ተሻምተን ጥርግ አርገን የበላነው የጾም ምሳ

  Рет қаралды 7,610

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ተሻምተን ጥርግ አርገን የበላነው የጾም ምሳ በዚህ ቪድዮ የሽምብራው አሰራር ልዩና የሚጣፍጥ እንዲሁም አንዴ ከሰራችሁት ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ የምትፈልጉት ልዩ የምግብ አይነት ነው ዋናው ለዘህ ስራ የሚያስፈልገው ሽምብራው በደንብ በውሃ ማራስ ያስፈልጋል ቀሪውን ግብአት ቪድዮውን ተመልከቱ

Пікірлер: 41
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ወዳጆቼ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ ማረግ ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙኛላችሁkzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=Y0HBGk9ek8m7AzNW እንዲሁም ይህንን ቻናል ማገዝ ለምትፈልጉ ከ subscribe ጎን ያለውን join የሚለውን ምልክት እየነካችኩ ማገዝ ትችላላችሁ❤❤❤❤
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 Күн бұрын
ሜሉ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ፅዳትሽ ሙያሽ ንግግርሽ ሁሉንም የተሰጠሽ ጀግና በርቺ🙏
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Күн бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Күн бұрын
❤❤❤
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 22 сағат бұрын
❤❤BALEMUYA NESH EKO KE NEGEGER ESEKE TSEDATISH 👌 WOW
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Күн бұрын
ባለሞያ ነሽ ብዙ ጊዜ የሰራሽውን ለመስራት እሞክራለው ሁሉምቆንጆ ነው🙏🙏🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@tedjitucomolet9719 ክበሪልኝ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Күн бұрын
በእውነት በጣም ባለሙያ ነሽ ያሳደከችኝ እናቴን ታስታውሺኛለሽ የራሷን ምግብ ፈጣሪ ነች ይጣፍጥላታልም 😊 ያው ግን ስትሰራ ማድቤት ቁጭ ብላ ይሄን አቀብዪኝ እያለች ስታመላልሰኝ 😂😂😂 ቢቀርስ እላለሁ ግን በጣም ባለሙያ የምትሰራው ሁሉ ይጣፍጣል 👌 አንቺን ማየት ሱስ ሆነብኝ እህቴ ተባረኪልኝ ::👌🙏
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 Күн бұрын
አሰራርሸ በጣም ያምራል እጀሸ ይባረክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Күн бұрын
ይሞከራም ተባረኪ ባለሙያ ነሽ
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 8 сағат бұрын
Amazing melly❤
@afomiaisak790
@afomiaisak790 Күн бұрын
እንካን በሰላም መጣችህልኝ ኣንቺ ❤❤❤
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 Күн бұрын
ተባረኪ እንዲሁ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል የእሁድ ምሳ ይሞከራል ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
ውጤቱን እንጠብቃለን
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
BALEMUYA EKO NESH !
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Күн бұрын
ቅመምየ ተባረኪ ጎበዝ ነሸ። በጣም ብዙ ነገር አንች ተምሪአለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@zewdiblessings5347 ክበሪልኝ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Күн бұрын
I am make in it tomorrow looks yummy
@merimeri3117
@merimeri3117 Күн бұрын
ዋው ያስጎሞጃል ሜልየ ባለሞያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@merimeri3117 ክበሪልኝ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Күн бұрын
Enem min alilim muya lay gin anchi betam gobez nesh ejish yibarek❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
አሜን እሙሽዬ ተባረኪልኝ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Күн бұрын
betam konjo tebarke
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@sofiahailu6859 አሜን የኔ ውድ
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 Күн бұрын
Fantastic
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
Thank you so much 😀
@shalom744
@shalom744 Күн бұрын
Betam yamral melu, will try the shimbra. difin misir key sithon gin alwedatim.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@shalom744 በቃ በሌላ ግዜ በአልጫ ትመጣለች
@shalom744
@shalom744 Күн бұрын
@@Mellyspicetv 😅😅 eshi melluye
@le1785
@le1785 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
WEY GRAM MN LAURA BLEW NEW YEMITEQEMUT AYMESLUMM
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Күн бұрын
ሜሊዬ ብሉኝ አሁን ብሉኝ ይላል ❤❤❤❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Күн бұрын
ነገ እንደዚህ አይነት እሰራለሁ አመሰግናለሁ ግን ባልሽ አበሻ ነው ወይሰ እንጀራ አስለመድሽው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@በትእግስትያልፋል ሀበሻ ነው የኔ ውድ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Күн бұрын
@@Mellyspicetv የታደለ በሁሉም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 20 сағат бұрын
alwdm
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Күн бұрын
ጥርግርግ እረረረረረ😮😮😮😮😮
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Күн бұрын
እጀራ እጎቻ ነዉ የምትጋግሩት ሀገራቹሁ ሜልዬ እደኛ ሀገር አይደለም
@gedag5658
@gedag5658 Күн бұрын
ምግቡ ሸጋ ነው። ቁምጣሽ ግን😂😂
@merimeri3117
@merimeri3117 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
ክበሪልኝ
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 9 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
በቀላል መንገድ ❗የቅቅል አሰራር
5:10
Tsedey Tube
Рет қаралды 640
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 101 М.
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 1,7 МЛН
እረ ተሰቃየዉ  ወገን እርዱኝ  ልሞት ነዉ
11:33
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 12 М.
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН