Sheger FM Mastawesha - “አዙሪት” ሌ/ጄኔራል ዮሐንስ ገ/መስቀል

  Рет қаралды 12,095

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@Titantube24
@Titantube24 3 күн бұрын
ጀነራሉ ምንም አልተሳሳተም እውነተኛውን ታሪክ ነው የጻፈው በስሜት ታቅዶ ብዙ ኢትዮጵያውያን ስላረገፈው ያ ጦርነት በልጅነታችን ተሳትፈን ህያው ምስክር የምንሆን ብዙ አለን
@lanteTV1
@lanteTV1 3 күн бұрын
ይህ ጀነራል ስለተሳተፈበት የሁለት አመቱ የትግራይ ጦርነትና ስለፈጸመው ወንጀል: የራሱን ታሪካዊ ስህተት ወንጀልና ስለተወው ጥቁር ጠባሳ በነካ እጁ እንዲናዘዝ በዚሁ አጋጣሚ ልናስታውሰው እንወዳለን።
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 3 күн бұрын
ሰውየው ሰራዊቱን ማስፈጀታቸውን ነው ያመነው። በዚህ እሱና መሰሎቹ ለፍርድ ሊቀርቡ ይገባል
@susuki4693
@susuki4693 3 күн бұрын
❤❤❤
@da8387
@da8387 3 күн бұрын
እግሪ መኽል ዳግማዊቷ ክስድ ዓዲ-ሽሩም❗️
@Dandyo884
@Dandyo884 3 күн бұрын
ከዛስ ከዛስ ከዛስ ከዛስ እረስንቱ የተከበሩ ጀነራል እርሶን ጨምሮ አጠቃላይ የትግራ መኮንኖችና ወታደሮች የሰለጠነና የነቃ ማህበረሰብ ሲፈጠር የት ይሆን መግብያችው???
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 3 күн бұрын
Wede shermuta General 😢😢😢
@girmaasres2598
@girmaasres2598 3 күн бұрын
መ ችም ሁሉም በየፈርጁ ለህዝብ እልቂት ተጠያቂ ነው ........ ነው ጉልበተኛ እና ባለ ጠመንጃ የፈለገውን እንዳለ ይኖራል
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 3 күн бұрын
In that battle field we lost so many lives
@tomk5529
@tomk5529 3 күн бұрын
ከዚህ የፆረና ሽንፈት በሇላ ነው እነመለስ ቦታውን ጠንቅቀው የሚያውቁትን የቀድሞ ሰራዊት ጀነራናሎችን( ደርግ አስሯቸው የነበሩትን) አሳትፎ በቀላሉ ሻቢያን ለማንበርከክ የቻለው::
@MesfenTaye-l5u
@MesfenTaye-l5u 3 күн бұрын
አባቶቻችንን አስፈጁ ሀገራችን በምሀይሙ ደርግ ከዛም በአቶመለስ ምንምኳ ከነዚህ የተሻ ቢሆንም ዛሬም በአብይ አህመድ ወጣቱ ያለ ቀባሪ አይናችን እያየ አሞራ በላዉ ዛሬም እየረገፉ ነዉ የጦር መሪ ነን የሚሉ ሀገር አፍራሾች ድሀዉን እያስፈጁት ነዉ ነገ ግን የበሽር አላሳድ ወታደሮች እጣ እንደሚደርሳቸዉ በቅርብ እምናየዉ ይሆናል
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 күн бұрын
Tigray banda set deferi
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 4 сағат бұрын
I like your program, but TPLF very weak military command because they are fighting Eritrean defense forces . ..
@MichaelADR91
@MichaelADR91 Күн бұрын
አሁንም ከመጣህ ትወቀጣለህ
@HailemariamWolday
@HailemariamWolday 3 күн бұрын
Eshete mnew meadow manbeb...ye tgray tlacha bantem..
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 3 сағат бұрын
The band folse history this gll attempte to blackmile g/l tsadekan, but tsdeksn is Hiro,
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 3 күн бұрын
የዞረበት ጀነራል የፃፈው አዙሪት መፃፍ 😜
@gelau777
@gelau777 3 күн бұрын
አንድ መስመር አንብበህ የማታውቅ ድልብ መሀይም "አስተያየት" ስለሆነ አይፈረድብህም😂😂
@eliassisay7060
@eliassisay7060 3 күн бұрын
እውነት መቼም አትወዱም
@amanueltechans8193
@amanueltechans8193 Күн бұрын
ባንዳወን አመጣቹት እንዴ
@thomywub2317
@thomywub2317 3 күн бұрын
የተበላሹትን እና የኢትዮጵያ ህዝብ ያላሰባቸውን የስኬት ማማ ከነ ክብሯ በ ዶክተር አብይ ይቋጫል።
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 күн бұрын
666
@dichagena3726
@dichagena3726 3 күн бұрын
እሸቴ የእውነት ምን ጠቀሜታ ቢኖረው ነው ዛሬ ልታቀርብ የቻልከው? ማን አዞህ ነው።መቸም በስተእርጅና አሁንም የሰዎች ተላላኪና አድርባይነትህ አልቆመም ማለት ነው።
@ethiogojochannel9596
@ethiogojochannel9596 3 күн бұрын
ታሪክ ታሪክ ነዉ አይቀየምርም ለዛም አደል ባህላዊ ጄኔራልህን ፃድቃንን እነ መለስ ያባረሩት 😂😂😂
@DEMISSEW-c4m
@DEMISSEW-c4m 3 күн бұрын
Truth is Truth what is wrong?
@aneeri6921
@aneeri6921 3 күн бұрын
ኣቁስሎ የተወው ያለው ሞኝ ጀነራል ሚስክኑ የድሃ ልጅ ሰብስቦ ብማዕበል እያስገቡ የጨረሱት ኤርትራ ድግሞ ሃይልውን መቸ ይሚመች ቦታ ኣጥንቶ የሚዋጋ ሰራዊት ነው እንጂ ኣቁስሎት ያለው ሞኝ ጀነራል የኤርትራ ሰራዊት ድግሞ እከመጨርጫ ሊሸኝሕ ነው ይዘጋጅ የነበሮው ልክ እንደ ደርግ ሰራዊት ግን ዞር ኣሉ ኣልሸሹም ኣድርጋቹ ወጣቹ እንጂ የ ኤርትራ ሰራዊት ወጥመድ የኢትዮጵያ ጀነራሎች ያቁታል ከሳህል ተራራ እስከሞያሌ ቀጥሎ እስከ ቪክቶርያ የብተናቸው ኣይረሱትም።
@Amanu93
@Amanu93 3 күн бұрын
አንተ መሃይም ሻቢያ አንድ ግንባር ነበር ያሸነፋቹትኮ ማፈርያ ቢስ እሱንም ከአመት በኋላ በፆረና ግንባር ተሸንፋቹ ሸሻቹ
@abelmebrahtueyob-kv1ud
@abelmebrahtueyob-kv1ud 3 күн бұрын
ጦርነቱ እንዴት እንደነበር ህያው ቪዲዮ እሄው kzbin.info/www/bejne/fp2caYuubJtjg9Usi=Vlt3Xb32zT2ymjTn
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Sheger FM Drama ሸገር ድራማ  - ዕዳ ከሜዳ …Haregewoin Assefa new drama
13:18
Girum Tereka - ከሞት ጋር ትግል በቀይ ባህር - በግሩም ተበጀ @GirumTereka
38:59
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 8 М.
የአንድ ወጣት ታሪክ ፤ Ye Aned Wetat Tarik
28:54
TAEM DRAMA
Рет қаралды 9 М.
Girum Tereka - ሁለት ማራኪ ታሪኮች ስለ ሎተሪ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio
25:30
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 30 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН