ቀይ ምስር ወጥ ለምትወዱና መብላት ፈልጋችሁ ለማትበሉ ልዩ አሰራር

  Рет қаралды 7,816

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@Tirhas2861
@Tirhas2861 16 сағат бұрын
ጎበዝ እኔም እንደዛ ነው ምወደው🌺
@enjera-h9x
@enjera-h9x 14 сағат бұрын
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ እኔም ፡ መብላት ፡ እየፈለግሁ ፡ አልሰራም ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ እሰራለሁ ፡ አመሰግናለሁ ፡
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 сағат бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 16 сағат бұрын
ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ ለአንቺአቃ ቂርየምታወጣ ስለራሷየማታውቅገልቱብቻናት ሜሉዬ እጅሽይባረክ አንቺየሴትቁንጮበርቺ
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 17 сағат бұрын
Thank you!!🙏❤
@elizabethabebe3439
@elizabethabebe3439 6 сағат бұрын
Thank you❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 14 сағат бұрын
አንደኛ ነሽ 🙏🙏🥰
@gizmanibrahim7287
@gizmanibrahim7287 14 сағат бұрын
Melly you are always on point. Keep it up. Love your moya. 🎉
@MeronAyalaw
@MeronAyalaw 4 сағат бұрын
ጀግና እኮነሽ ሜሉ እጂሽ ይባረክ❤❤
@genetkassa3996
@genetkassa3996 49 минут бұрын
በጣም ጎበዝ የምትሰሪባቸውን እቃዎች እወዳቸዋለሁ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 2 сағат бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ጥቁር ቅመም ምንድነው ቆንዶበርበሬ ነውወይ ዳቦላይ የሚጨመረውን ነው
@eyobaaa
@eyobaaa 15 сағат бұрын
Thank you chocolate!
@jonsax8160
@jonsax8160 5 сағат бұрын
ሜሊየ አንደበተሩቱ በጣም አሪፍ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ኑሪልን ሐበሻዋ ባለሞያዋ የቤት እመቤት ባለቤትሽ እድለኛ ነዉ እድሜናጤናዉን ከበረከት ጋር ቸሩመድሐኒአለም ይስጥሽ። 🌲🌹🌺❤️🙏
@woine123
@woine123 14 сағат бұрын
ሜልዬ (ለቲማቲሙ አንቺ ታውቂያለሽ) እንጂ በትክክል ለቀይ ወጥ ጣእም ቁሌቱ ላይ ጥቁር ቅመም እና ወጡ ከተስተካከለ ቦኃላ ደሞ ከመውጣቱ ጥቂት ደቂቃ በፊት መከለሻ ቢገባ የእናት ወጥ ያስታውሳል:: ቀይ ወጥ ላይ በአናት ኮረሪማ ያየሁት ውጭ ከወጣሁ ነው:: እኔ ቀይ ወጥ ላይ አልጠቀምም::
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 сағат бұрын
ESti negerilen.. hulun zem belen senayelat techemalekech eko.. muyawen asetemeriyat
@leaderleader9067
@leaderleader9067 4 сағат бұрын
ሜልዬ ዋዉ ምን ልበልሽ ቃል የለኝም
@hewan1183
@hewan1183 7 сағат бұрын
Meluye, what is tikur kmem? Sorry honey, i speak Tigrinia ena i want to make sure what it is. I love you and appreciate you very much! I left home when I was 16 and my mom pass away so I am trying to learn how to cook our food because I love it and so do my kids! Thank you 🙏🏾 in advance mearey🥰
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 сағат бұрын
ፀሊም ቀመም ብ ፀሊም አበሱዳ እዩ ዝዘጋጀው
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/nIfFlKN4Z7R7pqMsi=6EqxiVWqbjtl_sW4
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 сағат бұрын
አሰራርሓ ናይቲ ቀመም እዩ
@HannaH-cs5xc
@HannaH-cs5xc 10 сағат бұрын
Good Job, Melly! I have a question for you. TIKUR KIMEM KEMINDIN NEW YEMISERAW? Can we get at the grocery stores in the US? I dont know where you are but wondered if I can find it here. Thanks.
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 9 сағат бұрын
She’s lives in Greece 🇬🇷 and you can find Tikur Kimem(Black mixed spice) at habesha shops or try if you can find it online.
@saaa9448
@saaa9448 18 сағат бұрын
በጣም ነው እምወደው አሁን ስራ ላይ ነኝ ቡሀላ አየዋለሁ ❤
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 17 сағат бұрын
Don’t work hard….
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@saaa9448 እሺ የኔ ውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@SuperTherocketman አረ እሷ ስትተወው አንተ ሰርተህ ገንዘብህን ልሰበስብ?
@nanigebru6212
@nanigebru6212 14 сағат бұрын
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ባለሙያ ሜሊዬ አላይ ብለሽኛል አኩርፊያለሁ
@meseret6459
@meseret6459 10 сағат бұрын
ምስሩ ከመዘፍዘፉ በቀር አዲስ ነገር የለም እህትየ
@phoenix0000
@phoenix0000 16 сағат бұрын
I've been looking for this recipe thanks. ግን ከዚህ በፊት በርበሬ ከቲማቲም መቅደም አለበት ብለሽ ነበረ መሰለኝ :: I'm a male. I'm just taking lesson just in case😅
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 сағат бұрын
MEdeberiya eko new yaderegechen.. meheja yelatem.. MUYA ZERO
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 16 сағат бұрын
እንጀራ በመከራ ነው የሚያምረው አንድ ቀን ፍንትክ ይላል አንድ ቀን ደሞ ደብዘዝ ይላል ግን እራስ የሰሩት ጤነኛ ስለሆነ no problem… it’s much better than from the market… 🙏
@danawitchekole3574
@danawitchekole3574 17 сағат бұрын
እናመሰግናለን የኔ እናት ቁሌቱ ቢያንስ ለምን ያክል ደቂቃ መብሰል አለበት?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@danawitchekole3574 በግምት 40 ደቂቃ እንደበርበሬው ማቃጠል ደግሞ ይለያያል
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 11 сағат бұрын
❤❤❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 13 сағат бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ እንደኔ እንደኔ በሮበሬውና ቶሜቶ ፔስት አብሮ ማቁላላት ከቲማቲም ይልቅ
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 3 сағат бұрын
ሽሮ ሆነብሽ እኮ ምስሩና በርበሬው እኩል አልመጣልሽም እንጅ ጎበዝ ነሽ
@peaces.9010
@peaces.9010 10 сағат бұрын
What is kosta in English?
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 5 сағат бұрын
Spinach
@mamanegu1324
@mamanegu1324 13 сағат бұрын
ሰላም ሜሉ ሽንብራ አሳ ለመስራት ያንቺን video አይቺ ሽንብራውን ሳቦካው እጄ ላይ እየተያያዝ ተጨማለቅ ስህተቴ ምኑ ላይ ነው
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 14 сағат бұрын
ውይ እኔም ምስር በጣም ነው ምወደው ግን በልቼ ጨጓራዬን ያመኛል
@fass1977
@fass1977 14 сағат бұрын
ምስር እንደማጠብ የማልወደው ነገር የለም:: እስኪ ደግሞ እንሞክራለና ይሄን::ችግሩ በአጠቃላይ ስንት ሰዓት ወሰደብሽ?
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 17 сағат бұрын
ሜሉዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሞያ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@meazagebrehiwot5600 አለሁልሽ መአዚ አንቺ እንዴት ነሽ
@elizabethabebe3439
@elizabethabebe3439 6 сағат бұрын
ምንድን ነው ጥቁር ቅም?
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 сағат бұрын
የጥቁር አዝሙድ ቅመም kzbin.info/www/bejne/nIfFlKN4Z7R7pqMsi=6EqxiVWqbjtl_sW4
@peacelove4778
@peacelove4778 14 сағат бұрын
እኔ መቼም ስትከትፊ እንዴት እንደምሳቀቅ የቢላሽ መተለቅ መሳል ተጠንቀቂልን ታስፈልጊናለሽ ሙያ ለሌለን ብዙ እየቀሰምኩኘ ነው ዛሬ የሽንብራና የቆስጣውን ያሳየሽንን ሰርቼ ነው እራቴን የበላሁት እንዳንቺ ባይሆንም ምንም አይልም ተበልቶዋል 🙏🙏🙏😘
@brunastefanos-vz2yh
@brunastefanos-vz2yh 11 сағат бұрын
The message is clear unless your amharic is not...?
@zeyinbomer
@zeyinbomer 16 сағат бұрын
ጥቁር ቅመም ያልሽው belak Side new woyns belak peper
@genetleshete5710
@genetleshete5710 11 сағат бұрын
ጥቁር ቅመም Black cumin
@ykeimti
@ykeimti 7 сағат бұрын
Thank you የእኔንም ጥያቄ መለሽልኝ🙏
@le1785
@le1785 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidussisay7877
@kidussisay7877 2 сағат бұрын
ድስቶችሸ ምግብ ለመስራት ይጋብዛሉ ያምራሉ በጣም
@HirutGebreyesus
@HirutGebreyesus Сағат бұрын
እናቶቻችን ጥቁር ቅመም የማያዘጋጁት ከጥቁር አዝሙድና ነጭ ሽንኩርት በአንድነት በሙቀጫ ተለንቅጦ ፀሐይ ላይ ደርቆ ተወቅጦ በድንጋይ ወፍጮ ያደቁታል፡፡ ለሽሮ ወጥ በጣም ያጣፋጣል፡፡
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 сағат бұрын
ሁልጊዜ ስትሰሪ ሙዚቃውን አጥፊው የምትይው አይሰማም።ሙዚቃ አስፈላጊም አይደለም !
@HanaAli-hz2vm
@HanaAli-hz2vm 8 сағат бұрын
ቆስጣ የራሱ ውሀ አለው እንዴት ውሃ ትጨምርያለሽ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 17 сағат бұрын
መብላት ፈልጋችሁ ለማትበሉ?? What the hell is that mean?😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@SuperTherocketman እሱን ቪዲዮውን ጨርሰህ ስታይ ይመለስልሀል
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 17 сағат бұрын
@ i have seen the video ምስር ቆስጣ ምንትስ.... ስጋ የሌለበት በግድ ነው የማየው... መድሀኒቴ ምግብ ነው ያልሻት ተመችታኛለች... 99 ኙ ነገርሽ ይመቸኛል አንድ የማይመቸኝ ነገርሽ ግን ይሄ ብቻሽን የምትበይው ነገር ጭራሽ ካሜራውንም ልታጎርሺ ይቃጣሻል not nice እንዲህ በስው ማሾፍ ጥሩ አይደለም😂 ጥቁር ልብስ ያምርብሻል ሞዴል መስለሻል ሀሊ ቤሪን ቢጤ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 17 сағат бұрын
@@SuperTherocketman ከሀሊ ቤሪ ጋር ዘመድ ነን .......እኔ ጋብዣለሁ ና እኔ ብቻዬን ቡልቼ ብቻዬን መሞት አልፈልግም ብዬ ጠሪ አክባሪ ነው ብለህ መምጣት ያቃተህ አንተ ነህ
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz 16 сағат бұрын
የሴቶች በላይ ቴኪው ቆስጣ ባረበኛ ንገሩኝ ላስገዝል ነው
@marthat6031
@marthat6031 14 сағат бұрын
@@SuperTherocketmanብቻዋን መብላቷን በምን አውክ ነው ቤተሰቡን ሁሉ ማየት ፍልገህ ነው ሙያው ላይ አተኩር 😅😅
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fass1977
@fass1977 14 сағат бұрын
ምስር እንደማጠብ የማልወደው ነገር የለም:: እስኪ ደግሞ እንሞክራለና ይሄን::ችግሩ በአጠቃላይ ስንት ሰዓት ወሰደብሽ?
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
በፍጥነት የሰራሁት ቁርስ ምሳ እራት
13:51
ሐራግ (ክፍል 28) ለዛ
20:05
ሐረግ
Рет қаралды 41 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 5 МЛН