ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 765,368

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በድንችና በሳልሳ በብዛት የተለመደ ሲሆን እኔ ደሞ ሽምብራን በመጠቀም ተጨማሪ ንጥረ ነገር ፕሮቲን የተሟላ ይዘት እንዲኖረ በጣም ቆንጆ አድርጌ ሰርቼዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 403
@hababiy9747
@hababiy9747 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ልጄ 1 አመት ከ4 ወሩ ነው እና ዛሬ አነባበሮ በሰሊጥ ያሳየሽንን ሰርቼለት በለው እንዴት እንደወደደው አቦ ተባረኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የት ነው ያለሽው?
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
0
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
D
@robertribo4627
@robertribo4627 2 жыл бұрын
F
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
እርጥብ የሚባል ምግብ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ!
@helengebreab1628
@helengebreab1628 Жыл бұрын
Me too
@redigirma2323
@redigirma2323 Жыл бұрын
sitasazgni😂
@hanategegne6128
@hanategegne6128 Жыл бұрын
እኔም ነኝ አላውቀውም 😂
@mahiyena7049
@mahiyena7049 Жыл бұрын
😳esu baynorlen.. be gbi mgeb bca moten nber
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf Жыл бұрын
Waw gobze
@fikirtemanaye2636
@fikirtemanaye2636 Жыл бұрын
ትችያለሽ ያምርብሻል አቦ ሜሉዬ ትምህርት ሲጀመር ደሞ ለልጆቻችን ምሳቃ የምንሰራውን ብታሳይን የኔ ፍቅር
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 Жыл бұрын
ምን ለማለት ነው እርጥብ? ይቅርታ የምግቡን አይነት አይገልፅ፣ ስሙም አያምርም 👎
@tg5355
@tg5355 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ተባረኪልኝ አንቺ ላይ የማያምር ነገር የለም በጣም ባለሙያ ነሽ!!!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቲጂዬ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
እህቴ ሰላ ነሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ ያምራል እኔ በቃ ገና ሳልበላው ከለሩ እንዴት ደሰ እንደሚል በጣም ባለሙያ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች ምግ ቤት ብትከፍች ግን ያዋጣሻል
@soliebelay9891
@soliebelay9891 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ አቡካዶ ቢጨመርበት ደግሞ አሪፍ ነዉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቢላዋሽ ጉደኛ ነው ስሙን እስቲ ፃፊው ብረት ድስቶችሽም በተለይ አረንጓዴ ቢጫውንም ጨምረሽ amazon እንዳትይኝ አደራሽን Love you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አስናዬ በየሀገሩ ሱቅ አላቸው silit ይባላል ማርካቸው
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የሺዬ
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ሜሉ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ገና ካንቺ ብዙ እንማራለን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ጁዲዬ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ yodit
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
ሰላም እኳሰላም መጣሽ በርች እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ ለቤትሽ አዲስ ነኚ ያምራል ጀግና
@AbbuNura
@AbbuNura Жыл бұрын
Melliyye Qonjo ye'ADAMAwa; Abbu nura geda ebbalalehu, yemmnorew Nairobi Kenya neww, bettam eyyeredashign slehone amesegnalehu.
@KalKidan-w3q
@KalKidan-w3q 2 ай бұрын
በጣምእንደሚጣፍጥያስታውቃልእጅሽይባረክ❤🎉🎉
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 2 жыл бұрын
Believe it or not I always give you like before I even watch you, that's how much I have fate in your cooking ♥ everything you touch is amazingly delicious 😋 😍 I wish you are my neighbor 😘
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ hey 👋, nice to meet you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ናርዲ በጣም አመሰግናለው ተባረኪልኝ
@fanateame6810
@fanateame6810 Жыл бұрын
ሜሉዬ እርጥ አሰራርሽ ደስ ይላል እኔም እየሰራው መሸጥ እፈልጋለው እባክሽ ሞያሽን በቴሌግራም ፋና ጠአመ ብለሽ ገብተሽ አካፍይኝ ውዷ እህቴ አ.አ ነው የምኖረው አገራችን በሚገኙ ነገሮች እየሰራሽ አሳዪኝ
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 Жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔ ግን ስሰራ እርጥብ ሮዝመሪና እና ባሮ ብታደርጊ እርጥብ ድንብላላል ቅጠል ሳይበዛ በጣም ጥሩ ጣም ይኖረዋል ያንቺም ጥሩ ነው እህቴ አመሰግናለሁ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
እርጥብ በእንቁላል ወይም በአቦካዶ ነበር የምወደው ዛሬ ደግሞ በሽንብራ አሳየሽን እናመሰግናለን ሜሉ
@zenadmuhamad8058
@zenadmuhamad8058 Жыл бұрын
@zinashkassa368
@zinashkassa368 2 жыл бұрын
bthame tru gobze ehetachne breci
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Жыл бұрын
ሜላት የኔማር አላህ ይጠብቅሺ እስቲ በዉስጥ አዋሪኝ ኢቶብ አለኝ አስተዋዉቂልኝ ምርጥ ምግብ እሰራለሁ ሁሉም ትመችኝ አለሺ አዋሪኝ በዉስጥ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 Жыл бұрын
በጣም ያስጎመዣል ሰርቼ ለመብላት ቸኩያለሁ ተባረኪ 🙏
@Mesi-y4d
@Mesi-y4d 11 ай бұрын
ግን እርጥብ ሲሰራ ድንቹ መላጥ የለበትም😊
@amenserke4460
@amenserke4460 Ай бұрын
ይላጣል
@makisaron9099
@makisaron9099 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እስኪ ጾም ሰፈታ salmon ዓሣ ሠርተሽ አሳይን። አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማኪዬ አሳይቻለው ስልምን እንዲሁም ሌሎች የአሳ ዘሮች ጊዜ ሲኖርሽ ገብተሽ እይው ውዴ
@makisaron9099
@makisaron9099 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Eshi, thanks dear❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ሜሊዬ በርበሬ ወይም ሚጥሚጣ አይገባም ??? ሽንኩሩቱና ቲማቲሙ ብቻነው???
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
👌👍✅🇪🇷👏👏👏👏 ሁሌም 1ኛ ነሽ ሜሉ ሽኮሪና በጣም ትችያለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አወትዬ ክበሪልኝ
@Carlorio020
@Carlorio020 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ። ስራ ሁሉ ያምርብሻል። እጅሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት ያንቺን ቪዲዎ አይቼ ሠርቼ ምርጥ ባለሙያ ሆኛለሁ ለመታጨት ብቁ ነኝ ባልም አምጪልን 😅😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አቶ ሰይድ ጋር ሽማግሌ ሄዷል እኮ አልነገሩሽም እንዴ?
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😍💕
@meseretshewabeza4764
@meseretshewabeza4764 2 жыл бұрын
Yene balemuya ejish yibareke betam gobez nesh
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ ለራስሽ እየገመጥሽ ታጓጊናለሽ እራሱ ተይ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዛዮንዬ የኔ ውድ አመሰግናለው
@ettalk123
@ettalk123 2 жыл бұрын
Melly thanks for sharing us ! እጅሽ ይባረክ❤️👍👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 жыл бұрын
It is looking delicious 😋 😍 👌
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክልኝ በርች ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ምስርዬ
@dagmarosbelay1207
@dagmarosbelay1207 2 жыл бұрын
እርጥብ ክረምት ላይ ባህዳር በጣም ይሸጣል፣እና ክረምት ሲመጣ ማታ ማታ አካባቢ ቃጠሎና እርጥብ ነው ትዝ የሚለኝ፡፡ እና ባህርዳር በክረምት መጥተሸ እርጥብ ብትሰሪ ደንበኛሽ እሆናለሁ፡፡ ነገር ግን እርጥብ ደስ የሚለው አቃጣይ ነገር ሲሆን ነው፣ማለትም ቃሪያው በደንብ የደቀቀ ወይም ዳጣ ቢሆን ደስ ይላል፣ያንች ወጥ በዳቦ ነው የሰራሽው ::🤣🤣🤣🤣🤣
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መጥቼ ባህርዳር ልጀምር ነበር በቃ ተውኩት ኪኪኪ
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv በቃ እኔ እክፍታለሁ 🙈😂😂
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@@bahirdartube-525 እንደማመር በቅንነት
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 Жыл бұрын
አሰራርሽ ቆንጆ ነው ግን የከተፍሽውን ሁሉ እስከመክተፊያው እያነሳሽ መጨመር መክተፊያው የመጥበሻውን እጀታ ቢጫነው አንቺ ላይ ሊገለበጥ ይችላል እንጨት መክተፊያ ይከብዳል በሳህን ላይ አድርገሽው መጨመር ይሻላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ ትዙዬ የኔ አሳቢ ከልምድ ነው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሜሉ ማር አንድ ቪዲዮ በቅንነት ሼር አድርጊልኝ ስወድሻ 🙏🙏🙏
@senaitwoldie7847
@senaitwoldie7847 Жыл бұрын
እስከዛሬ የት ሂጀ ነዉ ያላየሁት ሚሉየ ዛሬዉኑ ነዉ እምሰራዉ
@mesi21tube
@mesi21tube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ባለሞያ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ
@قناةفيفا22
@قناةفيفا22 10 ай бұрын
ግንኮ እርጥብለይ ከቸፕ አልተጠቀምሺም ለምን??
@rabihabi6406
@rabihabi6406 Жыл бұрын
meeli anchi yemitasaracho migiboch hulu yaamirallu dasi yilaalluu Abbabalalishin degmo like like
@biba-n8j
@biba-n8j Жыл бұрын
ከባድ አይደለም።በጣም ቀላል ነው👍
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Mellya konjo very creative beautiful I love you my sister !!!
@geezy1778
@geezy1778 2 жыл бұрын
Got it ! Arif nw gin erteb lay tematim aza nw Ethiopia yemeshetut ertb endet endemetm with out tomatoes malet nw
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Жыл бұрын
እምለው አርብ ሀገር ያላችው ልጆች ሰሙኝ እማ ዳቦው ግን የፃም የለውም ወይሰ አለው እኔማ ኮብዙንም ዳቦውንም አልበላም እሰኪ ንገሩኝ
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
ጎበዝእኮነሽ አንደኛ 🙏
@ferahiwetayaliwu5
@ferahiwetayaliwu5 28 күн бұрын
Yeny balmuyaa yemtseriw hulu betam yemwded nw ejesh yebark meluyyy
@leylamuhammad7298
@leylamuhammad7298 2 жыл бұрын
Abo yemecesh kellal teceyalesh masallh ejjesh yebarek
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 2 жыл бұрын
Wd etye betam now emadeksch gobez balemoya ejsch ybarek
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው ማሽአላህ
@mikatube5024
@mikatube5024 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆይ አሰራሩን እንጂ ቲማቲም በ ምን እንደሚሟሟ ማወቅ አስፈላጊ ነው😏 አታውቁም ለማለት አስመሰለብሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሚካዬ ማወቅ የሚፈልግ ሰው አለ ለዛ ነው
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ደስ ይላል!!!!
@lsanemelaekt
@lsanemelaekt 2 жыл бұрын
እራበኝ👏👏
@raheltesfaye4189
@raheltesfaye4189 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ እምስሪው ሁሉ ግሩም ነው
@ElhamKeyru
@ElhamKeyru 8 ай бұрын
Ertib emisarawu ba dinach shinkurat kariya chawu bicha new esunim sinkuratii ayitabsim
@ElhamKeyru
@ElhamKeyru 8 ай бұрын
Ertib emisarawu ba dinach shinkurat kariya chawu bicha new esunim sinkuratii ayitabsim
@ElhamKeyru
@ElhamKeyru 8 ай бұрын
Ertib emisarawu ba dinach shinkurat kariya chawu bicha new esunim sinkuratii ayitabsim
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ❤👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሞኒካዬ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 Жыл бұрын
እውነት ባለሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ።ቆንጆ።
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Thank you meluye. Can't wait to try. Always wonderful videos.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Dobowen westune toast betaderegiwe degemo betam konjo yehonale. Betam dese yelale yeserashiwe sandwich. Thank you for sharing ❤
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm Жыл бұрын
አስራርሽ ጥሩሆኖ እያለ ትንሽ ዘይት ታበዣለሽ
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Жыл бұрын
Mellya konjo very creative beautiful I love you my sister !!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you my dear
@ethiosarakitchen5770
@ethiosarakitchen5770 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው እጅ ይባርክ 🙏 and thank you for sharing konjo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 Жыл бұрын
ሜሊ ዋው ደሰ የምትይ ባለሞያ ነሽ አንቺን የወለደች እናት ያገባሽም ዕድለኛ ናቸው በዚህ ዘመን በዚህ ወጣትነት እንዲህ አይነት ባለሞያ ማግኘት አይታሰብም ግን ለምን ሆቴል አትከፍቺም ወይ ደግሞ የሼፍ ማሰልጠኛ በሀገርሽ ኢትዮጲያ የመጀመሪያዋ ተመዝጋቢ እኔ ነኝ በጣም አድናቂሽ ነኝ።
@abrishzgret
@abrishzgret 2 жыл бұрын
Betam balmoya nesh ejsh ybarec 🙏
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው፡፡ ዕውቀት አመጋገብን ያስተካክላል፡ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@alemysehayzewde4705
@alemysehayzewde4705 2 жыл бұрын
መቸም የምትሰሪዉ ሁሉ ድንቅ ነዉ እየሰራሁ ነዉ አንች በቻ ሰርተሽ ስትቀምሽ እኔም እየሰራሁ እቀምሳለሁ ግን ሁሌም የምትጠቀሚዉ ቃሪያ ከለሩ ለየት ይላል ነዉ ያቃጥላል? እንዴት ከለሩ ሊለይ ቻለ።
@tigistzenebe1640
@tigistzenebe1640 2 жыл бұрын
አቦ ጀግና እና ቅን ነሽ ተባረኪልኝ
@fasikafentawu-bs8mz
@fasikafentawu-bs8mz Жыл бұрын
አናመሰግናለን ብሽጭ ያምርብሻል
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
ቆንጆ ባለ ሞያ👍
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
ሜልየ ወላሂ ጥፍት ነው ያልሽኝ ናፍቀሽኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣሽ😘😘😘😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ፋፊዬ እኔ እኮ አለው ግን ለምን እንደማይደርሳችሁ አላውቅም ቪዲዮ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ለእኔ ገና ደረሠኝ እየገባሁ ቸክ አደርጋለሁ ውደዋየ አላህ ይጠብቅሽ። ❤️❤️❤️💘
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 жыл бұрын
ምነው ሴቶች አረቦች ካንቺ ቢማሩ ምንም እኮ ሴትነት የምባል ነገር የላቸውም እነሱ ሞያቸው ሲልክ ሞጎርጎር ብቻ ለማዳም ዛሬ ሾርባ ርሪ ብያት ውይ ጣዕም የለም ምን የለው ተደፋ እውነት
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ስራሽ ሁሉ ልዩ ነው እጅ ይባርክ
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
Wow it's so yummy and delicious thank you for sharing 🙏 Like 👍 🤩
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ ቤዝዬ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤዚ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ ከአሁን በፊት ደምሬሻለሁ እህቴ ይልቁን አንች ደምሪኝ ብዙ ጊዜ አትመልሱ እናንተ ለምንድነው
@geberemeskel153
@geberemeskel153 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 жыл бұрын
You have completed your video within 11 minutes so any one can see your video, I think you are gifted
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ ነው 😯😯😯😯
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 жыл бұрын
amen እጅሽ ይባረክ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ኢክሩ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ውዴ እጀሽ ይባረክልኝ የኔ መልካም ያስጎመጃል 💚💛❤️👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@kalkidankali8116
@kalkidankali8116 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ እህቴ!ተች እስቶቭ ልገዛ ነበር እና ቶሎ ይበላሻል ወይ ቶሎ አያበስልም ?ምን ትመክሪኛለሽ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ዲጅታል ነገር ያው ቶሎ የመበላሸት እድላቸው ሰፊ ነው ከሌሎቹ ስናነጻጽረው ግን ደግሞ ከዘመኑ ጋር አብሮ መሄድም ያስፈልጋል የማብሰሉ ጉዳይ ግን እንደ ዋቱ ነው እንጂ ዲጅታል ስለሆነ ስላልሆነ አይደለም
@kalkidankali8116
@kalkidankali8116 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ🥰
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Meli😘 Gobez neh yene konjoo 😋 yamii
@وردةورك
@وردةورك 11 ай бұрын
በጣምያምራል
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
የኔ ቤለሙያ በርቺ ከሁሉ በላይ የማረከኝ ፈጣን ቀልጣፈ ነሺ ሰትናገሪም ሰትሰሪሞ በርቺ ተመችተሺኞል
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌😘😘
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 11 ай бұрын
Zere ayewu zere serawu ye ewunet betam yemiwedew migib new
@hayatkeyar9221
@hayatkeyar9221 2 жыл бұрын
Waw arif new gen mitmita binorew more arif neber 😍😍demo coloresh siyamer
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሀያትዬ
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 2 жыл бұрын
ዛሬ ምሳ ይህንን እንሰራለን ሰላም ዋይ ቅመሟ እህታችን
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@jonikeyofficial
@jonikeyofficial 10 ай бұрын
Jordana tekyat eski des teyalesh ❤😊
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 9 ай бұрын
Betm new yewddkut gen namers madrgse yehlle wey?
@YohannesBishaw-i6w
@YohannesBishaw-i6w Жыл бұрын
Benatesh serttesh lakilecu ye mefelegiwen lekfel
@fissehamelaku2755
@fissehamelaku2755 Жыл бұрын
የት ነው አድራሻሽ እንመገብ?
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ❤❤❤
@vijekibreab4083
@vijekibreab4083 2 жыл бұрын
Delicious, Thank you for sharing your cooking with us.Where do you live?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Greece
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 жыл бұрын
Tekanis bilenal 😀
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
በጣም በቀላሉ ነው የሰራሽው ተባረኪ የአገሬ ልጅ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቆንጅትዬ
@tsegiefaris3195
@tsegiefaris3195 2 жыл бұрын
i could imagine how tasty your food are
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ጽግዬ
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 2 жыл бұрын
Super
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 2 жыл бұрын
የምትሰሪው ምግብ ጤነኛ መሆኑ ምስክሯ አንችው ነሽ። ቆፍጣና እና ቀልጣፋ ታዛዠ ሰውነት አለሽ። ኧረ አሉልሽ ወጥ ላይ ስኳር ከሌለው ወጤ አይጣፍጥም እያሉ ቀምሰው ቀምሰው ዛሬ በክሬን ካልሆነ ሰው አያነሳቸውም፣ ሰራቸውም ድሮ የሰሩትን KZbin ማየትና ለራሳቸው ኮሜንት መስጠት ሆኗል። አንች ግን በእውነት ኢትዮጵያዊ ቅመም ነሽ። ልጆቼ ከድንች ቅቅልና ከሽንብራ ንፍሮ ገላገልሽልኝ፣ ታዲያ ባለቤቴ እና እኔ አብረን እያየን አንችን ሳደንቅ ትንሽ ፊቷ ላይ ቅሬታ አካል አውጥቶ አየሁት። አሁን ተደብቄ መየት ጀምሪያለሁ፣እሷም......
@ElhamKeyru
@ElhamKeyru 8 ай бұрын
Ertib emisarawu ba dinach shinkurat kariya chawu bicha new esunim sinkuratii ayitabsim
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
እኔ ቤት የሚሰራው ደግሞ እንዳየሽው ነው
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
Wow Melu, tsomun be tiru huneta eyaschereshin new! Tebareki🙏 Yihe kariyash degimo siwedew gin yet lagignew? 😅
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ግሪክ ከሆነ የምትኖሪው ስክላቬኒቲስ አለ የኔ ውድ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Greek aydelem yeminorew, betam yemiyamir kariya new, eshet yemesele, thank you Melu
@zertumuhie7555
@zertumuhie7555 2 жыл бұрын
ግንእኮየኔቆንጆባለሞያነሽእኮንግድእንኳንትከስሪያለሽለኛብቻአሳይንየኔውበጣምነውየምወድሽ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ውድ
@seniytmekuriya1513
@seniytmekuriya1513 2 жыл бұрын
ሜሉ ስወድሽ የኔ ባለሞያ
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ቀላል ምርጥ አሰራር አድናቂሽ ነኝ
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 287 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
በጣም ቆንጆ እርጥብ
4:45
Mahdi kitchen 🥪
Рет қаралды 20 М.
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 400 М.
አነባበሮን  በሁለት  ልዩ  ልዩ  ጣእሞች
14:07
Melly spice tv
Рет қаралды 92 М.
ለየት ያለ እርጥብ | የፃም አማራጭ
8:06
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 86 М.
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН