የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት

  Рет қаралды 446,963

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

Пікірлер: 679
@etsegenethailu2873
@etsegenethailu2873 3 жыл бұрын
አንድ ሰው የመጣበትን ካልረሳ ላለበትን ቦታ ካመሠገነ መዳረሻው በጣም ያማረ ነው የሚሆነው። የእናንተ ደሞ ይለያል አንድም የምትደብቁት የምታፍሩበት ነገር የላችሁም ትክክለኛ ታሪካችሁን ነው ያካፈላችሁን። በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያላቹ ጠንካሮች ናቹ በዛላይ ደሞ ውቦች ቆንጆዎች ናቹ በርቱ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
ትከከል👍
@fatuma241
@fatuma241 2 жыл бұрын
ወላሂ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ አቦ ሰው ሆናችሁ ሰው ይግረመው
@ribka12
@ribka12 3 жыл бұрын
በእሳት ተፈትኖ የወጣ ወርቅ ማለት እናንተ ናቹ አንበሲት ብያቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@kidistaddis1991
@kidistaddis1991 3 жыл бұрын
sweet ለእህትሽ ያለሽ ክብር , ፍቅር በየነገሩ ሁሉ የምትሰጫት አድናቆት የበለጠ እንድትናገር ምትሰጫት ድጋፍ እርጋታሽ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ቁንጅት ያልሽ ቆንጆ ጎበዞች ጠንካራና ውቦች ናቹ ሁለታቹም ያሰባቹት ሁሉ ይሳካላቹ😍🥰😘🥰😍
@tigisthaileyesus4346
@tigisthaileyesus4346 3 жыл бұрын
ውበትን ፣ ሴትነት ፣ ፅናት ፣ ስነምግባር ፣ ስኬት ፣ ውጣውረድ ... ታሪካችሁ በጣም inspired አርጎኛል ሁሉም ወላጅ እንደናንተ አይነት ልጅ ይገባዋል❤️❤️❤️
@azi2926
@azi2926 3 жыл бұрын
ይቅር በሉኝ 😁 እኔም ሞልቃቃ እና ቀበጥ ነበር የምትመስሉኝ አሁን ግን ያንን አስተሳሰቤን እስቀይራችሁኛል ደስ የሚል የልብ ወግ ነበር💛
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ስዊት ጎበዝ ሁሉ ነገርሽን ሰው ማወቅ የለበት ሁሉም ነገር ገደብ አለው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
@Nina loveዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
አሚዬ ይሄ ትክክለኛ የልብ ወግ ነው እናመሰግናለን። እስከዛሬ ከመረጥሻቸው ተዋንያኖች ምርጡና አንደኛ ይሄ ነው በዚሁ ቀጥይ አንዳንዶቹ ዝምብለው ቀባጥረው የሚጨርሱ አሉ እና እማክሽ አንደነዚ ምርጥ ልጆች አሞጭልን በጣም አስተማሪ ነው
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 3 жыл бұрын
ድሮም እወዳችሁ ነበር አሁን ጭራሽ ይበልጡን አከበርኳችሁ ጎበዞች❤❤❤
@xoxoxo542
@xoxoxo542 3 жыл бұрын
Ufff i haven't words explain girl..just wow
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@helina3753
@helina3753 3 жыл бұрын
ስዊት እህቷን እንዴት እንደምትወዳትና እንደምትሳሳላት ሳይ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢💕 በጣም መታደል ነው የእውነት በእናንተ ቅ ና ት ተሰምቶኛል ይብዛላችሁ🙏🏾
@rehima4916
@rehima4916 3 жыл бұрын
በጣም አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤❤
@yemaryotsimamo931
@yemaryotsimamo931 3 жыл бұрын
I wish endazi ayenate Ehet benorage endazi friendly ye mekerbat, (ye mekerba chawe) gen endaza ayedalem😔😔😔
@kalkaly6561
@kalkaly6561 3 жыл бұрын
በጣም💕😍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Crunch-f9u
@Crunch-f9u 3 жыл бұрын
WOWW በቤተሰባቹ የውይይት ልምድ እንዳላቹ ያስታውቃል እጅግ ረጋ ያለ እና የሰከነ ንግግር ነበር so niceeeee የምር❤
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማኋችሁ። ቀጥተኛ ልጆች። በድረሻችሁ በጣም ትልቅ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። ምክንያቱም በሥራ በጣም ታምናላችሁ። ዮአዲዬ እግዚአብሔር ያሰበልሽ መልካም ህይወት ይጠብቅሻል። ስዊትዬ አንቺ እንደውም በጣም አፍቃሪ ነሽ። ከአነጋገርሽ "የማስቀረው ቦታ አለኝ" ብትይም የፍቅር ሰው እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ። ደስ ትላላችሁ።
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
ከልብ ወግ ፕሮግራም በጣም የወደድኩት አንደኛዬ ይሄ ነው !!!
@rutebezunhe789
@rutebezunhe789 3 жыл бұрын
በጣም 💖💖💖👌👌
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@tigistabera5595
@tigistabera5595 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁሉ ነገራችሁ ያስተምራል በዚህ አያያዛችሁ ብዙ ትሰራላችሁ በርቱ ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@itslife2875
@itslife2875 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የተለያየ የሂወት ተሞክሮ ኣለዉ ጡሩ ሆነ መጥፎ ግን ደሞ ሁሉንም እንረሳዉና በኣንድቀን እንቀየራለን ወይም ደሞ ብርታት ይሰጠናል ብቻ እናንተን በጣም ነዉ የምወዳቹ ኣስተሳሰባቹ ደሞ የበለጠ ቁንጅናቹ እንዳለ ሁኖ ❤❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@rehima4916
@rehima4916 3 жыл бұрын
ከተለቀቁት ሁሉ በተመስጦ ያየሁት ❤
@yelaylay5409
@yelaylay5409 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ እርግቦች ደሞ ባል ተብየው ቀረሽበት መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ አሪፍ ዝግጅት ነው በሚቀጥለው ደሞ ቃልኪዳን ጥበቡን አቅርቢልን ❤️❤️❤️🙏
@citym9887
@citym9887 3 жыл бұрын
Awo kal ka hana &Nabli ger
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
እንደማመር
@merditube2750
@merditube2750 3 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 እንደማመር
@eyerusdaniel2962
@eyerusdaniel2962 3 жыл бұрын
Awe kale
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
አስተዳደግ ከነ ሙሉ ስነ ምግባር 😘😘😘👍
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ካየዋቸው በሙሉ የናንተ አንደኛ ነው።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@godisgood1717
@godisgood1717 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው!! እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ ያሳግልሽ የኔ ጎበዝ!!🥰በርቱ👭
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@helinabelayneh8477
@helinabelayneh8477 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ለዚህ ዘመን ወጣቶች አርአያ የምትሆኑ እራሳችሁን ሆናችሁ መቅረባችሁ:ሰርቶ የመቀየር ሀሳባችሁ wow really appreciated 🙌 Stay blessed ❤
@tayealemu9405
@tayealemu9405 3 жыл бұрын
Khj
@fireweynitizazu5730
@fireweynitizazu5730 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ አዉነት እንደወጣት አይደላችሁም በሳል ናችሁ፡፡ቃል አጠረኝ ... ክርስቶስ አሁንም ይጠብቃችሁ
@mahiletabera5715
@mahiletabera5715 3 жыл бұрын
ኤሚ እነዝህ ቆንጆዎች እና ጠንካራ ልጆች ስለ ጋበዝሽልን እናመሰግናለን በርቺ
@hayriyetube2830
@hayriyetube2830 3 жыл бұрын
ጀመሪ ነኝ በሰብስክረይብ ደግፊኝ
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ትልቋ ልክ እንደኔ የዋህ ነሽ ግን በጣም ግልጽ መሆን ይጎዳል ቢሆንም አልሃምዱሊላህ ተምሬ አለፍኩበት
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
ትልቂቱ በጣም የዋህ ነሸ በፍቅር ግንኙነት በጣም ግልጥ መሆን ይጉዳል እኔም እዳች ነበርኩ ተምሬበት አልፊያለሁ
@Lydia-wl7or
@Lydia-wl7or 3 жыл бұрын
ሁለት ልእልቶች❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ በጣም ግልፆች ናችሁ ትልቅነታችሁን እና መልካም አስተዳደጋችሁን ነው ያየሁት። ምርጦችዬ በርቱልን
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
“Don’t judge a book by its cover!” You ladies aren’t just beautiful but you have amazing personality. Keep it up!
@lidudxb8764
@lidudxb8764 3 жыл бұрын
የኔ እናት ዮሀድዬ እንዴት እንደምወድሽ ጉዳትሽ በሀሪሽን የቀየረው ነገር በጣምምም ይገባኛል የኔ እናት መልካምነት ብክፋት ሲመለስ በሀሪን ይቀይራል ለዛ ነው አይዞኝ እህቴ ዋናው አለመውደቅሽ ነው በርቱልን ደሞ
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ደስ የምትሉ እህትማማቾች ናቹ ክብር ለእናትና አባታቹ ሁሌም መልካም ሁኑ ።
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 3 жыл бұрын
እውነት ሰውን ሳያውቁቱ እንዲህ ነው ብማለት ጥሩ አይደለም እኔ ቀበጥ ነበር ምትመስሉኝ በጣም ወደድኳችሁ ❤️❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@keziahsisay9257
@keziahsisay9257 3 жыл бұрын
ሰው የሚገረመው "እድሜያችሁ ገና 26 & 23 ነው?" ብሎ ነው አይደል?? እኔ ግን ሁሌም እንዲህ ማደጋችሁን ማመን ያቅተኛል, ናዝሬት ት/ቤት እያለን አስታውሳችኋለሁ, በጣም ትንንሽ ልጆች ነበራችሁ (obviously ሲንየራችሁ ነኝ) አሁንም ሳያችሁ የዛን ጊዜውን ልጅነታችሁን እና የዋህነታችሁ ነው የማስታውሰው, ለቁምነገር በቅታችሁ ስላየኋችሁ ደስታዬ ከምንም በላይ ነው, አሁንም ከዚህ በላይ ስኬት ላይ ደርሳችሁ ማየት ምኞቴ ነው
@emaneyasin2164
@emaneyasin2164 3 жыл бұрын
እህትማማቿች መሆን በጣም ደስ ሚል ነገር ነው ከልብ ትዋደጃለሽ የእውነት ነው ፍቅርሽ ደስ ሚል 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😍😍😍እና ጁዲ እና sweet በጣም ደስ ትላላቹ ሁሌም እወዳችሁዋለው
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 3 жыл бұрын
የሚገርም ማንነት አሣይታችሁኛል የኔ ጨዋዎች እማልዋሻችሁ ማልቀስ ከጀመረችሁ ሠአት ጀምሮ ፕሮግራሙ እሰከማብቂያው እንባዬ ሊቆም አልቻለም ።ቀለል ብላችሁ ግን ደሞ ክብር ያደረኳችሁ ልጆች ናችሁ።ከዚህ ቦኋላ ዉሥጤ ናችሁ።
@ዘቢደር-ለ7ከ
@ዘቢደር-ለ7ከ 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እውነት ምንም ብንቸገርም ሳቃችንን ማንም ሊወስድብን እንደማይችል ከናተ ተምርናል ሁሌም ሳቁልን ከናተ ህይወት ብዙ ተምርናል😘😘
@martha7359
@martha7359 3 жыл бұрын
Imagine how there parents would be proud when they watching this 👏👏👏👏
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሰታለቅሱ አብሬ አልቅሸ አለሁ እኛም አረብ ሀገር አላህ ያላቀን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@arin2852_
@arin2852_ 3 жыл бұрын
The hardships they went through made them very strong. So proud of them❤️
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው!! እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብ ያሳግልሽ የኔ ጎበዝ!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@WudassieSolomon-c5d
@WudassieSolomon-c5d 3 ай бұрын
ከጠንካራ ቤተሰብ የወጣችሁ ጠንካራ እህትማማቾች ናችሁ ❤❤❤
@azaellove9482
@azaellove9482 3 жыл бұрын
እረፊቴን ከእናንተ ጋር እንጆይ አሪጌ ነዉ የዋልኩት❤ በጣም ደስስስስ ምትሉ ግልፂ እና ጎበዞች ናችሁ በርቱ👏
@selamawitalem870
@selamawitalem870 3 жыл бұрын
am proud of you guys ♥️♥️ውበት ከ ስነስርአት ጋር እናንተ የብዙ ሰው መማስተማሪያ ናችሁ በርቱልን👏👏
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 жыл бұрын
The older one is so muchured I like her personality open minded.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@tigistisrael6350
@tigistisrael6350 3 жыл бұрын
ኡፍ ምን እንደምላቹ አላቅም በጣም ነው ምወዳቹ እኔም እንደናተ የ2 አመት ከ6 ወር ልዪነት ያላቸው ሴት ልጆች አሉኝ መታ ነው ሚመስሉት እግዚያብሔር ምታስቡትን ያሳካላቹ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
ሁላችንም በችግር እና በመዉደቅ ነው ያደግነው ዋናው ቁምነገሩ ችግርን አልፎ ድህነት ማሸነፍ ነው ሰርቶ ተምሮ በርቱ ደስ ትላላችሁ ሰራ ወዳድነታችሁ 👍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 3 жыл бұрын
ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ ፈገግታችሁ የልብ ወጉን አሳምሮታል ጥሩ አስቸዳደግ ነው ያደጋችሁት ወላጆቻችሁ ይህንን ፍሬያቸውን በደንብ ይመልከቱ የነሱ አስተዋፅዎ ነው
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 3 жыл бұрын
ወዴ በቅንነት ሰብ አድርጊኝ
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ይበልጥ ወደድኳችሁ አከበርኳችሁ ሰውን ከውጪ በአለባበሱ በአነጋገሩም ይሁን በሌላ ውጫዊ ነገር ሰውን መገመት ከባድ ነው ።
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
እህቶቸ የሴት ልጅ ውናው እና ትልቁ ቁም ነገ ግልፁነት እና ጠንካሪ ነው በትክክለኛ መንገድ እየሂዳችሁ ነው ጊታ በብዙ ይባርካችሁ ።
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 3 жыл бұрын
❤❤❤
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሳኩት.. በተለይ የሶፍቱ ነገር 😂😂😂😂!!... የሳሙናው ነገር 😂... በጣምም ደስ ትላላቹ!!!!
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj 3 жыл бұрын
ፍቅሬና አክብሮቴ እንዳለ ሆኖ 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹 ግን አንቺ ስታወሪ sweet አንጀት ነው ምትበላው feeling'sh ስለሚገባት አዎ አዎ ነበር ምትለው በሚያሳዝን ፊት በጣም ነው ምታሳዝኛትና ምትወድሽ ኑሩልኝ ክፊ አይንካቹ❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 3 жыл бұрын
ስወዳቹ! በርቺ የኔ ቆንጆ ዮዋዳዬ እና ስዊት ደስ የሚል መልክት ነው ብዙ ሰዎች ይማሩበታል ብዬ አምናለው ሁሉ ለበጎ ነው ማሬ እግዛብሄር በስራው አይሳሳትምነገ ሌላ ቀን ነው በርቱልኝ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው ሁለቱንም ክፍል ያየሁት አስተማሪ የህይወት ገጠመኞቻችሁ ሁለተኛውን ክፍል እንድናፍቅ አድርጎኝ ነው ያየሁት ፍፁም ደስ ምትሉ ልጆች ናቹ ጀግኖች ናችሁ 😍😍😍❤️ባልሽ አመለጥሽው በቀጣይ ሂወትሽ ውስጥ የሚመጣው ሰው ግን እድለኛ ነው 😍
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
በእዉነት ሙሉ ቀን ባየዉ የማይሰለቹ ከነ ቤተሰባችሁ የተባረካችሁ በጣም የተለያቹ ናችሁ የዉሀላዉ ከሌለ የለም የፊቱ ያለፋችሁበትን ህይወት ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን።
@queenqueen73
@queenqueen73 3 жыл бұрын
Mashaallah, this is one of the best, honest, and smart talk. Very thoughtful!
@biruktawitworku5292
@biruktawitworku5292 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቃችሁ
@elenigidey4696
@elenigidey4696 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጅዬዎች ደስ ስትሉ ውበት ከብስለት እና ከስነስርአት ጋር ነው ያላቹ አውነት እኔም ሳያቹ በምቾት ያደጋቹ ነበር ሚመስለኝ ግን ያሳለፋቹትን ስሰማ ለኔም ጥንካሬ ነው የሆናቹኝ ለካ ሁሉም ሰው በዚ መንገድ ያልፋል ብዬ እንዳስብ ነው ያረጋቹኝ😍😍😍
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ያስፈልገናል።ተባረኩ መልካም ጊዜ ❤❤❤
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አስተዋይ እና ጎበዞች ናችሁ በርቱ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@እኔማነኝ-ሠ5ከ
@እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 жыл бұрын
ማንነት ከእዉነት ጋር ደስ ይላል ምርጦች ሳዳምጣችሁ ወደድኳችሁ 💚💛❤️👈
@sefjos3123
@sefjos3123 3 жыл бұрын
I can see Life experience in your story it makes you wise and strong rise and shine girls l love it.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
👉...ሳሮን አየልኝ....👈ከነዚህ ልጆች ተማሪ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርባችው!!!!መላ ቤተሠብ በጣም ታምራላችው!!!
@kiddycakee
@kiddycakee 3 жыл бұрын
ውይ ድሮም በጣም ነው ምወዳችህ አሁን ደግሞ አባሳችሁብኝ ዘምናችሁ ይባረክ😘😘😘
@konjokonjo3468
@konjokonjo3468 3 жыл бұрын
ቀበጥማ ቀበጥ ናችሁ በተለይ ትንሻ ደረቅ ነች
@yordanosn7266
@yordanosn7266 3 жыл бұрын
I love them so much. You both are so inspirational being educated Ethiopian women continuing to perfect your craft at such an early age. On top of that both of you are literally the MOST humble. Thank you for being great role models. Much love from a habesha in the USA💘💘💘 you motivate me to do better for myself and my people💚💛❤️
@halimemahemad2791
@halimemahemad2791 3 жыл бұрын
የነሠላምን ለምንአትለቁልንም በአላህ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 3 жыл бұрын
ሁለት ውብ እርግቦች ተባርካቹህ ቅሩ በዚሁ መንፈስ ቀጥሉ እንወዳችሃለን።
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ምን አለ ደጋግማችሁ ብታወሩ አትጠገብም ደሰ ሰትሉ ❤
@liveforjesus5005
@liveforjesus5005 3 жыл бұрын
You both are a great inspiration. Thank you for your resilience!
@fetihaaa
@fetihaaa 3 жыл бұрын
This is by far the best on the show! So fun yet educating! Much respect🥰 literal baddies💕💅🏼
@e.e684
@e.e684 3 жыл бұрын
Thank you for your honesty. I truly loved listening to you guys.
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ይበልጥ ይበልጥ ውድድድድ ነው ያደረኳችሁ በተለየይ አስተዳደጋችሁ እግዚአብሔር እናትና አባታችሁን በጤና በሰላም ያቆይላችሁ ስዊት ናኒ ከልብ ስላወጋችሁኝ አመሰግናለሁ ቻፒስኳን ግን እፈልጋለሁ
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 3 жыл бұрын
በጣም አስገርማችሁኛል። ደስ ትላላችሁ! በጣም ስርዓት አላችሁ ....
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 3 жыл бұрын
እኔ ስርአታቸው አልታየኝም ከታች እራቁታቸውን ናቸው ጉድ
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 3 жыл бұрын
@@aiqutbano1845 የኔና የአንቺ የስርዓት ትርጉም ስለሚለያይ ነው።
@solfaye7848
@solfaye7848 3 жыл бұрын
ማስመሰል የማይታይበት ድንቅ ውይይት በጣም ነው ደስ የምትሉት😘😘
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
Beautiful souls. Loving sisters. I am a fan. Keep keeping on yene konjoዎች
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
የምር ደስ ሲሉ ምርጥ እህትአማሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ❤❤
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
U guys are so beautiful inside and out god bless u & ur family
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 3 жыл бұрын
Beautiful inside and out ! Am proud you are Ethiopian
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 3 жыл бұрын
Your story is inspiring🤗🤗🤗 thank you for being humble and vulnerable to share it the lovely way you did it touched our hearts truly. We got really great life lessons from you both 🥰🥰🥰- Judy (the fierce passionate Loving Mama) and Sweet(the mysterious headstrong Caring Girl). Wishing you Grand success for your new venture Jeon Beauty 😍😍😍can't wait to see the next big thing you will do to impress us and keep being beloved Role Models. #KeepShining #YouBothDeserveAllTheBest 😘😘😘
@elleni6379
@elleni6379 3 жыл бұрын
Are you sure you guys are in your twenties? I found you more matured and beyond your age. The way you clarify things WOW. Kudos!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
my beautiful lil sisters, I really liked your personalities! your honesty and confidence were what I have loved about you two the most! more love,wisdom, success and more for you guys so all the loved ones🥰🥰🥰
@mariam3292
@mariam3292 2 жыл бұрын
በጣም ግልፂ አስተዋይ እና እምትተሳሰቡ ልጆች በጣም ጎበዝ ናችሁ
@efratawolde821
@efratawolde821 3 жыл бұрын
ስታምሩ ደስ ምትሉ እህትማማቾች ናቹው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶቸ አድስ ጀማሪ ነኝ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
Yetewededachu nachu welajochachunem weded enatachu demo yene enat sitasazin ewedachuhalew!!!!!!!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jujuhusin6184
@jujuhusin6184 3 жыл бұрын
በጣም ተምሬባችኋለሁ ጥንካሬያችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 3 жыл бұрын
እንኳንም ወደድኳችሁ ጥንካራ ሴት ሁሌም ህይወትን አሸናፊ ናት ጁዲዬ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ ካንች ትችያለሽ 💪🏽🙏🏽❤️
@ahelammensur5488
@ahelammensur5488 2 жыл бұрын
እነዚህ የእውነት ሰው ናቸው ።
@meseretlemma1952
@meseretlemma1952 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ የእውነት ግልፅነታቹ በጣም ደስ ይላል ውድድር
@leliseolana4411
@leliseolana4411 3 жыл бұрын
የምር ምርጦች ናችሁ አንድ ላይ ደግሞ በጣም ነው ። ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን ትምህርት ወስጄበታለው በርቱ
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
መግብያዋ ትንሽ ረዘመች ሌላው ☝👍
@FM-ys3ig
@FM-ys3ig 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጎበዝ የምታስቀኑ እህትማማቾች ናችሁ
@meseretmekonin8974
@meseretmekonin8974 3 жыл бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሠጣችሁን እና ተባረኩ አንደኞች ...በጣም ነው ምወዳችሁም ማከብራችሁ
@kalkidantesfaye3951
@kalkidantesfaye3951 3 жыл бұрын
ውስጠ ውብ ከላይ ውብ የሆናችሁ ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ለ ቤተሠብ ብቻ ሳይሆን ለ አገርም ምርጥ ልጆች ናችሁ♥♥♥♥
@edenalex5092
@edenalex5092 3 жыл бұрын
Yene wuboch dirom wedachualew ahun demo betammmm😘😘😘 tileyalachu astewayoch nachu fetari hasabachun yasakalachu
@atiyya2098
@atiyya2098 3 жыл бұрын
You guys are amazing የምር ወደድኩዋቹ በጣም ጎበዞች 😍
@ayuneygn5441
@ayuneygn5441 3 жыл бұрын
የመጀመራ ግዛ ሳይ በጣም ደስ የሚል ነው ዋው በጣም ነው የምታምርት በርቱ ስወዳችሁ
@eyerusalemyohannes2666
@eyerusalemyohannes2666 3 жыл бұрын
ድሮም እወዳችሁ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ♥♥♥♥♥♥
@MA-vj2tg
@MA-vj2tg 3 жыл бұрын
Beautiful ladys inside and out,bertu egzabher demo abzeto yebarkachu. Proud of you ladys !!!
@eathiopiafood7387
@eathiopiafood7387 3 жыл бұрын
አክስት የእናት ግማሽ ናት 😘
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
Betam astemari tarik alachu des setelu ❤ ye Egzabher ahunem kef yale enejera yesetachu lejachun yasadegelachu Egzabher hagerachenen selam yargelen 🙏
@emebetsimachew2549
@emebetsimachew2549 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፣Amazing story, THANK U AMI
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
42:44
Maya Media
Рет қаралды 514 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ፀጉራችንን ፍሪዝ የምናደርግበት ሚስጥር
25:16
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 305 М.
የአማዚያ ልደት
16:20
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 408 М.