እውነትም ተተውኖ ሳይሆን ተሆኖ የተሰራ ምርጥ ፊልም ትልቅ ልፋት የወጣበት ነው ተመልካችን ሞያውን አክብራችኃልና ❤🙏ክበሩልን
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 9 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እምባዬ ከውስጤ ነው የፈነቀለኝ 😢 የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ 😪
@tebabe
@tebabe 9 ай бұрын
ቅመሞችዬ የቤተሰፍ ክፍ አያሰማችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@binientertainment3816
@binientertainment3816 8 ай бұрын
በጣም ቖንጆ ፊልም ፡ ከማንም በላይ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ። እግዚአብሔር አምኖ የወደቀ የለም ፡ ህልምህ ለማሳካት መጀመርያ በእግዚአብሔር ተወክለህ ተማምነህ በርትተህ ከሰራህ የማይሆን ነገር የልም። ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
ህይወትን ለመቀየር ትግል ግድ እንደሚል በሚገባ የተገለፀበት አሥተማሪ ፊልም ኤሜ እንደዚህ በረሮ ነበርሽ እንዴ ለካ ❤ ለ4 ልጆችሽ ምርጥ ማስታወሻ❤ እናመሠግናለን ሠላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ አሜን
@betishatube4991
@betishatube4991 9 ай бұрын
ለዚህ ፊልም ብላ ነው ኪሎዋን የቀነሰችው በጣም ጎበዝ ናት ከልጆች ጋር ይሄን የመሰለ ፊልም ማቅረቧ
@zembalchw3824
@zembalchw3824 9 ай бұрын
ባክህ ለፊልሙ ሲባል ቀንሳ ነው ደነዝ
@hanlove412
@hanlove412 9 ай бұрын
ስፖርት ነው ጎበዝናት ለስፖርትም እኮ ጉብዝና ያስፈልጋል አለመስነፏ
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 8 ай бұрын
​@@betishatube4991ኧረ በጣም የቆየ እኮ ነው
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 9 ай бұрын
አምለሰት በድንቅ ሁኔታ የትወና አቅምሽ ታይቷል [you are simply fantastic in all parts of the movie]...ሃይሌን ያገኘሽበት scene ላይ ግን ሚጋባው ስሜት Its just so magnetic...
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁም አንደኛ ናቸው የኢትዮጵያን ኑሮ ነው ያየንበት እናመሰግናለን ❤👏 ሃያሌ ጀግናችን❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 9 ай бұрын
ኤልፍን እና ኡመርን. እስከመጨረሻው አይቸ ሳለቅስ ስለነበረ ሲያበቃ ፊልም ማየት ተዉኩ አማረኛ ፊልም ገና. ሁለተኛየ ነዉ ይሄ የኔ እና የባሌ ሂወት ነዉ ወላሂ. ሱበሀን አላህ😢
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 7 ай бұрын
ደስ ሰትይ በአላህ
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 9 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁለ ተኛ ጊዜ ሳየው ግን በ2023 ሳይሆን የተሰራው ከ 5. na 6 አመት በፊት ነው ለሁላችሁ ተዋናዬች ክብረት ይስጥልን ልዩ ነው
@ኢክሩ-ሰ1በ
@ኢክሩ-ሰ1በ 9 ай бұрын
ልጅ መውለድ ያማራችሁ ሁላ አላህ ይስጠን ያረብ😢😢😢
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 9 ай бұрын
አብሽሪ
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 9 ай бұрын
❤❤❤
@selietihopa5155
@selietihopa5155 9 ай бұрын
Amen ስንት አመት እንቢ ብሎኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር ይስጠን ለሁላችንም
@msrakwulatew
@msrakwulatew 9 ай бұрын
Enshallah
@bestfootballfinis1150
@bestfootballfinis1150 9 ай бұрын
አሚን 😊
@Tik839
@Tik839 9 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ያልታሰበ አንጀራ ይስሻቹህ አሜን
@alamalam9788
@alamalam9788 9 ай бұрын
አሚን
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 9 ай бұрын
አሜን
@muluneshigabure2447
@muluneshigabure2447 9 ай бұрын
❤amen
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 9 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 9 ай бұрын
አሚንን
@yenealemgenene
@yenealemgenene 8 ай бұрын
amen😢
@sunamawitua
@sunamawitua 9 ай бұрын
ሲጣፍጥ ኡፍ!!ኢትየጵያችን በክፍ የሚያይሽ አይኑ ይታውር እናት ሀገሬ!!❤
@yetnayetasefa
@yetnayetasefa 9 ай бұрын
B
@sunamawitua
@sunamawitua 9 ай бұрын
@@yetnayetasefa B ?
@endashawyigezu6602
@endashawyigezu6602 9 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻኩም...ኢትዮጵያዊነት እውነትም ይለያል !! ስለዚህ ድንቅ ፊልም እናመሰግናለን 🙏🙏
@AtoMedia
@AtoMedia 9 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ መልካሙን ሁሉ በቤታችሁ ያስገባላችሁ ያላሰባችሁትን ሲሳይ ይስጣችሁ 🔥
@اياحبي
@اياحبي 9 ай бұрын
❤❤❤❤amen
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 9 ай бұрын
Amen
@SamifikerEtuBaabt-ee6es
@SamifikerEtuBaabt-ee6es 9 ай бұрын
አሜን❤
@Birtukan-
@Birtukan- 9 ай бұрын
Amen Amen Amen!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 9 ай бұрын
Amen
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ እንደ እኔ በስደት ላለንዉ ሁሉ የእረፍት የሰላም የደስታ የእፎይታ ኑሮ ስጠን እኛ እና ቤታችን አንተን የምናከብርበት የምናነግስበት 😢
@andibrad2473
@andibrad2473 9 ай бұрын
ኧረ ያላችሁት የፊልሙ ኮሜንት መስጫ ቦታ ላይ እኮ ነው😅 ስለፊልሙ ጥሩና መጥፎ አውሩ እንጂ ሁልግዜ '' ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ምናምን ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሉ.. ምናምን😅😅 ኧረ ይደብራችሁ.. ስግጠት በኛ ይብቃ..እንደእናንተ ምርቃት ቢሆን እኮ ይሄኔ የኢትዮጵያ ህዝብ የት በደረሰ😂😂😂
@TechEthioOfficial
@TechEthioOfficial 9 ай бұрын
እኔም የሰለቸኝ እሱ ነው😂 ppl መቼ እንደሚነቃ
@gassking6849
@gassking6849 9 ай бұрын
እኮ😂
@rahelsoli
@rahelsoli 9 ай бұрын
እውነት በጣም አሰልች ነው
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 9 ай бұрын
ክክክክክ እኮ ምድረ ሰገጤ አሰለቹን እኮ ጥሩ ሆነው መሰላቹ የሚመርቁት ለፈረደበት ላይክ እንጂ
@Fryal-j5c
@Fryal-j5c 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂so funny
@mikaelabuye1655
@mikaelabuye1655 9 ай бұрын
This is one of the most original Ethiopian movies I have seen! From the story to the cast, the plots, the make-up, the cinematography, even the subtitles......it's pretty spectacular! I just want to say congratulations on putting out such a film!! And Maya production, you just raised the bar! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@fuad8936
@fuad8936 9 ай бұрын
ድንቅ ጥምረት አስደማሚ የትወና ብቃት 👌👌👌👌
@EsayasBishaw
@EsayasBishaw 9 ай бұрын
What a film! This is a game changer contribution to a revival of Ethiopian Cinema. Bless you Amleset and everyone partcipated in this film
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አሚን😢❤❤✍️✍️
@habtamu2085
@habtamu2085 9 ай бұрын
ላለቅስ ነበር እናንተ ክፉዎች......እንዲህ ያለ ድንቅ ፊልም በማየቴ ከልብ ደስ ብሎኛል....በርቱልን❤❤❤
@mahletyared3150
@mahletyared3150 9 ай бұрын
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ኢትዮጲያዊ ክብሬ ሀገሬ ኑሪልኝ ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ💚💛❤
@peacebeuponyou2005
@peacebeuponyou2005 9 ай бұрын
ኣምለሰት በጣም ጥሩ ስራ ሰረተሻል። ትወና ሳይሆን የ እውነት ድሃ፣ ኣፍቃሪ፣ ቅን፣ ደፋር፣ ሳቂታ፣ ቅን ሴት ልጅ፣ እና ኣትሌት ሁነሽ ነው የሰራሽው። ተወንሽው ለማለት ከብዶኛል። ቅንብሩ ምንም የማይወጣለት፣ ምንም የተዝረከረከ ነገር የሌለው ጥንቅቅ ያለ ፊልም። ከረጅም ጊዜ በሗላ ጥሩ ፊልም መጣ❤
@MesataKefe
@MesataKefe 9 ай бұрын
This movie made me remember the time when TURUYE win the Olympic. Thanks all of you ! you made me to remember how discipline very crucial in athletics.
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 7 ай бұрын
አምለሰትነ ቴዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ወርቅ ልጆች ቢዘፍን ስለ ኢትዮጵያ እሷ ፊልም ብትሰራ ስለ ሀገሯ❤❤❤❤❤
@Jesus-4721
@Jesus-4721 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃና ሰላም ለእናንተና ለቤተሰባችሁ ይሁን ዘላቅ ሰላም ለአገራችን ይሁን ።❤❤❤❤
@abelengda1
@abelengda1 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ለህዝባችንም ለሀገራችንም የሚጠቅምበትን ዘመን ያምጣልን
@Black-lioness
@Black-lioness 9 ай бұрын
An emotional piece, despair ,deep love and strong hood. I shade a bit of tear when I saw the Haile part, Yechale ,it can be done ✔️
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 9 ай бұрын
ሩጫው ላይ ስፈነድቅ ቆይቼስ፣ ትዝ ሲለኝ ፊልም ነው። ይኼ ሰንደቅ ገና ያሳብደኛል።🇪🇹
@aai3499
@aai3499 9 ай бұрын
😂❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayutube222
@hayutube222 9 ай бұрын
ፊልም መሆኑን አረሰቸ በጣም ምሰጥ ብየነው ያየሁት ባድራው ሲውለበለብ ደሰ ሲል
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 9 ай бұрын
Great movie, they put a lot of effort including participation of Haile in this moviie is really un expected and amazing. The movie also showed family, love, struggle of life and happiness in communality. Over all all it has a very diversified content and touched the struggle and story of every hero women athletes who proudly raised the Ethiopian flag in global avenues!
@Enat_Hager16
@Enat_Hager16 9 ай бұрын
What a breathtaking movie! We Ethiopians are true lovers of our country. There may not be any people who love their country more than us. That is why I started crying when I heard the national anthem at last. You all political leaders, please let my country shine globally!
@lemlemassefa3336
@lemlemassefa3336 8 ай бұрын
You right
@virginvirgin6723
@virginvirgin6723 9 ай бұрын
የሚደንቅ ስራ ነው! አጨብጭበናል! ኤሚ፣አሌኮሶ፣አሊኮ፣ሄኒ። Peak performance with big message!
@Birtukan-zo2sy
@Birtukan-zo2sy 9 ай бұрын
ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር አምለስተዬ ይልመድብሽ የንጉሱ ሚስት❤🎉🎉🎉🎉
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 9 ай бұрын
Respect from Eritrea 🇪🇷 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 9 ай бұрын
ትዝታ ወደኻላ😢😢90ዎች እንዲህ ፍቅር ነበረ
@colfaxwireless
@colfaxwireless 9 ай бұрын
Wow, Amleset Muchie, your talent shines through in every aspect of the movie! Writing, directing, and your incredible performance as Selamawit - truly impressive. Your dedication and skill make the film unforgettable. Can't wait to see more of your work! 👏🎬 👏🏿BRAVO TO ALL PARTICIPANT 👏🏿
@robatube8574
@robatube8574 9 ай бұрын
wow ኤሚ በጣም ደስ የሚል የሚገርም ፊልም ነው ከልብ በደንብ የተለፋበት ፊልም መሆኑ ከፊልሙ በደንብ ያስታውቃል ይህ ፊልም ለጥበብ አፍቃሪያን እንዲሁም ለኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ትልቅ ለውጥ አሳይታችሁናል በዚህ ፊልም ዋጋ የከፈላችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤👏👏
@HabtamuBaye-zm4en
@HabtamuBaye-zm4en 9 ай бұрын
ከዚህ ፊልም ቀረፃ በመሳተፌ በጣም ደስተኛ ነኝ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው ሰላመ እግዚያብሔር ከናንተ ጋ ይሁን 🙏
@VipVip-j8s
@VipVip-j8s 9 ай бұрын
ልየውና እኮምታለሁ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 9 ай бұрын
😂😂አሰብኩትእደትእደደከምክ😢
@Seble67
@Seble67 9 ай бұрын
ኧረ እውነት ስኪ ከገጠመኝህ🤌
@Seble67
@Seble67 9 ай бұрын
ኧረ እውነት ስኪ ከገጠመኝህ🤌
@Seble67
@Seble67 9 ай бұрын
ኧረ እውነት ስኪ ከገጠመኝህ🤌
@Nolawieneye
@Nolawieneye 9 ай бұрын
ይህን ፊልም ለማሳካት የከፈልሽው መስዋዕትነት በእውነት ይገርማል:: ጎበዝ ትችያለሽ!!! በርቺ::
@genetasefa7034
@genetasefa7034 9 ай бұрын
ይሄን ህዝብ እኮ ነው አሁን የሚያባለት ኢትዬጵያ 😢😢😢
@gggmmmm3059
@gggmmmm3059 9 ай бұрын
ኧረ ሰዉ ምንያህል ክፉነዉ ለምን ላይክ የለም እጃችሁ ይቆረጥ ልልነበር ክፉ አናጋሪ ላይክ አርጉ ኧረ ለዚ ምርጥ ፊልም አምሊ ሄኒ ምችት ይበላችሁ ኢትዮብያ ለዘዘላአለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 9 ай бұрын
አይገርምም ይህን የመሰለ ፊልም እንደሚገባው ብዙ ላይክ አላገኘም በጣም ነው የሚያሳዝነው ይህኒ የመሳሳምና ያልጋ ላይ ጨዋታ ቢሆን ከአምት እሺ እስከ 1 ሚሊዮን ላይክ ይታይ ነበር ያሳዝናል 😂😂😂😂
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 9 ай бұрын
ይህቺ ናት ኢትዬጵያ ይህቺ ናት ሀገሬ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ጨዋነት እምነት ያላት የሙስሊም የክርስቲያን ፍቅር አንድ ኢትዬጵያ አንድ ህዝብ ይህቺ ናት ኢትዬጵያ ተካፍለን የምንበላበት በክብር ተጋብተን የምንወልድበት ልጆችን በጨዋነት በታዛዥነት በግብረገብ የምናሳድግበት ሌብነትን የምንፀየፍበት ግብረሰዶምን አጥብቀን የምንፀየፈው የምንቃወምበት ይህቺ ናት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዬጵያ 👍💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ማራት ኢትዬጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ ኢትዬጵያዊ ነኝ ስለ ኢትዬጵያ ዝም አልልም!!!
@DagemawiYtemgn-xb9ld
@DagemawiYtemgn-xb9ld 9 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይባርካቹ እወዳቹሀለው የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች
@kidimengs5134
@kidimengs5134 9 ай бұрын
ፈጣሪ ደስታና ሰላም አንድነትን ያምጣልን የዘወትር ፀሎቴ❤❤❤
@raselmrr539
@raselmrr539 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አገራችነን ሰላሟን መላስልን ❤❤❤❤❤❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 ай бұрын
Amen
@naimatube2312
@naimatube2312 4 ай бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢 አማራ ክልል ቤተሰቦቻችንን ማግኜት ናፈቀን
@Yoniweyanew-zxkp
@Yoniweyanew-zxkp 4 ай бұрын
በኛ ስትስቁ ከርማችሁ አሁን ጨረር ላይ ቀራችሁ😂😂😂
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 8 ай бұрын
ራጉኤልን ስትይ የመርካቶ ልጅ መሆኔ ደስ ነው ያለኝ መልሀኩ ራጉኤል እኮ ልዩ ነው አባቴ
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 9 ай бұрын
This is one of the best Ethiopian film The story fascinated me from the very start.I actually didn't want it to end. It was such a good film. It's a happy end. But i thought there was so much story left to explore,. Really good film.
@mekedesfentaw3864
@mekedesfentaw3864 9 ай бұрын
ዋውውው የአገራችን ባህል እንደት ያምራል 😊😊😊ምርጥ ፊልም
@Fetiya224
@Fetiya224 9 ай бұрын
የደበረኝ አንድ ነገር ፊታቸው ነው ድሃ እኮ ፊቱን ይታጠባል ጥርሱንም ይፍቃል የሚመነዝረው የለውም እንጂ ለንፅህናው ችግር የለበትም ጥቀርሻ አይለብሰም የደበረኝ ይሄ ነው ፊልሙን ልጨርስሽ 😊
@nigusieado8852
@nigusieado8852 9 ай бұрын
ስለ ፊልሙ ሳይሆን ግን ሁሌም ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው💚💛❤️
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
የጎረቤት ቡና መጣጣት ባህላችን እንዲህ ያምር ነበር፣ አሁን ፖለቲከኞች ባመጡበን የዘረኝነት በሽታ የጎሪጥ እንድንተያይ አደረጉን😢
@almazngatu9984
@almazngatu9984 9 ай бұрын
ከተሰራ የቆየ መሆን አለበት አምለሰት እኮ አሁን በጣም ወፉራለች ሆኖም ግን በጣም ምርጥ ሰራ ነው
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 9 ай бұрын
የድሮ ነው ይመስለኛል ከማግባቷ በፊት
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 9 ай бұрын
እረ ካገባች በኋላ 5/6 አመት ይሆነዋል
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 8 ай бұрын
የምትገርሚ ወርቅ የማትኮሪ ቆንጆ ግሩም ሥራ ፣ ተባረኪ
@MERON-zh8bj
@MERON-zh8bj 9 ай бұрын
What a movie...what a theme ...what an acting...what a cinematography.I love every bit of it Amleset Muchie u did an amazing job...so proud of you👏👏👏
@LERASE
@LERASE 8 ай бұрын
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ አምለሰት አንችንም ሀገራችንንም የሚመጥን ፊልም ነው እናመሰግናለን🥰🥰 ሴት አርቲስቶች ለሙያችሁ መልክ አሸብርቆ ብቻ ሳይሆን መልክ ተጥሎም ይሰራል በራሳችሁ ተማመኑ በእናንተ የተነሳ ሁላችንም አንጨፍለቅ
@johnsam8963
@johnsam8963 9 ай бұрын
ቴዲ በሙዚቃ፣ አንቺ በፊልም.... አርት እናንተ ቤት ነው ምትኖረው
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 9 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም እንደ ለመድነው አብታም እና ድሀ የማይፈቃቀርበት ሁለቱም እድዲያልፍላቸው የሚጥሩ ድሀዎች በቃ ለየት ያለ ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsion468
@tsion468 9 ай бұрын
I can't stop crying it's really touching ❤ow wow what a wonderful movie, we didn't see these kinds of teachable,movie,all the actress are perfect, specially Amelset you deserve Ethopian Oscar, you girl sacrifice alot ❤heni❤#1as always, all who guys participate behind the movie the writer, director keep shining God bless you, keep up the good work,bravo❤❤❤
@abdagaye5643
@abdagaye5643 4 ай бұрын
ለዚህ ፊልም ጊዜ በመስጠተና በማየቴ አልከሰርኩም። እእንዲህ ዓይነት ፊልሞች ይብዙልን
@Maki-yz3il
@Maki-yz3il 9 ай бұрын
ማርያምን ይህንን ፊልም# time ላይ ከቀረብሽ ጊዜ ጀምሮ በጣም ለማየት ጓጉቼ ነበር ግን በተለቀቀ በ3 ቀን ውስጥ ነው ያየሁት ሊያውም ከለሊቱ 8:12 ዐይቼ የጨረስኩት እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የምር በቃ መስለሽ ሣይሆን ሆነሽ ነው የተወንሽው እና በቃ ስትሮጪ ኧረ ምን ልበል ብቻ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሌም ቢሆን እግዚአብሔር እኛ አብቅቷል ብለን ስናስብ ትልቅ ነገር እንዳሚያዘጋጅልን ጥረታችንን አይቶ እንደሚረዳን ፣ መልካምነትን ፣ መተሳሰብን ፣ ፍቅረን፣ተስፋን ፣ከምንም በላይ ደግሞ ኢትዮጲያዊነትን የሚያሳይ ድንቅ የሆነ ስራ ነው ኤሚዬ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን፣በረከቱን እና ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን።
@RekikA
@RekikA 9 ай бұрын
Love it. It made laugh, cry, and feel all emotions in-between. Well done 👏 much love and respect ❤
@gloryK5
@gloryK5 8 ай бұрын
ውይ እንዴት ያኮራል እንደዚ አይነት የህዝብን አይምሮ በpositive እና በትምህርት እንዲሁም በፍቅር እና ስርዐት የሚሞላ ድራማ ማየት::
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 8 ай бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ የድሮ የእናቶቻችንን አኗኗርና እውነታ ያሳያል
@ermiyasbililgn4383
@ermiyasbililgn4383 9 ай бұрын
በጣም አንደኛ ፊልም የመጨረሻ ምርጥየ ነው ፤በጣም ነው የወደዱክት ባያልቅ ብየ ተመኘው ፤at least የ ሁለት ሰአት ፊልም መሆን ነበረበት፤ ኤሚ ቆንጆ ድርሰትና ትወና፣ሄኖክ ወንድሙ ትለያለህ በጣም የሚገርም ትወና 🙏🙏🙏+ለሀይሌ ገ/ስላሴ መስጠት ያለብንን ክብር ደስ በሚል scene ገልጻቹህታል፤ሰላማቹህ ይብዛ ምርጥየ ፊልም አሁን አይቼ ጨርሼ ድጋሚ እስካየሁ ጎጎው😀😀😀Ayj✌
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 9 ай бұрын
ቀደም ያሉ ፊልሞችን ማየት ደስ ይላል❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 9 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ለምን እባ😢እየተናነቀኝ እንዳየው ባለውቅም ኢትዮጲዊነት ሁሌም ውስጤ ይነተከተካል ሁላቹም ምርጦቼ ናቹ እንዲ እውነትን እየኖርን ብንሰራ መልካም ነው ። የምንኖረውን ስንሰራ አሸናፊዎችነን።thankyou👍👍👍👌👌👌
@SaraKassaye-s7m
@SaraKassaye-s7m 9 ай бұрын
በጣም በጣም ጀግና ለሁሉም ተዋናይ ምሳሌ የምትሆኚ በተለይ ለሴቶች። መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ስለተወንሽው ❤❤❤❤❤❤ይገባሻል የሀገራችን ፊልም ሰሪዎች አንዳንዴ እንደዚህ አይነት ፊልም ስታዮ ቆም ብላችሁ አስቡ በጣም ሲበዛ ከባድሚዛን ሆናባችሁ ነው የመጣችው በርቺ የኔ ጀግና
@Poem_AI
@Poem_AI 9 ай бұрын
ብዙ ጥረት ተደርጎበት የተሠራ ፊልም ሊሆን ይችላል ፤ But አይነፋም።
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 9 ай бұрын
ይፍሽ እሚነፍ ገ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 9 ай бұрын
የፊጋው ገጸ በሃሪ ደስ ይለኛል: እኔ ብዙ ግዜ ባሌ እንዲሆን የምመኘው ነው ::ለሴት ልጅ ስስ ልብ ያለው ግን ደሞ ኃይለኛ :: የሴት ክብር ከልቡ የሚያውቅ ::ምን ያደርጋል እደዚህ አይነት ወንድ ሀበሻ ጋር ፈልጌ በማጣቴ ቆሜ ቀረሁ 🤣🤣ፍጋዬ ግን የምርም በኃሪህ እንደዝ ነው ወይስ ገጸ በኃሪ ብቻ ብቻ??? ለማንኛውም ይመቻችሁ አምለስትዬ ስውድሽ እኮ የኔ የሴት ኮኮብ ::ኮኮቤ እና ኮኮብሽ ደሞ አንድ ነው ::ኤርየስ 🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 9 ай бұрын
ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 9 ай бұрын
ተሰራ አምለሰት ተወንሸው በዙ የተለፋበት ሲታይም ያረካል ❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 9 ай бұрын
😢በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢😢😢የኔ ንግስት በጣም እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dagislife9261
@dagislife9261 9 ай бұрын
ታህሳስ የፊልም ወር🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdisethilAsfaw
@MekdisethilAsfaw 9 ай бұрын
የሚገርም ሀገራዊ ማንነታችን ያሳየ ፊልም አመሰግናለሁ ተባረኩ 🎉❤
@ayelediriba4241
@ayelediriba4241 Ай бұрын
Amazing thank you 4 popularizing Ethiopia in athletics I feel u one heroes athlete
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 21 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 169 М.
Sost Meazen 1 (Ethiopian Film 2017)
1:25:42
Addis Films
Рет қаралды 517 М.
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yearada Lij full Ethiopian movie 2018
1:51:33
AmharicTV
Рет қаралды 211 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН