የ ኦቾለኒ ቅቤ በ5 ደቂቃ | በቤታችን | ትኩስ የኦቾለኒ የፃም ኩኪስ | በጣም ጤናማ| homemade peanut

  Рет қаралды 76,101

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የፃም ኩኪሱን ለመስራት የተፈጨ የ አጃ ዱቄት አንድ ኩባያእና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ( በ ነጭ ድቄት ከሆነ አስራ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ነጭ ዱቄት ማድረግ) አንድ ኩባያ የኦቾለኒ ቅቤ አራት የሾርባ ማንኪያ ውሀ አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ግማሽ ኩባያ ማር ትንሽ ጨው ናቸው አመሰግናለው
@Kawasichmachensoll
@Kawasichmachensoll 4 жыл бұрын
ለኔ ተሳክቶልኛል
@bellahometube8976
@bellahometube8976 4 жыл бұрын
Meliy yeni melikam esti you tube asitewawekiligni ema
@arseyab7453
@arseyab7453 4 жыл бұрын
Thank you Melu for sharing this great recipe with us. Can I use almond flour instead? I'm kind of watching my carb intake.
@bezawitalemnew6604
@bezawitalemnew6604 4 жыл бұрын
Beam arif tiru moya eyastemarshign new amesegnalehu gin ersho atchemrim ende
@yemaryam2375
@yemaryam2375 3 жыл бұрын
ማር ባይገባበትስ ችግር አለው
@metshetbirhanu6570
@metshetbirhanu6570 4 жыл бұрын
መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም እየተገረምኩ ነው የማየው ሲያልቅ እንኳን አላውቀውም በጣም ፈጣን ለኔ ሁሌ አንደኛ በርቺ በየመሀሉ ያለው ቅጽበታዊ ሳቀሽን ስወደው
@haimamotgaredew2735
@haimamotgaredew2735 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ተባረኪ ኑሮን በቀላሉ መኖርን አስተማርሽን እናመሰግናለን
@አዝናኝቤትእንስራ
@አዝናኝቤትእንስራ 2 жыл бұрын
አቦ እጅሽ ይባረክ
@benames9518
@benames9518 4 жыл бұрын
Betam yemtgermi sew nesh egziabher yibarksh ewnet banchi new yeteleye mgb mesrat yejemerkut amesegnalehu ena ergatashn betam ewedewalehu
@workwuhakkebede9065
@workwuhakkebede9065 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ልጅ ነሽ በየግዜው የምትስሬያቸው ነገሮች ያስደስቱኛል ሁሌም ላይክ አደርጋለሁ ከዚህ ዘመን ወጣት ሞያ የሚወዱት አድናቂ ነኝ እጅሽ ይባረክ በርቺ👍
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 4 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ።እዚህ አንዳንዱ ኦቾሎኒ መሆኑንም ፈጣሪ ይወቀው።ገላገልሽን ተባረኪ።
@choyetube16
@choyetube16 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚቀለው እንደዚ ቀላል ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር እጅሽ ይባረክ
@mekdi6528
@mekdi6528 9 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@alyahardubai4610
@alyahardubai4610 4 жыл бұрын
Waw betam mirt nw ejish yibarek
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እደዚህ ቀላል ነው ተባረኪ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
አሪፍ ነው
@senayitsisay5884
@senayitsisay5884 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ
@sihamsala2087
@sihamsala2087 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሜሊ የምፈልገውን ነገር የሰራሽው እሞክረዋለው ሹክረን🙏
@Fetiya-v9t
@Fetiya-v9t 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የምር ትለያለሽ❤❤❤❤
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 жыл бұрын
ሰላም ነው በጣም ጥሩ አሳብ ነው
@firamame6660
@firamame6660 2 жыл бұрын
Yene wud betam thank you
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 4 жыл бұрын
ሠራሁት ዋው ነው
@asegechgetanhe5571
@asegechgetanhe5571 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@misrakjenbere2118
@misrakjenbere2118 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን ነገሮችን ሁሉ ታቀያቸዋለሽ እጅሽ ይባረክ
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
Melat, በብዙ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ስላለሽ ሥራዎችሽን ወደፊት በመጽሐፍ እንደምታሳትሚያቸው አልጠራጥርም። ተባረኪ እህቴ።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
@erireehadgu148
@erireehadgu148 4 жыл бұрын
Betam balemuya ejish yibarek
@genettadeesa7737
@genettadeesa7737 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@emumekonen8122
@emumekonen8122 4 жыл бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቀላል ይሞከራል ገላገልሽኝ በተለይ ቅቤው በጣም ነው የምንጠቀመው
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
ijshi ybarek
@berhanetolera7439
@berhanetolera7439 Жыл бұрын
እነመሰግነለን ተበረክ ኢህቴ
@fuadsiraj5302
@fuadsiraj5302 Ай бұрын
ዉሀ ይጨመራል
@meronsamuel6513
@meronsamuel6513 4 жыл бұрын
Meluya ur wondarful konjo idea thxs my sweet
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ሜሊ ዬ በጣም ምርጥ አዘገጃጀት እደኔ ምችት ያለው 👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍
@NazrietKefela
@NazrietKefela 7 ай бұрын
ቆንጆ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@elildesign5657
@elildesign5657 Жыл бұрын
Thanks mealu! Nice vidio again. Gin le diabetics honey aymekerim, insulin resistance kemiametu negeroch andu silehone esun endaysasatu sewoch lemastawos new. Thanks
@jasminejohnson2194
@jasminejohnson2194 4 жыл бұрын
ቆንጆ ስራነው አመሰግናለሁ በርቺ
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Wow betam konjo new yemigeza Neger hulu bzu Neger ygebabetal ebet mesrat tru new yane balemuya 👍🙏
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Wow endezih kelal nw ende melu endehuligizew ijishin abizito fetar yibarikilin berich ameseginalehu
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Thanks mamay
@cucujubaedah6518
@cucujubaedah6518 4 жыл бұрын
Bemaxbesh besera yehona
@sosnapaulos9489
@sosnapaulos9489 4 жыл бұрын
meluye ye ager bet amarachishin wedjewalew peanuts butter betam new yemiwedew gn gezche lemetekem efera neber zare wunu new yemiseraw
@chaltuufaker5684
@chaltuufaker5684 Жыл бұрын
Thanks for sharing wud
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
እጅእ ይባረክ አቦ
@gelilalemma6933
@gelilalemma6933 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላትዬ በርቺ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉዬ
@tigisttesfaye2106
@tigisttesfaye2106 4 жыл бұрын
Meli I can't Express my filling tebareki
@mihretketemaedao8499
@mihretketemaedao8499 Жыл бұрын
Thanks melu for the recipy can you pls tell me how to roast the nut by oven
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቀላል እጅሽ ይባረክ ሜሊ
@hananhanan4538
@hananhanan4538 4 жыл бұрын
ምርጥ፡ሰራ
@titotito5112
@titotito5112 3 жыл бұрын
ዋዉዉ
@bezasisay7691
@bezasisay7691 4 жыл бұрын
Woow
@yeabsiraeshetu5188
@yeabsiraeshetu5188 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ 👌 👌
@senaittaye4879
@senaittaye4879 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@ssn1467
@ssn1467 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@borujawi5629
@borujawi5629 4 жыл бұрын
wow...betam tiru...asarar...nw.... thank u so much...i hate unidentified contents @our home country but now i will have to do now..thank u..
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@mikaelsimachew9737
@mikaelsimachew9737 2 жыл бұрын
Wow
@meskeremdegefa4239
@meskeremdegefa4239 4 жыл бұрын
Amazing I like it.
@enatlife4186
@enatlife4186 4 жыл бұрын
Thank you so much Melat
@አስቴርየፍቅርተልጅ
@አስቴርየፍቅርተልጅ 4 жыл бұрын
Anchin alemdnke ayechilem getan techiyaleshe bearchileg hulunm serawchishen adnkalehu serchachum betam temchitogale
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል ይመቻል በርቺ
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
Wet Meluye, Amesginalehu betam new yemiwedew ena kemgizat gelaglishgn 🙏🙏👌❤️
@hlinatadesse7669
@hlinatadesse7669 4 жыл бұрын
thanks melu i will try it
@kbkb4826
@kbkb4826 3 жыл бұрын
Melu meta enamesegnalen Jewish yiberek
@alemeshettefera8993
@alemeshettefera8993 4 жыл бұрын
Thank you melya
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 жыл бұрын
Thank you you much 🙏
@helentadesse4719
@helentadesse4719 4 жыл бұрын
Meluye ejesh yebarek 👌💖
@lidiasileshi8663
@lidiasileshi8663 4 жыл бұрын
Definitely gonna make this Can't wait Thank u.
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
Wow nice cookies and peantbutter thanks for sharing 💖🤩🤩
@mesihailuwowlovely9240
@mesihailuwowlovely9240 4 жыл бұрын
ሁሌም የምትሰሪያቸው ሁሉም ይመቹኛል 👌 በጣም ባለሙያ ነሺ ትችያለሽ 👉❤ No'1💯💞✅
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምሰሬው በጣም ባለሙያ ነሽ ሌላ ደግሞ ድምፅሽም ደስ ነዉ የሚለው
@brookenegash570
@brookenegash570 4 жыл бұрын
በጣም ጤነኜ ምግብ ነዉ ጓበዝ ነሽ
@meskeremgirma7072
@meskeremgirma7072 4 жыл бұрын
ሜሉ ቆጆ እጅሽ ይባረክ
@fifilifestyle1235
@fifilifestyle1235 4 жыл бұрын
Mokirewalew Thank you for sharing melu 💕
@Jemila-i5l
@Jemila-i5l Жыл бұрын
enamsegenaln ergatashi des sil ewnet
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 4 жыл бұрын
Thank you
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 4 жыл бұрын
Hi Melat, I really appreciate your show....each time its genuinely presented..I personally expect your cook book very soon dear because you deserve it.Thank you and may God bless you n your family.
@omukamilla9142
@omukamilla9142 2 жыл бұрын
Bexam qunjo new 🙏🙏🙏💐
@hahageziew2389
@hahageziew2389 4 жыл бұрын
Thanks
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ 4 жыл бұрын
ሜልዬ ቆንጆ እምሰሪው ሁሉ በጣም ነው የሚመቸኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ
@samrawitande8596
@samrawitande8596 4 жыл бұрын
Berchi
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwoww bexam arif
@YT-fm3iq
@YT-fm3iq 4 жыл бұрын
Thanks for the information
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
I always like ur videos👏👏👏
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 4 жыл бұрын
Hi melu endet nesh yemteseriwen negeroch betam eketatelalew betam des yelal . Ene diabetics negn ocholoniew teru endehone awqalehu gin maru chigier ayametam wey? Melsun etebqalew berchi gobez.
@genetfautsch9043
@genetfautsch9043 4 жыл бұрын
❤❤❤ thank you very much
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 4 жыл бұрын
Healthy recipe thank you melay🙏
@አሽራፍሁሴን
@አሽራፍሁሴን 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምዎደው ሱሰኛ ሁኜ አለው እናመሰግናለን እህታችን
@mahletkasahun1042
@mahletkasahun1042 4 жыл бұрын
I appreciate u
@messilg5006
@messilg5006 4 жыл бұрын
ፍልስፍናሽ ደስ ይላል
@queenbeletu2265
@queenbeletu2265 4 жыл бұрын
Thank u for sharing meliy👍😋❤
@rahelrich2224
@rahelrich2224 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ልጆቸ በጣም ነው እሚወድት
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የኔም ልጅ ይሄ ነው ቀለብ ሀሀ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 4 жыл бұрын
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏
@melattemesgen8305
@melattemesgen8305 4 жыл бұрын
Tank u👍👍
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ወድጄዋሉሁ
@elssaabebe4821
@elssaabebe4821 4 жыл бұрын
Yemitserw hulu betam new yemimechiw betam new yawadadekute programshine bakerbe nw makatateli yajamarkute hulunemi aychi chershalawe yamegebi aserarishine ya eka amerareteshine ena lasw yametasayewe ngr yemachale batam 10q
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@bruktawitdereje4237
@bruktawitdereje4237 Жыл бұрын
Ye shinkurt mefchawn ayabelashebenem?
@judykucha9420
@judykucha9420 4 жыл бұрын
Bless you 🙏 it's a very very good recommendation for our Ethiopian fellow back home. And I also love the cookies can't wait to try. Thank you konjo!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@ellamommy2006
@ellamommy2006 4 жыл бұрын
Bravo!!
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Thank you sis i love it 😍
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 4 жыл бұрын
ገና አሁን ነው ያየሁት በተለይ አንዷ ልጄ በጣም ስለምትወድ ሞክረለሁ በህርሽ አቀራረብሽ ይመቸኛለን!
@I_t_s_viki
@I_t_s_viki 4 жыл бұрын
Weha satadergi new lewezu cream yehonew?
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
16:18
Easy Peanut Butter Cookies የለውዝ ኩኪስ
10:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,5 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН