Mehari Degefaw እያነቡ እስክስታ eyanebu Eskesta Enatewa Gondar

  Рет қаралды 298,671

Mehari Degefaw

Mehari Degefaw

5 ай бұрын

Пікірлер: 283
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 5 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አይቸዉ በእንባ ነዉ የተዋጥኩት😢😢ለታላቁ የአማሓራ ህዝብ እረፍትን ሰላምን ይስጥልን አይዞን😢
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 5 ай бұрын
በጣም እናትዋ ጎንደር😢😢😢😢
@hawaziadamu
@hawaziadamu 5 ай бұрын
አሜን🙏
@SeyaFinishing
@SeyaFinishing 5 ай бұрын
​@hawaziadamu 😅😅. 😮😮😮😮
@tesfamichalegetachew4787
@tesfamichalegetachew4787 5 ай бұрын
አይዞኝ አማራዬ እድህ ብሎ ብሎ ለኛም ያልፍልናል
@matitoathyobia7703
@matitoathyobia7703 5 ай бұрын
በሰማው ማልሰለቸው ሙዚቃ 😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏ድል ለትገፋው የ አምሐራ ሕዝብ 💪💚💛❤️
@saraberhe6491
@saraberhe6491 5 ай бұрын
የእብዶች መንደር መጀመሪያ ልብሳችሁ ይስተካከል
@tesfamichalegetachew4787
@tesfamichalegetachew4787 5 ай бұрын
አቺ ቁልቆላም አጋሜ እራብተኛ
@saraberhe6491
@saraberhe6491 5 ай бұрын
@@tesfamichalegetachew4787 ለማበድ ሳምንት የቀራችሁ አጋሜ ነው ሃይማኖት እና ታሪክ ያወረሰሽ ምን ታሪክ አለሽ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 5 ай бұрын
መሐሪዋ ስወድህ የታላቁ አማራ ህዝብ አለኝታዎች በርቱልን።።።👏🙏🙏🌹💚💛❤🌹💚💛❤🌹💚💛❤
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 5 ай бұрын
አምሐራ ሀገር አናፂው🎉 ፍኖ የአድዋው ትራፊ፣proud being son of king menelik
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 4 ай бұрын
ለዚህ ዘፈን የሚስማማ ትክክለኛ ድምፅ! መሐሪ ደገፋው፣ አደንቅሃለሁ።
@mikytube1270
@mikytube1270 5 ай бұрын
ፍቅር ለሆነ ህዝብ ፍቅር የሆነ ሙዚቃ እናመሰግናለን በርታልን
@Ruth-pi4ve
@Ruth-pi4ve 5 ай бұрын
ኸረ ተው መሀሪ ሆድ አታስብሰኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤ ግሩም ድምፅ👌🏾
@kassahundessiedessie5596
@kassahundessiedessie5596 5 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የወደደኩት ስሜት ውስጥ ያስገባል የማታውቀው ነገር ሁሉ ይናፋቃህል አልቅስ አልቅስ ይልሀል
@Me-nw3ys
@Me-nw3ys 5 ай бұрын
የዋልድባን አፈር ልቀባው የወልቃይትን አፈር ልቀባው ቆንጥሬ የራያንም አፈር ልቀባው ቆንጥሬ የጋፋትን አፈር ልቀባው ቆንጥሬ የመቅደላን አፈር ልቀባው ቆንጥሬ እኔ እጄን አልሰጥም ጎንደር ተፈጥሬ እኛ እጅ አንሰጥም ከአማራ ተፈጥረንንን❤
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 5 ай бұрын
ደጉ ወገኔ አማራዬ ማንነቴ ኩራቴ እህህህ ይሄን ጊዜ እናልፈዋለን አይዞን💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@tesfamichalegetachew4787
@tesfamichalegetachew4787 5 ай бұрын
አይዞን ወድሜ አማራዬ በርቱ እበርታ እድህ ብሎ ብሎ እኛም ያልፍልናል 💪💪💪
@Dagi-man
@Dagi-man 5 ай бұрын
መህሪ እንደ ነብሳችን ነው የምንወድህ ይህን ጣፋጭና እንስፍስፍ የሆነ ድምፅ አሁንም በደንብ ስራበት🙏
@Theodor16
@Theodor16 5 ай бұрын
መሃሪ ቀኛችን በጣም ውብ አድርገህ ነው የዘፈንከው 🙏🙏🙏... Big Respect 🙏🙏🙏 you make me cry 😭😭😭
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@michealsocifio6283
@michealsocifio6283 5 ай бұрын
This song make me cry when listening. proud being Amarah ethiopia
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 ай бұрын
የዋሁ የአማራ ህዝብ አልባሽ አጉራሹ ወገኖቼ ይነጋል እንደመሼ አይቀርም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mesret-xg8vy
@Mesret-xg8vy 5 ай бұрын
😢❤❤❤❤
@user-qr1jb2pv8m
@user-qr1jb2pv8m 5 ай бұрын
አንተ የአማራ ልጅ ፍቅር እኮ ነህ አንተ ድጋሜ ዝፈነዉ❤❤❤❤
@xy808
@xy808 5 ай бұрын
ሙዚቃህን ስሰማ አሞኝ ውሎ አሞኝ ያድራል! በእውነት እናቴ በምድር ኖራ እንደገና ብትድረኝ ተመኘሁ! በእውነት መሀሪ ዘፈንህን ስሰማ ፣ያ ድሮ ልጅ ሆኘ በቤተክርስትያን ስንማር መልእክታን ሲያሸበሽቡ የሚለውነ ትምህርት አንተ ዛሬ እውን አደረግከው፣አሞኝ ውሎ አደረ
@adbarmedia
@adbarmedia 5 ай бұрын
Mehari, you've proved it: you're a great singer.
@abunezena
@abunezena 5 ай бұрын
ቀኘ ወንድምአለም መሀሪየ ክፉ አይንካህ እንዴት እደምወድህ ትልቅ ክብር አለኝ መላ ቤተሰቦቸ ጭምር ለምን እንደሆነ አላቅም ይህን ዘፈን ስሰማ ሆዴ ይረበሻል ውፍፍፍ አምላኬ ሆይ ሰላማችን መልስልን በቃችው በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shasheyehala2018
@shasheyehala2018 5 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤
@Mesret-xg8vy
@Mesret-xg8vy 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs4in8nx5r
@user-xs4in8nx5r 5 ай бұрын
😢😢😢እናትዎ ጎንደር እንወድሻለን ከ❤ ይኼ ቀን ያልፋል መሀሬ ደገፋዉ በጣም ትችላለህ
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 5 ай бұрын
እንባዬን እያፈሰስኩ አዳመጥኩት ናፍቆቴ ጎንደር አማራዬ ወገኔ ሰላማችንን ይመልስልን።
@AlainAlain-qc4xr
@AlainAlain-qc4xr 15 күн бұрын
እኔም
@Etu2312
@Etu2312 5 ай бұрын
መሃሪ ይሄን ስራ በደንብ በእርሱ ድምፅ ቢሰራ ድጋሚ የጣም ነው የሚያምረው❤
@aboolilaugh6596
@aboolilaugh6596 5 ай бұрын
የሌላ ንብረት ነዋ ይቻላል እንዴ?
@user-cc7dv9rq1l
@user-cc7dv9rq1l 3 ай бұрын
በጣም በደገመዉ እሱ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kinfukasegn6832
@kinfukasegn6832 5 ай бұрын
አስፈቅደህ ደግመህ ባንተ ድምፅ ብትዘፍንልን ባይ ነኝ።
@dr.mastewal3858
@dr.mastewal3858 5 ай бұрын
አቤት ድምፅ !❤
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 5 ай бұрын
When my daughter married I will bring this singer one of my favorite song Mom Gonder my beautiful people ❤ 🎉🎉🎉💚💛❤️
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 4 ай бұрын
ቀኜ ለዛ ያድርሰ እንቀውጠዋለን
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 4 ай бұрын
First My Ethiopia people peace and love then why not we will 🥰
@alemudeslegn5366
@alemudeslegn5366 5 ай бұрын
ሁሌ የምታስገርመኝ በዚህ ድንቅ ተሰጥዖህ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@Wowe348
@Wowe348 5 ай бұрын
My beautiful Amhara royal family 🔜 we will win 👑👑👑🙏🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤❤
@abunezena
@abunezena 5 ай бұрын
Very soon 🙏🙏🙏🙏🙏
@kidisthaile8062
@kidisthaile8062 5 ай бұрын
May God give us peace to our country Ethiopia and all over the world I love this song a lot I m proud of you Columbus Ohio people love you all 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@danyyboye
@danyyboye 5 ай бұрын
Can't hold my tears for so many reasons. #1 for their mother being there and they're singing for her. Reminds me of my own. This song at its depth is sung for the love of the mother.
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 5 ай бұрын
እባካችሁ ይህን ዘፈን በባህል አለባበስ እንጅ በራቁት ማየት አንፈልግም 😢
@user-dy2hj8ky7t
@user-dy2hj8ky7t 5 ай бұрын
Betaaaam tikikil! Aynen wedet endemadergew gira neber yegebagn…
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iIPUhaOPjsdqmpY
@video9413
@video9413 5 ай бұрын
አስቻለዉ ላይ ያለችዉን የሴቷን ድምፅ በደምብ ነዉ የሰራኸዉ:: መሃሪ you are the best amhara singer.
@migbarudems9392
@migbarudems9392 5 ай бұрын
ኧረ ተው ይህን ስርቅርቅ ድምጽ ይዘከው አታርጅ! ካንተ እኮ ብዙ አጥንት ሚያለመልሙ ስራዎችን እንፈልጋለን..❤❤❤
@Emma-7777
@Emma-7777 5 ай бұрын
So beautiful❤❤❤እናታለም ጎንደር
@mulatuayele5168
@mulatuayele5168 5 ай бұрын
ሰው ሁሉ ይህን ዘፈን ሰምቶ የማይጠግብበት ምክንያት እናትዋ ጎንደር እና ልጆቿን በትክክል በመግለፁ ነው!!
@ghh5860
@ghh5860 5 ай бұрын
እያለቀስኩ ሰው የጨረስኩት አማራዬ ይሄ ቀን ያልፍ ይሆነወይ😭😭😭😭😭😭😭😭
@lydiaethiopia112
@lydiaethiopia112 5 ай бұрын
በጣም
@user-cs2nl2iv7d
@user-cs2nl2iv7d 5 ай бұрын
Super performance❤ ጀግና መሃሪ
@sisaytadesse3757
@sisaytadesse3757 3 ай бұрын
የዋልደባን አፈር ልቀባዉ ቆንጥሬ የወልቃይትን አፈረ ልቀባዉ ቆንጥሬ የጋይንትን አፈር ልቀባዉ ቆንጥሬ እኔ ሞት አልፈራም ጎንደር ተፈጥሬ 👏
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 5 ай бұрын
እኔም ባለቅስ በለቅስ አልወጣልኝም በጣም ልብን የሚነካ ዘፈን ነው።ዘፈን አልወድም ይህዘፈን ግን መዝሙርነው የሚመስለኝ በጣምነው የሚነዝረኝ
@Mesret-xg8vy
@Mesret-xg8vy 5 ай бұрын
እኔም ሁሌነዉየማነበዉ😢❤❤❤❤
@mogessdejene391
@mogessdejene391 5 ай бұрын
እስቲ ጎንደሬ አይደለሑ ምነው እምባ እምባ አለኝሳ???❤❤❤
@AlainAlain-qc4xr
@AlainAlain-qc4xr 15 күн бұрын
ደምህ ይሆናል❤❤
@zaredx7491
@zaredx7491 5 ай бұрын
Brother, I grow up listening your music. If it is your real channel, bring all your works here. I love you so much. This particular performance makes me cry.
@KingTech_Tutorials
@KingTech_Tutorials 5 ай бұрын
Proud being Amhara Ethiopia
@abrenkante4989
@abrenkante4989 5 ай бұрын
ተባረክልኝ የማከብርህ ወንድሜ መሀሪ
@cecet745
@cecet745 5 ай бұрын
“እኔ እጀን አልሰጥም ጎንደር ተፈጥሬ: ወሎ ተፈጥሬ:ሸዋ ተፈጥሬ:ጎጃም ተፈጥሬ !!!💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👑🥰🥰
@Natani53624
@Natani53624 5 ай бұрын
መሃሪየ ኑርልን
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 5 ай бұрын
What a beautiful dimis! I really loved it. He sang it very well with slight twist to the original music!
@mussiekebede2575
@mussiekebede2575 5 ай бұрын
Mehari. Good job. Please upload more videos of such events. You are awesome!
@slmtemesgen3628
@slmtemesgen3628 5 ай бұрын
Please give melody and lyrics for this guy He is #1 His voice is awesome
@Kirubel1221
@Kirubel1221 5 ай бұрын
You have A unique Voice,I love you so much. This particular performance makes me cry.
@saraadene6920
@saraadene6920 5 ай бұрын
My brother, please sing for Fano our selfless heroes🙏
@liliabera4202
@liliabera4202 5 ай бұрын
Mehariye Golden voice love u wendem alem ❤❤❤
@user-bc9jx8hg1s
@user-bc9jx8hg1s 5 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ
@kidisthaile8062
@kidisthaile8062 5 ай бұрын
My favorites Godly Amhara people love you all 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@kasahunsoratube3290
@kasahunsoratube3290 5 ай бұрын
ያምራል በጣም ጥሩ አርገህ ነዉ የሰራኸዉ ወንድሜ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
ወይ አገሬ ጨክነው ቃታቸውን ሳቡብሽ??😢 እናት አለም ጎንደር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🏾💕
@faresvj-cf4zt
@faresvj-cf4zt 5 ай бұрын
Mehari ይሄን ዘፈን በ studio ቢሰራው የበለጠ ይወደዳል
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 5 ай бұрын
Wow 😮 I love it 😍 ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናትዋ ጉንደር ዘፈን በጠም ደሰ ይላል። thank You for sharing 🙏👌❤️
@ShewaFano544
@ShewaFano544 5 ай бұрын
Bless you አማራስ ኢትዮጵያን ስለምታሽሞኖሙኑልኝ ከምንም ከማንም በላይ እወዳችዃለሁ ❤
@AsmamawMenbere
@AsmamawMenbere 15 күн бұрын
አይዞን አማራዬ እንደመሸ አይቀርም በቅርብ በጀግኖቹ ልጆቻችን ከፀሀይ ሰባት እጅ በበለጠ ብርሀን አማራ ትንሳኤ ይሆንለታል
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 5 ай бұрын
መሀሪ ግን ብቃትህ በፈጣሪ ጎንደርን ባወኩዋት በው ያልኩት ድጋሚ ስራልን❤❤❤❤❤❤❤
@malamiri8740
@malamiri8740 Ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭 እማምዬ ጎንደር ክፍሽን አያሰማኝ 💔😭🙏
@rope284
@rope284 4 ай бұрын
Mehariachn wish you long live, listening 🎧 with pride, King of songs, thank you
@user-xi1nl1jy9b
@user-xi1nl1jy9b 5 ай бұрын
እያነቡ እስክስታ ድል ለተገፋዉ ለየዋሁ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@user-dd2ni9en8l
@user-dd2ni9en8l 4 ай бұрын
የኔ ጎንደር ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ የምር በቃ ልገልፀው የማልችለው ስሜት ነው የሚሰማኝ ዘፈኑን ስሰማ መሀሪዩ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 ай бұрын
ዘመዶቼ እናትዋ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@tamertzegey3091
@tamertzegey3091 2 ай бұрын
እና የአዲስ አበባ ልጅ ግን በእናቴ ወሎ የቆንጆ መፊለቀ በአባቴ ደግም ሸዋ የጀግና ሀገር ነዉ አማራነት ኩራቴ love u የኔ ደግ አማራ
@fetsumegzier542
@fetsumegzier542 5 ай бұрын
We need studio recorded Cover Pleaseeeeeeeeeeeee😍😍😍😍😍
@selamkoo1566
@selamkoo1566 Ай бұрын
ከዚህ ቪዶ ያላለቀሰ አለ💔😭😭😭ኦፍፍፍፍ አይዞን ቀን ይመጣን ጎንደር እደናፈቀችን አትኖርም😢
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 ай бұрын
አይ አማራየ ይነጋል አይዞን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እህህህህህ
@haimanotteklu9548
@haimanotteklu9548 5 ай бұрын
ህትብቴ የተቀበረብሽ ሁሌም እናትዋ ጉንደር እኮራብሻለሁ ካንች በመሆኔ ❤
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 5 ай бұрын
ይነጋል አብሽር እህህ
@arditube5698
@arditube5698 5 ай бұрын
ጋሽ መልኩ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም አከብርሀለው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥህ 🙏🇪🇹❤
@erikenmedia
@erikenmedia 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ትዕይንት ነዉ ልብ ይነካል...!!
@abelatnafu-gr5yo
@abelatnafu-gr5yo 5 ай бұрын
ውይይይ ውድ ሀገራችን መች ነው ስላምሽ የሚመለሰው ውይይት እረጅም እድሜ ይስጥህ የሀገሬ ልጅ
@giyonazmach5440
@giyonazmach5440 5 ай бұрын
Mehari wedime betam akebirihalehu gonder heje alawukim yehen zefen sisema gin eza yadeku yahil endiswmang nw yaderegeng ameseginalehu
@eikfissverige8658
@eikfissverige8658 5 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው ችሎታህ፣ ይህ ዘፈን ተሰምቶ አይጠገብም፣ ❤❤❤❤
@amanualtefera4344
@amanualtefera4344 5 ай бұрын
ኧረ በፈጠረህ ኧረ እንደው በሞቴ....እፍፍፍፍ ያሜል.... my hero አዲስ ሙዚቃ እንጠብቃለን ።
@Lake702
@Lake702 5 ай бұрын
በኔ አስተያየት ከአስቻለዉ የበለጠ ነዉ የሰራኸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 5 ай бұрын
❤❤
@kassahungy
@kassahungy 5 ай бұрын
ወንድሜ ማርየ አስለቀስከኝ😢
@almaznegash7914
@almaznegash7914 5 ай бұрын
Wow nice job 👏 Meharry you are amazing person ❤️
@destaz2312
@destaz2312 5 ай бұрын
መሃሪ ግን የስራህን ይስጥህ። 😢😢😢 ምርቃት ነው ወንድማለም እናትዋ እናታለሜዋ ጎንደር
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 5 ай бұрын
Ayizoachiu endezi alkisachihu atikeruim lehulum gize alew be Selam betena nurulugne amara wegenoche
@user-ux5kc8zu9q
@user-ux5kc8zu9q 5 ай бұрын
እባክህ ልለምንህ አስቻለውን አስፈቅደው እና አንተ በደንብ ስራው ባንተ ድምፅ ብትሰራው በጣም ያምራል
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 5 ай бұрын
ምን😳ውይ ባባጃሌው ምናችሁን ነው ግን የሚያማችሁ ወገኖችዬ እንዴ አንፈልግም እናንተ ያማችዋል እንዴ ተዘፈነ እኮ በቃ ከዚህ በፊትም ከዚህ በኋላ እንደ አስቻለው አድርጎ ማንም አይሰራውም በቃ እንካባበር እንጂ😁አስቻለው እኮ ጥንታዊ ዘይቤውም ፈጥሮት ነው።እንደ ሌላው በተለምዶ ያመጣው አይደለም እኔም ሙሽራዬን በስስት ነው የማያት ጎንደርዬ ቤቴን😢❤ግን የአስቻለውን ዘፈን ማንም እንዲሰራው አንፈልግም። sorry if I offended you🙏❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 ай бұрын
የባለጌ ሰው ኮመንት
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 5 ай бұрын
Awo yisraw
@yibeyibe389
@yibeyibe389 5 ай бұрын
Respect Mehari! Tilik Sew!
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
አቤት ውበት መሀሪዬ የኔ ሀገር ወዳድ ስወድህ❤❤❤🎉
@user-teoal
@user-teoal 5 ай бұрын
መነኩሴ ከገዳም አስሩጦ የሚያስወጣ ዘፈን.
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 5 ай бұрын
beautiful people ❤❤❤❤ መሐሪ አሳምረክ ነው የተጫወትከው በሌላም መድረክ እንደምትደግመው ጥርጥር የለኝም
@meirafienegate432
@meirafienegate432 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር !!! እጅግ በጣም ደስ ይላል።
@danielgashaneh9411
@danielgashaneh9411 5 ай бұрын
ohuuuuuuuuuuuuu, I cant sleep, fetary hoy melka ken amitalin
@elubanaentertainment
@elubanaentertainment 5 ай бұрын
እንባ ጎርፍ ቢሆን ፈንቅሎ በወደኝ ነበር። በእዉነት መቆጣጠር አቆቶኝ እያለቀስኩ ጨረስኩት
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 5 ай бұрын
😭😭😭
@user-hb7gk7iw5x
@user-hb7gk7iw5x 2 күн бұрын
ከድምፁ ጋረ በጣም ይሄዳል እዴ ማሀሪ ድምፆህ በጣም ያምራል❤
@adebabaygebre
@adebabaygebre 5 ай бұрын
ስታምሩ አማራዉያን
@jerrykassahun6305
@jerrykassahun6305 5 ай бұрын
አስለቀሰኝ ሀገሬ ምን ይሻለኛል
@tibletmotbaynor3830
@tibletmotbaynor3830 Ай бұрын
የኔ ልዩ የኔ አንዴኛ ነህ የፍኖ የጎን አጥንት ነህ እኮ አንተ በካል እንደምንገኛኘ እረግጥኛል እኔ አንተ አንደ ነው ስሜታችን
@Tyk15
@Tyk15 25 күн бұрын
Thanks my brother I see you sport your people thanks God bless you
@user-hj8ik7yl2c
@user-hj8ik7yl2c 5 ай бұрын
betam new yemiamrew Mehariye❤❤❤❤❤
@assaminewharegewoin19
@assaminewharegewoin19 3 ай бұрын
መሀሪ መቼም ስሰማህ የማልጠግብህ ዕንቁ ድምፃዊ ነህ ዕድሜና ጤና ይብዛልህ❤❤❤
@aderaw12
@aderaw12 5 ай бұрын
በትክክል ቢቀረፅ ከዚህ የበለጠ view ይኖረው ነበር
@Seble67
@Seble67 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይህም ያልፋል
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 ай бұрын
You are so amazing as usual.
@lifeandsuccesscoachtube8856
@lifeandsuccesscoachtube8856 5 ай бұрын
Yene Abate shih amet nurlegn
@user-sx5vf3tf2f
@user-sx5vf3tf2f 5 ай бұрын
እባክህ ማሬ እባክህ እባክህ አንድ ዘፈን ለፋኖ ዝፈን ሁሉም የአማራ ልጅ ከፍቶት ነው ያለው ለፋኖ ያልሆነ ድምፅ ምን ይሰራል ❤❤
Wedding Miku and Haru (ጓል ዳዊት ሽላን) #Dawitshilan
39:01
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Mehari degefaw ክበሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
4:17
Mehari Degefaw
Рет қаралды 86 М.
New Ethiopian Music Mehari Degefaw Yakoragnal /ያኮራኛል/2016
7:53
Photo Me Ethiopia
Рет қаралды 3,9 МЛН
חנוכת בית של פנטנש גטנך חלק ב'
56:19
צילום לאוטה מנחם Camera Lewtea
Рет қаралды 126 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН