አዴሱ ቤታችን ለሚሰሩ ባለሞያወች የሰራሁት ቁርስ የጥቁር ስንዴ ቼዝ ፒጣ

  Рет қаралды 13,734

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@misikirgetye3614
@misikirgetye3614 Жыл бұрын
ሜሉ ግን ለቤት የሚሆን ቀለል ያለ ሻወርማ አሳይን ብየሽ 😔😔 እንደ እኔ ማወቅ የምትፈልጉ Please like me ,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ❤
@SemiraShamile
@SemiraShamile 11 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በዚው ቀጢበት ሜሉ❤❤❤
@mesesaramesesara4543
@mesesaramesesara4543 Жыл бұрын
እርጉዝ ትመስይኛለሽ ሜሉ እኔ እንኳን ከዛሬ አራት አመት በፊት KZbin ስትጀምሪ ቀጠን ያልሽ ነበርሽ ከቆይታ በዋላ አሁን ሳይሽ ደሞ ድንቡሽ አልሽብኝ 😍 መልካም እድል ሜሉ ❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ቲሪዮፒታ በጣም ነው የምወደው እጆችሽ ይባረኩ ገዝቼ ነበር የምበላው አይቼ ማለፍ የማልችለው ምግብ ነው ሜሊዬ ቀለል ባለ መንገድ ስላሳየሽን እሰራዋለሁ
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው 👏💯
@hanaini
@hanaini Жыл бұрын
የኔ የጎበዞች ጎበዝ። ውብ ኢትዬጵያዊ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ሀኒዬ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አቴንስ ቤት ገዛሁ እንዳትይን ብቻ??ቤት ለንቦሳ ሜሉየ የተባረክሽ!! ጀግና እኮ ነሽ!
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ ጎበዝ ጀግና በአዲሱ ቤትሽ ምሳ ለመብላት ያብቃን ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ማሻ አላህ😋
@maraki45
@maraki45 11 ай бұрын
love it continue
@merimeri3117
@merimeri3117 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
ሜሉ ውድ እህታችን: አንቺ ትለያለሽ:: በርቺልን! አንድ ጥያቄ ልጠይቅ: በፌታ ቺዙ ምትክ የአበሻ አይብ መጠቀም እንችላለን? ወይስ ከሽ ከሽ ማለቱን ያጠፋብናል? በተረፈ እጅሽ ይባረክ!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የሐበሻ አይብ (cottage cheese)በ (puff pastry dough) አይቡን ከቀረፋ እና ዘቢብ ጋር ቀላቅለሽ ቺዝ ፔስትሪ መስራት ትችያለሽ ይሄኛዉ ፊሎ ፔስትሪ (filo pastry dough)ስለሆነ ከ ፌታ ቺዝና ከሌላ ቺዞች ጋር ነዉ አብሮ የሚሄደዉ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO እሺ፣ በጣም አመሰግናለሁ!
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሉ በጣሞ ያስጐመጃል ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ አድሱን ቤት አልቆ ለማየትያብቃን በርቼ🙏🙏🥰
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Betam gobez berchi
@maaraasmara2672
@maaraasmara2672 Жыл бұрын
did you buy the dough like that or did you make it at home?
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
She took it out from a package
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 Жыл бұрын
ማማየአመሠግናለሁ ጎበዝነሽ እስኪችዙ ምንድነው ማዞሪላ አይመሥልም
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ፌታ ቺዝ ይመስላል
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 Жыл бұрын
@@Meski-or8ln እሽእሱብቻነው ለዚህየሚሆነው ወይስ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
ሰዎቹ ሲበሉ እና አድንቀው ሲመገቡ ብታሳዪን ጥሩ ነበር። ለምን ዘለልሽው???
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
ወው ተይ ግን ለወንድምሽ ውሰጂኝ ❤❤❤ 😢
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz Жыл бұрын
💝🙏💐
@livesinusa7116
@livesinusa7116 Жыл бұрын
💯👍
ለየት ያለ የድንች ጥብስ አሰራር
14:14
Melly spice tv
Рет қаралды 6 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 21 МЛН
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 545 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 21 МЛН