KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Meleket Drama መለከት - Episode 82
31:12
Meleket Drama መለከት 88 - Episode 88
30:20
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Meleket Drama መለከት - Episode 81
Рет қаралды 243,902
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Meleket መለከት ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 361
@yamihabesha841
7 жыл бұрын
ውይ ዛሬስ ተቀድመሻል አዳሜ በተረፈ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች ጓደኞቸ እኳን አደረሳቹ።
@bezabeza7136
7 жыл бұрын
Seadi black hope እንኳን አብሮ አደረሰን
@ahmsh2183
7 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን በርቱ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች ሁሉ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ መልካም በአል እንዲሆንላችሁም እመኛለሁ
@tiruneshendalawe3581
7 жыл бұрын
መለከቶች እንኳን ደህና መጣችዉ። የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደርሳችዉ
@ላምሮትያድናል
7 жыл бұрын
መለከቶች እናመሰግናለን ሴቶችዬ ጥሩ አማት ስጠኝ ብላችሁ ጸልዩ
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
ላምሮት ያድናል ፈጣሪ የወደፊት አማቸን አሳምርልኝ
@ጥብጋላኢትዮጲያንበውሥጤፍ
7 жыл бұрын
ላምሮት ያድናል 😃
@yetmwoorkdelsso1250
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህቹልን መለከቶች ብዙ ነገርን እየተማርን ነው ከእናንተ ምክንያቱም ትላልቅና አስተዋይ አሪቲስቶች እና የጥበቡ ፈርጦች ስለሆናችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@hibisthibist9072
7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ መታስቢአ በአል አደረሳቹ አደረሰን ምልጃዋ አይለየን አሜን
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
7 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij አሜን የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለም
@ዜድፍቅር-መ1ኰ
7 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij አሜን
@ጥብጋላኢትዮጲያንበውሥጤፍ
7 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij አሚን
@bezayegirma6852
7 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij amen
@ganetetepaia5038
7 жыл бұрын
Beliyu ye assela lij Amne Amne Amne Ekaine Abrooo Adarsaine
@lolololo1536
7 жыл бұрын
የተከበራችሁ ውድ እህት ወድም እህቶች እንካን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@ጦይባየወሎልጅT
7 жыл бұрын
Lolo Lolo እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማር
@ሐናሐና-ፐ9ጘ
7 жыл бұрын
መለከቶች እናመስግናለን የኦርቶዶክስ ልጆች እንክዋም ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በሃል በስላም አደረሳቹ እመብርሃን በስደት ያሉትን ወገኖቻችንን ትጠብቅልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር!!
@haleluyatube19
7 жыл бұрын
ብርሽ ስወድህ እኮ ይህ ድራማ የማየው ብርሽ ፊሽ እና ሚስቶቻቸው ነው ውድድድድድ
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
7 жыл бұрын
መለከት እንኳን ደና መጣችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅድሥት ማርያም ወራዊ ብአል አደረሳችሁ ምልጃዋ አይለየን
@elsa4726
7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች እኳን ደና ቆያችሁን ኮሜተሮች እኳን አደረሳችሁ ላላሁንም እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች አሜን
@mihretabebe2919
7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ማሮችችችች ጓደኖቼ እንኳን ለእናታችን የድንግል ማርያም ወረሃዊ መታሰበያ አደረሳችሁ ድንግል ማርያም ረዴኤት በረከትና ምልጃዋ አይለየን አሜን፫
@rozarozi9629
7 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ማሬ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
7 жыл бұрын
mihret Abebe አሜንእንኳንአብሮአደረሰን.ማል
@ጥብጋላኢትዮጲያንበውሥጤፍ
7 жыл бұрын
mihret Abebe እኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን
@richoeshetu3060
7 жыл бұрын
amen amen enkan abero adershn 💚💛❤💙
@sikuaretesema1313
7 жыл бұрын
mihret Abebe enkuan abro aderesen amen amen amen
@tehaytouryaaway9043
7 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል።መለከት ድራማ በጠም እንከታተለው ድራማ ነው አሁን ላይ ግን ሃሳቦቹ የተስተካከሉ አይደለም sereke ወደ ቤተሰቦችዋ የሄደችው የባለፈው ከፈለ ነበር ዛሬም ደግማችሁት ብዙማለት እችላለሁ መስተካከል ያለባቸው እርግጠኛ ነኝ በስህተ ካልሆነ በቀር እናንተ ጠፍቶችሁ አይደለም
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
Hawa Hawa AMEN EGIZABAHERE yemsgan enkn abro adrsane Ewunt belshale lamen dagamote
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
ፊሽየ ስውድህ ሶቶች ሆይ እንደፊሽ ኣይነት ፍቅረኛ ይስጠን ኣሜን ኣሪፍ ነው በርቱ ግን ምንድን ነው ያለፍውን የምትደጋግሙሙት ስርኬ የሄደችው ባያለፍው ሳምንት ኣይደለም እንዴ ትንሽ ግራ አገባኝ።
@kalyehabeshalij8139
7 жыл бұрын
መለከትን ካየሁት #2 አመት ሆነኝ ኢትዬ እያለሁ ነበር የምከታተለዉ በጣም ሀሪፍ ድራማ ነዉ.
@zebibamohammed1131
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ማሬ ሁለት አመት ከሠባት ወር እንደዛ ይሆነዋል ከጀመረ ለማንኛውም አሪፍ ነው
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ኤረ እኔስ ሱስ ነዉ የሆነብኝ ሳምቱን ቆጥሬ ነዉ እማየዉ
@hanankonjoo2073
7 жыл бұрын
ምንድነው የምትቀላቅሉት ስርኪ ሳምንት አይድል ይሄድችው
@alemamansisa6011
7 жыл бұрын
Desi ilaal
@bafokollo3338
7 жыл бұрын
hanan konjoo Enesum endebirahanu tetitewal
@hanankonjoo2073
7 жыл бұрын
bafo kollo kkkkkkkkk ትክክል አይገርሙ
@bafokollo3338
7 жыл бұрын
hanan konjoo betam
@TadeleAsitatikie
7 жыл бұрын
ይሄን አይነት አስተያዬት ካለ ብዬ ለማየት ነበር እዚህ የመጣሁት። አምታቱት እኮ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
7 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ መላከቶች።እናመሰግናለን እውነት ነው ጥሩ ሚስት ስጠኝ ከማለት ጥሩ አማች ስጠኝ ማለት ይበልጣል።
@annayilma567
7 жыл бұрын
ስንቴ ነው ይህ ፊልም የሚደጋገመው
@ET-bh7zk
7 жыл бұрын
ዋው 😍መለከት አድናቂያችሁነኝ እናመሠግናለን
@hakmahakma5885
7 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህትና ወድሞቼ እንኳንም 1438ለኢደል አዱሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@wudyeabate4719
7 жыл бұрын
Hakma Hakma5 enkuan abro aderesen eht
@user-zy4mz6zq5u
7 жыл бұрын
Hakma Hakma5 እንኳን አብሮ አደረሠን ማር
@najatmo5853
6 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን ውዴ
@ሀኒየወሎልጅ
7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ መለከቶች አሪፍ ነው በርቱ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
7 жыл бұрын
የሙሥሊ እምነት ተከታዬች በሙሉ በሠዉም አገር ያላቹ በኢትዮፕያም ምትገኙ እህት ወድሞቼ በሙሉ ለአረፋ ባአል በሠላም አደረሣቹ
@rozarozi9629
7 жыл бұрын
wwer Qwe እኳን አብሮ አደረሠን ማሬ
@سعيدةسعيدة-م1ظ
7 жыл бұрын
wwer Qwe እኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ
@ትዝታየየሱስየደሙፍሬነኝ12
7 жыл бұрын
wwer Qwe መቼነው ቀኑ ንገሪኝ
@ዘይነብየአላህባረያነኝ
7 жыл бұрын
ትዝታ የየሱስ የደሙ ፍሬ ነኝ 123 ሀሙሥና ጁማአ
@ትዝታየየሱስየደሙፍሬነኝ12
7 жыл бұрын
wwer Qwe ደስ ሲል ኤጃዛ አምሮኛል
@hxjdifidhxyeydhx9429
7 жыл бұрын
መሳፉት ደስ ይላልልልልል ይመችህ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ
7 жыл бұрын
Well ፍሽን ለማየት ነው የምከታተለው ይኸን ድራማ ፊሽየ የኔ ፎንቃ
@giveyaneshnagussie9738
7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ እኔም ስወድው እኮ ፊሽየ
@medimuhammed3232
7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ በጣም እኔም ፊሽን ለማየት ነው የምገባው አብሶ እሱ የለለበት ፓርት ሲያስጠላ እኮ
@zuzuh1766
7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ ሆ ሆ ሆ ፉንቃ
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ። እኔም ማርር ፈሽን እና ኤፍን ለማየት ነው ምን ኣለበት ፍቅራቸው የእውነት ብሆን ደስይል ነበር ግን ፍቅር በፊሊም ሆኖ ቀረ ።
@merry8649
7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው መለከቶች
@ንግስቲየድንግልማርያምልጅ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች ዋው መሳፍንት ደስ ሲል መልስህ
@wardawroood9217
7 жыл бұрын
ንግስቲ የድንግል ማርያም ልጅ ጓል ሳምረ ዓዲ ጀጋኑ
@hanatamirat5729
7 жыл бұрын
ፍልሞን የአንቴስ ፍቅር ሰይሆን ልክፍት ነው
@የወሎልጅነኝያውምየገርባ
7 жыл бұрын
ወንድ ሲወለድ እንዳንተ ነው በፍቅሩ የሚኮራ ጀግና ይመችህ ውይይይ እማላቃት አማቴ ያብጅሽ ኤፍና ፊሽ ስታምሩ እር ፊሽየ የምን እህት በፍቅር አትምጡ በላቸው እነ እታባ ምናምኖቹ ትክክል
@የኡሥማንአፍቃሪነኝ
7 жыл бұрын
በጣም ሐሪፍ ነው በርቱ
@Aገበየፍሬስ
7 жыл бұрын
መልክቶች እንኮን፡በሰላም መጣችሁ ውዱቸ፡ጡሩነው ቀጥሎ በት፡ማሮች፡ስወዳችሁ፡ካጀቴ፡
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
7 жыл бұрын
ፊሊሞን ተረጋጋ አታብዛው የምታፈቅርህ ልጅ እያለችህ የሠው ሚሥ አፍቅረህ አትገላታ ወደ እራሥህ ተመለሥ
@hanatadele6861
7 жыл бұрын
ዋው መለከቶች እንካን መጣቹልን
@ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
7 жыл бұрын
አይ ልጅ ያባቱን ይይዛል እናመስግናለን የሳምት ስው ይበለን
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ኀ3ጐ
7 жыл бұрын
እር እረ እረ እስኪ የማላቃትን አማቴን ጥሩ ሰው እንደትሆን ፀልዩልኝ አማት እንደዚህ ነው ማለት ነው
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እምውዳችሁ መለከቶችየ እናመሰግናቸዋለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ ክብረ ብአል አደረሰን አደረሳችሁ ለውሩም በደህና ታድርሰን
@sarasara1359
7 жыл бұрын
Mahlet Yitbarek አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የእመቤቴ ምልጃና ጠበቃ አይለየን
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
7 жыл бұрын
Sara sara አሜን የኔ ውድ
@tdenektbebu5082
7 жыл бұрын
Betam enamesegenalen betame asetemar new hulachum bedemena betena yakoyacheu betame set ayent sew Ale betref aref new Enamesegenalen
@ሁሉንችዬዝምአልኩ
7 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ተመስግን ዛሬ 7 ነኝ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ደ9ቘ
7 жыл бұрын
ውይ ፊሽዬ ስወድህ እኮ ምርጥ ልጅ
@tig4420
7 жыл бұрын
ወቸው ጉድ ደና ባል ስጠኝ ሳይሆን ደና አማት ስጠኝ ብሎ መፀለይ ይሻላል ጌታን እውነት ብለዋል ማሚ ከእንደዚህ አማት ይሰውረን
@የእናቴልጅነኝ-ቐ1ሸ
7 жыл бұрын
እማ ሩጫዬ ላንቺው ነው አንድ ቀን አኮራሻለው አሜንንን
@fantafanta6244
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መለከቶች
@mekiyaabeshawit9378
7 жыл бұрын
ምነው አሁን ላይ የመለከት ድራማ ውበቱ ደበዘዘብኝ ☹😏
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
7 жыл бұрын
እኩን ሰላም መጣችሁ መለከቶች ወይኔ የሰርካለም አማት ፈጣሬ አደራውን እደዜህ አይነት አማት እዳይሰጠን
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
ሙሉ ስደተኝዋ ድግል አትለየኝ አሚን
@reess4006
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን መለከቶች
@meseretbekele5183
7 жыл бұрын
Enkuan dena metachu yene mrtochi enameseginalen
@ኢማንአሊሰደተኛነኝ
7 жыл бұрын
ፊሽ በጣም ተመቸህኝ ፊሊሞን አይዞህ ቻል አድርገው የኔው ሚስት ለማገኘት አትድከም ተስፋ ቁረጥ መለት ድራማ በጣምምምም ደስ ይላል በርቱ
@dubaialain1564
7 жыл бұрын
Thanks
@sadaggg8377
7 жыл бұрын
ሰላም ነው እኳን ደህና መጣችሁ
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
7 жыл бұрын
ፊልሞን ምንድነው ባለ ትዳር ላይ ሙጭጭ ማለት እስኪ ሌላ ፈለግ ፈለግ አርግ እኔም አለሁ እኔንም ጠይቀኝ እሺ ሃሃሃ ፊሽ ስውድክ እንዳት አፍቃሪ ይስጠን እንደ ሰርኪ አማች ይስውረን አሚን ብያለሁ እናተም አሚን በሉ
@tigestlata1836
7 жыл бұрын
እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት AMEN beyalo
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
7 жыл бұрын
እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት ። ኣሜን እንደዚች ኣይነት ኣማት ይሰውረን
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤነሽ ኑሪልኝ። እማየየየ የኔ ናፍቆት ቀላል ይስውረን ገና ለገና የኔም አማች ምናይነት ባሀሪ ያላት ትሁን ብይ ማስብ ጀመርኩ ከምር
@እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ
7 жыл бұрын
Tigest Lata ቀላል በክብዳሁ ክክክ
@TadeleAsitatikie
7 жыл бұрын
ሃ ሃ
@yeshiweloyewu8530
7 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መለከቱች
@hayatyimer6533
7 жыл бұрын
as wr wb Le melaw ye eslmna emnet teketayochi enkon le arefa beal adersachihu bealu yeselam yefkr yedest yadrGln melkam beal😘😘😘😘
@kedijaali5514
7 жыл бұрын
ws wr wb አሚን ማማ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
7 жыл бұрын
ዌል መለከቶች እንዲሁም ኮሜንታተሮች እስኪ ልሹፈው
@ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ያምራል የሣምት ሰው ይበለን
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሳፍት ጎበዝ ሰራሀላይ ይች አሮጊት ክክ
@mahletmoges7457
7 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውይ አረ ፊሊ በልክ ሁን በጣ አበዛከው
@burkana.ethopaburkana9101
7 жыл бұрын
እናመስግናለን በረቱ ፊሊሞና ዋደረሢ ተመለስ
@brhan826
7 жыл бұрын
ጭቅጭቅ የሌለበት ህውት የት ይህን? ene fshen lemayet new yemetahut yenat fiker ayemron yadesal
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
7 жыл бұрын
ሠላም ም ብያለሁ ያገሬ እቁወች
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
melata ezrael ሠላምሽ ይብዛ ዉደ
@zedofikir144
7 жыл бұрын
Yemirr Gin Indih Mitareg Inat Alech?Naw Wedefit Yinoral Tebilonaw?
@mitaababa1487
7 жыл бұрын
Like gechugn menamen yametelu kageregeda yagachachu sela deramaw becha asetayayate setu
@eyeruswinta314
7 жыл бұрын
እንክዋን ደና መጣቹ መለከቶች እኔ ምለው ፊሊሞን ሚሉት ቁቡርስ አይደብረሁም ሲያስጠላ እራስ ምታት ነው የሆነብኝ ደራሲው መላ በለው ብርሽ ዘና ያረገኛል ጊራም እደዛው ውይ የባል ዘመድ አማች ሚባሉ ጉዶች ኤጭ ሲያስጠሉ በተረፈ በርቱ ከቻላቹ የበፊት ውበቱን መልሱት የመለከትን
@ሰውእኮ-ኀ3ኀ
7 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@hiwottadassa1639
7 жыл бұрын
Weyi kamachawi ayachu iufffffff commitment satchu
@weynshetmekoya2506
7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@መብሪመብሪ
7 жыл бұрын
ፊሊሞንዬ እኔ ልሳቀቅልህ አሳዘንከኝ አሁንስ
@ቢንትእብራሂም-ቐ6ቀ
7 жыл бұрын
መለከት። ድራማ አቅራቢዎች እንኳን ሰላም መጣችሁ
@zuzuh1766
7 жыл бұрын
በመጀ መራያ የባለፈውን በመሀል ቀላቀላችሁት ልበል ግራ ገብቶኝ ነው ያየሁት ለማኛውም መሳፍት ደስስ የሚል ባል ነው እውነት ጥሩ አማት ስጠኝ ጊታየ ፊሊ ደግሞ አታብዛው ችክ አትበል እንዴ ሆሆሆ ፊሽ አቤት ስውድድድህ የጉድ ነው
@getayeabye4923
7 жыл бұрын
zuzu H ፊሽና ማፊ የየዉነት ቢፋቀሩ ደስ ሲሉ የኔንም ፍቅር እደፊሽ አላህ ያርግልኝ እስከመጨረሻዉ አሁን ግን ከፊሽ ይበልጣል ፍቅራችን
@rahelalelegn1134
7 жыл бұрын
zuzu H እኔም የገረመኝ እሱ ነው
@zuzuh1766
7 жыл бұрын
Hawa Sayed በጣም ደስስ ይላል ያዝልቅላችሁ ማሬ
@zenashdenbledenblezenadh5634
7 жыл бұрын
Woww
@yunas6981
7 жыл бұрын
ዋው
@biuzgeletaw1138
7 жыл бұрын
15 ኛ ነኝ እንኳን ድህነ መጣችሁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ምንድነው መካከል ላይ ተደገመ
@es-iq3hn
7 жыл бұрын
enkan dena metachiw enamesegenalen
@ወለላየወለላ
7 жыл бұрын
መሳፍንትና እናቱ ግን ከናትና ልጅ እማይጠበቅ ቃላት ነው እሚሰናዘሩት
@ወለላየወለላ
7 жыл бұрын
ለኔ እያጛጎኝ የመጣ የነ ወ/ሮ እንጉዳይ ነው
@ወለላየወለላ
7 жыл бұрын
ለኔ እያጛጎኝ የመጣ የነ ወ/ሮ እንጉዳይ ነው
@giveyaneshnagussie9738
7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fisham8082
7 жыл бұрын
1ኛ ነኝ እሰይ እልልል
@hikmatarqo3476
7 жыл бұрын
Thank you tho
@sosnasosna2333
7 жыл бұрын
1 ነኝ ዛሬ
@asse2705
7 жыл бұрын
እንኮን ደህነ መጠቹ
@yesemgnlijehanamesganaw9378
7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@sitiiahmed8597
7 жыл бұрын
wwww betam betam turu new hulachum enamsiginalen wiy bezi yet nat 💓😿❓
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
7 жыл бұрын
ብርሽ እና ሉሌ ውድድ ፊሊ አይዞህ በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ በመቀጠል ደቂቃው አነሠብኝ ምንም ያየሁ ሣይመሥለኝ ወዲያው ያልቃል
@ዉደብለክጥራኝ
7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@emanstegn4178
7 жыл бұрын
አሌክሶ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ
@ewnetuyiferdal7273
7 жыл бұрын
Yihe lij azizan kemir wedutal.drama mehonun eresaw
@ሆሳዕናሀዲያ
7 жыл бұрын
ከክፉ አማት ፈጣሪ ይሰውረን
@aidatesfsy8283
7 жыл бұрын
megemerta men ika niska men meskir ..?.?.
@mmll3302
7 жыл бұрын
enkowan abro aderesn
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
7 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁመለከቶችውድየተዋህዶልጆችእንኳንለቅድስትድንግልማረያምወርሀዊበአልበሰላምአደረሳችሁቅድስትድንግልማረያምከክፉነገርትጠብቃችሁአሜን
@betelhemgirmachew8241
7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ enqan abero adresen
@tsinabylove2644
7 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Wubit234
7 жыл бұрын
ፊልሞን ድራማ ላይ ስለሆነ ነው እንደዚ #በፍቅር ሙዝዝዝ ያልከው እውነተኛ ታሪክ ላይ ቢሆን ፍቅር #ጨጓራህን እንጂ #ልብህ አያገኘውም ነበር እናውቃችዋለን #አቃጣሩዎች ሁላ
@egzebherweltewbezonewyeden8422
7 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ awnet belshel yen Wed kk
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ወይኔ አምላኪ ስው እዴት ለገንዘብ ብለው አባትን ያክል ነገር መግደል እፍፍፍፍፍ
@fisham8082
7 жыл бұрын
ልየው እና በደብ እኮምታለሁ የኔ ማሮች
@dalyfurno2964
7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
7 жыл бұрын
Enamesegnalen
@TadeleAsitatikie
7 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ እና ገጠር ደግሞ አማት “እሳቸዉ/እርስዎ” እንጅ “ እሷ/አንች” ስለማይባል ሰርኬ ስለአማቷ ስታወራ ለ ጆሮዬ ይከብደኛል። እና ሰርኬ አማቷን እሷ እያለች ስትናገር እሳቀቃለሁ። እኔ ብቻ ነኝ ይህ ስሜት ያለብኝ?
@abebasisay9030
7 жыл бұрын
Wellcome meleketoche
@makkiyaadam6079
7 жыл бұрын
well come
@galaanefufa2493
7 жыл бұрын
Enkuwan bselm metachu weddd hulchum hulm weste nachu
@ayishaayisha5291
7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ
@ewketbeyenbeyen2016
7 жыл бұрын
እር እግዚኦ ሰው እንዴት የወለደውን አባቱን ይገላል እር በስማም ባባዬ እወድሃለው በአባቴ ቀልድ የለም ይገርማል ድራማ ቢዎንም ከባድ ነው እንደዚ አይነት ስራ
@amist5kifilliqequlinhhsk490
7 жыл бұрын
Enamesginalen malekatoche siwadachu
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ሉላዬ በካውያ ልተኩስህ የነበርው አለች
31:12
Meleket Drama መለከት - Episode 82
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 263 М.
30:20
Meleket Drama መለከት 88 - Episode 88
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 208 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
41:37
ጽናት ክፍል 8 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 22 М.
30:11
Meleket Drama መለከት 89 - Episode 89
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 242 М.
2:56
አደይ ሙሉ ምዕራፍ 1 ክፍል 25 Adeyl
የሸዋ ልጅ የገምዘዋ ቀበጥ
Рет қаралды 22 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,5 МЛН
30:13
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 99
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 243 М.
30:41
Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 102
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 251 М.
30:28
Meleket Drama መለከት - Episode 84
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 230 М.
28:52
Meleket Drama መለከት 91 - Episode 91
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 376 М.
32:01
Meleket Drama መለከት - Episode 79
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 265 М.
30:15
Meleket Drama መለከት 90 - Episode 90
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 273 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН