Mekoya - ቅስቀሳ የዘራው ጥላቻ እና ጥላቻ ያጋጋለው እልቂት! Rwandan Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 61,201

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Ай бұрын

#Mekoya #Rwandan_Genocide #EsheteAssefa
Mekoya - ቅስቀሳ የዘራው ጥላቻ እና ጥላቻ ያጋጋለው እልቂት! Rwandan Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት የተፈፀመበትን 30ኛ ዓመት
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 131
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Ай бұрын
የኛንስ ማን ያውራ የዘር ፖለቲካ ከኢትዮጵያ ምድር ይታገድ !!!
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Ай бұрын
ፈጣሪ ነዋ ። አባ ጳውሎስና መለሰ ዜናዊን በካንሰር ቁጣቸው እኮ። ከብልጽግና ገና የሚመነጠሩ ዘርን የሚያራግቡ ገና ቀርተዋለል የፈጣሪ ን ፍርድእንጠብቃለን የብሔር ብሐረ ሰብ ነቀርሳ ቲዎሪ ፈላስፋዎች እነደ ጠፉ ሁሉ።
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Ай бұрын
ከልብህ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ ፣ በፅናት በተጠንቀቅ " ቁም " እራስህን ጠብቅ ፣ የተገፉ ሰዎች አምላክ ፣ ፃድቁ ጌታ ፣ በመካከልህ ያሉትን ዘረኞች አይንህ እያየ ያጠፋቸዋል ‼️
@joniTesfu-xq9ew
@joniTesfu-xq9ew Ай бұрын
​😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😮😮😮😂😮😂😮😮😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤፤@@gebremariambeyene6969
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Ай бұрын
ብልጥ ከሰው ይማራል ሞኝ .......💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Ай бұрын
ኢትዮጵያስ ዳግማዊ ሮአንዳ አይደለችም እነሱስ 100 ቀናት ነው እኛ አለን አይደል 6 አመት የተገደልነው💔💔
@HabtamuShumte
@HabtamuShumte Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lw3gs9ej1m
@user-lw3gs9ej1m Ай бұрын
😂😂😂😂
@nebba1498
@nebba1498 Ай бұрын
Malet? Ye tegedadelnew malet felegeh nawe
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 Ай бұрын
በጣም ቇንጆ ዝግጅት ነዉ ነገር ግን እኛ እየኖርንበት አይደል ዛሬ
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
ሲጀመር ኮ የተባበሩት መንግስታት የተመሰረተው ሰላም ለማስከበር ሳይሆን ሁከትንና ፀብን ለማበረታታት ና ፈንድ ለማረግ የተመሰረተ ሴጣናዊ ድርጅት ነው!!!
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 Ай бұрын
ሁለተኛ አማራ አልሆንም የኛም ሀገር አለ
@biniyamberhe8530
@biniyamberhe8530 Ай бұрын
አሷ ፕሮፓጋንዳናት ሁለተኛ ቱትሲ አልሆንም ነው ያለችው መፅሐፉላይ ከሆንሽ አንብቢ አሉ ገደል ይከታል። አሁን የሰማሽው ኘሮግራምም አሉ ነው ያስጨፈጨፋቸው። በቃ እዚ ሀገር አማራ ሲሞት ብቻ ነው ሰው የሞተ ሚመስላቹ ይሄነው አየሽ ጄኖሳይደር መሆን
@dawittilahun7672
@dawittilahun7672 24 күн бұрын
@@biniyamberhe8530 አማራማ እንደ ቱትሲ አይሆንም እርግጥ ነው በጠባቦች ተሞክሮዋልም አየተሞከረም ነው ግን በቃ አማራ ነቅቶዋል ነቅቶዋል ነው ከነቁ አይገደዱ ሲሉ አልሰማህም
@super12star
@super12star Ай бұрын
እኛም አንድ ቀን ሩዋንዳ ምን አላት የምንልበት ቀን በጣም ቅርብ ነው።
@azeb2809
@azeb2809 Ай бұрын
መልካም እንመኝ አገራችንን ስላም ያርግልን ለፖለቲከኛችና ለተከታዮቻቸው ማስተዋል ይስጣቸው ከእልከኝነት ወደ ቀናነት ነገሮችን በመነጋገር መፉታት ይሁንላቸው ብን ይበልጣል መጥፎ ስንመኝ መጥፎ ጥሩ ስንመኝ መልካም ይሆንልናልና ከሩዋንዳ አይነት እልቂት ምድራችንን ይጠብቅልን መቸው የሚያልቁት ምንም የማያውቁት ህፃናትና እናቶች ናቸውና
@EphremEphy
@EphremEphy Ай бұрын
እኛም ጋር ይሄው ነው እየሆነ ያለው ባንዴ አላለቅንም እንጂ የዘር ፖለቲካ መቆም አለበት !!!!
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ነገሩ ቢገባሽ ተላወሽ ! ነው ። ያዉ በሀበሻ ዱዐና ፀሎት ስላለ በዛ እንተማመናለን በሀገር ባለቤቶች (ጠባቂ ሽማግሌዎች )
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሞ ስርአተ መንግስት እየሆነ ያለው ከሩዋንዳ የባሰ አይደልንዴ!? በእጥፍ ይከፍሉታል
@Batl.14
@Batl.14 Ай бұрын
የ6 አመቱ አብይ የፈረኦን ልብ ያለው ሰይጣን በ6 አመት 8000 ሰው ብቻ ሳይሆን በሚሌን የሚቆጠሩ ነፍሶችን በልቶል ደማቸው ጎርፍ ሆኖ ይውሰደው
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
ኣመን
@musaali9185
@musaali9185 Ай бұрын
እኛም ከዚህ መማር አለብን በታላይ የሚሠፈረላቻው። ጽንፈኞች።
@mewdedramsey8969
@mewdedramsey8969 Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ፡፡
@fekaduyoseph379
@fekaduyoseph379 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወገናችን !! ሰውረን !!
@AbduselamMisbah
@AbduselamMisbah Ай бұрын
እሸቴ አንደበተ ርቱእ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@hallelujah9090
@hallelujah9090 14 күн бұрын
አፄዎቹ የፈፀሙትን ግፍ በእኔ እድሜ ፋኖ በሚባል ወንበዴ በትግራይ ህዝብ ላይ ተፈፅሞ አይቼዋለሁ። ሜላት ነኝ ከደሴ
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
Alhazeera has legendary journalist Marwan Bishara we Ethiopias have Eshete Assefa
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
Yes...Alhazeera has legendary journalist Marwan Bishara we Ethiopias have Eshete Assefa
@staysafe576
@staysafe576 Ай бұрын
የኛውንስ ማን ያውራ?
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Ай бұрын
የእኛ አገሩማ ለዘሩ ወይም ለሀይማኖቱ የሚዋጋ ሳይሆን እድሜ ለዲያስፓራ አክቲቪስት ነን ባይ ባንዳዎች ለዶላራቸው ሲሉ የደሀውን ልጅ ያስፈጁታል እውነት ለህዝቡ አስበው ቢሆንኮ ሁላችንም በደገፍናቸው ነበር ነገር ግን ህዝቡ ገደል ቢገባ ዴንታቸው አይደለም እነሱ የሚያሳስባቸው ዶላር ብቻ ነው
@user-ce4eh2bu3p
@user-ce4eh2bu3p Ай бұрын
ሁሉም ማወቅ ያለበት አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ እየታገለ ያለው ቱትሲዎችን ላለመሆን ነው ፡ብልፅግና መራሹ ሀይል አማራን በተገኘበት እያሳደደው ይገኛል ይህን ቀድመው የተረዱ የአማራ ወጣቶች ህይወታቸው ን ለወገናቸው አሳልፈው እየሰጡ ነው ፤
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 Ай бұрын
Wushet Amara says I am above all
@munamuna1996
@munamuna1996 Ай бұрын
ኢትዮጵያ የሁሉም እንጂ የአንድ ብሄርና ሀይማኖት አይደለችም ።አማራ ኢትዮጵያዊ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለም መጀመሪያ አስተሳስብን ማስቸካከል
@user-ce4eh2bu3p
@user-ce4eh2bu3p Ай бұрын
ማንበብ ያለብህ/ያለብሽ የፃፍኩትን እንጂ የምታስበውን አይደለም እኔ ስለአንድ ብሄርም ሆነ ሀይማኖት አልፅፍኩም በሀገሩ በግፍ እየተሳደደ ስላለ አማራ ስለሚባል ህዝብ ነው ፤አማራን ለመግደል ያለሀይማኖት ልዩነት ለመከፋፈል ኦርቶዶክስና ሙስሊም አድርጋችሁ የምታቀርቡት ብልፅግናና ደጋፊዎቹ ናችሁ ከፈለክ እኔ ሙስሊም አክስት ኣለኝ የቄስ ልጅ የሆንኩ አማራ ነኝ ደግመህ አንብበው አሁንም
@Dagnewkasahun14
@Dagnewkasahun14 Ай бұрын
እድሜ ለመለስ ዜናዊ
@maerguluel3466
@maerguluel3466 21 күн бұрын
ኣብይ ሰላም ኣሰከባሪ ነበር never again የሚለው ሙዝየም ግን ያኔ ኣልተሰራም ነበር
@ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533
@ETHIOPIAN-OLD-MUSIC-3533 Ай бұрын
OROMIA Wollegga lay yiheninunw Yetederegew 😭😭😭
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Ай бұрын
በሩዋን ከሆነው ምን የቀረ አለ በኢትዮጵያ🤔 በመታወቂያ ዘር ፅፈናል በሩዋዳ ኢንተርሃሞ vs በኢትዮጵያ ቄሮ በሩዋንዳ ከፍተኛ መፈናቅል በኢትዮጵያ እሁን እየሆነ ነው በሩዋዳ ሬዲዮ vs በኢትዮጵያ ሚዲያዎች TikTok የቀረን የመጨረሻ ጅማሮ ፊሽካ ነው
@FishFisho-fq6ep
@FishFisho-fq6ep Ай бұрын
አውን እኛ ሀገር አይብስም አማራና ትግራኝ ላይ የደረሰው
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
That is what Abiy Ahmed doing now. He is training the Oromo youths in sheger city in the name of “guarding Addis Ababa”
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም!!!!
@taidedethio627
@taidedethio627 Ай бұрын
It's definitely a good and informative program! But just as a correction, one of the ethnic groups is called Hutu and not Huti.
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
😮😮😮
@toukoultube9943
@toukoultube9943 Ай бұрын
አይ ወንድሜ የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች ይሁን ብለህ እንጂ አጠገብህ ከዚ የባሰው እየተከናወነ አይደል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
እሩቅ ምን አስኬደህ እንደሱ እንዲነገርላቸው ስንት መሞት ነበረባቸው ???😢😢😢
@anwarshemsedin1330
@anwarshemsedin1330 Ай бұрын
እስከዛሬ ድረስ መቆያ እንዴይ ስለ ሯንዳ ፕሮግራም አልሰራቹም ብዬ ሲገርመኝ ነበር
@addisketema5742
@addisketema5742 Ай бұрын
አገሬ ካሁኑ ታየችኝ። በአገራችን ይህ እንዳይፈጸም ምን ያልተሟልና የቀረ ነገር አለ? አንድ ቋንቋ ተናጋሪና አንድ የክርስትና ዕምነት ተከታይ በሆኑት ሩዋንዳውያን የተፈፀመውን እልቂት ለመፈፅም የተዘጋጁ ጠባብ ብሄረተኞች መኖራቸው ሰው ምን ያህል ደንቆሮ ቢሆን ነው ያስብላል።
@user-bn4ep7nz2p
@user-bn4ep7nz2p Ай бұрын
እሸቴ አሰፋ የግዜው ጋዜጠኛ እና ተራኪ ባለሞያ ነክ
@TadesseYegzaw
@TadesseYegzaw Ай бұрын
Yha new egagam yalew huletega Amara alhonem eskibal😢😢😢😢
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr Ай бұрын
ከ30 ዓመት በፊት በርዋንዳ የተፈጠረው ነገር አሁን ላይ በእኛ ሀገርም ላለመደገሙ እርግጠኞች አይደለንም። መንግስታዊ አወቃቀሩ በት/ት ዝግጅትና በሙያ ብቃት ሳይሆን በብሔር ኮታ ነው። የእኛ ሀገር ፖለቲካም ወደፊት ከመራመድ ይልቅ ከርዋንዳው እልቂት ከ30 ዓመት በኃላም ያንኑ የጥፋት መንገድ በመከተል ለተመሳሳይ ጥፋት እያዘገመ ይገኛል።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
It’s happening already to the Amhara people. They have been slaughtered like sheep for the last 6 years😢
@nass6176
@nass6176 Ай бұрын
Emama Ethiopia tibeda
@HabtamuShumte
@HabtamuShumte Ай бұрын
የኛንስ ማን ያውራልን
@mekonnengebre7361
@mekonnengebre7361 Ай бұрын
በፈጣሪ ጥበቃ ህዝባችን ሰነበተ እንጂ በውጭ ዓለም ተደላድሎ እየኖረ እንደምትቀሰቅሱት ባንዳዎች ሰይጣናዊ ምኞትማ ቢሆን የሩዋንዳ እልቂት ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ባየን ነበር ::
@aliadem9778
@aliadem9778 Ай бұрын
የዘረኝነት አስከፊነት ምናለ እኛ ጋ ያሉት ቆሻሻ ዘረኞት ከRwanda ቢማሩ..??
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Ай бұрын
ኢትዮጽያ ይህን ፍጅት እያየች 1987 የብሄር ህገ መንግስት ማፅደቋ እብደት ነበር አሁን ዋጋ እየከፈልን
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Ай бұрын
መማር ከፈልግን የሚያስተምሩን ብዙ ናቸው። ግን ምን ዋጋ አለው😂😂
@akeabebe2578
@akeabebe2578 26 күн бұрын
የወያኔ ካልሲ አጣቢ ስንት ሆዳም አለ የዘር ወንጌል እየሰበከ ህገ መንግስት እያለ የሚቀደድ ።
@desayehani
@desayehani Ай бұрын
ይሔ እኮ ሙሉውን የኦሮሙማ ታሪክ ነው ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z Ай бұрын
Like kebtu gala be Ethiopia be Amhara lay eyaderegew endalew new ye Rwanda tarik mot legalaw siriat
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Ай бұрын
Abiy Amhara lay eyadergew yalew yehen nw esunem meselochenm be gize kaltewegedu egnam yabekalenal
@kidanemariam4583
@kidanemariam4583 Ай бұрын
እናንተ አማራዎቹ የምትገድሉት ንቅሳት ነው፣ እንዳው ምን ይሻላችኋል ምድረ ዘረኛ ዘረኝነት ላይድንቁርና ሲጨመርበት
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 Ай бұрын
Koshsha Zerghna Ethiopia 🇪🇹 for all not for tsenfeghna only
@ayanabirhanu6276
@ayanabirhanu6276 28 күн бұрын
yoo irraa barane barnoota guddadha hubano garii nama kena galatomi Esheetee
@solomon6733
@solomon6733 Ай бұрын
የኛ ችግር የዘር ፓለቲካን ያመጣው ስው በዘሩ በማንንቱ በቁንቁው በሃይማኖት መግፋት ማግለል ማፈናቀል ያመጣው ችግር ነው
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
ፋኖና ሸኔ እሄን ነው ሚፈልጉት ህውሁት ማይካድራ ላይ ሸኔ ወለጋ ላይ ፋኖ ከሚሴና ሰንበቴ ላይ ፈፅመዋሉ በንፁህ ኢትዮጵያውያንና መከላከያችን ሀሳባቸው ባይሳካም ፈጣሪ ፅንፈኛን ያጥፋው
@noahtesfaye4523
@noahtesfaye4523 Ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው አብይ ለፍርድ ይቀርባል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
ከሸኔና ፋኖ በፊት ሲታረድ ሲፈናቀል የነበረው በማን ነው ?
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Ай бұрын
የዛ አይነት አመለካከት ያላቸው የሆነ ብሄር እተጠሉ አዛኝ መስሎ አንዱን ከአንዱ ጋር የሚያጋጩ የሚያገዳድሉ አሉ እኮ
@yafet2121
@yafet2121 Ай бұрын
ሃገር እያፈረሰ ስላለው የአብይ የማፊያ ሥርዓት ማን ያውራ?
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 Ай бұрын
እህሳ በኢትዮጵያ ሰማይስ ስር ስለሚፈጸመው የዘር እልቂት የእርስ በእርስ ጦርነት ጥላቻ ክፋት አለም እንደማያዋጣው አውቆ የተወውን የዘር ፖለቲካ ማን የተርክላችሁ መሬት ላይ ስላለው ሀቅ እውሩ የኢትዮጵያንስ ማን ይተርክላችሁ
@sammyopso3185
@sammyopso3185 Ай бұрын
What about the Amahar people who heat the oromo and athers Ethiopian etenik ? They amhara people the calld them self we are onlly ethiopia no athers. They are marder ye lelala hizibi telavha sidibi from qess and gabare
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
That is what tplf and Abiy Ahmed told
@africaunite4489
@africaunite4489 Ай бұрын
ኦሮሙማ ከ ኢንተርሃሞይ ምን ይለየዋል
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 Ай бұрын
የኦሮሞ መጨረሻም በቢሊዮን እጥፍ ከዚህ ይብሳል እየባሰም ነው ቀን ቱ። 💚💛❤️💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪💚💛❤️
@kalababrham8480
@kalababrham8480 Ай бұрын
በጣም ደደብ ነህ አንተ ብታነብ ብታዳምጥ አይገባህም
@addisabebaethiopia7951
@addisabebaethiopia7951 Ай бұрын
@@kalababrham8480 ጥንብ ጋላ
@murawaliverpool8926
@murawaliverpool8926 Ай бұрын
እዚም KZbin ላይም ትሸልላላቹ እንዴ😂ቀረርቶ ቱሪናፋ ሁላ
@aklilug
@aklilug Ай бұрын
አይ እሼ አድናቂሽ ነበርኩ የሩዋንዳ የ30 አመት አሮጌ ታሪክ ምን አስኬደህ መጀመሪያ ትግራይ ከዛም አማራ አሁን እየሆነ አይደለም? የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች መሰለብሽ ደፈር በይና በነካ እጅሽ እስኪ ያገር ውስጡን ነካ ነካ አድርጊው ትኩሱን!
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 Ай бұрын
ከዛ አብይ ያሰቅለዋል አለቀ!
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 Ай бұрын
እነሱ በረሮ እየተባሉ ሁሉ አማራም ነፍጠኛ እየተባለ እየተገደለ ነው:: የተዋህዶ አማኝ ከሆንክ ደግሞ ቅጣቱ ያይላል::
@btin1791
@btin1791 Ай бұрын
ይገርማል! አማራ ሥልጣን ቢይዝ ኦሮሞና ሌላውን ብሄር በዚህ መልክ መጨፍጨፉ አይቀርም!! ፋኖ ትግራይ ላይ ያደረገውን ይሄን ነው!!😢😢😢
@hewansibhatu7413
@hewansibhatu7413 Ай бұрын
Ante maneh??
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
They is Abiy Ahmed’s fake propaganda band you are his brainwashed follower
@mastfentahun5580
@mastfentahun5580 Ай бұрын
Enkwan Dehena Metahe Gash Eseta Assefa setebeke nebere eske yeisrael ena ye Iranen degemo seraw thanks Adenakihe negn!!!!
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
በአሁኑ ሰዓት በግምት አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮኑም የኢትዮጵያ ህዝብ ዘረኛ ነዉ ፤ አያንዳንዱም ኢትዮጵያዊ ከራሱ ጋር የተጣላ ማለትም የራሳችን አካል ጆሮአችን ፣ ዓይናችን እና ምላሳችን ከአንገት በለይ ሆነዉ እረስ በአርስ አየተጣሉብን ማስማማት አቅቶን የተቸገርንበት ጊዜ ነዉ ፤ በተለይም ደግሞ በዚሁ በማህበራዊ ሚድያ አካባቢ ያለዉ ዘረኝነት ሊታሰብበት ይገባል እላለሁ ። አመሠግናለሁ ሸገር F.M 102.1
@user-ce4eh2bu3p
@user-ce4eh2bu3p Ай бұрын
እርግጥ ሸገርን ጨምሮ ለእውነት ቁመናል "የናንተው"የሚሉ ቃላትን የሚጠቀሙ ሚዲያቆች ቢኖሩም ግን አማራ ባቀናው ሀገር ተሳዳጅ ሲሆን ማንም ምንም አላልም ምንአልባት ይሄም ወደፊት "መቆያ"ላይ የቀርብ ይሆናል
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
Abiy Ahmed is doing the same against the Amhara people through his paid social media activities 😢
@user-gu6cs5zi7i
@user-gu6cs5zi7i Ай бұрын
እርዋዳ ዛሬ እደሰው መኖር ጀምረዋል አለም በነሱ እየቀና ነው ከኔው ጀምሮ የኛስ መቼ ነው የሚያበቃው
@ethiotube6965
@ethiotube6965 Ай бұрын
የእኛ አገሩማ ለዘሩ ወይም ለሀይማኖቱ የሚዋጋ ሳይሆን እድሜ ለዲያስፓራ አክቲቪስት ነን ባይ ባንዳዎች ለዶላራቸው ሲሉ የደሀውን ልጅ ያስፈጁታል እውነት ለህዝቡ አስበው ቢሆንኮ ሁላችንም በደገፍናቸው ነበር ነገር ግን ህዝቡ ገደል ቢገባ ዴንታቸው አይደለም እነሱ የሚያሳስባቸው ዶላር ብቻ ነው
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 Ай бұрын
አብይ ሲጠፉ ብቻ
@gelanemekonen9773
@gelanemekonen9773 Ай бұрын
የአማራን ሞት ማን ያቁመዉ
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 Ай бұрын
Amara Ethiopian not zereghna Amara
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Ай бұрын
Tigaru we never forget tigray Genocide Ethiopia animal air force and animal military 🪖 Amhara milsha and fano Somalia terrorist group Eritrea terrorist animal army 🪖 UAE drone and drone operator Turkish drone and drone operator Iran drone never forget 😭😭😭
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e Ай бұрын
እሸቴ ትለያለክ
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 Ай бұрын
Del lea Fano Fano wedefet Abiy Ahemed lebawe bekrebu yaketemal Abiy Ahemed Genocider and criminal!!
@chimelak
@chimelak Ай бұрын
ይሄ ጅብ በጭባጫ ጋዜጠኛ ተብዬ ስለ ሀገራችን ትንፍሽ አይልም :: አቅም ያለው እሱ ደርግ ደርግ ነው ሚለው ፈሳም
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
ስለ ሀገራችን የሚያወራበት ኣንደበት ሞራል ብቃት የለውም
@africaunite4489
@africaunite4489 Ай бұрын
The propaganda, painting Tutsis as traitors in Ethiopia the propaganda, painting Amhara as traitors. The radio station RTLM, founded by Rwandan president Juvénal Habyarimana in Ethiopia the Prime Tv station funded by Prime Minister Abiy Ahmed, The Interahamwe was formed from groups of young people of the MRND party in Ethiopia the Oromuma movement formed from The groups of young people of Abiy, Shimeles ,Adisu Arega…. In Rwanda Félicien Kabuga was the main genocide financier in Ethiopia Shimeles Abdis main genocide financier
@yirgalemnigusse-em7je
@yirgalemnigusse-em7je 29 күн бұрын
በጣም ሸም ነው ስለረንዳ ማውራት እንተወውና እሱን የሚያስንቅ የዘር ማጥፋት አብይ አሕመድ አሊ አልፈፀመም እና በጣም ይደብራል !
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Ай бұрын
ዉድ እሸቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ ። * ጎረቤት ሲታማ ፣ ለኔ ብለህ ስማ ፣* ። 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ዉድ ኢትዮጵያዊ ያን በፍቅር የኖራችሁ ብሔር ብሔረሰቦች ፣ ለጠላት ክፍተት አትስጡ በራችሁን በፍቅር ዝግ አድርጉ ። ፍቅር ያሸንፋል ። * ዘመኖች ክፉዎች ናቸዉና ዘመኑን ዋዡ ። *
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
እናንተም እኮ በተዘዋዋሪ መንገድ የትግራይን ጦርነት ስታሟሙቁ ነበር
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 Ай бұрын
What about the Genocide u and ur radio station supported in tigray Genocide in ur own country ? but you have moral to report about Rwanda every year what a "ግብዝ" there will be time u will be asked
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
ስለ በኢትዮጵያ የሚገደሉ ንጹሃን ለመናገር ኣንደበት ድፍረት ሞራል ብቃት ግን የለህም ደደብ ዉሻ የውሻ ልጅ
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Ай бұрын
አነተ እራስህ ገማታም ሀዳም ሌባ። ሀቅ የምትሽሽ።
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Ай бұрын
ደደብስ አንተ! ስንት ግዜ ነው ሸገር የኢትዮጵያን የብሔር ግጭትና ጉዳት ደጋግሞ የዘገበው? ሌላው ይቅር፣ ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው የነበሩ የአማራ ተወላጆች ወደ መኖሪያቸው ተመልሰው በችግርና በሥጋት እንደሚኖሩ የገለጸውን የትናንት ዜና ምን ልትለው ነው? ለነገሩ መች ትሰማለህ?
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
@@AsnakeSinesibhat በቃ ስለ ኣማራ ስለ ዘገበ ላንተ በቂ ነው ለነገሩ እናንተ ማሰብ የተሳናቹ ኣሂያዎች ናቹ ትክክለኛ የናንተ መገለጫ ኣሂያ ነው
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Ай бұрын
@@alexandertedla5826 ምሳሌ ነው የሰጠሁህ አንት ድንጋይ! ፈልጎ ለመስማት ትዕግሥቱ ካለህ ስለትግራይ ረሃብና የሕዝብ ሥቃይ የክልላችሁን ባለሥልጣኖች ጭምር ጠይቆ የሠራው ዘገባ አለልህ። ስለሌላውም እንደዛው። በአንተ ቤት "አህያ" ብለህ እኔን ማሸማቀቅህ ነው? ውለታ ቢስ ስለሆናችሁ እንጂ አህያ ባለውለታችሁ ነበር፣ ሬሳ!
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat Ай бұрын
@@alexandertedla5826 ምሳሌ ነው የሰጠሁህ አንተ ቀፎ መሀይም! ፈልጎ የመስማት ትዕግሥቱ ካለህ ስለትግራይ ረሃብና የሕዝቡ ሥቃይ የክልላችሁን ባለሥልጣኖች ጭምር አነጋግሮ የሠራው ዘገባ ሁሉ አለልህ። ባንተ ቤት እኔን "አህያ" ብለህ ማሸማቀቅህ ነው አይደል? ውለታ ቢስ ስለሆናችሁ እንጂ አህያ ነበር እናንተን ተሸክሞ ባለጊዜ ያደረጋችሁ። ድንጋይ!
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n Ай бұрын
ነፍጠኛ/አማራ 'ትግራይ'ህዝብ ላይ ከዚህ በላይ ነው ያረደው!!!
@user-ib6cm2uy7s
@user-ib6cm2uy7s Ай бұрын
የናትህ አምስ ነው እሱ
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
ኣንተ ትንሽ ኣታፍርም
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
መቼነው ይሄ ነገር የተከሰተው ?
@tesfisheabera6329
@tesfisheabera6329 Ай бұрын
መጀመሪያ መንጀመረው ዋጋማ ግድነው
@user-iq6jf9ud8e
@user-iq6jf9ud8e Ай бұрын
😂😂😂
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 Ай бұрын
ከረዋንዳ በላይ በዓለም ህዝብ ያልተፈፀመው በትግራይ ህዝብ የተካሄደው በአማራ ሊሂቃን ተብየዎቹ ቅሪተ ናዚዎችና ዘረኞች ፋሽሽታዊያን ኢሰብኣዊያን ጆኖሳይዳዊያን የምድራች ልእለ ጨካኞችንስ ምን እንበላቸው ??? ታሪክ ነገ በዓለም ህዝቦች በትግራይ የተካሄደው እጅግ እጅግ ኢሰብኣዊና ልእለ ጆኖሳይድ ሁሉ ስለ ተመዘገበ የዓለም ህዝቦች አሳፋሪውና ጨካኔ ኢሰብኣዊ እስኪተረክ እድሜ ይስጠን እንጂ በብልግና(ብልፅግና) በተለይ የኢሳት ቱልቱላዎችና በጋኒኤል ክብረትና መሰሎቹ በሂወት እያሉ ያ አውሪዊውና ኢሰብኣዊ ጭካኔአቸው ሳይሞቱ ተይዘው እንደ ፋሽሽቱ መንግስት በሂወት እያሉ ያሳየንና ዓለም በምሉ ያስለቅሳል ኢትዮጵያዊያንም ዘለዓለማዊ እየተሳቀቁ የሚኖርበት ታሪኽ ይሰማሉም ሰው መሆናቸውም ይጠላሉ ! የትግራይ ህዝብ ግን እንዳይረሳ በሰው ልጆች እንዳይደገም እያለ ዓለምን ያስተምህራልና ግዜ ለኩሉ !!👹🥶👺💀🤮😭😭😭
@alexandertedla5826
@alexandertedla5826 Ай бұрын
ኣንተ ውሻ ሰው መሳይ ጋዘጠኛ ትናንት እኮ ከዚ የከፋ ባንተ ሃገር ተፈጽመዋል።ኣንተም የዚ ኩፉ ታሪክ ኣካል መሆንክ ታውቃለኡ ኣሂያ ነህ
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 58 МЛН
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 17 МЛН
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
Luck decides who wins 🍀😅#shorts #funny #viral
0:24
Uma NOOB
Рет қаралды 19 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 4,5 МЛН
ДЕВУШКА проучила МУЖА изменщика 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 5 МЛН
НЕОБЫЧНАЯ ИСТОРИЯ ЗНАКОМСТВА
0:59
boscolingus
Рет қаралды 1,5 МЛН
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20
Gold vs Silver Brushing Routine
0:33
Dental Digest
Рет қаралды 38 МЛН