ቀላል የገንፎ አሰራር |How to make easy Ethiopian porridge

  Рет қаралды 96,064

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ቀላል እና ፈጣን ሁሉም ሰው ሊሰራው የሚችለው የገንፎ አሰራር
How to make easy Ethiopian porridge

Пікірлер: 281
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ሜላት አመሰግናለሁ በጣም ቀላልና ይጎግላል ብሎ የማያሳስብ አሰራር ነው ። ለባለቤቴ ሰርቼ አበላሁት በጣም ወደዶታል ። አሰራርን እንዲህ በማቅለል ማስተማር ትልቅ ብልጠት ነው በርቺ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ሜሪዬ
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
እኔ የምወደው ውሀ ፈልቶ ሲታስሽ ነበር. ይህ ግን እንዲያውም ያለእረፍት ስለሚታሽ የበለጠ ጣፋጭ ነው ብዬ አስባለው. ቀላልና ጉልበት ቆጣቢ ነው 👍👍👍
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 4 жыл бұрын
ይሄን ገንፎ ለብርዱ ፍቱን መድሀኒት ነው 🥰 ዋናው ገንፎ መሆኑ ነው ሜሉ 😉እውነት ለመናገር መበጥበጡ ስራ ያቀላል እኮ
@RochelleP1
@RochelleP1 6 ай бұрын
How long does this take? I’ve tried to follow your directions and it’s taken me upwards to 20 minutes.
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 Жыл бұрын
Good job. I was thinking of making it this way, and you made me decide. Thank you
@helinatadesse176
@helinatadesse176 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል...በጣኝ ቀላል የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ❤❤❤ ተባረኪ
@JoeBraun100
@JoeBraun100 3 жыл бұрын
I wish you listed the amount of each ingredient for all your recipes in the description 🙏🏽 much love from 🇨🇦
@misrakedae9023
@misrakedae9023 3 жыл бұрын
እጅር ይባረክ ባለቤቴ ለየት ያለ ነገር ሰርቼ ሳቀርብ የሜሊ ነው ይላል ድንቅ ነሽ ትገርሚያለሽ።ተባረኪ
@amemazsherif1584
@amemazsherif1584 3 жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ቅለል ባለ መንገድና የሚጠቅም ነው ቀጥይበት እግዚአብሔር እጆችሽ ይባርክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እሜን አሜማዝ
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 2 жыл бұрын
Mellyie konjo Genfo like hyena bete yemsaselale ehtame ldeya like endachi New yemtazegachwe.🌹😙🌹🌹
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 2 жыл бұрын
Ewoy Meluye men laderegesh yene le u gelagele eko nesh genefo ewodalehu melag gen adekame selehone eselech neber gelageleshegh 😘😘😘🙏
@mekememe4784
@mekememe4784 4 жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ ዋው ያገባሽ ታደለ
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 4 жыл бұрын
Melly betame harife new berchi 👍👍👍
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እስከዛሪ ስቸገር ነበር ካሁን በሃላ ቁርሴ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ
@meskeremtadesse2294
@meskeremtadesse2294 4 жыл бұрын
Wwwwa zare New yayewet mirt set
@edentilaye653
@edentilaye653 2 жыл бұрын
ወኔ ተባረኪልኝ ገንፎ እያማረኝ አይወጣልኝም ነበር ዛሬ ግን ምርጥዬ ሆኖልኛል ። ቀላል ዘዴ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
የኔ ጎበዝ እንዴት ነሽ በርቺ❤❤❤
@neimaibrahim2155
@neimaibrahim2155 4 жыл бұрын
Betam arifena keleale aserar temechegne
@amershamersha9135
@amershamersha9135 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባርክው በጣም ጠቃሚ ዘዴ ነው ያሥተማርሽን በርቺ❤️👌
@make7170
@make7170 Жыл бұрын
It’s a very good method
@Ermiyas-z1t
@Ermiyas-z1t Жыл бұрын
ቀላል አሰራር በእውነት ተባረኪ እውቀትሽን ወዝ ካለው ጨዋታ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ።
@solomonfan2229
@solomonfan2229 4 ай бұрын
Thank you sis
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 2 жыл бұрын
ለስንት ደቂቃ መብሰል እንዳለበት እና ምን ያህል ዱቄት እንደተጠቀምሽ አልነገርሽን
@jamilaaliahmadtv1814ll
@jamilaaliahmadtv1814ll 4 жыл бұрын
Wrllcome melly betami neewi yemiiyamiraw kalali aserarii asitemaariishiinyi ameseginisahaalewu.
@Etsty-qp
@Etsty-qp 2 жыл бұрын
thanks 🙏 🤩 so easy .
@getezra1
@getezra1 9 ай бұрын
👌 ዘዴ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እንዳይጎጉል ምርጥ ዘዴ ነዉ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ገንፎ ዉስጤ ነዉ እፍ የናቴ ገንፎ ልዩ ነዉ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Жыл бұрын
ተባረኪ 🙏🏿♥️
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
You are brilliant! I’m going to try it
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋👍🥰❤️Share
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
በስመአም ሲያምር
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣሽ ሜሉዬ በጣም ኢዚዌነው ያሳየሽን በርቺ መልካም ቀን
@frehiwotkataro8066
@frehiwotkataro8066 Жыл бұрын
Enema eyeguwagole aschegrogn neber ahun eski echinu zede emokratalehugn
@sofiyaparween3829
@sofiyaparween3829 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ሀሪፉ ሙያ ነዉ ዉዴ ገንፈሰ በጣም አወዳለሁ ግን ሥራዉን አጠላዉ ነበር መልክ ሥጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቢቴ የተባለዉ ትክክል በርች
@amanyanni
@amanyanni Жыл бұрын
I’m trying now
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
You’re unique. My question is how did you come up with this idea? I will definitely make it. Also I can’t wait to see my mom’s reaction.
@emyyw1345
@emyyw1345 4 жыл бұрын
Lol me too🤣🤣🤣😅🤍the look on her face will be priceless
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
ባቅላቫ ስርተሽ ብታሳይን?
@fikrietan1169
@fikrietan1169 4 жыл бұрын
ሜላት ተባረኪ ብዙ ሰውችን ታበራቻለሽ ይህ የአንች መልካም ነት ነው የሚያሳይ እድሜ ይስጥሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ፍቅርዬ
@fikrietan1169
@fikrietan1169 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሜንታ ስጠብቅ ነበር ጎረቤትሽ ነኝ ፈረንሳይ ነው የምኖረው
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
I’m gonna show this to doughtier she love gonfo but it was had for her thank you so much super lady I love your style 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘🌷👍🏽
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
ሜልዬ ማሽት የሚባል ነገር እጄ አልችልም በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
@saralalagoshehebofromethio6509
@saralalagoshehebofromethio6509 4 жыл бұрын
Thank you very much sister masaye
@zeynebmnye4692
@zeynebmnye4692 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አይሆንልኝም ነበር ባቺምክኒያት ቻልኩበት ሞክሬው ነበር በጣም በጣም አሪፍ ነው የሆነልኝ ይፋትርብኝ ነበር በፊት በተረፈ በርቺልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዘይነብ ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ዋውውውው አንችን እማላደንቅበት ምንም አይነት ምክንያት የለኝም ሜሉ እኔ ገንፎም ቅቤም አልወድም ነገር ግን ስራሽ ፅድት ያለ ውድድድድበርችልኝ🌹🌹📱
@saralalagoshehebofromethio6509
@saralalagoshehebofromethio6509 4 жыл бұрын
Wowow
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
እንዴት ቀላል አሰራር ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን ሜሪዬ
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 4 жыл бұрын
Yene konjo betam bale moya nesh berchlgn gn yogurt resash GBU
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 4 жыл бұрын
I like the way you doing it very easy thanks 🙏
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 4 жыл бұрын
Er gelegel new betam mebelatu eyamaregn meseratun sasebew eyedekemegn bezu gezy honegn kebelahugn... betam amesegenalew ejesh yebarek !!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ባዩሽዬ
@hayat4050
@hayat4050 4 жыл бұрын
I cant wait to try this.
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እልልልልል እንኩዋን ማርያም ማረችሽ . . . . . . . . . . . . . . . . እያሉ ላጥ ስልቅጥ ማድረግ ነበር 😄
@keyakeya2199
@keyakeya2199 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@muluabera2379
@muluabera2379 4 жыл бұрын
😁😁😁
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 жыл бұрын
Excellent idea thank you
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 4 жыл бұрын
አሠራሩ አሪፍ ነው ማማሰያው ግን የገንፎ አይደለም።የገንፎ ወዳጅ ነኝ ።
@shimelesshewangizaw4679
@shimelesshewangizaw4679 4 жыл бұрын
Thanks for your instruction
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 2 жыл бұрын
ጎበዝ አሪፍ ነው
@mahderdegene8135
@mahderdegene8135 2 жыл бұрын
ንግግርሽ ሞያሽን እወደዋለሁ
@misrakedae9023
@misrakedae9023 3 жыл бұрын
ታድያ በምን ታማልለው እንደውም ይመቻል። ተባረኪ የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ
@lebleb3498
@lebleb3498 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል ጎበዝ በርቺ 👍👍👍
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም ጉበዝ ነሸ
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 4 жыл бұрын
Yene balemuya ejish yibareki
@yewubdardanayt9515
@yewubdardanayt9515 3 жыл бұрын
JUST WOW 👌
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Meluye lelje sisera edezi nw yemseralew legnam yihonal malet nw mokrewalew esti
@sofiabaze677
@sofiabaze677 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀላል ዘዴየነው ሞያሺ የተረከልሺ ነው ነገሩ
@lidacall2815
@lidacall2815 2 жыл бұрын
ገላገልሽኝ ዋናው መብሠሉ ነው
@nebyatw
@nebyatw 4 жыл бұрын
Wowwww Thank you
@bagerlayendale6782
@bagerlayendale6782 4 жыл бұрын
you Are #1 Aloways
@lovebody855
@lovebody855 4 жыл бұрын
Keep going good job 🙏
@merontaye8723
@merontaye8723 4 жыл бұрын
ኦውውውውው እኔ እየጕገለ ሲያቅተኝ በመላ ምት በጥብጬ ስሰራው አሪፍ ሆነ ግን ሰው ፊት በጥብጬ አልሰራም ስው ሳያየኝ እሰረለሁ እል ነበር በብጥበጣ ስላለመድን ሊጥ ስለሚመስለን አቺ በአደባባይ አወጣሽው
@myfullhope1272
@myfullhope1272 3 жыл бұрын
አረ እኔም በትብጬ አልሰራ ሰው ፊት
@martamarta9597
@martamarta9597 4 жыл бұрын
Ejesh yebarek ehuta
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 4 жыл бұрын
Enjera Asayin🙏
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ሜሉ ቀለል ባለ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን መልካም ቅዳሜ🙏🏾🌺🎈🎉🎊
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
siweld endezi eseralehu
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ስራ ያቀላል ሜልዬ እባክሽ ላስቸግርሽ አበረታችኝ ጀማሪ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 4 жыл бұрын
መርቃ ይባላል አስጎመዥኝ ሳታጎርሽን ብቻሽን እንብላ አትይም ምርጥ ባለሞያ እናመሰግናለን ሜላትዬ ተባረኪል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ጸሀዬ አጠገቤማ ብትሆኚ ትቋደሺ ነበር
@barackhaile4
@barackhaile4 4 жыл бұрын
በለሙያ ነሽ በአንዴ ቃላል የገንፎ አሰራር አስተማሪሽኝ
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 жыл бұрын
HI MELLY I LOVE GENFO YAYAYAYAY I WILL MAKE IT THAK YOU KONJO BALMOYA 😘🥰🥰🥰🥰😗❤
@elianachannel1175
@elianachannel1175 4 жыл бұрын
I only have all purpos flour....can I try it with it??I'm New to ur channel
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አዎ ትችያለሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Watching Melaye ❤️
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ባለሙያ 👌🏾 🌹 ጥሩ ዘዴ ነው እስክሞክረው ቸኩያለሁ
@sarahmohammed5023
@sarahmohammed5023 4 жыл бұрын
Weyina genfo ewedalehu gn mesrat alchlm mn yshalal gobez
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይዜኛው ዘዴ በጣም ቀላል ስለሆነ ሳራ ሞክሪው ትወጅዋለሽ
@wm72852
@wm72852 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ቀላል ማማስያው እራሱ ቡጣም ጥሩ ነዉ ሞያ ተማርኩኝ
@samiart2989
@samiart2989 4 жыл бұрын
Balemuya 1👌
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 4 жыл бұрын
ውይ ሜልየ ገንፎ በእርጎ የምወደውና የማዘወትረውም ነው እና ለኔ ስራየን ነው ያቀለልሽልኝ። እጅሽ ይባረክ!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ሊያ
@selamethiopia9477
@selamethiopia9477 4 жыл бұрын
በጣም የሴት ቁንጮ የምትባል ባለሞያ ነሽ
@Loverlane2025
@Loverlane2025 4 жыл бұрын
Wow great hey wait for me I want to eat!
@tube-ku3iz
@tube-ku3iz 4 жыл бұрын
የኔ ዉዴ አሪፍ ነው እናመሰግናለን 👏🙏🙏
@ፎአድቀበጡነኝ
@ፎአድቀበጡነኝ 4 жыл бұрын
Des like yemtaregu ejachehu yesbre
@hrittube2663
@hrittube2663 4 жыл бұрын
mirt aserar balemuya ejsh yibarek
@ethioferst3191
@ethioferst3191 4 жыл бұрын
Enamsgenalen 👍
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ያገር ልጅ ለመውለድ ሁለት ወር ይቀረኛል እንደ አላህ ፍቃድ ከሆነ በስደት ላይ የሚያገነፍልኝ ካገኘሁ ትምህርቱን ልማር
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
@@umuselman1508 የኔ ቆንጆ አላህ ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ያለሁት ሳውድ አረቢያ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሳሊያ በጣም ደስ ይላል ወልደሽ ደግሞ ለመሳም ያብቃሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Umu ተባረኪ ለኔ ይህ ነው ሀበሻነት ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት በጣም አመሰግንሻለው ኮርቼብሻለውም
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሚን ሚሉየ
@tube3251
@tube3251 4 жыл бұрын
@@umuselman1508 እሙየ ያለሁት ጅዳ ብቻ ቀና አስተሳሰብሽ በቂይ ነው ውዶ
@tatilegesselegesse686
@tatilegesselegesse686 4 жыл бұрын
Good idea . It makes it easier . Good job !
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ቀለል ያለ ቆንጆ ገንፎ እጅሽ ይባረክ
@godlovesus404
@godlovesus404 4 жыл бұрын
ዋዉ , ቀላል ዘዴ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 4 жыл бұрын
yana Konjo Arefzady Nawe
@teshomelentderu
@teshomelentderu 4 жыл бұрын
ሜልዬ እናመሰግናለን
@kidist6498
@kidist6498 4 жыл бұрын
ኦውው በእርጎ በጣም ነው የምወደው
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ሲያዩት እራሱ ለስላሳ ሳይታኘክ የሚዎጥ ግንፎ ነው የሚመስለው ልዩ ልዩ ነው 🥰🥰
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
ጎፎ መታኘክ ጀመረ እዴ ሀሀሀሀሀ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
@@alimaothman9700 ገንፎ ይታኘካል አጥሚት ? 😮
@susu.7392
@susu.7392 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 4 жыл бұрын
😋😋 ኡፍ!ኡፍ! እኔም ለስለስ ያለ ገንፎ ነው የምወደው አሰራሬም ልክ እንዳንች ነው 🤗አንዳንዴም እንደ አረቦች በስጋ ከነ መረቁ 😋😋ሞክሪው አንችም👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግኔለው እህቴ እሺ
@ኢክራምወለየዋ
@ኢክራምወለየዋ 4 жыл бұрын
ጎበዝበርቺልን ደግሞ ሞያሽየሚቀል ነው
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz 2 ай бұрын
ቴንኪው ነጩ ዱቄት ይቻላል ወይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@GsgFds-nb3rz አዎ
@kokitube6362
@kokitube6362 4 жыл бұрын
Konjit enkn adersash ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🤲🙏
Ethiopian Cooking "How to make Genfo"  የገንፎ አሰራር
20:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 514 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН