Rosemary Powder የሮዝሜሪ / አዝመሪኖ ቅመም

  Рет қаралды 3,359

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የአደራረቅ መመሪያ
በውሃ ብቻ በደንብ አድርጎ ማጠብ
ለማድረቅ ፡
በፀሃይ ከሆነ
1. የሚፈልጉት ያህል በመቀንት የግንዱ መጨረሻላይ በክር/በብር ላስቲክ/በሽቦ ማሰር
2. ካሰርነው በሃላ በገመድ/በሽቦ ወደ ታች አንጠልጥሎ በመስኮት በኩል/ፀሃይ የሚያገኝበት ቦታ ላይ ወደ ታች ማንጠልጠል
3. ጥሩ ፀሃይ የሚያገኘው ከሆነ ከ2-4 ቀን ለመድረቅ ይፈጅበታል
4. ቅጠሉን ስትነኩት በራሱ የሚረግፍ ከሆነ ለመፈጨት ዝግጁ ነው ማለት ነው
በምድጃ / ኦቨን (በድራየር)
1. ፓትራው ላይ ዘርዘር አድርጎ አንዱ በአንዱ ላይ ሳይደራረብ መደርደር
2. ከ100- 120 ዲግሪ ከ1-2 ሰዓት ያህል ማሞቅ መሃል መሃል ላይ እየከፈቱ ማስተንፈስ እንዲሁም ማገላበጥ
3. ቅጠሉን ስትነኩት በራሱ የሚረግፍ ከሆነ ለመፈጨት ዝግጁ ነው ማለት ነው

Пікірлер: 7
@simtaye110
@simtaye110 Жыл бұрын
I like the one dry with sun. Thank you
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 Жыл бұрын
Kimemochin mayet alchalikum stsera aned baned btaseyegn Ameseginalew
@melegna
@melegna Жыл бұрын
ገፁን ዘወትር ይከታተሉ
@tayachewtibebe7728
@tayachewtibebe7728 Жыл бұрын
😊😊
@AnhelHenock
@AnhelHenock Жыл бұрын
ሌላውን የምትቀምመውን ቅመም አሳየን
@melegna
@melegna Жыл бұрын
ገፁን ዘወትር ይከታተሉ
@FevenTekia
@FevenTekia 5 ай бұрын
ምጥን ሸሮ አዘገጃጀት
Ethiopian Breakfast በድንች የሚዘጋጅ ቁርስ
8:53
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 12 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 66 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 39 М.
Pineapple Cucumber Juice ቦርጭ ለመቀነስ
3:44
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,7 М.
Ethiopian Pizza የብረት ምጣድ ፒዛ
8:57
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም
9:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 25 М.
Ethiopian Tikl Gomen Be Siga ጥቅል ጎመን በስጋ
8:16
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,9 М.
Basil Powder የበሶብላ ቅመም
1:24
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,6 М.
How to make Garlic Powder የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
1:39
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,9 М.
How to make Cinnamon Powder ቀረፋ
1:30
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3 М.
Ethiopian Pitta Bread  ቂጣ
9:12
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,1 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН