No video

ሜካፕ ለምኔ የአውዳመት የቆዳ ውህድ🌻🌻🌻🌻

  Рет қаралды 181,032

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ቤሰቦቼ 🌼የአዲስ አመት ስጦታው እናዳያመልጣችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻www.muluyaessentials.com/
@lulaibrahim5601
@lulaibrahim5601 Жыл бұрын
ውዴ የትኛው ሽንብራ ነው የሚሆነው
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Hello Kal, Ye adey gebenaw yewet makrebiya alew?
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
የት እና ገኛለን የአደይ አበባ ጀበናና ስኒ please
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
I love your dress I really want it kalye can I buy it from some where?
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Enkwan Adersachew melkame Amet 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖💖💖💚💛❤
@munthahassem3347
@munthahassem3347 Жыл бұрын
አሪፊ ዉህድ ነዉ እናመሰግናለን 👍አዲሡ አመት የሰዉ ደም ያለአግባብ መፍሰስ የሚቆምበት አመት ያድርግልን😭
@yordanosfikire9648
@yordanosfikire9648 Жыл бұрын
አሜን
@cilentg2199
@cilentg2199 Жыл бұрын
አሜን አሜን የአማራ ግፍ ይብቃ አርሳደሮቺን ደም የሚያፈስ መደሐኔአለም ቀን አለው ቢዘገይም ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ
@marthadeneke3849
@marthadeneke3849 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን! ቃልዬ አምሮብሻል ልብሱ በጣም ያምራል በዓል ለኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ነዉ እማሳልፈዉ የበዓል ዕለት ልጆቼን ባለቤቴን ይዤ እናቴ ጋር ነዉ እማሳልፈዉ እህቶቼም እንደዚሁ ተሰብስበን እናቴን አስደስተን እናሳልፋለን። በሚቀጥለዉ ቀን ምሣ እኔ ጋር እናቴ እና እህቶቼ ይመጣሉ በቀጣይ ቀኖችም እንደዛ እያልን በዓልን ከቤተሰብ ጋር በሠላም በፍቅር እናሳልፋለን።🌻🌻🌻
@abutegenge8377
@abutegenge8377 Жыл бұрын
እውነትም ዘመናዊት ነሽ አንች ሁሌም እከታተላለሁ የአንችን እና የእናትሽን ፕሮግራም በጣም እወድሻለሁ አዲሱ አመት የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅር ዘመን ከነመላ ቤተሠብሽ እንዲሆንልሽ ምኞቴ ነው::
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear sister 😘 ❤️
@besufkadgmadhin2954
@besufkadgmadhin2954 Жыл бұрын
Best
@netsieyu2983
@netsieyu2983 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዘመናዊት አንቺ ማለት ለእኔ ብርታት ነሽ በአል ለእኔ በአሁን ሰዓት በህይወት መድረስ ትልቅ ነገር ነው ያለኝን ነግር ሁላ ጥዬ ልጆቼን ብቻ ይዤ ከቤቴ ከወጣው እንደቀልድ 5ዓመት ሆነኝ በፊት ላይ ሁሉም ነግር ያለኝ ነበር ግን ሰላም የለኝም ነበር ደስታ የለኝም ኑሮዬና ፌቴ አይገናኝም ነበር እቤት ሰላም ስለሌለኝ ፌቴ ማድያት በማድያት ነበር የሚገርምሽ ዲዛይነር ስለነበርኩ የልብስ ችግር የለብኝም ነበር የራሴ ትልቅ ሽመና ያለው ማምረቻ ሱቅ ነበረኝ በዓል ሲሆን ከሰራተኞቼ ጋር አድረን ሁላ እንስራ ነበር በተለይ ጥምቀትን ገና ሲሆን ደግሞ በቃ ቀይ በነጭ የሚቀረን የለም ነበር ሁሌም እሩጫ ነበር እቤት ግን ሰላም የለኝም ነበር ብችል ማይቻል ሲሆንብኝ ጥዬ ወጣው የሚገርምሽ በሶስት ወር ሰላም ሳገኝ ፊቴ እየተመለሰ መጣ አንችልም ስለምከታተልሽ ያየውትን ወድያው ስር እጠቀማለው አሁን ብታይ ምንም ሳይኖረኝ ፌቴ ጥርት ብሏል ስራዬም በንብረት ክፍፍል ቢዘጋም ንብረቶች ገና በእግ እንደተያዘ ቢሆንም ቃልዬ ሰላምን ብታይ ደስ ታዬ የተለየ ነው ልጆቼን ይዤ በአሁን ሰዓት አባቴ ጋር ነኝ ለሰው ልጅ ሰላሙ ከምንም በላይ ዓመት ባሉ ነው ቃልዬ አንዳንዴ ፍቃደኛ ከሆንሽ ለሌሎች ሴቶች ያለፍኩበትን ቢያውቁ ከእኔ ብዙ ይማራሉ ሙሉ ታሪኬን ነግሬሽ አንቺ ደግሞ ለሌሎች ብታስተምሪ ደስ ይለኛል ሴቶች ብዙ ምቾትን ለምደን ማጣትን ምን ልምድ አይመስለንም ሙሉ ቤት ገንዘብ ዝና ያለ ሰላም ምንም ቦዶ ነው የውሸት በዓል ነው የሚሆነው በዓዲስ አመት 2015 ነገሮች አልቀው በዓዲስ መልክ ስራዬን እጀምራለው ብዬ አስባለው ቃልዬ አንቺም ፍቃድሽ ከሆነ ብታበረታችኝ ደስ ይለኛል መልስሽን እጠብቃለው አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ እነሁን
@hage8346
@hage8346 Жыл бұрын
በዓል ማለት ለኔ ከ አግዚአብሔር የተሰጠን ፀጋ ነዉ ብዬ ነዉ ማምነው ምክንአቱን አውዳመት ባይኖር ሂዎት አሰልቺ ይሆን ነበር ብዬ አስባለው: በዓል ላይ ባለን ነገር ደስተኛ ሆነን ለማሳለፍ ነዉ የ ሁሉም ሰው ጥረት ፈጣሪ ይመስገን እሄን ስለሰጠን 🙏 ከቻልን አዲስ ዓመት ላይ በተለይ አዲስ ነገር ስንገዛ ማንጠቀማቼውን ነገረኦች ካሉን ለሚያስፈልጋቸው ብንሰጥ ባይ ነኝ ከ ልቤ ነዉ ደሞ ዘመኑ ሲቀየር የኛም አስተሳሰብ ብቀየር ማይጠቅመንን አና ሚለታየንን ሃሳቦች ትተን ባዲስ መንፈስ በፍቅር እና ባንድነት እንቅውበለው! ሁላችንም ያንድ አባት ልጆች ነን, ፈጣሪ የምህረት ዘመን ያርግልን አሜን!
@lidiyagetachew1330
@lidiyagetachew1330 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን። ባእል ማለት ለእኔ የማካፍልበት ከእኔ ያነሱትን የማይበት እንዲሁም በጤና በሰላም ላደረሰኝ እግዚአብሄርን የማመሰግንበት ነዉ።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን መታደል እለ የኔ ቆንጆ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እንዴት እንደምታምሪ ዘመንሽ ይባረክ። ❤❤❤❤
@alesalema6482
@alesalema6482 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዘመናዊት ተባረኪ መልካም አዲስ ዓመት ።
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም ምርጥነሽ እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ከነብተሰብሽ ይሁንልሽ እህቴ ሃገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን!
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 Жыл бұрын
ቃልዬ ስታምሪ ❤️እንኳን አደረሰሽ🌼🌼🌼 ቀሚስሽም ሲያምር🌼🌼 ፋውንዴሽንም እንደዚህ አያሳምርም
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌻🌼
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ሃብሮ ኣደረሰን ቃልየ መልካም ኣመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን🌼🌼🌻🌻
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ እነሁን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌼🌻🌼🌻
@sebletadesse8802
@sebletadesse8802 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ እስከ መላው ቤተሰብሽ።አዲስ ዓመት ለእኔ ከዘመን ዘመን፣ከአመት አመት አሸጋግሮ ዕድሜን ጨምሮ ለዚህች ቀን ያደረሰኝን እግዚአብሔርን የማመሠግንበት አዲስ ቀን ነው፤እንዲሁም ሀገሬን፣ቤተሰቤን በአጠቃላይ የበዓሉን ድባብ የማስታውስበት ነው።
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
እንኳን፡አብሮ፡አደረሠን፡ቃልዬ፡የምታቀርቢያቸውን፡ቪዲዮዎችሽን፡እከታተላለው፡ግን፡መዳም፡ቤት፡ሥለማይመች፡ሃገሬ፡ገብቼ፡እሞክራለው፡በርቺ፡
@wesensahle1078
@wesensahle1078 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ቀሪው ዘመንሽ እንደወይን የጣፈጠ ያርግልሽ የኔ ቅን መልካም ውብ ሴት ነሽ እናትሽም ጭምር እከታተላለሕ እወዳታለሕ እመትበአል ማለትለኔ ልዩ ንጉስ ነው እና አደራሽን ኬኩን ሸልሚኝ ካልሖነም ሌላ ነገር
@deborahethio9999
@deborahethio9999 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን🌼 እግዚአብሔር አምላክ የሰላም የፍቅር የስኬት ዓመት ያድርግልን!🌼🌼🌼💚💛❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ እነሁን
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 Жыл бұрын
ጥሩ ሰአት ላይ መጣሽ ለኔ አዲስ አመት ማለት ሀገሬን ነው የሚያስታውሰኝ እግዚአብሔር ይርዳን ውህድ ቆንጆ ይመስላል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@shibabaleshhaile207
@shibabaleshhaile207 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰሽ የእጅግ ጀግና ሰለም ነሽ እማ በጣ በጣም ጎበዝ ተባረኪ መሉ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ አንቼ ተፈጥሮ አግዞሻል የኔ ውብ ተባረኪልኝ።
@herraskodiyas8668
@herraskodiyas8668 Жыл бұрын
ቃልዬ ሁሉም ያምርብሻል አኔ በአልን ካከበርሁ 7 አመት ሆነኝ በአረብ ሀገር ሁሌም የነገን ተስፋ እያሰብሁ አለሁ ሀገር እያሁ ሁሌም ከአያቴ ጋር ነበር የማከብረው አዲስ አመት ሲመጣ ደግሞ ይለያል
@zewdituworku3465
@zewdituworku3465 Жыл бұрын
ዘመናዊት አንኳን ለቅዱሰ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሰሸ በርች በጣም ስነስርዓት ያለሽ ሴት ነሽ በጣም ነዉ የማከብርሽ በዓል ከልጆጄ ከልጅ ,,ልጆቼ በጥሩ ,,ሁኔታ እያከበር , ነዉ,, ሴት ልጄም ቆጆ ሴት ልጅ ወልዳ አራስ እያረሰኩ እገኛለሁ አዲሰ ልጅ በአዲስ ዓመት አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና ያድርግልን እግዚአብሔር ጦርነቱ, በቃ ይበለን በዓሉ እንዳለ ሆኖ አገራችንን አንርሳ በርትተን እይነፀልይ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌻🌼🌻🌼
@haymanottelahun4523
@haymanottelahun4523 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ቃል እህታችን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሁላችንንም በያልንበት እግዚያብሔር ይጠብቀን💛🙏💛አሜንንን ለሀገራችን ሠላምን ምህረትን ይላክልን🙏💚♥️💛🇪🇹💞
@mekditube5531
@mekditube5531 Жыл бұрын
እኳን አደረሰሽ አደይ አበ ባ መስለሻል በአል ሁሉም የሜናፈቀው ያለውም የሌለውም ተደስቶ የሜውልበት ቀንነው ለኔ ደግሞየዛሬ 4አመት የሰራሁት ወጥ ሳልቀምሰው ስደት የወጣሁበት ቀን ያንንቀን አረሳውም
@yewibochbettube
@yewibochbettube Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እንቁጣጣሽ ላይ ትዝ የሚለኝ የፌጦ ፍትፍት ጠዋት የምንበላው ነገር ደስ ይለኛል ዘንድሮ ግጓ ባለቤቴ ታስሮ ትንሽ ደብሮኛል አራስ ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ አንደኛው ስጦታ ለኛ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ቃልዬ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈n
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
በአል ማለት የምንተሳሰብበት ከራሳችን በበለጠ ለሰዎች ለቤተሰቦች እንዲደሰቱ የምናደርግበት ነዉ እኔ ለምሳሌ ቤቴ ምንም አልሰራራዉም ግን ለቤተሰቦቼ ለጎረቤቶቼ ልኬ ደስ ብሏቸዉ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
ካሊዬ ኮንጆ አበባ መስለሻል አሜን መልካም በአል ይሁንልሽ አሁኑኑነው ውህዱን ሰርቼ ይሞክረው አመሰግናለሁ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 11 ай бұрын
ውድ ዘመናዊት (ቃል)፣ ፕሮግራሞችሽ በጣም ጥሩና አስተማሪ ናቸው፣ ተባረኪ። የአበሻ ቀሚሶቹን መግዛት ለምንፈልግ (አፍሪካ ውስጥ ላለን) ምን ትመክሪናለሽ?
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እንቁጣጣሽ እኮ ደስ ይላል ድምቅ ምቅ ያለች በአደይ አበባ እንኳን አደረሳችሁ ሰላማዊ ለኢትዮጵያ ይሁንልን💚💛❤🌻🌻🌻🌻
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌻🌼🌻🌼🌻
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንኩዋን ለአዲስ አመት አደረሰሽ ቃልዬ 🌻💕🌻🌻💐💐 በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሠግናለሁ 👏👏💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🌼🌻
@user-jg5if7cb2g
@user-jg5if7cb2g 2 ай бұрын
Yane konjo kacncie bezu tameralew yamenorawe arbe hagare new hula new mekatataleshe
@deberituseman8783
@deberituseman8783 Жыл бұрын
የኔቆጆ እንኳን አደረሰሽ
@kokutaye3128
@kokutaye3128 Жыл бұрын
እዉነት ዘመነዊት ሰረአትሽን ሰዎደው
@getetadese2674
@getetadese2674 Жыл бұрын
Waw kaliye bietshn wib adrgeha anchm abeba mesleshal 😘😘melkam zemen yhun lish
@selamhagos414
@selamhagos414 Жыл бұрын
አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን እናመስግናለን ቃልየ
@seblistars9721
@seblistars9721 Жыл бұрын
ቃልየ እውነትም ዘመናውት ዘመንሽን አላህ ይባርክልሽሽ እድሜና ጤንል ይስጥሽ ለኛም ከስደት መልስ ጥሩው ሂወት ይስጠን ቃልየ
@yetitura1022
@yetitura1022 Жыл бұрын
Yenokonjo setamri enamesegnalen guwadegnaye betehogne desyelegnale
@ueapadminstration2505
@ueapadminstration2505 Жыл бұрын
Amen Beyalew Yena Wed telkmo new yemkekelew gen lalaw yelmal cefeche lesente ken /Dat/
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ መልካም ነገር አደምትመኝልን ላችም አዲሱ አመት የሰላም የጤና ይሁንልሽ🙏 ወድጀዋለሁ
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ መልካም አውደአመት🌻🌻🌻🌻🌻
@godislove4988
@godislove4988 Жыл бұрын
Amen amen tebareki
@FasiNico
@FasiNico Жыл бұрын
ቃልዬ ውብ እንኳን አደረሳቹ እሞክረዋለው ተባረኪ 🙏🌻💖
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እሺ ፋሲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
ስታምሪይ ቆጆወ ነሽ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ🥰🥰🥰!!!! ምን እንዳስነካችሁኝ አላውቅም ያንቺን የማሚንና የሜሉን ቻናል በየቀኑ ማየትን እናፍቃለሁ🥰🥰🥰❤❤❤!!!.....ሁሌም እወዳችኋለሁ❤❤❤!!!....የሆነ የቅርቤ ሰውን እንዳገኘሁ እስኪሰማኝ ድረስ ተቆጣጥራችሁኛል🥰🥰🥰!!!.....ምሪዬንም አበረታቷትና እሷም ትጀምር! ልብስሽ እኔም አለኝ አንቺ ላይ ሳየው ደግሞ እድለኛ እንደሆንኩ ተሰማኝ❤! በአልን በሥራ ባሳልፍም ደስ ብሎኝ በተሠማራሁበት ሥራ ላይ በአልን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ማሳለፍ ያልቻሉትን በሙያዬ በመርዳትና በማገዝ አብሬአቸው እንደማሳለፍ የሚያስደስተኝ ነገር የለም እናም በአል ለእኔ ሰውን ማስደሰትና በሰዎች ደስታ መደሰት ነው❤❤❤!!! ልክ እንደ አንቺ የደስታን ስሜት ማጋራት መቻል ነው በአጭሩ❤❤❤!!! ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🤲 ህዝቦቿንም በምህረት ይጎብኝልን🤲 የሠላም አየር የምንተነፍስ ያርግልን🤲🤲🤲! አሜን ኬር ይሁን💚💛❤️🇪🇹!!!
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያንመልካም አዲስ አመት :: እንሞክረዋለን እናመሰግናለን ::
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፊት እንኩዋን እንደገና ብወለድ እንኩዋን የሚስተካከል አይመስለኝም ይመችሽ አንቺ እናቴ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuan abero aderesne kalye yene konjo melkam addis amete 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🙏🙏🙏❤❤❤
@hanamersha6332
@hanamersha6332 Жыл бұрын
ቪድዖሽ ዘግይቶ ባየውም በዓል ማለት ለኔ ባችሩ ስገልሰው ሰላም ነው ሁሉንም ያካተተ ሰላም 🙏
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ታምሪያለሽ መልካም በአል ከመላው ቤተሰብ ጋር. ስራ እየጨረስኩኝ ነው እጠቀመዋለሁ በርችልኝ ፈጣሪዬን በመጀመሪያ ለማመስገን ቤተክርስቲያን እሄዳለሁኝ ከዛ ከቤተሰብ ጋር አከብራለሁ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🌻🌼🌻🌼🌻
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
🌻🌻ቃልዬዬዬዬዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ መልካም በአል ከመላ ቤተሰብሽ👍👍❤️❤️🌻🌻🌻
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏
@diboragenet5592
@diboragenet5592 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆጆ ስታምሪ
@tigist6457
@tigist6457 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen berche melkam beal yhunelsh kenbetsebsh
@fetleabate2733
@fetleabate2733 Жыл бұрын
አሜን ፡እንኳን አደረሰሽ፡ውዴ
@kidsfoodworld-
@kidsfoodworld- Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ። ቀሚስሽ በጣም ያምራል😍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ወድጄዋለው
@samerraamera2213
@samerraamera2213 Жыл бұрын
Habitat I love you so much
@andinetgetachew4231
@andinetgetachew4231 Жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen kalyee ...............be tsom kens be wetetu fanta mn entekem
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Жыл бұрын
yane wud enkun aderesh mashaa allaah yane wub
@samrawitembay3169
@samrawitembay3169 Жыл бұрын
Zemenawit shikorina 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 melkam beal
@yordim1240
@yordim1240 Жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 Жыл бұрын
እንኳን ኣብሮ ኣደረስን ቃልዬ ከቤተስብ ኣብረን ናሳልፍ ነበር ትዝታዉ ቀላል ኣደለም ኣሁን ኣዉድኣመት ቤተስብ ጋር ኣልደዉልም ካለፍ ነዉ ምደዉለዉ እጨነቃለዉ የነበረን ግዜ እያስታወስኩ ሙሉየ ለኔም ላከችልኝ የኣደይ ኣበባ ሲኒ ግን ጀበናዉ ይፍላበታል ❤
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
አሜን! መልካም በዓል ለሁላችንም!
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዓመት !!!
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ተባረኪ መልካም በአል የኔ ቆንጆ
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ በእግዚአብሄር ይሄን ስኒ ኢትዪጲያ ላለነው የት እንደምናገኝ አሳውቂን
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰሺ ቃልዬ በጣም ነዉ የምወድሺ የኔእህት ❤❤
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔውድ መልካም በአል
@yordabk46
@yordabk46 Жыл бұрын
Kaliye enqan aderesesh
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አንቺ ፊትሽ ውብ ነው እኛም እናመሰግናለን
@fermimaenamoaanbessa1301
@fermimaenamoaanbessa1301 Жыл бұрын
በአል ለእኔ በፍቅር በሰላም አመስግኖ በአለው ነገር ተደስቶ ማሳለፍ ነው አሁን ላይ ልጆቼ ለማስደሰት ብቻ ነው የማስበው መልካም በ አል ለሁላቸንም emgnalgu
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ እነሁን
@tsegaredagebereyes3694
@tsegaredagebereyes3694 Жыл бұрын
tebarekelen enamesegenalen enemokerewalen yaneche houlume neger merete new
@lingershmekuriyaw4347
@lingershmekuriyaw4347 Жыл бұрын
አሜን
@meseretmenegesha5146
@meseretmenegesha5146 Жыл бұрын
አሜን ቃልዬ እንኮን አብሮ አደረሰን
@rebms9978
@rebms9978 Жыл бұрын
Betam neew metamriw enamsgnalen melkam afis amte
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 Жыл бұрын
yene konjo kaleye enkuan abro adersen mare egzabher hagerachenn selam yaregeln melkam adess amet yehunlsh ke melaw betesebochesh kalye melen enkuan adersesh beyelgn 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@seblewonge3322
@seblewonge3322 Жыл бұрын
እውነትም ዘመናዊ እንኳን አብሮ አደረሰን
@selamtube9548
@selamtube9548 Жыл бұрын
Yene kongo netam new yemamsegenawe yanchen vdawa saye Erbsen bedanbe enkebakibaliue
@etsegenetwgebriel1356
@etsegenetwgebriel1356 Жыл бұрын
በአል በጣም ደስ የሚል ገፅታ አለው በተለይ እንቁጣጣሽ በልጅነታችን አበባዬዎሹ ፣አበባ ማዞሩ ክረምት አልፎ የት/ት ቤት ዝግጅት ከጓደኛ መገናኘቱ . . . ስንቱ
@sisayabera5342
@sisayabera5342 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ የወቱን ተጠቅሜ በጣም ተለወጠ ፊቴ አዘን ደርሶብኝ ፊቴ ተበላሸቶ ነበር እግዚአብሔር ይሰጥሸ አንድ ቀን ተቀብቼ ለውጥ አለው ተባረኬ
@hanabelaynhe7605
@hanabelaynhe7605 Жыл бұрын
Konjo sat E/r yebarekeshe❤❤❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
happy new year god bless you and your family 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻
@virginiaharvey
@virginiaharvey Жыл бұрын
Great preparation maam
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 Жыл бұрын
Yene wud sitamir malikami adis amati
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ይችን ልጀ ጉበዝ ናት
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እናመሰግናለን
@aberuaberu4368
@aberuaberu4368 Жыл бұрын
እንትን የሚባል ነገር የለም ሁሉም ስማለው ስሙን ጥሪው
@hanamersha6332
@hanamersha6332 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይሁን መልካም ዘመን 🙏
@skykefela5499
@skykefela5499 Жыл бұрын
Enkuan abro aderesen.🇪🇷🇸🇪💕
@samrugrmay1373
@samrugrmay1373 Жыл бұрын
Kalye beal lene abronet new melkam beal yene konjo 🌼🥰
@netsanetwakoweya1061
@netsanetwakoweya1061 Жыл бұрын
yene konjo enkuan aderesesh
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Beal Lene fetari yen maesegenbet balegn neger tdesche mewulebet kgorebet keguwadegnche gare masalefebet newu ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤Enkuwan Abro Adersen melekam Adis Amet yadergelen fetari 🤲
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Жыл бұрын
ዘመናዊት እናትሽ መጥታ ያሳለፋቹት ልክ እናቴ ያገኛሁ ይመስለኛ ነበር እኔ እድል አላገኛሁም በኢቶ ኤርትራ ሰበብ አሁን ደግሞ የባሰ ነው ግን ተስፋ አልቆርጥም እሄም ለጌታ መስጠት ነው እናትሽ ስትመለስ ወደሀገርዎ እዴት እዳለቀስኩ ልነግርሽ አልችልም ብቻሽን የቀረሸ መሰለኛ ከዛ ለብቻየ ሳቅኩ ምን እያልኩነው ብየ 20በላይ እናቴን ሳላይ ጪቀቱነው እና መልካሙን እመኚልሻለሁ የኔ ውድ የወሳብ ቁጥር የናተሽ ላኪልኛ ትእዛዝ አለኛ
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 Жыл бұрын
Kaliyeee enkuwan aderesesh 💚💚💚
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
kitchen's waw naw
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
My favorite person thank you for showing us
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
የኔ ውብ እህት ተባረኪልኝ። በአል በተለይም እንቁጣጣሽ ልዩ ትዝታ ነው። እኔ የተወለድኩት ገጠር ነው እና እናቴ እንቁጣጣሽ እንድንጨፍር አትፈቅድመ እና አክስቴ እንድታስፈቅድልኝ ጠይቄ አስፈቀደችልን ለኔና ለእህቴ ልክ አክስቴ ወደ ቤቷ ስትሄድ "አማላጅ ላካችሁ!? በጣም ጥሩ ነው መሄዱን ሂዱ ግን መግቢያችሁን ፈልጉ" በማለት ተቆጣች እህቴ ፈርታ ቀረች እኔ ስመጣም ዱላ ነው ብዬ ሄጄ ጠዋት የወጣሁ ስጨፍር ውዬ ወደ ማታ ስመጣ ብር መስጠት የሚችል ብር ቂቤ ቀብተውን የቂቤ ቅል መስዬልሽ 1 ብር ምን የሚያክል የድፎ ጉማጅ ይዤ ስመጣ ወጥመድ እንደገባ አይጥ ቀጥታ ወደ ዱላ እልሻለሁ ቃልዬ።
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ በኢንስታግራም ወይም በቴሌግራም ግሩፕ ፃፊልኝ ተሸላሚ ሆነሻል
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Жыл бұрын
ሲያምር ጀበናው የት ነው የምናገኘው ዘመናዊት ልንገዛ ፈልገን
@serkalem9227
@serkalem9227 Жыл бұрын
Hi, I love your yabesha, dress so pls let me knowhow I order it and how I get it exactly yours beautiful on you i loved it
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 54 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
ወይባ ጢስ - ስነ ውበት
14:08
AddisWalta - AW
Рет қаралды 28 М.