ስራን የሚያቀል የፃም ጥብስ | በጣም ጤናማ የፃም ኬክ| የፃም ማኪያቶ

  Рет қаралды 61,872

melat tube

melat tube

Күн бұрын

ግማሽ ኩባያ ቴምር እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘቢብ
ሁለት መካከለኛ የበሰለ ሙዝ
አንድ ከግማሽ ፃም የሌለው ወተት ( የአጃ)
አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ለተወሰነ ደቂቃ መዘፍዘፍ
፣፣፣፣፣፣
ሁለት ኩባያ የ አጃ ድቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ የ ኪመን ፓውደር
አንድ የ ሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ
አንድ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት
፣ አንድ ላይ ማደባለቅ,
****""""
የተዘፈዘፈውን ቴምር እና ወተት መፍጨት
እና ወደ ዱቄት መጨመር እና ማደባለቅ
፣፣፣
ግማሽ ከባያ የተፈቀፈቀ ካሮት ጨምሮ ማደባለቅ፣፣
የመጋገሪያ ወረቀት ማድረግ ፣፣
በ350 ° ለ 40_50 ማብሰል
፣፣፣፣
መልካም ሰንበት

Пікірлер: 163
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ግማሽ ኩባያ ቴምር እና አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘቢብ ሁለት መካከለኛ የበሰለ ሙዝ አንድ ከግማሽ ፃም የሌለው ወተት ( የአጃ) አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ለተወሰነ ደቂቃ መዘፍዘፍ ፣፣፣፣፣፣ ሁለት ኩባያ የ አጃ ድቄት አንድ የሻይ ማንኪያ የ ነት ሜግ ፓውደር አንድ የ ሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ አንድ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት ፣ አንድ ላይ ማደባለቅ, ****"""" የተዘፈዘፈውን ቴምር እና ወተት መፍጨት እና ወደ ዱቄት መጨመር እና ማደባለቅ ፣፣፣ ግማሽ ከባያ የተፈቀፈቀ ካሮት ጨምሮ ማደባለቅ፣፣ የመጋገሪያ ወረቀት ማድረግ ፣፣ በ350 ° ለ 40_50 ማብሰል ፣፣፣፣ መልካም ሰንበት
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Enameseginalen betam
@lensabongassie4603
@lensabongassie4603 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የስንበት ቁርስ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሉም ቆንጆ አቀራረቡ እራሱ ዋው ሁሌ አንደኛዬ👏👏👌🙏❤💞💖
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ይሞከራሉ ብዙ ስራዎችሽን እየሞከርኩ ተጠቅሜበታለሁ በዚህ አጋጣሚ የተለያየ ሙያዎች ግዜአችሁን ወስዳችሁ ለምታካፍሉን እህቶቻችን ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@fetleworknuria1827
@fetleworknuria1827 3 жыл бұрын
ሜልዬ ተባረኪ ቆንጆ የፃም ቁርስ በርቺ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ስራሽ ድምፅሽ እርግት ማለትሽን በጣም እወደዎለው ❤️ እግዚአብሔር አሞልቶ ሰቶሻል እሱ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በርቺ 😘😘
@hanaketema6014
@hanaketema6014 3 жыл бұрын
ዛሬ ከመሸ በኋላ እየሰራሁት ነው ሜሉ በጣም ልዩ የሆነ የሽንብራ ጥብስ እጆችሽ ይባረኩ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ምረጥ አሰራር ነው የምታሳይን አላህ መጥፎን ሀሉ ይያዝልሽ በሀዘን ምክኝያት ለተወሰን አቆርጬ ቨው በጣም ቀንሰብኝ ምን ትመክሪኝለሽ ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው በጣም ይከብዳል የመሰራት ፍላጎት በጣም አለኝ አግዝኝ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
ዛሬም እንደተለመደው ሁሉ ሙሉ ሁሉም ዝግጁ ሜሉ በጣም ቆንጆ ምግብ አቀራረብ ተባረኪልን 💚💚💚
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
የምትኖሪበት ቦታ በጣም ያምራል።እግዚአብሄር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልሽ
@genetdebele9480
@genetdebele9480 3 жыл бұрын
ሜላትዬ አልተቻልሽም በጣም አሪፍ ነው ኬኩ እሞክረዋለሁ።የሽንብራ ጥብሱም ፈጣንና ቀላል ነው። ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን።
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ሜልየ አቀራረብሽ እንዴት ያምራል ተባረኪ፣🙏👌😍😍😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሜልዬ ሁሌም አዲስ ነገሮችን ነው ምታሳይን በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ሁሉ ነገር አዲስ ምግብ ነዉ እየተማርኩ ያለሁት በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሚያምር የቁርስ አሰራር ነው ሜሉየ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት🥰🙏
@elsaelsa787
@elsaelsa787 3 жыл бұрын
ሜሎ አንቺ ሁሌም ልዩ ነሽ የኔ ትሁት
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረከ በጣም አሪፍ ነዉ የሳየሽን
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Love it Melu delicious yesenbet breakfast. It is on my list😋👌
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት👍🥰❤️❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ሁሉም መልካም ሰንበት 😋👌😍
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ዋው ሜሉሽ ሁሉም የሰራሽው በጣም ቆንጆ ነው ወድጀዋለሁ ተባረኪልኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን በሙሉ ጎበዝ በርቺ መልካም ሰንበት 🙏😍
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Beautiful weather and yummy 😋 breakfast 🥞 thank you 😊
@alemneshlegesse1277
@alemneshlegesse1277 3 жыл бұрын
Betam gobez
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊየ መልካም ሰንበት ❤
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልምጣ እንዴ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ነይ እስኪ ሄርሚሻዬ
@tigistmekonen5666
@tigistmekonen5666 3 жыл бұрын
Gobez betam new emiwedesh 🥰🥰
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆኑ ናቸው ሁሌም አዳዲስ ምግቦችን ይዘሽ ስለምትመጪ ከልብ እናመሰግናለን
@betelhemmindaye5497
@betelhemmindaye5497 3 жыл бұрын
Tebareky
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 3 жыл бұрын
Malate Good job i like it
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ምርጥ ባለሞያ
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሁሉም አንደኛ ነው👍👌🏽💚💛❤️thank you for sharing
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 3 жыл бұрын
Wow 👌
@alemtsehayberhe5081
@alemtsehayberhe5081 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜላቴዬ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍🙏
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
ጥሩ አማራጭ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching ሚልዬ 👍❤️❤️❤️
@mahifiker8211
@mahifiker8211 3 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@sewunetyimer4079
@sewunetyimer4079 3 жыл бұрын
ሲያዩት በራሱ በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር ይስጥልን።
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow edet aynet kurs edehone wow betam tenama yehone aserar new yasayeshen ejesh yebarek ehete 😍🙏
@helenzemicahel926
@helenzemicahel926 3 жыл бұрын
Watching meluye
@zeharitube905
@zeharitube905 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚምረው በረች
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@tebebeshgesese2679
@tebebeshgesese2679 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ እንዴት እንደምያምር
@barbierahelgirma5828
@barbierahelgirma5828 3 жыл бұрын
Gobeze yene konjo...
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክልኝ አሁን እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ በላይክ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሚሉ ደስ ይላል እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
@yemisrachtadesse9777
@yemisrachtadesse9777 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሜሉየ እጅሽ ይባረክ!!!!!!!!!!!
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
I made it today Melu! It was so delicious 😋 Thanks again for sharing
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Ketegeza yegezabet bota yet new betam konjo new balemoya 👍
@selameyassu918
@selameyassu918 3 жыл бұрын
Wow
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
በጣም ልዪ ነው ሁልጊዘ ለየት ያለ ስራ ነው የምታሳዪን ተባረኪ😍😍
@redyg8981
@redyg8981 3 жыл бұрын
Wawu 👍👍
@ruterute3445
@ruterute3445 3 жыл бұрын
ዋወ በጣም ደስ ይላል. እንግዲህ ሞክሬ እንግርሻለሁ በርቺ እናመስግናለን እህቴ
@filmonayohannis7687
@filmonayohannis7687 Жыл бұрын
ቆጆ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
ኦ ሜላት ትዮፕ በጣም አመሠግናለሁ በተለይ የኬኩ ሁሉም ለሠውነት ጠቃሚ የሆኑ ሰለሆነ እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ።
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Thank you dear
@rahelgedle1917
@rahelgedle1917 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የምትሰሪው ሁሉ ያምራል ተባረኪ እወድሻለሁ
@warkalembiargo7161
@warkalembiargo7161 3 жыл бұрын
ዱለቱን ሰርቸዉ በጣም ይጣፍጣል። በጣም አመሰግናሁ 🙏😍
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ ይሞከራል👌❤
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🌿🌿🌿😍😍🌿
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Everything looks so good! Thank you for sharing!
@hewankebede6362
@hewankebede6362 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የሰራሽውን ኬክ እና ሽንብራውንም ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣሉ🙏 እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ወደድሽልኝ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለሁ
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 3 жыл бұрын
ዎው በጣምም ያምራል 🙏🙏🙏🙏
@utopiaafrica6776
@utopiaafrica6776 3 жыл бұрын
you are so great
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 3 жыл бұрын
It's wonderful job thank u for sharing God bless 🙏
@appcloud4484
@appcloud4484 3 жыл бұрын
Melu betam balemoya nesh anchine yeweledech enat tebarek
@mamidecor4478
@mamidecor4478 3 жыл бұрын
Melat konjo altechalshem ejeshi yibarek 😍😍👏👏👏👏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሜላትዬ በእውንት ነው የምልሽ በጣም ጥሩ ቅን ሰው ነሽ እውንተና ኢትዬጱያዊ እንደው አላህ ይጨምረልሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ትልቅ ሞራል ነው የሆንሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ።
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
Thank you for sharing us Meluyee looks yummy i'll try it!
@mademoiselle514
@mademoiselle514 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.. it looks yammy
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
@sinalemon35
@sinalemon35 3 жыл бұрын
👌👌👌
@tgcot431
@tgcot431 3 жыл бұрын
Thank you it's looks delicious 😋I will try
@senaitkidane1503
@senaitkidane1503 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
@miheretbegashaw8090
@miheretbegashaw8090 3 жыл бұрын
Betame konjo kurse new 🙏❤♥️🙏egeshe ybareke
@MamaLlama2127
@MamaLlama2127 3 жыл бұрын
You are the best like always!
@debrshatakele7225
@debrshatakele7225 3 жыл бұрын
Melat Tanks you
@hewinat7860
@hewinat7860 3 жыл бұрын
Thx for sharing iam gonna try it for tomorrow breakfast. Any breakfast idia for tolders.
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Well executed as always 👌🙏🏻
@peacelove4778
@peacelove4778 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@yoditmebrahtu7229
@yoditmebrahtu7229 3 жыл бұрын
Mmmmmmm wawwwww
@saranegash12
@saranegash12 3 жыл бұрын
Wow everything looks yummy God bless! I don't drink coffee but would like to try the machiato. 👌🏽
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሞክሪው ሳርዬ ትወጂዋለሽ
@saranegash12
@saranegash12 3 жыл бұрын
@@melatTUBE Thanks Meli 😊I will try it
@mimikassahun619
@mimikassahun619 2 жыл бұрын
Are betam new sose yehoneshebegn yena konjo
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜቲየ እጅሽ ፕባረል ❤️😍😋👌
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 3 жыл бұрын
Yene balemuye lyu nesh eko 👏👍👌🥰
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Watching 🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👏👏❤👌👍🙏
@yeg8378
@yeg8378 3 жыл бұрын
Thank you so much! God bless you!
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
Meluye thank you betam kelele adergesh fetan muya eyastmarshgni selhone . I wish i can send u the pic im trying most of yout foods love it fetntun👌👌❤❤🙏🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
Pls send me via insta dear
@yenefamilytube9721
@yenefamilytube9721 3 жыл бұрын
@@melatTUBE eshi i will ❤
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
ዋው
@meazabirhanu4822
@meazabirhanu4822 3 жыл бұрын
የኔ ማር የኔ ባለሙያ ሜልሻዬ
@onto767
@onto767 3 жыл бұрын
Thank you Meluye!
@amirayasufhasan4904
@amirayasufhasan4904 3 жыл бұрын
Yane konjo yummy thanks 🥰
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 3 жыл бұрын
Yene lyu
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
wwwwowww yena balemoya ejesh yebarek enamesegenalen
@taodratube6324
@taodratube6324 3 жыл бұрын
Betsm liyu new. Wow.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching # 5
@ethioinmebekind7099
@ethioinmebekind7099 3 жыл бұрын
Melu me watching😊
የ ሰንበት ቁርስ
8:03
melat tube
Рет қаралды 47 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 916 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 58 МЛН
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН