Sheger FM Mekoya ቱኒዚያዊው የድሮን ሳይንቲስት ምን ሆነ? Mohammed Al-Zawari በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 112,781

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

6 ай бұрын

#Mekoya #MohammedAlZawari #Mekoya
Sheger FM Mekoya ቱኒዚያዊው የድሮን ሳይንቲስት ምን ሆነ? Mohammed Al-Zawari በእሸቴ አሰፋ #EsheteAssefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 87
@dagialax
@dagialax 6 ай бұрын
እሼ እኔ መቆያ ብዙ ያወኩበት ነው ባንተ አተራረክ ሁሉ ነገር ይገባኛል የኔ አስተማሪ አንደኛ
@shottellfit
@shottellfit 6 ай бұрын
እሸትዬ...የኛ አንደበተ ጣፋጭ....ብትደመጥ ብትደመጥ የማትሰለች....የእውቀት ገንቦ...ኑሩልን
@eyobdessalengtefera9280
@eyobdessalengtefera9280 6 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ ያንተ ችሎታ ነው እሸቱ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ነህ እድሜ ይስጥህ በርታ አንድ ቀን በአካል ባገኝህና አብሬህ ፎቶ ብነሳ ምኞቴ ነው❤
@awokeagizew770
@awokeagizew770 6 ай бұрын
ሁሌም አንደኛ እሸቴ አሰፋ ኑርልን
@wendekebede4739
@wendekebede4739 4 ай бұрын
እሸቴ አስፋ በጣም ነው የምንወድህ
@user-jq5zp6nq8y
@user-jq5zp6nq8y 6 ай бұрын
መጀመሪያ ማዳመጥ የምፈልገው ያንተን የእውነት ትረካ ነው እንደ ህልም ነው ።
@sultantube5560
@sultantube5560 6 ай бұрын
አብረን ሁነህ የምተርክልኝ እስኪመስለኝኖ የምሰማህ ረጅም እድሜ ተመኘሁ።
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 6 ай бұрын
በጣም ፡ የሚገርም ፡ ታሪክ ፡ በጣም ፡ በቆንጆ ፡ አቀራረብ። ሴራ ፡ ስንት ፡ ድንቅ ፡ ሰወችን ፡ በልቷል።
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ሳዳምጥህ ፊልም የማይ ነው የሚመስልኝ ::
@btin1791
@btin1791 6 ай бұрын
ዋው መሳጭ ነው!!የአልጀዝራን ዶክመንተር እያየሁ ነው! ስለዚህ ሰው በሰፊው ላጠና እየተዘጋጀሁ ነው!! ጀግና👍👍 Thank you Gash እሼቴ የዱሮ ትምህርት በሬድዬ አስተማሪዬ proud of you boss
@ashenafibedane6427
@ashenafibedane6427 6 ай бұрын
ወንድም ጋሼ ግሩም አቀራረብ ነው። ከክፉ ይጠብቅህ ።
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 6 ай бұрын
እሼቴ አንተ የማትታየው ሞተር❤❤❤
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 ай бұрын
Golden voice plus am hearing this channel because of u wow ❤❤❤❤❤❤
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 9 күн бұрын
Ato Eshete, because of your talent, I couldn’t even listen to other illustrators!
@GNegasi
@GNegasi 6 ай бұрын
Keep up the good work with your Golden voice
@ekram643
@ekram643 5 ай бұрын
እሸቴ እጅግ በጣም የማደንቅህ እና ለረጅም ዓመት ሰሚህ ነኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 6 ай бұрын
በጣም፣ድንቅ፣አቅራቢ፣ነህ፣ጤና፣እድሜ፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣ቸር፣እንስማ።❤❤❤🎉
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 6 ай бұрын
mohammed Alzawari Salute ✌️
@amaremamo4989
@amaremamo4989 6 ай бұрын
አተራረክን ሰማይ ሰቀልከዉ!!! ያያሰዉ ሽመልስ ያንተን ፈለግ እየተከተለ ነዉ። ረጅም እድሜ ያድልልን ለወገን የሚኮራ ሙያ!!!
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 6 ай бұрын
ጋሽ እሼቴ እባክ በተደጋጋሚ ስለ ልእልት ዲያና እድሰራልን ሰው እየጠየቀ አልሰራህልንም እባክ ስለ ልእልት ዲያና ስራልን
@mekonnegebemariam2026
@mekonnegebemariam2026 6 ай бұрын
Thanks
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 6 ай бұрын
ድንቅ፣አቀራቢ፣ነህ፣ጤና፣ርድሜ፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣ቸር፣እንሰብት።❤❤❤🎉
@zekariaszewdu
@zekariaszewdu 6 ай бұрын
አረ እሼ መቼ ነው በአካል የማገኝህ በአይኔ የማይህ?🥰🥰🥰
@user-xo9qt5sd7r
@user-xo9qt5sd7r 6 ай бұрын
enamesegnalen
@birhanukassa5382
@birhanukassa5382 6 ай бұрын
የምናፍቀው ❤🙏❤
@sintayehuamsalu621
@sintayehuamsalu621 6 ай бұрын
GREAT NARRATOR ESHETE THANK YOU
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 6 ай бұрын
እሺ ምርጥ ትንተና እናመሰግናለን
@bethmek3002
@bethmek3002 5 ай бұрын
ዛሬ የሆዴን ልንገርህ ምን ያህል እንደምዉድህ እንደምሰማህ "ልዩ ነህ" አቤት አቀራረብ ትወና በአላስካ ምድር አጠገቤ ያለ ወንድሜ ነዉ እየመሰልክኝ ያንተን ድምፅ ሳልሰማ ማደር ልክ እንደ Alaska weather 6ወር ይጨልምብኛል ሰለዚህ በጣም ትረካ ሰለምወድ በድጋሚ ም ቢሆን ድምፅህን ሳልሰማ ያደርኩበት ጌዜ የለም :: ቸሩ መድሀኒያለም እድሜህን ያረዝምልኝ!!! ኑርበት ,ኩራቨት,ክበርበት:: ሌዩ ነህና:: የማላውቀዉን አለም አሳዉቀህኛልና ::አብብ !!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 6 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 6 ай бұрын
የበሦዉን ሥልቻ ከፈታ ባይበላም እንደበላ ይቆጠራል አባባሎችህ ሢመቹኝ
@kermuasefa3175
@kermuasefa3175 6 ай бұрын
ትለያላችሁ መቆያወች በርቱልን
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 6 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ
@Read1144
@Read1144 6 ай бұрын
ከእስራኤል ውጭ ማንም ሊገለው አይችልም። እስራኤል ደህንነቷን እንዴት አድርጋ መጠበቅ እንዳለባት ታውቃለች። የሚለው የሚኒስትሩ ንግግር በራሱ አልዘዋሪን የገደልነው እኛው ነን ማለታቸው ነው። የተረገሙ እሼ እናመሠግናለን ወንድም ጋሼ 🙏
@user-km3jp6cv6n
@user-km3jp6cv6n 6 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
@ebenezersabi6382
@ebenezersabi6382 6 ай бұрын
❤❤❤
@tarikuabdo
@tarikuabdo 6 ай бұрын
አቤት የአተራረክ ለዛ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@aye.7423
@aye.7423 6 ай бұрын
Amen 🙏
@qader6010
@qader6010 6 ай бұрын
አህለን ወሳህለን እሸቴ
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 2 ай бұрын
🙏
@user-ux6qz1gh6r
@user-ux6qz1gh6r 6 ай бұрын
እውነተኛ የታሪክ ዘጋቢ እኔም እራሴን እንዳይ ረድቶኛል (የታሪክ መምህር ክእ-አ)ነገር ግን ማጀቢያው ሙዚቃን(ክላሲካሉን)ብታየ ውምንይመስልሀል ከድርጊቱ ጋር እንዲሄድ::
@nuredinsancho8251
@nuredinsancho8251 6 ай бұрын
የሰከነ ጥዑም ተረከ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 5 ай бұрын
ለሙያ የተሰጠ ልዩ ሙያተኛ እሼ🙏🙏🙏🙏❤❤👌👌👌👌☝️💪 12:11 💪👌👌❤
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 6 ай бұрын
👍👍👍
@user-pb2jv7vv6r
@user-pb2jv7vv6r Ай бұрын
🤫🤔🤔🤔🤔
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 5 ай бұрын
👌👌👌ትረካን አንተ ብቻ ተርክ
@BrhanaMelaku
@BrhanaMelaku 5 ай бұрын
ጋሽ እሽቴ እድሜና ጤና ይስጦት
@bethmek3002
@bethmek3002 5 ай бұрын
አይ አጀማመር, ምንድን ነዉ,ወዴት እየሄደ ነዉ ,ኡፍ ምን ሊለኝ ነዉ ,አሀ ታሪክ ነዉ ,ወዴት እየሄደ ነዉ ,ዎው እንደዚ ነበር,ዎው መጨረሻዉ ያምራል,ግን እያሰፈራኝ ነዉ , ታዲያ መጀመሪያዉን መጨረሻ ሆኖ አሳየህኝ :: ይሄ ነዉ ልብ ማንጠልጠል አይ አቀራረብ :: ባጠቃላይ ልዩ ነህ በርታ አንዳትረታ:: አንተን የመሰለ ሰዉ ማግኘት አይቻልምና ግን ይገኛል "አንተን አይደለምና::!!! አመሰግናለሁ ብዙ አወራሁ መሰለኝ ሰለምወድህ ነዉ አፍቃራህ ተከታታይህ ነኝ በህይወቴ ጀሰተኛ ነኝ የ28አመት ባሌም አይቀየመኝም❤✌🙏🙏🙏
@bethmek3002
@bethmek3002 5 ай бұрын
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 5 ай бұрын
እሸቴ ኢትዮጵያዊው ሸክስፒር
@abdulhakimmama1388
@abdulhakimmama1388 6 ай бұрын
Betam megarm atarerak new gazetanyaw gobaz neh❤
@solomongezachew
@solomongezachew 6 ай бұрын
ለማንኛውም ከግምት ያላለፈ ነው። ገደዩ አይታወቅም
@user-pb2jv7vv6r
@user-pb2jv7vv6r Ай бұрын
😭😭😭❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼☝️
@amaduethiopia9357
@amaduethiopia9357 6 ай бұрын
እኔ ከውጭ ሁኜነው የምሰማው አንበሳ
@user-pc4dl5zw9z
@user-pc4dl5zw9z 6 ай бұрын
ስለ ሞሼ ዳያን ብታዘጋጅ
@habtamo1079
@habtamo1079 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iZ6toXSlotNgb6M&si=BhiA3ngML14O18IU
@superfun6082
@superfun6082 6 ай бұрын
አለ ፈልገህ አድምጥ
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 6 ай бұрын
ኧረሀቀን፣ሀቅጊዜአምጣጣ፣የስላምምበሩንክፈትትልንንን
@user-dd6ge5gk5e
@user-dd6ge5gk5e 6 ай бұрын
ሱስ ሆነብኝ አተን ማዳመጥ.
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 6 ай бұрын
Isrealin yeneka ayiwilim aysenebitim mosad yetebale jegina yejegina jegina yesilela budin alelat.
@jesusislord288
@jesusislord288 6 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነው ከአልዘዋሪ መሞት ይልቅ ትንታኔው በጣም ድንቅ ነው
@alemayehudense
@alemayehudense 5 ай бұрын
እሸቴን ማን ይተካው ይሆን ??
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 6 ай бұрын
አቤት ለዛ!
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 Ай бұрын
Isreal ashebarin difit argilin eyasadedish yetabatu timb ashebari neber anjete kibe new yetetaw😂😂😂😂😂😂😂
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 6 ай бұрын
Isreal siwedat Eko mosad jegina
@benjiman2089
@benjiman2089 6 ай бұрын
ዓለም ስለ ድሮን ያወቀው አሁን ሲሆን እስራኤል ግን ከማንም ቀድማ ድሮን የሰራች የመጀመሪያዋ ሀገር ናት።ድሮንን የፈጠረው የመጀመሪያው ሳይንቲስት አብርሃም ካሬም የተባለው እስርኤላዊ ኢንጅነር ሲሆን በ1972 የእስራኤል እና አረቦች የዮም ኪፕር ጦርነት ወቅት የሰው ሃይል እጥረት ያለባት እስራኤል ፓይለቶችዋን በሞት እንዳታጣ በማሰብ ያለ ሰው የሚበር አነስተኛ ፕሌን በመስራት ለሀገሩ አበርክቷል።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
ኔኩለሩንም እነርሱ ነው የስሩት iron Dom እራሱ የትም አገር የለም አሜሪካ እንኳን ከእስራኤል ነው የምትበደረው
@EsmaelMohamed-hh9fh
@EsmaelMohamed-hh9fh 5 ай бұрын
በመረጃ አዉራ እሺ ዝምብለህ ብጥላቻ ከመሬት ተነስተህ አትቀባጠር
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 Ай бұрын
​@@EsmaelMohamed-hh9fhante timb esilam sile isreal singer yanketekitachiwal aydel lol😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Liyuleo
@Liyuleo 6 ай бұрын
አንተ እሸቴ የምትባል ጀላ ራስ ግን
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ተራኪ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪
@jaariyaafkenne8766
@jaariyaafkenne8766 3 ай бұрын
ሙሀመድ አልዘዊህር ወንድ ሰው ነው ሙሳድ ቆሸሻ ነዉ
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 Ай бұрын
Ante koshasha ashebari esum koshasha ashebari yetabatu isreal difit aregechiw desssss sil anjete kibe teta 😂😂😂😂😂😂😂
@ethioacat4641
@ethioacat4641 6 ай бұрын
ተፈጥሮአዊ ተረሪስት የሆኑ ደደቦች ናቸው። ግን ለምን?ኃይማኖት የወንጀል መሸፈኛ።
@legese103
@legese103 6 ай бұрын
አሸባሪ ነበር እሰራኤል አሰወገደችው
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 6 ай бұрын
አሸባሪስ እስራኤል ነበረች ይች አለም ፍትሓዊ አይደለችም ምን ታረገዋለክ😢
@4youmedia333
@4youmedia333 6 ай бұрын
Manew ashebari jususin(eyesusin) gedelne yalut nachew
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 6 ай бұрын
Betikikil yashebari degimo medhanit.isreal tibalalech eyasadedech dibin.tadergachewalech
@4youmedia333
@4youmedia333 6 ай бұрын
@@ermeyasabebe4062 By the way, they don't know jusus
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 6 ай бұрын
@@4youmedia333 I know that the only problem of them
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 6 ай бұрын
💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-pb2jv7vv6r
@user-pb2jv7vv6r Ай бұрын
👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻✊️
@tarikuabdo
@tarikuabdo 6 ай бұрын
አቤት የአተራረክ ለዛ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@amaduethiopia9357
@amaduethiopia9357 6 ай бұрын
እኔ ከውጭ ሁኜነው የምሰማው አንበሳ
@BirukFeleke
@BirukFeleke 5 ай бұрын
እኔም
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 111 М.
The cat made a surprise 🥳😥🥰
0:40
Ben Meryem
Рет қаралды 27 МЛН
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН