KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Meleket Drama መለከት - Episode 81
31:19
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Meleket Drama መለከት - Episode 80
Рет қаралды 284,063
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Meleket መለከት ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 335
@ፊዳከB
7 жыл бұрын
የጋሽ ታሜ እና የውቤ የፊሽ እና የኤፊ ፍቅር እንዴት ደስስስ ይላል!
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቺው መለከቶች እዲሁም ለመለው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለደርቦታቦር ባህል አደረሳቺው አደረሰን
@ትዕግስትወለተኢየሱስ
7 жыл бұрын
እንኳንደሕናመጣችሑ.
@ድግልእነቴድግልእናቴ
7 жыл бұрын
እፁብ ሰላም የሀበሻ ቆንጆ ነኝ አሜን እንኮንአብሮ አደርሰን
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
7 жыл бұрын
ለመላዉ የክርሥትያን እምነት ተከታዬች በሠላም አደረሣቹ እዲሁም የሙሥሊም እምነት ተከታዬች እህት ወድሞቼ እንኳን ለአረፍ ባአል በሠላም በደሥታ በኢባዳ ያድርሣቹ ግን እንዳትሣደቡ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሠ8ዠ
7 жыл бұрын
wwer Qwe አሜን አሜን አሜን ማርሻል
@rahmetmohammed4467
7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
@ድግልእነቴድግልእናቴ
7 жыл бұрын
wwer Qwe አሜን
@እናትክፉአይንካት
7 жыл бұрын
wwer Qwe 😍😍😍😍😍😘😘
@mihretabebe2919
7 жыл бұрын
wawoooo enkaun dena metachehu melakoch ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በስደት ያለነው እኛም ለአመቱ ከቤተሰቦቻችን ለማክበር ያብቃን
@halimaa6888
7 жыл бұрын
mihret Abebe እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን
@mersymasrisha4438
7 жыл бұрын
mihret Abebe እሜንእሜን።።ማሬ።mihret።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ7ረ
7 жыл бұрын
mihret Abebe አሜን አሜን አሜን
@ለሁሉምግዜአለውፅናበፍተና
7 жыл бұрын
mihret Abebe Amen enkan abro aderesen
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
7 жыл бұрын
mihret Abebe አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@Wubit234
7 жыл бұрын
ይህንን ድራማ ሳስብ ሚናፍቁኝ #ፊሽና #ኤፍራታን ነው ። ስታስቀኑ #ፍቅር ማለት ልክ እንደናንተ ነው መተሳሰብ የሞላበት ፈጣሪ ለኛም አድለን
@ኢማንአሊሰደተኛነኝ
7 жыл бұрын
በጣም።ሀሪፍና። ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@ማነኝቆይይገረማልቱ
7 жыл бұрын
ኡፍ አይንዬ ምትባለው ደስ ስትል ማር ነገር
@zinet3640
7 жыл бұрын
ይችን ዱቄት እኔም ልሞክራት እንደ ኤዶምን እኮ በጣም ቆንጅየ አድርጋታለች
@ሳምሪወሎየዋ
7 жыл бұрын
ታሜ እና ዉቤ ዉስጤ ናችሁ ካፈሩ አይቀር እንዲህ ግልፅ ቤተሠብ ሢፈጠር በጣም ያሥደሥታል፡፡
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
7 жыл бұрын
ውይይይይይይ ምን አለበት እንደ ፊሽ አይነት ፍቅርኝ ቢሰጠኝ።በጣም ነው እኮ የሚያምሩት መለከቶች በጥልም እናመሰግናለን በርቱልን
@ሀናንአስማማው
7 жыл бұрын
የፊሽና የኤፊ ፈቅር ወይኔ ደስ ሲል
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
7 жыл бұрын
ፍሽና ኤፊዬ ደስ ስትሉ የነታሜናና ውቤ ቤተሰብ ም። ደስ ይላል እናመስግናለን በርቱ
@nibertetsgeyae2324
7 жыл бұрын
ውይይይ የፍሽና የኢፌ ፍቅር ደስስ ሲሊ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@yunas6981
7 жыл бұрын
ዋው እኳን መጣቺሁ ማታ አየዋለሁ ስራየን ልጨርሰና
@hanitube9200
7 жыл бұрын
Woww.setochiye ende fish aynet afikary ystachihu.amen(3) belu
@smsm-me6mi
7 жыл бұрын
ፍሽ ወይኔ ሰወዳችሁ እውነተኛፈቅር የናተነው እፈፈፈ
@sjjjj6258
7 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ
@gxhjk8544
7 жыл бұрын
መለከቶች በጣም ሀሪፍ ነው የነውቤ ቤተሰበዊነት በጣም ያምራል
@mulumolu7923
7 жыл бұрын
ይኸንን ፊልም የማየዉ የነፊሽ ፍቅር ደስ ስለሚለኝ ነዉ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፊሽ ና ኤፊ እዴት ስታስቀኑ እዳው መቼ ነው ከስው ሀገር ወጥቺ ፍቅርን የማጣጥመው አምላኬ ሆይ
@elsa4726
7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች እኳን አደረሣችሁ ላላችሁንም እኳን አብሮ አደረሠን የተዋህዶ ልጆች ማልካም ቆይታ
@yafetberhane2586
Жыл бұрын
Amen amen wda wda❤❤❤❤
@asmarech591
7 жыл бұрын
ውቤና ጋሽ ታሜ ምርጥ ቤተስብ። ሁሉም እሪፍ ነው
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
7 жыл бұрын
አይፈራም ጋም አይፈራም ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም ቶሎ አይገባም ቢገባም ቶሎ አይተኛም ቢተኛም ህልምም አያይም አሌክስዬ (ብሬ) የዛሬን አያርገውና ድምቅ ብዬ እንዳንተ ሰውን አይደለም ዝናብም ፈርቼ አልተጠለልኩም መለከቶች ሰላማችሁን ያብዛው
@lucianakeyrouz7276
5 жыл бұрын
Wow
@abrehammathewos7893
7 жыл бұрын
እረ ይሄ ዘመናዊ ቀለም የወንደወሰን ጓደኛ ምን ኣስመሰላት።ሌላ ኣዲስ ተዋናይ መስላኝ በድምፅዋን ነው ያወኳት
@brhan826
7 жыл бұрын
abraham mm እኔ እራሱ ሌላ አዲስ ኤዶም መስላኘ ሁሌቴ ነው ደጋግሜ እያየኋት የሰፈሬ ልጅ ናት እደዛሬ ግን አልተቀየረችብኝም.
@ሚነዉአልቆርጥአለኝያቀንነ
7 жыл бұрын
እንዴ ሌለ አይደለችም እንዴ
@ማነኝቆይይገረማልቱ
7 жыл бұрын
እኔም ሌላ ሰው መስላኝ ነበር 😂😂😂😂
@fatmaabdu2972
7 жыл бұрын
abraham mm የናተባአል አያበቃም ክርሥቴን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴ
7 жыл бұрын
abraham mm kkkkkkkhhhhhhhhh እኔም መስላኝ ነበር እዳቺ በድምፇ ነው ያወኳት ሀሀሀሀሀ
@atsghsgshdhdj3261
5 жыл бұрын
ውዶቸ በእውነት የኔ ባል የኔፍቅር ከፊሽ ይበልጣል አልሀምዱ ሊላህ ተመስገን ላተም ፈጣሪ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@የወሎልጅነኝያውምየገርባ
7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@ስምየናትፈንታገዳሙፍቅርእ
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደ ፊሽ ያለ አሳቢ ስጠኝ
@መስረትእግዛብሄርፍቅርነው
7 жыл бұрын
እናመስግናለን መለከት ኤድ ታረቂው ወምድን ልጅቱ ግን ደስአለችኝ
@natiylove6067
7 жыл бұрын
ፊሽና ኤፊ እናንተን ባየሁ ቁጥር ፍቅሬ ይናፍቀኛል ።ስታምሩ ኤፊ ግን በመለከት ላይ ብቻ ነው የምታምሪኝ ።በሌላውም ድራማ ላይ እመሪኝ በናትሽ።
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
Natiy Love። እረ ለኔ ሁሉም ፊልም ላይም ታምራኛለች
@natiylove6067
7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤነሽ ኑሪልኝ። እማየየየ የኔ ናፍቆት ላንቺ ነዋ ለኔ ግን ማን እንደመለከት
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
Natiy Love በሌላ ምን ድራማ ላይ ትተዉናለች ፊልም ላይ ነዉ እማያት
@natiylove6067
7 жыл бұрын
Hawa Sayed ይሁዳ የሚለውን ፊልም ካላየሽው እይው ብዙም እዛላይ ለኔ ብዙም አልመሰጠችኝ
@kiyaethipoha3148
7 жыл бұрын
Natiy Love ኤፊ ስትሞላቀቅ ደስ አትልም በሌላ ድራማ ላይ እዚግን በጣም የምታሳዝን ዋው ብያታለው
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
7 жыл бұрын
መለኮቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
@almazwedajo1905
7 жыл бұрын
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ Dngel Maryam ENATACHN Emebeytachn Amalajachn Enwedshealen Tewahedo Hayemanotachn LEZELALEM TINURILN
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
7 жыл бұрын
Almaz Wedajo አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@bbgl5736
7 жыл бұрын
ኤዶም ተቀየረች ወይሥ አይኔ ነው ንገሩኝ ኧረረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
7 жыл бұрын
lomi bedru Kkkkkkkkkkkkkkkk Make Up New
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። እረ ኣታካብዱ ምንም ኣልተቀየረችም
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
7 жыл бұрын
lomi bedru። ውይ እኔ ጉዴ ኤዱ ምን ጉድ ነው አንችን መሳይ ልጅ ወፍጮ ፈጭ መስለሻል በይ እንዳይደገም
@hanankassahun4367
7 жыл бұрын
lomi bedru ይመስለኛል ተቀይራለች
@መብሪመብሪ
7 жыл бұрын
የት ልትሄጂ ነው youtube ላይ ምን ልትሰሪ ፊልም ላይ 😃 ዛሬ እሁድ አይደል ፈታ እንበል እንጂ ሰብሰብ በሉ ታዲያ ያችን የምንወዳትን የ#ላይኳን ነገር ቦምብ ቢፈነዳ አንተውም አላችሁ አይደል ልጆች በርቱ
@ManafsKban
7 жыл бұрын
ከዚህ ድራማላይ የተለየ ፍቅር ያለኝ ለነፊሽ ነው
@ሶፊኢሥላምነውህይወቴ
7 жыл бұрын
Mana f . s Kban ትክክል
@ManafsKban
7 жыл бұрын
ሶፊ ኢሥላም ነው ህይወቴ በጣም ደሥ ይሉኛል ውደ
@kiyaethipoha3148
7 жыл бұрын
ሀይ ብርሽ ገለ ገለ ካውያ መያዝ እጅግ ያስፈራል ገለ ገለለለ ክክክክክክ
@smajamajaal6371
7 жыл бұрын
ዋው የኛ ኢትዮ አርበኞት እንኳን ደህና መጣችሁ
@ክብነሸሊንትሶ
7 жыл бұрын
WOOW molkotchi basalami kachiyalachu WOOW 2 NENI like like like like
@genetmelaku5429
7 жыл бұрын
Wowwww endar beselam metachih
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
7 жыл бұрын
ውይይይይ መለከቶች ስወዳችሁ
@mekdesketema2134
9 ай бұрын
ውቤ እና ታሜ ልጆቻቸው ተነስተው ሲሄዱ የሚሳሳቁት ነገር😂
@ፍቅረተፍቅረተ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች በሰዐታቹ ከች አላቹ
@በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
7 жыл бұрын
ሠላም ውድ መለከቶች እንዴት ናቹ ሀይ ኮመቶች ስወዳቹ
@sitiiahmed8597
7 жыл бұрын
Eukan beselam metachu wed meleket drama betam betam yemiral enams enamsginalen bertu 😿💖👍
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
ወይኔ ኤፊእና ፊሽ ስወዳችሁ
@هديهسوداني
3 жыл бұрын
እኔራሱላብድነዉበነሱ
@sidunaaz.w6668
3 жыл бұрын
Uuuuuufffff maryamn nefsaeskitwaxanw yemwadaw💘💘💘💘💘
@hani9104
7 жыл бұрын
Waw des sil andegna negn like adrgugni mesedeb klkl new
@brhan826
7 жыл бұрын
yehew gechehushe eraseshen azro edayeteleshe gn
@missyoumamey776
7 жыл бұрын
Emnet Brhan kkkkk layek keteyekechiwu yilek anechi asakishen 😂😂😍😘
@huggugg1045
7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ያመት ሰው ይበለን
@meseretgetnet4425
7 жыл бұрын
ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረታቦር ባአል አደረሳችሁ!!!!!
@amanuhal3293
7 жыл бұрын
arif new bertu gen alayewtim gena layew new komentateroch like argug tsedikalachu
@ahmsh2183
7 жыл бұрын
wow betam des yemil new Thanks
@lilibihon2992
7 жыл бұрын
እንዴ ኤደን ተቀየረች ወይስ ሜካፕ ነው የቀየራት ወይስ አይ።ኔ ነው
@የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ
7 жыл бұрын
አንደኛ የሆነ ይንገርኝ ላይክ ልግጨው
@ዘመኔበኢየሱስይለቅአሜን
7 жыл бұрын
Gndj Ehsh ነበሩኩ ላይክ ግን አሌፈልግም የቡዙች ጥያቄ ነው ይቅረብኝ ላይክ
@የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ
7 жыл бұрын
ዘመኔ በየሱስ እሽ በቃ ይቅርብሽ
@tdenektbebu5082
7 жыл бұрын
Wawe betam dese yelale enamesegenalen betref enamesegenalen
@zahiaassi4018
7 жыл бұрын
Enamsegnalen melketoch
@ቅድስትማኛዋ
7 жыл бұрын
ዋውውየኔ ማሮች ፋሽየ ነፍቆቴ መጣችሁ
@mohammedaman4542
7 жыл бұрын
Errrrraaa Mendanaw Makab abzeta Ashangulit meslach eko ! Bertu Arif film new !
@missyoumamey776
7 жыл бұрын
manewu simoa benatachu keshimagilewu gare mitegaterewu uffe setochiye aniduni agibitachu anidun atijenajenu😂😉😉😉😉
@madinahfaris9013
7 жыл бұрын
ፊሽና ኤፍን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኤዶምና መካፕ ያምረብሻል !!
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
7 жыл бұрын
መለከቶችእንኳንደናመጣችሁ.ውድድድየማደርጋችሁኮሜንታሞችምጭምርእንዴትአላችሁሰላምናችሁባላችሁበትሰላማችሁይብዛእስኪገባበሉአብረንእንየው
@senaiteman3670
7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ 5th
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
7 жыл бұрын
O M G በቀጣይ ፊሊሞንና ጌራ እንደሚቧከሱ ተስፋ አደርጋለው 😄😃😃😃
@ሱሀንአሌምድሮ
7 жыл бұрын
ኧረ ኤዶም ሜካፑ በማንኪያ ነዉ እንዴ የለጠፍሹ በተረፈ እናመሰግናለን
@yeshkidanye4507
7 жыл бұрын
Mihret abebe እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@yatal5083
7 жыл бұрын
እንኳንደህና መጣቺሁ መለክትወቺ
@danielnguse756
7 жыл бұрын
እንካን ዳህና መጣቹ መለከት ድራማ
@aklapp8928
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን።።።
@kalkidangetahun8870
7 жыл бұрын
wow betam hrif new bertu
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዩሄ ዱቄት እንደዚህ ሰውን ይቀይራል ሆ ክክክክክክክክክክክ ኤዱ ባንዴ ቅይርርር ብለሽ ቁጭ ክክክክ
@feyamtasami4217
7 жыл бұрын
Edom betam yastilal eshiiiiiii ke deram westi mastilan sew anchi
@fantafanta6244
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
7 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ምንነው ሜካፕ ይህን ያክል ብርቅ ሆነባችሁ አረብ አገር አይደል እንዴ ምትኖሩት???
@rahwashikor8357
7 жыл бұрын
Wowww enkan beselam metachlin ...des yelal enamesgnaln
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
7 жыл бұрын
ውይይይ ፊልሞን አውንም ፍቅር ላይ ነክ እንዴ መቼ ነው የሚለቅ የሉላዳይ ፍቅር kkk ምፅ kkk
@زودهالشمري
7 жыл бұрын
Fishi ena yefi betam tamralachihu Siwedachihu yene marochi
@ኦርቶዶክስተዋህዶ-ኈ5መ
3 жыл бұрын
የቤርሳቤህ ቅምጥ ዘጋኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bayushawo3924
7 жыл бұрын
Bertu Enamesegnalen
@arebo5837
7 жыл бұрын
አይናዲስን እንዴት እንደምወዳት ኦፍ ውስጤ ናት
@rahelrahel2605
7 жыл бұрын
ፍሽና ኤፊ ፍቅራቸው እንዴት ደስ ይላል,
@kaseharesama7511
5 жыл бұрын
ኢፈ ፊሺ ምን አለ የውነት ቢሆን
@medenakonegu9040
7 жыл бұрын
እንኳን። ደህና መጣቹህ እንኳን አደርሳቹ
@mersymasrisha4438
7 жыл бұрын
አናመስግናለን ማስርሻ።
@reess4006
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኤድ ወዴ ታረቁ እሽ
@zabebadaraja8014
7 жыл бұрын
የዘሬው ኮሜንት ስለ ኤዶም ሜክአፕ ነው
@frehyottezazu1198
7 жыл бұрын
Enameseginalen
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@ኢማንአህመድ-ጀ5ፈ
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች ስወዳችሁ
@james123james3
7 жыл бұрын
Wooow arif new meleketoch
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hiwothabesha1503
7 жыл бұрын
መለከቶች ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ዌል ብያለሁ
@ኢሥላምነውሂወቴ111
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@saifalshamsi1553
7 жыл бұрын
Waaaaw malkatochi enkuwan dana maxchuuuuuuu
@مستركراش-ظ1ذ
7 жыл бұрын
ሥለድራማው አሥተያየት ኮምቱ ብጥረቃወች
@ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
7 жыл бұрын
ውይ እደ ፊሽ አይነት አፍቃሪ ይስጠን አቦ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜና ወይዘሮ ውባለም ፊሽና ኤፊ የናተን ፍቅር ሳይ አፍቅሪ አፍቅሪ አለኝ ሉላዳይ ብርዬ ስወዳችሁ
@eman8597
7 жыл бұрын
እረኤዶም ምድነው የግድግዳ ቀለም አልቀረሽም ዛሬ ባካፍ ነው እፊትሽ ላይ የጣሉብሽ እረ ቢስሚላ
@ወሰንኤርሚያስኤርሚያስ
7 жыл бұрын
ይሄ ኮወ ኮሜት መስጫ እጅ ላይክ መሰብሰቢያ አይደለም
@shewittesfu4984
7 жыл бұрын
enkane dena metchu
@ሀናንአስማማው
7 жыл бұрын
ሰላም እኳን ደና መጣችሁ
@yedengelmariamlijhabtish2428
7 жыл бұрын
እንኯን ደህና መጣችሁ!!!
@tigsetasefa366
7 жыл бұрын
wowwwwww betam yameral
@wosenwondeabebe1240
7 жыл бұрын
እናመሰግና
@mananbelachew3695
7 жыл бұрын
Afi Ena fishe siyasekenu
@helenhelen2891
7 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል
@germayewondafraw9611
7 жыл бұрын
ይገርማል ኤዶም ፊቱዋን እንደ ማይክል ጃክሰን አስቀየረችው እንዴ hahhh
@Melona75
7 жыл бұрын
Well come melketoch
31:19
Meleket Drama መለከት - Episode 81
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,4 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
13:00
ይቱበይ ሰርቃትኒ አማሓረይቲ ዩቱብ ፓስወርድ ሰረቀችኝ@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ@ዞማነሽtube @Zahraa-s6d @TirngoTube@ሰያዩቱብ
ምግብነሽ ዩቱብ mgbnesh Tube
Рет қаралды 15
29:38
በእጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 18)
PIASSA TV
Рет қаралды 55 М.
30:24
"ህልሞች" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 211
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 788 М.
50:11
ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 370 М.
4:01
29 November 2024
Sisco tube
Рет қаралды 13 М.
3:15:20
سورة يس، الرحمن، الواقعة، الملك بصوت جميل هادئ مريح للقلب استمع بنية الرزق والبركة وتيسير الأمور
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 7 МЛН
31:09
Meleket Drama (መለከት) - Episode 27
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 388 М.
1:55:54
سورة البقرة كاملة - رقية للبيت وعلاج للسحر | تلاوة تريح القلب والعقل Surah Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 3,1 МЛН
37:47
Welafen Drama Season 4 Part 30 - Ethiopian Drama
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 339 М.
30:13
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 99
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН