ከተመልካቾቼ የመጣ ልዩ ገንፎ በሶስ አሰራር

  Рет қаралды 46,476

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ከተመልካቾቼ የመጣ ልዩ ገንፎ በሶስ አሰራር ሰርቸው ወደድኩት ይጣፍጣል ሶሱን ስሰራ ትንሽ ቃጠል እንዲያደርገ አርጌ ነው የሰራሁት ምክንያቱም እርጎ ስላለው ማቃጠሉን ያመጣጥነዋል እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 129
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ገንፎውን ለመስራት የሚያስፈልገን የግብአት መጠን 2 ኩባያ እርስ 2 ኩባያ ውሀ እና ጨው ለጣእም
@yamisrachasegid1135
@yamisrachasegid1135 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 2 жыл бұрын
ዛሬ በስጎ ሰራሁት በጣም ቆንጆ ነው 👌
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
የቡላ ገንፎም ባቁላላሺው አይነት ብትሰሪ በጣም ነው ኡሚጣፍጠው ሞክሪው 👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@almazali4784 እሺ አልሚዬ---- ሁላችሁንም ረመሰግናለሁ እህቶቼ ክበሩልኝ
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ 2 жыл бұрын
እርስ ማለት ምማለት ነው ሾርባ ኩዉኬር ይሆንዴ
@fanotube6056
@fanotube6056 2 жыл бұрын
ዋው ነው ማሻላ ገፎም ተሻሽላ መጣች በጣም ቆጆ አሰራር ነው የማሸቷነገር ግን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ባለሙያየሽ አሰራርሽ ፅድት ያለነው ጎበዝ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው አቤት ገፎ ለሚወዱት አስጎምዥተሻቸዋል መቼም ጥሎብኝ ገፎ አሎድም ትንሽ የቡላ ገፎ እሞክራለው ቤት ሲሰራ ለኔ ሌላ ነበር ምሰራው አቢቾዬ እና እማዬ ልጃችን ተበድላለች ይላሉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👏👏👍
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
ገንፎ በጣም ነው የምውደው ብዙ አፍሪካውያንች ጋር በልቻለሁ በቡዙ አይነት ውጥ ነው የምሰሩት መቼም ያአንቼ አሰራርሽ ልዩነው አመስግናለሁ🙏🙏😘
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ 🙏💯👍😘😘😘😘
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ማራኪ ማራኪሞ እንዲህ የሚያምር ገንፎ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በጣም አሳምረሽ ሁሉም ሰው የመስራት ሞራል እንዲኖረን አርገሽ ነው ያስረዳሽን ተባረኪ 🙏👌🙏👌🌹👈
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ላለው ብርድ ወሳኝ ነው አሰራርሽ ወደ ጓዳ አንደርድሮ ወስዶ እያንጎዳጎደኝ ነው እ 😍እጅሽን ይባርከው ሜሉዬ 🙏💖
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ፋሲዬ
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
ሜሉየ እንኳን ደህና መጣሽ ሲያዬት በጣም ያስጎመጃል በጣም እናመሰግናለን
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ ሜሊ
@meronkifle1930
@meronkifle1930 2 жыл бұрын
Amazing results and breakfast Exodus Rise and Shine Eleni Adera family... we will try it for real!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እልል በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌም አብረሽኝ ስለሆንሽ ክበሪልኝ እህቴ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ወይኔ ሚሉዬ ባልወፍር እበላው ነበር ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ለሚወደዉ ሰዉ አሰራርሽ ያምራል። እኔ በግሌ ገንፎ ክብሩን እደጠበቀ በቅቤና በበርበሬ በልቼ ያደኩትን የምወደዉ። ገንፎ በሶስ ገና ሳያየዉ ነዉ የሚዘጋኝ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ግን ሌላ አካባቢ ደግሞ ያደጉ በሶስ ነው ገንፎን የሚያውቁት የባህል ልውውጥ ብናረግ ጥሩ ነው በማለት ነው ቅመሺው እስቲ ቲጂዬ
@tigessettaddesse
@tigessettaddesse Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርች
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 2 жыл бұрын
God bless you my sister very nice
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ገንፎውን ከመስራትሽ በፊት ኦትሜሉን አመስ አመስ ብታረጊው ምን ይመስልሻል ሜሉዬ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው እንደሱም ኦትስ ለመብሰል ብዙ ግዜ ስለማይፈጅ ብዬ ነው ያላመስኩት እኔ ቆልቼ በእርጎ እና በፍሩት ቡጣም የምወደው ቁርስ ነው ቪዲዮም ሰርቻለሁ እይው ግዜ ሲኖርሽ ያንቺ ሀሳም በጣም አሪፍ ስለሆነ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ እህቴ አዲስ ነገር እንዳስብ አረግሽኝ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 жыл бұрын
አው ሀሪፍነው አምሼ ሞክሬዋለሁ
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
ኦትስ መታመስ አያስፈልገውም ብዙም እሳት አይፈልግም በስሎ የተዘጋጀ ነው እንዲሁም እኮ ተዘፍዝፎ 2 ሰአት ያህል ከዛ የተለያየ አትክልት ተጨምሮበት ይበላል ስለዚ ማመሱ ለጣሙምናልባት ካልሆነ በስተቀር ድካም መጨመር ነው የሚመስለኝ እንደኔ ሀሳብ::
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ 2 жыл бұрын
@@melkamethiopiawit6584 ኦትስ ባረቦቹ ምድነው ንገሩኝ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
የኔ ቁንዲ ! የኔ አስተያየት ደግሞ ትንሽ ዉሃ ጨዉ ጨምረሽ ሲፈላ ኦትሱን ብትጨምሪ ከትግል ያድንሻል ብዬ አስባለሁ በርቺ👍
@sophieabye8869
@sophieabye8869 2 жыл бұрын
I never knew you could do genfo with oat. Wonderful, we love genfo with yogurt and now sauce, i will try it. Thanks. 🤗
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
My pleasure 😊
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 🙏😍
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 2 жыл бұрын
Betam ቆንጆ ነው በጾም ወቅት በስጎ በደንም ይበላል meliye 👌👌👌👌
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 2 жыл бұрын
Wow Melliye I will try it. Thank you for sharing!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
You’re welcome 😊
@zebibstrongwoman3957
@zebibstrongwoman3957 2 жыл бұрын
ሜሉየ አፌ ውሀ ሞላ ጎበዝ በርቺ
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኛ ትሁት ፍልቅልቅ ባለሙያ!!
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
ወይኔ ምረቄ መጣ ዋው ሜሊዬ ባላ ሙያ ነሽ
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ከነ ሞላው ቤተሰብሽ ሜሊዬ
@حبيبمختار-م2د
@حبيبمختار-م2د Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ሙያ ነው እሰረዋለው ኢሻአላህ ግን እርስ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝ?
@ZedoNati
@ZedoNati Жыл бұрын
Betam gobez God bless you
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 2 жыл бұрын
Ijish yibarkh meliye ee yne konjo wow yne balh moya thanks 🙏🙏🙏😘😘😍😍❤️❤️
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 жыл бұрын
ሚሊዪ በጣም አስጒመጀሽኝ ነገ ሠሯቼ እበላለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️👍
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@zewtirdesta
@zewtirdesta Жыл бұрын
Wow
@fifilove2515
@fifilove2515 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@lemlemberhe1005
@lemlemberhe1005 2 жыл бұрын
God bless you your are very clever and frankly woman .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you dear
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሜሉ የቡላ ገንፎ አሳይኝ ጊዜ ሲኖርሽ 🙏🏽❤️
@rshanzeray2241
@rshanzeray2241 2 жыл бұрын
waw anchi lyu balemoya nesh tebreki🙏🙏👌👌👌
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ሜልዬ እኔም እንዴት በስጎ ከሚሉት ነኝ እሞክረዋለሁ በርቺልኝ የኔ ዉድ👍👍👍❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ ሞክሪው
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx 2 жыл бұрын
Hi Melat, I have been following you on your KZbin channel for quiet some time. I really appreciate what you do there and I learnt a lot. In fact, you have a different way of cooking and you promote our traditional foods. So keep up the good work. But for today, I have some request. I just come across on a post on facebook about genfo aserare bemetade. Have you known this before? If so, could you make a video for it? Because as always I would love to learn from you. Thank you dear
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ የኢትዮ ምጣድ ስለሌለኝ ነው ወደፊት አስባለሁ የምጣድ ገንፎ አንዳንድ ቦታዎች የተለመደ ነው
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thanks for the reply. Much blessings dear
@hanawerku
@hanawerku 2 жыл бұрын
ዋው የኔባለሙያ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ገንፎ በጣም ስለምወድ በዚህ መልኩ ሰርቼ እንድበላ ስላሳየሽን አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መስኪዬ ክበሪልኝ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 2 жыл бұрын
Wow number one
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Yummy 😋
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 2 жыл бұрын
በኦት ሜል ጎንፎ ለጤና ጥሩ ነው ለጤና ለስኳር በሽታ ላለው ሰዉ ግሉ ፍሪ ነው ካርቦን ሐድሪትየለውም የለውም በስልሲ አድርገሸ የወይራ ዘይት መጠቀም ድሞ ይመረጣ ከቅቤ።ጓበዝ ቀጠይበት እጅ ይባርክ!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ኤልሲዬ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ እኮ ሜሉዬ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን ከ 🇺🇸
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
ሜሊ ተባረኪ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔ ስምቼም አላውቅም ::ይሞከራል ይህ ለብርዱ መድሀኒት ነው ያስታውቃል ::ይስራል ::አመስግናለሁ በጣም::
@HilnaDudal
@HilnaDudal Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
so yummy fufu with souce😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you 😋
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
Betam tru gasab new .
@merhawitzeru5171
@merhawitzeru5171 2 жыл бұрын
Yetgray bhal new tgray kll adwa akebabi edi new miseraw
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እህቴ የማናቀውን ስላሳወቅሽን
@zenashmyres
@zenashmyres 2 жыл бұрын
Yammy
@ራህማዩቱብ-በ7ሐ
@ራህማዩቱብ-በ7ሐ 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ገንፎ አልወድም ክክክ ግን አሰራርሽ በጣም ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ የማትወጅውን ቢሆንም እንኳ ጥሩ ጎኑን ማየት በመቻልሽ ከልቤ አመሰግንሻለሁ
@nas7117
@nas7117 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ገንፎ ሞቼ ነው የምወደው 🤣
@ራህማዩቱብ-በ7ሐ
@ራህማዩቱብ-በ7ሐ 2 жыл бұрын
@@nas7117 ክክክክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ስኒዬ ዝም በያት ቆይ ራህማን አንገቷን ይዘን ነው የምናበላት ኪኪኪ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ለምንድነዉ የማትወጅዉ ሞክረሽዉ ታዉቂያለሽ ወይስ እንዲዉ ነዉ እኔ በጣም እጠላ ነበር ከዛ አንድቀን ሰዉ ቤት ሄጄ የፍርኖ ዱቄቱን አቅምሰዉኝ ወደድኩት አሁን ከገንፎ አንላቀቅም
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Жыл бұрын
ስወድሽ እኳ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ
@alemmekonin5919
@alemmekonin5919 2 жыл бұрын
Melu ene bula hulem ahun beserashiw sos new yemisera ye genfowin duketim emokerewalehu ameseginalehu ❤🙏
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሊሊዬ የኔ ማር
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 2 жыл бұрын
Wello ena tegray genfo be ergo yebelale gobeze millyie balemuya.
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንዴት ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው ተባረኪልኝ
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 жыл бұрын
👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽
@quantadotonium3654
@quantadotonium3654 2 жыл бұрын
Looks Yummy! How about the same procedure , but using flaxseed as a sauce? Just saying, I haven't tried tough....
@wollodesie2116
@wollodesie2116 2 жыл бұрын
That's good especially for fasting time
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ !እናቴ በዘይት ገንፎ ከምትበላ በተልባ ትመርጣለች በጣም አሪፍ ነው በተለይ በጾም, በቪዲዮም አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
Melly selam selam!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ አለሽልኝ
@marthatila
@marthatila 2 жыл бұрын
Meluye yene balmoya ejish yebrek
@yousra536
@yousra536 2 жыл бұрын
🤤😥🤗🤗🤗🤗🤗♥️♥️♥️♥️
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ለገንፎው ይሆናል ብለሽ የፈጨሽው የሾርባ እህልነው አይደል ንገሩኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኦትስ ነው
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 2 жыл бұрын
👍👍👍😋😋
@umsadat7681
@umsadat7681 2 жыл бұрын
ሁሌ አድስ ብየሻለሁ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
We eat it in Tigray like that specially during lent season without butter by using oil
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
ገፎ is not my favorite food ገፎ አልወድም ግን ሥራሽን አደንቃለሁ። 👍
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Endezi e Yisrael ende arebochi shoreba nwe misrute
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ የኔ ውድ ሞክሪው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
የኔ ባለሟያ እስኪ የሚያቃጥልፕዉን ሶስ አሰራር ሹክ በይኝ በመዳም ቤት ነኝ ሰርቼ ልብላ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የማያቃጥል ከፈለግሽ ቲማቲም ስልት ጨምሪ ከዛ ትንሽ በርበሬ ከዛ ስታቁላይው ምንም አያቃጥልም
@barkontube5010
@barkontube5010 2 жыл бұрын
yam yam😋😋😋meluye wde
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ የባርኮን እናት
@biniguish9600
@biniguish9600 2 жыл бұрын
ስልጆ ነው ወይስ ህልበት?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሁለቱም
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 2 жыл бұрын
Meleye aned ketema nene ebakesh txt aderegelegne ena meteche lebela!! Γιαστα χέρια σου!!!
@hurutaa
@hurutaa 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌🙏🇪🇹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 жыл бұрын
ገንፎ በወጥ ለመጀመሪያ ጊዜሳይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ባህላችን ደስ ይላል ብዙ አማራጭ አለን
@dinitadesse7157
@dinitadesse7157 2 жыл бұрын
ምነው ባሀላችንን እያበላሸሽ ነው ገንፎ ከመቸወዲህ ነው በሶስ የተ በለው ዩቱበሮች ቆም ብላችሁ አስቡ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ዳኒ አንተ አላወክም ማለት አይበላም ማለት አይደለም ሲጀመር ሀገራችን የለም ብሎ ለማለት እያንዳንዱን ብሄረሰቦች ንኡስ ብሄር አበላል ማወቅ ያስፈልጋል በመቀጠል ይሄ የኔ ቻናል ነው እኔ የጣፈጠኝን እና ለኔ የተመቸኝን ለምወዳቸው ተመልካቾቼ ባቀርብ ችግር ያለው አይመስለኝም ሁሌም እንደዛ ነው የማረገው ሎጂክ በሆነ መልኩ ብንወቃቀስ ጥሩ ነው
@HiwotS-gk8gx
@HiwotS-gk8gx 2 жыл бұрын
Hagerachenen kasecheger neger andu kerasachen weche lela yale ayemeselenem. Yebeher behereseboch sebeseb nen.Genfome endeyakababewe beteyaye melku yeseral
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Ene belche alawkim nw enji yemibalew yelem eyabelashesh nw ayibalim mokrina ketafeteh bila kaltafereh tewew man asgededeh hooooo dmo ketafeten bahlachin lemareg man yikeleklenal???🤔🤔🤔
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ ሁሌም ጉልበቴ ሞራሌ ናችሁ
@CD-fu3mq
@CD-fu3mq 2 жыл бұрын
So does that mean we shouldn't make Injera on electric greel too? You are funny😀 In my opinion kudos to her
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ አህሌን ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹
ለቤተሰብ የሚሆን ምርጥ ምሳ አሰራር
12:46
Melly spice tv
Рет қаралды 4 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
የአጃ ቂንጬ በአትክልት አሰራር
12:46
Melly spice tv
Рет қаралды 52 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 103 М.
ለጥምቀት የሰራሁት ልዩ ልውስ አሰራር
13:46
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
የሱዳን ገንፎ በሱስ አሰራር (how too make sudane porej )
10:19
ትህትና ሙሉቀን Tihitina Muluken
Рет қаралды 1 М.
ውሎ እኛ ጋር/ a day in the life #ethiopanfood #Adottube #ebsworldwide
20:29
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН