የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት

  Рет қаралды 514,560

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

Пікірлер: 549
@St-in6kr
@St-in6kr 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሆኖ እንደናተ እውነተኛ ነገር የሚያወራ ነበር ያጣነው ደስስትሉ በጣም
@suzy1523
@suzy1523 3 жыл бұрын
አሁን እናንተን ያየ በእዚህ አይነት የከፋ ችግርውስጥ ያደጋቹ ማን ይመስለዋል ? በእውነት ለግልፅነታቹና ለቀና ልቦናቹ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 😘😘💓💓
@Soccerside532
@Soccerside532 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZnnImIF9mNmci8U
@bezabeza2574
@bezabeza2574 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የናንተን ህይወት ማንም በዚ መልኩ አይገምትም የምር የእናታችሁ መራብ የራሴ እናት ያክል ተሰምቶኝ አልቅሻለው ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው ውድድድድድድ………..ቆንጆ ቤተሰብ
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
ማጣት እራሱ ይጣ እኔም እናቴ ማድያት በማድያት ሆና ነው ያሳደገችኝ ውበቷ እረግፎ ወላሂ ያልሰራችው ሰራ ያላየችው ፊት የለም እኔንና ታናናሾቼን ለማሳደግ ግን አሁን አልሃምዱሊላህ ከበፊቱ 80%በመቶ ትሻላለች እኛ ሆነን ሳይሆን አላህ ትንሽ እረፊ ሰላላት ነው እና ለግዜውም ቢሆን የረሳውትን አሰታወሳቹኝ አላህ ለልጆቻቸው ፍዳቸውን ለሚያዩ ሁሉ እረፍትና ሰላም ይሰጣቸው በሁሉም ቤት በረካ ይግባ ሀገሬም ሰላም ትሁን ወላጆች ክፉ አይንካቸው
@mahit5640
@mahit5640 3 жыл бұрын
ደስ የሚለው ሁሉም አለፈ። የእግዚአብሔር ቃል በመከራ የሚፀና እሱ የተባረከ ነው ይላል።እድሜና ጤና ለቤተሰባችሁ ይስጥልኝ ተባረኩ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
መከራእን ትረሳዋለእ አንዳለፈ ውሃ ታስበዋለ!!!!እግዚአብሔር ሁሌም መለካም ነው!!!!የኔ ቆንጆዎች
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
በጣም የሚመሳሰል ታሪክ አለን እኔ እና እህቴ ክብር ለእናትና ለአባቶቻችን መድሀኒያለም እድሜያቸው ያርዝምልን በተራችን እንድናስደስታቸው ፈጣሪ ያግዘን :: በጣም ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@መክነኝየአላህባሪያየረሱል
@መክነኝየአላህባሪያየረሱል 3 жыл бұрын
ወይ ሰው ለካ ሁሉም በቤቱ ጎዳ ብዙ ነገር አለበት ከላይ ደስተኛ ቢመስልም
@netsanetdesta8503
@netsanetdesta8503 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች አሳዘናችሁኝ ስታለቅሱ! ግን ጀግና ናችሁ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናላችሁ የቤተሰባችሁን ችግር ለመጋራት ስትሉ እራሳችሁን ነፃ አወጣችሁ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ፡፡
@mahfuzafathi562
@mahfuzafathi562 3 жыл бұрын
Men malet new ya betasabachun cheger lamagarat setelu erasachun netsa awetachu malet?? Ere sent aynet dedeb sew ala bazech meder lay gen? Endew lazi becha mals setugn please yane dedeb….
@hanalancho6827
@hanalancho6827 3 жыл бұрын
ወይኔ ከምር ስለእናታቹ የተናገራቹት ነገር አስለቀሰኝ እናት አባት ክፉ አይንካቸው
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ቆንጆዎች። ሀበሻ የኋላ ታሪኩን እያወራ ቢጀምር ጥሩ ነው ዝነጣን ብቻ ለትውልድ መናገር ትምህርት አይሆንም እና ጎበዞች።
@kidistgetahun7995
@kidistgetahun7995 3 жыл бұрын
እናንተ ስታለቅሱ አብሪያችሁ አለቀስኩ የኔ ቆንጆዎች ግን አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ናችሁ ።ቤተሰቦቻችሁም በሂዎት አሉላችሁ እድለኞች ናችሁ የኔ እናት ማድያት በማድያት ሆና አሳድጋን ልክ ስንደርስላት ሞት ነጠቀን እንዲህም አለ።
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
6
@sameerasameera3785
@sameerasameera3785 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@WithMom2986
@WithMom2986 2 жыл бұрын
Abshry yene wdddd
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እህትናማቾች ብዙ ከናንተ ተምረናል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙ
@mattewe492
@mattewe492 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ፍቅር የሆናቹ ልጆች። ትልቅ ክብር ለወላጆቻቹ። ገንዘብ ሳይሆን ፍቅርን ስነስርአትን አውርሰዋችውሀል። በርቱ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ።
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
ግልፅነታችሁ በጣም ደስ እንደሚል እትጠይቁኝ የጀግና ሰው ምልክት ነው። በዚች ዘመን እጭር ጊዜ ነው የምንኖረው ሰለዚህ ሁሊም ትክክለኛ ነገር ከሞድረግ እንዳትጠበቁ። እግዚአብሔር ሁሊም በ ብዙ እንደሚባራካችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም።
@salohailu
@salohailu 3 жыл бұрын
ስዊትና ጁዲ ትልቅ ቁም ነገር ለትውልዱ አስተላልፋችኃል ማንም ከኃላ ታሪኩ ያለውን እውነታ በተለይ ብእናተ እድሜና ቦታ ያለ መናገር የማይፈልገውን ነግራችሁን። በእውነት ትልቅ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የመልካም፣ በስራ የሚያምን ቤተሰብ ውጤት መሆናችሁን ነው ይተረዳሁት። Guy's❤you👏👏👏
@nani6736
@nani6736 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኛም አባታችን ከሞተ በኋላ ያስተናገድነው እራብ አረሳውም ግን አሁን እግዚአብሔር ታሪካችንን ቀይሮታል
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 3 жыл бұрын
ይገርማል ስትታዩ በጣም በቅብጠት፣ የተደላቀቀ አስተዳደግ ያላቹ ነው ምትመስሉት የእውነት ለእናት አባታቹ ክብር አለኝ በጣም ጠንካራዎች ናቸው እናንተም ጎበዞች ናቹ በርቱ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም እኮ የሚገርም ነው እውነትም የልብ ወግ በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው እናተ እማ በጣም ነው የምትመቹኝ በተለይ ዮዳዬ ሳቅ ሁሌም ሳቁልኝ 🙏🙏
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ ነገር አያሰማችሁ።
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
እስኪ እንደማመር ማማ
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ጋሽ ኤፍሬም በጣም በጣም ነው ማደንቀው ጀግና አባት ነው🙏🙏💪
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@luckyseven7022
@luckyseven7022 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ እግዚአብሄር ከዚህ ብላይ ክፍ ያርጋችሁ አገራችንን ይጥብቅልን
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ለኔ አንደኛ ናችሁ ማንም ሰው የኖረበትን እረስቶ ሌላ አለም ውስጥ እንዳለ ሁኖ በሚኖርበት ወቅት ይሄን በማውራታችሁ ኩራት ነው ውበታችሁ ጨመረብኝ በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉም ቤት ነው ችግር ያኮኮው ግን ያልፉን አሁን አልፉን ከዚህ በላይ ሁሉም ነገር ለነሱ ነው ተመስገን በሉ በሂወት አሉ ትልቁ ነገር እሱ ነው ተመስገን ነው ውዶችየ በርቱ
@mennataye3397
@mennataye3397 3 жыл бұрын
ይገርማል የኛ የኢትዮጲያዉያን አስተዳደግ ይህ ነዉ
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 3 жыл бұрын
ጎበዞች!😘😘😘 በተለይ የህይወት ውጣ ውረዱን በዚህ እድሜያችሁ ለልጆቻችን ስላካፈላችሁልን እናመሰግናለን።
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
የእውነት ይገርማል ሰውን ከውጭ ብቻ አይቶ መገመት ቀላል ሊሆን ይችላል ግን የሰውን ማንነት ሳናይ መፍረድ እንደሌለብን ከዚ ብዙ ተምሬአለሁ ጎበዞች ናችሁ ሚዲያ ከባድ ነው እዚህ ላይ ብቻ የምናየውን ማመን የለብንም
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ፍቅራችሁ ልብን ያላውሳል እናተ ላይ የማየው እጅግ መልካም እናትና አባት እንዳሳደጋችሁ ነው you both are so Sweet. Lov you!!!
@momenahibrahim5066
@momenahibrahim5066 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ የኔውዶች ሁሉም ያልፋል ሁሉም ኢንሻአላህ መኪናም ትገዛላችሁ ለአባታችሁ አለቀስኩ ወላሂ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
ውይይይይ ደስ ስትሉ! ለብዙ ሰዎች ትልቅ ት/ት ነው bless you
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 жыл бұрын
ውይ አስለቅሰው ገደሉኝ አፈር ልብላ ምነው ያኔ ባወቅኳችሁ።
@zavera3068
@zavera3068 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል የልብ ወግ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ተባረኩ
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው እኛም ቤት ውስጥ የነበረ ታሪክ ሚገርም ነው 🥺🙏🏽❤️ አመስግኑ እናንተን በዚህ መንገድ እልፈው አልፋችሁ ደረሳችሁላቸው እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ እመስግኑ የእውነት እድለኛ ናችሁ🥰🥰
@iamblessed2825
@iamblessed2825 3 жыл бұрын
ጌታን እኔ በጣም ሀብታም ተንደላቃችሁ ያደጋችሁ ትመስሉን ነበር ጥሩ ትምርት ነው
@bezaguta1547
@bezaguta1547 3 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ምትሉ ናችሁ ሰዉ ያለፈበትን ታሪክ መርሳት የለበትም
@ሜሮንደረጄ
@ሜሮንደረጄ 3 жыл бұрын
ጁዲ እና ስዊት በጣም ደስ የምትሉ እህትማማች ናችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ትላትን ካረሳ ዛሬን ካልሰራ ነገን ተስፋ ካደረገ አሰበበት ይደርሳል💪
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ወላጆቻቹ በጣም ይደነቃሉ በእንደዛ አይነት ፈተና ውሰጥ ሆነው ናዝሬት ሰኩል ማሰተማራቸው ለወጣቱ አሰተማሪ ናችሁ 🙌
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆዎች ተባረኩ። ስትታዩ በጣም ሞልቃቆች ነው የምትመስሉት ቀበጥ ነገሮች ግን በጣም ቁም ነገረኞች ሆናችሁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰውን አይቶ መገመት በጣም ከባድ ነው በርቱ እሺ ምርጦችዬ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ስታምሩ የአለፈውን የሕይወት ውጣ ውረ ስታካፍሉን የምር የብዙዎች የኢትዮጵያ ታሪክ ነው እኔ እራሱ ሳያች ቅብጥ ብላች ያደጋችው ነው የመሰለኝ
@tananwagari999
@tananwagari999 3 жыл бұрын
When you tells your vulnerability you will be more likable cos you relate with so many Ethiopians. May God bless you and your family.
@fev9296
@fev9296 3 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም አርቲስት እንደናንተ ስርአት እና እውቀት ቢኖረው , በመጀመሪያ ሰው አስተዳደጉን ይመስላል የሚባለው እውነት ነው ጥሩ ቤተሰብ እንዳሳደጋችሁ ታስታውቃላቹ ከመልክ ,ከፀባይ ,ከእውቀት ሁሉን አሟልቶ ሰቷቹሀል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️
@tgtigu1516
@tgtigu1516 3 жыл бұрын
ወይ ሰውልጅ ብዙ ወጣ ውርድ አለው. ጎበዝ ልጆች በርቱልኝ የኔ ውቦች 🎉❤️👌🇪🇹🇪🇹
@astuethi9020
@astuethi9020 3 жыл бұрын
ምርጥ ወጣቶች በጣም ነው የሚወደችሁ እውነት ነው ህይወት በፈተና የተሞላች ናት
@azaellove9482
@azaellove9482 3 жыл бұрын
ይምር በጣም thanks ቆንጆዎች አስተማሪይ የህይወት ሂደታቹን ስላጋራቹን
@martagrmay370
@martagrmay370 3 жыл бұрын
ክብር ለእናት እና ለአባታቹ
@nurman4548
@nurman4548 3 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከለር ያለፈ ታሪክ ማውራት ትዝታው ያስደምማል
@mesitupe6613
@mesitupe6613 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል በጣም ጠንካራ ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
ማሚ እንደማመር
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 3 жыл бұрын
በተፈጥሮ በጣም የምታምሩት ሜካፑ እና አለባበሳችሁ ዛሬ አያምርም
@aselefechdaniel4983
@aselefechdaniel4983 3 жыл бұрын
በጌታ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ በሚገርም ሁኔታ የሁሉም ኢትዮጽያዊ ልጅ ህይወት ተመሳሳይ መሆኑ
@netsitube3853
@netsitube3853 3 жыл бұрын
በጣም
@henokerassa7656
@henokerassa7656 3 жыл бұрын
ከምር ቃላት ያጥረኛል በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 💚💛❤️
@ahelammensur5488
@ahelammensur5488 2 жыл бұрын
ውይይ በአላህ እንዴት ነው ደስ ምትሉት ።
@asnasistar4481
@asnasistar4481 3 жыл бұрын
እናት 😭😭😭💔ምን ሚያሳልፉ ስቃይ ዉለታዋ መክፈል አንቺልም 😭
@KjvccYexs
@KjvccYexs 4 ай бұрын
🙏🏾🥺
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ዋው በችግር ያደጋቹ አትመስሉም ግልፅነታቹ ተመቸኝ ደግሞም በጣም ጠንካራናቹ ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቹ ይስጣቹ ውድድድድድድድ እስከጥግድረስ
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 3 жыл бұрын
I really love you guys! You both are a good example for this generation hard working, polite,kind and loving ❤️.
@Soccerside532
@Soccerside532 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ZnnImIF9mNmci8U
@munameyow1929
@munameyow1929 3 жыл бұрын
u guys are another version of our life ena I'm proud to hear from u specially" ያለው ሰው መስሎ አለመኖር " 💪👐👐👐
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
ሰለ ሶሻል ሚዲያ ያነሳቹት ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል ላስተዋለ በዙ ትምህርት ይሰጣል ስርሀታቹ ደስ ይላል ኬኮች ናቹ በርቱ።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 3 жыл бұрын
በጣም እወዳችዋለሁ ነፃነታችሁን አስተዳደጋችሁ እንደ አብዛኛው ኢትዬጵያዊያን ነው በግልፅ መናገራችሁ ደስ ይላል በርቱ
@elleni6379
@elleni6379 3 жыл бұрын
The more you’re telling the truth, the more you’re like-able. Kudos Sisters!!!
@blen5911
@blen5911 3 жыл бұрын
እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ ሌላ ቃል የለኝም
@sofitube6902
@sofitube6902 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እህትማማቾች ናቹ ፈጣሪ አይለያቹ እናተን ሳይ ከእህቴ ጋር ያሳለፍናቸውን ታሪኮች አስታወስኳቸው ትላት አድላይ እደነበርን ዛሬ አድላይ ብንሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ስደት ነጣጠለን ቢሆንም ግን ህይወት አንዳዴ የምንፈልጋቸው ነገሮች ሳይሆን የምትፈልገውን ነገር ነው የምትሰጠን ብቻ አላሀምዱሊላህ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 3 жыл бұрын
ከለራቹ በጣም ያምራል ቆንጆዋች
@hanamelese9864
@hanamelese9864 3 жыл бұрын
❤️❤️ሲጀመር በጣም ነዉ የምወዳቹ የነበረዉ አሁን ደሞ በጣም ✌️✌️እና ልቤን ነዉ የነካቹኝ የሁሉም ሀበሻ ኑሮ እንደዛ ነበር እና እዉነተኛ እህትማማቾች ናቹ በጣም ታስቀናላቹ
@fufayoutube4170
@fufayoutube4170 3 жыл бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ እይይይይይ ወላሂ ለካ የማያልፍ የለም ጎበዞች ናችሁ የምር ደስ የምትሉ እህትማማቿች
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@Feriha_de
@Feriha_de 3 жыл бұрын
I love this guys. They are so humble and hard working
@yeneneshmamo8710
@yeneneshmamo8710 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ታሪክን እንዲህ ይቀይራል ተባረኩ ውዶቼ ያመኑት አምላክ እድሜ እና ጤና ለቤተስቦቻችሁ ይስጥልኝ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Weye betam tamralachu ba ewunet des yemetelu nachu egizabher yexabeqachu aylayachu fikerachu yexamerlachu, zemenachu geta yebarke 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤tebarku
@massamebi7277
@massamebi7277 3 жыл бұрын
ቤት ውስጥ ያላቹ ነው ሚመስለው እውነተኝነታቹ,ነፃነታቹ,ግልፅነታቹ ደስ ይላል
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አለባባሳችሁ even የተቀባችሁት make up እራሱ በቃ ዱቄት አልመሰለም ምርጥ 👨‍👩‍👧 ናችሁ 👌👌👌
@semanawitmita8483
@semanawitmita8483 3 жыл бұрын
Gobez balemoya enat aelchacew hulunum eswa nat mtastecaklachew betam geramiy bateseb leljocwa mtnor mtamr enat
@brtaglab2516
@brtaglab2516 3 жыл бұрын
ከረላቸው ስለሚያምር ዱቄቱ አምሮባቸዋል
@tgmelkam1239
@tgmelkam1239 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት! እውነተኛ ሰዎች
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ረዥም እድሜ ና ጤና 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tsionadenewzion8987
@tsionadenewzion8987 Жыл бұрын
WOW በጣም ነው ደስ የምትሉት ጓደኛም አያስፈልጋችሁም
@sebahmohamed6548
@sebahmohamed6548 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ይህንን ቨድዬ ከማየቴ 1ሰአት በፊት እያለቀስኩ ነበር እና ካየኋችሁ በኋላ ብዙ ነገር አስተምራችሁኛል አመሰግናለሁ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 3 жыл бұрын
ታሪካችሁ ከኔ ቤተሰብ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ብቻ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 жыл бұрын
Behyla hinm,, gin betam alefal
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 3 жыл бұрын
እንኳን ከቤተሰብ ማንም ሳይጎድል እናንተ ለዚህ ደረሳችሁ።
@hanitaqueen1849
@hanitaqueen1849 3 жыл бұрын
Wooow tebarekuuu endet endemiwedachu ekoo❤❤
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹ እኮ መሰረቱን የሚያስታውስ ሰው ስኬታማ መሆኑ የማይቀር ነው ይገባችሀል
@saramekonnen412
@saramekonnen412 3 жыл бұрын
Hulea lemesake nbr mayachehu sakachehu becha yebekagne nbr lemesak... zare gn be lekeso nw yayehuachehu betam strong nachehu and your family is the best.. ❤❤
@bekalut9019
@bekalut9019 3 жыл бұрын
There is ups and downs in life. That’s all history now. We all have the same story. Keep working hard ladies. Proud of you!! 👏👏👏
@senaitmekonnen3316
@senaitmekonnen3316 3 жыл бұрын
Ufffff aselekesachugn😭 web konjo sidemer melekam leb new yalachu lejoche endenat tekar bihonuleh temehnew. Bless your family more❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ቤተሰቦች ዋው የምር ምርጥ አባት እናት ውጤት ናቸው ስነስረአት ሙህር ቤተሰቦች❤❤❤
@hanantube6915
@hanantube6915 3 жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ አሁን በሂወትአሉ ሠርታችሁ አሥደሥቶቸው
@ruthbirhanu3415
@ruthbirhanu3415 3 жыл бұрын
sweet geta hoy betam betam new mewdesh hv no word getan and ken agegnchesh ekff badergsh i wish ehetye bethogni i like ur personality ...this much erasu ene celebrity lik argye alakm ymr eneja betam new mewdesh yene konjo
@kalkidantadele6011
@kalkidantadele6011 3 жыл бұрын
አውንም ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@betselottilahun3717
@betselottilahun3717 3 жыл бұрын
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ታሪክ የሆነ ቦታ ይመሳሰላል እናንተ ግን በጣም ጎበዞች ልባሞች በዛላይ ቆንጅዬዎች ለወጣቶችም ጥሩ አራያ የምትሆኑ ናችሁ አጀማመራችሁም አሪፍ እንደሆነ መጨረሻችውም ይመር በርቱ❤
@hanankedir2659
@hanankedir2659 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣመ ነው ማደንቃቹ ምወዳቹም ግን አንድም ቀን በዚህ ህይወት ታልፋላቹ ብዬ አስቤ አላቅም በርቱልኝ ጀግኖች
@ድንግልእናቴ-ፐ3ኈ
@ድንግልእናቴ-ፐ3ኈ 3 жыл бұрын
የኔ ቤተሰብ ታሪክ ሌላ ቤተሰብ እንዳለፈ ሥሰማ ገረመኝ እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን አልፍዋል አታልቅሱ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትሉት ፍቅራችሁ ደሰ ይላል ውበታችሁ እውነታችሁ ሁሉም ነገራችሁ ያምራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💖💞💖
@smrataha7896
@smrataha7896 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ያምራል
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@jeerrryu
@jeerrryu 3 жыл бұрын
የኔ እናት አሁን እንዴት ነው ውለታዋን እምከፍለው አንድ ቀን ጎሎብን አናቅም ብዙም ከተማም ስላልነበር ሊያውም አላባት ነው ያሳደገችን ኡፍ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@samronkiyar5622
@samronkiyar5622 3 жыл бұрын
Thank you for the honesty...seriously...you guys were bold about the social media effects...it is so hard to deal with our insecurities and imperfections bc of the beautiful celebrities we see on these medias...
@MitinTewodros
@MitinTewodros 7 ай бұрын
በጣም ደስስስ ስትሉ❤❤❤
@mekdibest215
@mekdibest215 3 жыл бұрын
ብዙ እዩኝ እዩኝ ማለት አትወጂም ብዙ መታወቅ አትፈልጊም ነፃነትሽን ትፈልጊያለሽ
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
ውበት ከእርጋታ ጋር 🥰🥰🥰👌
@mariam3292
@mariam3292 2 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ጠንካራ ቤተሰብ አላችሁ
@tmaniacell
@tmaniacell 2 жыл бұрын
ግልፅነታቹን በጣም ነው።ምወዳቹ እሰከነ ቤተሰባቹ በርቱ
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 3 жыл бұрын
Le abesha endih ayinet getemegn mawirat wirdet new yemimesilew. I love you two ❤
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 жыл бұрын
Wow. Interesting! God bless your family!
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 3 жыл бұрын
Wow !! Different beauty. Humble, well grown up and strong ,I am proud of you. Be blessed for ever ❤
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 3 жыл бұрын
ወይኔ የአዲስ አለምንና ይሄን በጉጉት ያየሁት የልብ ወግ so ክፍል ሁለቱን ጥበቃ ዛልኩኝ እኮ please ልቀቁልልን
@aberubirle4215
@aberubirle4215 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም ትልቆ ስወዳት ትሁት ናት ❤️
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
45:53
Maya Media
Рет қаралды 446 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.