ሶስት ልዩ ልዩ የለውዝ ቄቤ አሰራር በቤታችን

  Рет қаралды 27,180

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@Sofya-i5x
@Sofya-i5x Жыл бұрын
ከሙያሽ ባሻገር እጅግ በጣም እምወድልሽ ለማሳመን ብለሽ የምታበዢው ወሬ የለሽም እድለኛ ነሽ በወሬ ሳይሆን በራስ መተማመንሽ ትልቁና አስደናቂ ባህሪሽ ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@Sofya-i5x አሜን ሶፊያ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@SeniMenge
@SeniMenge 9 ай бұрын
የኔ ዉድ ሞከርኩት በጣም አሪፍ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 9 ай бұрын
ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም ሜልዬ በጣም ልዩ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ሼር ይገባሻል👍👍👍👌👌❤🙏
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ ነሽ
@zewdneshawash1689
@zewdneshawash1689 Жыл бұрын
የኔ ጎበዝ እሞክረዋለው
@MeseretTemesegen-i7y
@MeseretTemesegen-i7y 23 күн бұрын
ሰላም ከስንት ጊዜ ቡኃላ ተገናኘን ምርጥ አሰራርርር ከማሽንሽ ጋር ተመችቶኛልልል። እናመሰግናለን ።
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 Жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለውም በጣም ጤናማ ሜልዬ በጣም አመሰግናለሁ እርክት የየሚያደርግ ሥራ ነው
@tsagayetariku1946
@tsagayetariku1946 10 ай бұрын
Woooow megzat kere beka
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
Very very important idea, to make at homeMelita! God bless you!!!
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
በጣም አስጒመጀሽኝ ተባረኪ❤️❤️❤️👌
@ErstieAdamu
@ErstieAdamu Ай бұрын
መፍጫሽ ያምራል የገዛሽበትን ቦታ አመልክችን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
እውነት ነው ሜሊዬ ልብ የሚያረጋጋ ሥራ ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@abitiwelday558
@abitiwelday558 Жыл бұрын
Wow 👌 tnx ma sis
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን Жыл бұрын
ሜሊዩ መላ መላውን ነው እኮ የምታመጭው አንቺ ጎበዝ የኔ ፩ኛ
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺ
@mahi170
@mahi170 Жыл бұрын
❤ ሜልዬ አሥኪ የፆም ቁርሥ አማራች ሥሪልን
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር 🙏🙏😘
@hannahaile8701
@hannahaile8701 Жыл бұрын
Mellye hulem ejesh yebarek. Gobaz nash betammmm
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 9 ай бұрын
Woooow ❤❤❤
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh 2 ай бұрын
Wow❤
@asefu1977
@asefu1977 Жыл бұрын
ወርቄ,ነሽ,አጂሽ,ይባረክ,የኔ,1. አንደኛ,💋❤❤❤💋🙏🙏🙏
@MartaTerefe-x2b
@MartaTerefe-x2b Жыл бұрын
እጅሽይባረክ
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Жыл бұрын
ዋውው❤
@forever4462
@forever4462 Жыл бұрын
ሁሌም ታስደአስቺኛለሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ወደፊት...
@mahletdessie4087
@mahletdessie4087 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@gezahegnshirbesa8328
@gezahegnshirbesa8328 Жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ መልካም ሙስታርድ ድሬሲንግ ሰላጣ ላይ እንዴት እንደምንጠቀም ብታሳይን ወይም stepun ብትፅፊልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
ጧይ አየዋለሁ ኢንሻአላህ ያንች ምግቦች ደብተሬን ሞሉት በመፃፍ ያው ኢትዮጵያ ስሄድ ነው የምሰራቸው በቤቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Жыл бұрын
ሜሊ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነዉ የምታሳይዉ ነገር።ካካዋ በተር ፆም አለዉ እንዴ?
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 23 күн бұрын
wow very nice
@RahelTsl
@RahelTsl Жыл бұрын
Jegina betam tiruneger asayeshign
@HanaKasaye-mu7ty
@HanaKasaye-mu7ty 22 күн бұрын
በጁሱ ማሽን መስራት ይቻላል ? እባክሽ
@mimisami7086
@mimisami7086 3 ай бұрын
አባክሽን የኔ 💖ወድ መፍጫሸን ከየት ነው ይግዛሽው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@simragorg1920
@simragorg1920 Жыл бұрын
1 ኛ ነሽ ሜላት
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ልዬ ነው
@guy7911
@guy7911 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@sirgutshibru9229
@sirgutshibru9229 Жыл бұрын
Mellye thanks for sharing this but how long can we use this or how do we preserve it?
@jerusalemgetachew5698
@jerusalemgetachew5698 Жыл бұрын
Thank you my sister
@NetsanetBerhanu-xq8sm
@NetsanetBerhanu-xq8sm 4 ай бұрын
Min aynet mefcha nw yemintekemew?
@ኤሩኤርትራዊት
@ኤሩኤርትራዊት 10 ай бұрын
ጾም እየገባ ነው እች አስፈላጊ ናት ለልጆች ♥️thankyou ♥️
@RoziiRoozii
@RoziiRoozii 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 21 күн бұрын
አንዳንድ የምግብ አጥኘዎች ግን ማር ከምንም ነገር ጋር ጠቀላቅሎ መመገብ እንደሌለብን ያስተምራሉ በተለይ ለህፃናቶች ማርን ከምግብ ጋር ቀላቅሎ መስጠት ለልብ ችግር ያጋልጣል እና ይህንንስ እንዴት ያይዋለሽ ቡዙ ጊዜ መቀላቀል ያለባቸው እና የሌለባቸውን ምግቦችንም እያጠናችሁ ብትሰሩ መልካም ነው እላለሁ ለምሳሌ እሩዝ ሎሚ ፒማፒም ዘቢብ መቀላቀል የሌለባቸው ምግቦች ናየው እናኘህ ቀተቀላቀሉ ከቆይታ በኋላ ሰዎች የአንጀት እብጠትን ያስተናግዳሉ
@assinoname3608
@assinoname3608 Жыл бұрын
👏 when I make peanut butter One hour in my kitch 😃😃😃😃 you show me always easy way thank you🙏🏾
@AynadisZemenu
@AynadisZemenu 2 ай бұрын
እስኪ መፍጫውን ላኪልኝ ሜልየ
@mimisami7086
@mimisami7086 3 ай бұрын
ካካዎ ጣፋች ነው?
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ የሴት ቁንጮ ነሽ አንቺ ተባረኪ ጎበዝ በርቺ እህታለም ለልጆቻችንን ግልግል ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
መአዚዬ አመሰግናለሁ ጠፍተሻል በሰላም ነው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሜሉዬ በሰላም ነው ሁሌም ያንቺን ምግብ ሳላይ አምልጦኝ አያውቅም ኮመንት አንዳንዴ ሳላረግ like አድርጌሽ እወጣለሁ
@anisabdi7203
@anisabdi7203 Жыл бұрын
👍
@tanatana2175
@tanatana2175 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለብዙ ጊዜ ሰርተን ማስገመጥ እንችላለን? መቀመጥ የለበት ፊርጅ ወይስ ውጭ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
አዎ ከካሸገ በደንብ ከፍርጅ ውጪ በደንብ ግን ንፋስ ያለመግባቱን እርግጠኛ መሆን አለብን ያለበለዚያ ፍርጅ ውስጥ ይቆያል
@mamituemana278
@mamituemana278 Ай бұрын
bebuna mafica new wayis bejusi new yefacashiwu?
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ሜሉ ቅመሚት ምን ላድርግሽ ልዩኮ ነሽ። ልጆቼ ፒነት ቅቤ እንዴት እንደሚወዱ ልነግርሽ አልችልም በጣም ይበላሉ ግን የሚገዛው ማቆያ ምናምን ስላለው እንዴት እንደማልወደው ልነግርሽ አልችልም ግን ደሞ በጣም ይበላሉ አሁን መፍትሄ አገኘሽልኝ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ኑሪልኝ።
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Жыл бұрын
የእኔ እጀ ወርቅ ነሽ እኮ ቆይ እሰከዛሬ በሱቅ የለውዝ ቅቤ ስንንገላታ ምነው ሜልዬ ስንቱን አስተምረሽን አሁንም ደርሰሽልናል በወሳኝ ሰአት ኑርልኝ ሰርተሽ ብይበት በእዚህ እጅሽ
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Жыл бұрын
Thanks
@emebetbenti5162
@emebetbenti5162 Жыл бұрын
Berchelne yen konjo
@ruthtesfai5850
@ruthtesfai5850 Жыл бұрын
Melia qonjo ❤❤❤eritrawit
@huluagerabebe3542
@huluagerabebe3542 Жыл бұрын
በጁስ መፍጫ መስራት ይቻላል ሜሉ ካየሽው መልሽልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
አዎ በብሌንደሩ
@wubalem7854
@wubalem7854 Жыл бұрын
ሜሉዬ የቾኳሊቱ ፓዉደር ፆም የለዉም እንዴ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
የለውም የዛፍ ፍሬ እኮ ነው
@sunpairyeh8863
@sunpairyeh8863 Жыл бұрын
olive oil መጠቀም ይቻላል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
አይ ሌላ የሰሊጥ ዘይት ምናምን ቀለል ያሉ ቃና ያላቸው የዘይት አይነቶች ተጠቀሚ እንጂ የወይራ ዘይት ታች ቃናው ከበድ ይላል
@TEMU1216
@TEMU1216 16 күн бұрын
ለስንት ቀን ይቆያል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 16 күн бұрын
ውይ በጣም ለረጅም ግዜ በደንብ ከታሸገ ከአመት በላይ ለቤት ከሆነ እኛ እስከ ስድስት ወር ምንም ሳይሆን ፍትህ ውስጥ አስቀምጠን እንጠቀምበታለን።
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ💕
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንዴት ነሽ የኔ ውድ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
አለሁልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እጆችሽ ይባረኩ ሜሊዬ
@azmeraasmereiti9988
@azmeraasmereiti9988 Жыл бұрын
Millie it would be great if you tell us what it's called in English. I didn't get it until I saw what it was. Sorry to bother you. My Amharic is limited.😍
@huluagerabebe3542
@huluagerabebe3542 Жыл бұрын
she made peanut bitter so you can buy peanut
@hikmaoumer9770
@hikmaoumer9770 Жыл бұрын
Selam yene kmem betam new makebrsh mwedish mefchaw bebuna mefcha new mnaregew weyis bejus mefcha
@aynalemnegashayele6948
@aynalemnegashayele6948 Жыл бұрын
በጣም ትለያለሽ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ Жыл бұрын
እኔ ችግሬ ለውዝ አልወድም ሲሸተኝ ለራሱ ያስመልሰኛል እኳን በልቸው
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ይገርማል እንደለውዝ ምንም አልወድ ለውዝ በጣም እወዳለሁ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
ሠላም ሜልየ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ሰላም ገንዬ
@neimaneima7953
@neimaneima7953 Жыл бұрын
እኔእምቢብሎኛል
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 ай бұрын
ለምልሚ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@Seble-j8m
@Seble-j8m 11 ай бұрын
ለማቅጠን ምን ይጨመራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
ትንሽ ዘይት የኔ ውድ
@mheeed5950
@mheeed5950 7 ай бұрын
ፍሪጅ የለለው ሰው እውጭ ቢቀመጥ ይበላሻሎይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ውሀ ስለሌለው አይበላሽም በተቻለ ግን በደንብ አሽጊው
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 Жыл бұрын
ብዙ ላይክ ቢኖር ሁሉ ንም አረግ ነበር
@AschuuDaka
@AschuuDaka Жыл бұрын
Firig wust lemin yahil Giza yikoyal
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
እርም ከዛም በላይ ይቀመጣል
@girmabiyable
@girmabiyable 11 ай бұрын
የለውዝ ቅቤ የፍስክ ነው የፆም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 11 ай бұрын
የጾም ነው
@girmabiyable
@girmabiyable 11 ай бұрын
@@Mellyspicetv አንዳንድ ሰዎች የፍስክ ነው እያሉ ስለሚያወዛግቡን ነው እናመሠግናለን
@sariyadotube4394
@sariyadotube4394 Жыл бұрын
ቅመም ነሽ ኮ🤔🤔
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Жыл бұрын
thanks for sharing melly,Please pin my comment,the first to like and comment
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Ok my dear
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
16:18
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 65 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የጋገርኩት ያፋር ዳቦ
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 1 М.
Peanut Butter Making in Taiwan / 花生醬製作 - Taiwanese Food
12:22
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 220 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН