የሽሮ ፍርፍር ወጥ |Ethiopian shiro ferfer recipe|

  Рет қаралды 975,217

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 659
@yenewkebedezeferework4559
@yenewkebedezeferework4559 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ! ሞከርኩት ተመስጬ ነው የፈጀሁት ።
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Ewnt nwe yemgebe aserare tebebe esuagar nwe yalwe
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 4 жыл бұрын
ላስየሽው የሽሮ ፍርፍር አስራር በጣም ጥሩ አርገሽ አስተምረሻል። አነጋገርሽም ምግብ አቀማመስሽም በጣም ድስ የሚል ነው። ባለሞያ ነሽ። ሞያ ላስተማሩሽ እናትሽ ፈጣሪ ጤና ይስጣቸው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ሞሀመድ በጣም ነው ማመሰግነው
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 4 жыл бұрын
አከታተፍሽ ብቻ ይበቃል የኔ ባለሙያ 🥰👍
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ:: እንደ ምንግዜውም ፅድት ጥርት ፍጥን ግልፅ ያለ ትምህርት ነው:: በርቺ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 👏👏👏🙏🙏🙏
@berekettesfahun1629
@berekettesfahun1629 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው የኔ እህት እናመሰግናለን በርቺ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 4 жыл бұрын
አልባሌ ፔጅ ላይ ከመዋል አንችን ማበረታታትና በየጊዜው የምታስተምሪያቸውን የምግብ አዘገጃቶች መከታተል በስንት ጣዕሙ ተባረኪ
@حياةحياة-ن5غ
@حياةحياة-ن5غ 4 жыл бұрын
በጣም
@helenqueen7726
@helenqueen7726 4 жыл бұрын
you are the best girl thanks
@alemkerenessa2104
@alemkerenessa2104 4 жыл бұрын
Specally fara activist
@habhabshi3538
@habhabshi3538 4 жыл бұрын
@@alemkerenessa2104 H
@alenanejat7773
@alenanejat7773 4 жыл бұрын
Ya
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 4 жыл бұрын
ኡፍ እኔ ምን ልበልሽ በእጅሽ ሁሌም ሰርተሽ ብይበት ወርቅ እጅ ነው ያለሽ የኔ ባለሙያ
@helinaephrem3674
@helinaephrem3674 3 жыл бұрын
WOW ሽሮዬ እድገት አሣየች። Thanks Sis
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
እድሜ ስጠኝ ሙያ ከጉረቤ አለ ያገሬ ሰው የምን የላስተማራችሁን አለ የይቱበሮችን እድሜ የርዚምልን እኛንም ያቆየን አገራችን ሰለም ያረግልን አሜን በሉ🙏🙏🙏
@jibreelobna710
@jibreelobna710 4 жыл бұрын
Ammmmin
@astergizat7652
@astergizat7652 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነዉ
@እናቴህይወቴ-ኰ9ለ
@እናቴህይወቴ-ኰ9ለ 4 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎርቢቴ ነው እሚባለው ክክክክ ተርት አታበላሺ
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ሴቶች በርቱ ብዙወች አላቺሁና።ከዚህ ቀጥዪ አንዲት እደናንተ ያለች በምግብ ማብሰል የተካነች ሴት ያጋጠመኝኝን ላካፍላቺሁ -ከለታት አንድ ቀን እደተለመደው ከቤት ወጥቸ ለመዝናናት ቀለል ካለች ካፌ ቁጭ ብዪ የማዘውን አዝዠ ዘና ሥል አንዲት ቀሽት የሆነች ውብ ሴት አይን ላይን ተያየን እሷም የመጣችው ካፌ ቤት ለትመገብ ዘና ልትል ነው እደመሰለኝ እንብላ!አልኳት ይሻላል?ፈገግ ብላ እኔም በትንሹ ፈገግ ብዪ ከመቀመጫዪ እየተነሳሁ በጀ የምትቀመጥበትን ቦታ እየጋበዝኳት ሳሳያት ፈገግታየና ፈገግታዋ ተናበው መሰለኝ ብዙ ሳትለመን ቁጭ አለች።ብዙ ግዜ በዚህ አካባቢ ሰትዛወሪ አየሁሸ ልበል?አልኳት አወ በዚህ ነው ሰፈሬ ቤት ሲደብረኝ ወጣ ብዪ መዛወርን አዘወትራለሁ ከአገር ቤት አክሰቴ ካመጣችኝ በኋላ ከሰዋ ጋር በአንድ አንድ ነገሮች አልሰማማ ሰንል ተከራይቸ ነው ምኖረው ሰትለኝ ፍቅረኛም ምንም እደለላት ውሰጤ ተደሰተ አይኔን ከሰዋ ላይ ሳላወርድ ሁሉን ተናግራ እከምጨርሰ ጭወቷ ጥሞኝ ሰማኋት ምግቡን ሳልበላ አደበቴ በሰዋ ሞላ!እእ...እየበላን!አልኳት እኔ ከሰዋ የምፈልገውን ከሰማሁ በኋላ።አንተ ምትኖረው በዚህ አካባቢ ነው አይቸህ አላቅም?አለችኝ።እዚሁ ከተማ ነው የምኖረው በዛኛው ሳይድ አልኳት ተገረመች ቤተሰብ ጋ ነው የምትኖረው?አለችኝ ከሰሀኑ የቀረበውን ምግብ በትንሿ ወዳፍዋ እየወሰደች።አይ ብቻየን ተከራይቸ ነው የምኖረው ።ከዛሬ 10 አመት በፊት ነው ከትንሸ የትምህርት ጓደኞቼ ጋር ወደዚህ የመጣሁ ሌሎቹ እግሊዝ ጀርመን አሜሪካ ሲሄዱ እኔ እዚሁ አገር ነዋሪ ሁኘ ቀረሁልሸ አልኳት ወዳፍዋ ያመጣችውን ምግብ ካፍዋ ሳታደርሰ መልሳ አሰቀመጠችው ለካሰ እሷም እደኔ ገና ሰታየኝ ይህን ሰው የእኔ ባደረገልኝ አምላኬ !ብላ ነበርና እዳላገባሁ ብቻውን ከሆነ በዚህ ምገድ ተሰቃይቸ እደመጣሁ ሁሉ ተጨማምሮ ለሰዋ ለማድረግ ሰመኘው የነበረ ልጅ አይነት ሁና አገኘቺኝ በመተዋወቃቺን ደሰ ብሎኛል!!አለችኝ እእኔም!አልኳት የለበሰቺውን ቀለል ያለች የበጋ የላይ ሸብሸቦ አበባ ጣል ጣል ያደረገባት ልብሰ ለብሳለች ከታች ደሰ ምትል ጅንሰ ለብሳለች አይኔ ደረቷና ፊትዋ ላይ አልወርድልህ ብሎኛል።ከፈርዋን ወዛ ወዛ አድርጋዋለች።ደሰ ትላለች ሁለታችንም ምግቡን ሳበላው ጠገብነ።አደበታቺን እየቀነሰ ሄደ!እ..የሆነ ቦታ ይዘን ብናወራ አይሻልም?አልኳት።ደደስ ይለኛል አለችኝ ።ከኪሴ አውጥቸ ከባለፈው ዋጋ የበለጠ ለአሰተናጋጇም ቲፕ ይሁናት ብዪ ቁጥሩ ጠቀም ያለ ገዘብ ጣል አድርጌ ተነሳሁና እጅዋን ከተቀመጠችበት ያዝ ሳደርገው ሁለተንዋ በደሰታ ዝሎ ኑሮ መነሳት አቃታት ያንመልካም ሰውነት ጉንዋን ተጉኔ አላተምኩና ገድፌ አነሳኋት አንድ ሰው ሁነን ምገዳችን ቀጠልነ የምንሄድበትን ሳናውቀው ከሄድን በኋላ ቀና ብላ አካባቢውን ሰትመለከት የሰዋን ቤት እዳለፈነው ተገዝባለች አለገረቺኝም እኔም የት ነው ምንሄድ አላልኳትም ወክ የምናደርግ ሰለመሰለኝ።ቀስ ብላ ከተቃቀፍነው ለመላቀቅ እየሞከረች እጅዋን እጀ እዲይዘው እየጋበዘችን እጀም መልካሙ እጅዋን ያዝ!ሲያደርገው ለሰላሳና ጥፍርዋ በአረጓዴ ጥፍር ቀለም ተቀብቶ ውበት ሰጦታል እጅዋ መቸውንም ልቀቁኝ አይልም።ያን እያደነቁ ሳላሰበው ደርሰናል!!አለቺኝ ለካሰ ከሰዋ ቤት ነው የወሰደቺኝ አለገረቺኝም ነበርና እኔም ብቻዋን እደምትኖር ሰንተዋወቅ ሰለነገረቺኝ ጥየቃ አላበዛሁም።ቤትዋ ባሰፋም እደሰዋ ያማረች ናት ሶፋዋ ላይ እድቀመጥ ጋበዘቺኝ።ደሰ ይል ነበር ከዛን ቀን ጀምሬ ከውጭ ብቻየን በልቸ አላውቅም።የምሰራው ምግብ እጅ ያሰቆረጥማል እደመልክዋ ነበር ሂወቴ በዝች ያገር ልጅ ፍቅረኛዪ ከዛም ከአመት በኋላ ተጋብን አንዲት ልጅ ወልደናል የምሰራው ምግብ ልክ እዳንቺ ነው።ይህን የግል ታሪኬን ያመጣሁት ምግብ የሚሰሩ ሴቶች በዚህ ሰመለከት የምወዳት ሚሰቴን ሰለምታሰታውሱኝ በጣም እወዳችኋለሁ በርቱ ለፍሬም ብቁ እየተጋባቺሁ ብቻሸን መሰለሸኛል አግቢ ለማለትም ነው ካገባሸም ደሰ ይለኛል ።የእኔ ብቸኛ ሁኘ ካፌ እየተመላለሰኩ የምመገበው ምግብ እዳሁኑ አይደለም ነበርና ነጠላ ነበርኩ አሁን ድርብ ሁኛለሁ ከውጭ ምግብ የቤት ምግብ ከፍቅረኛዪ ባለቤቴ በጅዋ እመገባለሁ እናንተም በብቸኝነት የምትኖሩ ካላቺሁ የእኔው አይነት ያጋጥማቺሁ!።ሰላማችሁ ይብዛ ደሰ ትላላቺሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በእውነት በዛብህ ደስ የሚል ታሪክ ነው ያጫወትከን በጣም እናመሰግናለን በሚስት መኩራት ብልህነት ነው የባለቤትህን ሙያ በኩራት ስላካፈልከን እናከብርሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
@tibletsetekie4209
@tibletsetekie4209 4 жыл бұрын
My Shero just got upgraded 😊 can’t wait to make it! Thanks!
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ ሰርተሽ ስትጨርሺ ያልውን የቅምሻ ግዜው በጣም ደስ ይላል የምጣድ ሽሮን እባክሽን አሳይን ተባረኪልኝ
@ferdosahassen7269
@ferdosahassen7269 4 жыл бұрын
ሜልየ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን ከሙየሽ ይበልጥ ውበት የሚሰጥሽ የቃላት አጠቃቀምሽ እና በኢንጊሊዝኛ የልተበከለ ንጹህ እማርኛሽ ነው በርች የኔ ቆንጆ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ፈርዶስዬ ስለተረዳሽኝ ከልብ አመሰግናለው ለልጆች ማሳየት የምፈልገው ከምግብ ስራ ባሻገር እሱንም ነው ሁለት ቋንቋ ደበላልቆ መናገር እውቀት አይደለም እኔ ለምሳሌ 4 ቋንቌ ተናጋሪ ነኝ ነገር ግን ልክ ቅኝ ግዛት እንደተገዛ ደባቄ ማውራት የለብኝም ቋንቋችንን ባህላችንን የማሳደግ የሁላችንም ግዴታ ነው
@ferdosahassen7269
@ferdosahassen7269 4 жыл бұрын
አወ ሜሊየ ልክ ነሽ እኔም እንደዛ ነው የማስበው ሀገራችን የስንት ቁዎንቁዎ እና ባህል ባለቤት ነች የኛ ችግር ነው እንጅ ። በይ በርች ውዴ ሰላምሽ ይብዛ!
@emebettsegaye1957
@emebettsegaye1957 4 жыл бұрын
L
@farahabdu3718
@farahabdu3718 4 жыл бұрын
እኔም የማደቅላት ነገር አንድ እሱ ነው. ተሳስታ አታሰገባም ሊላ ቋንቋ
@geteneshabebe7099
@geteneshabebe7099 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆነው አድናቂሽ ከናዝሬት
@natikebede4830
@natikebede4830 Ай бұрын
አሰራርሽ በጣም ምርጥነው የሸፍ ልብሰ አለበሽም ቢች ዳር የመዝናኛ ልብስነው አሰተካክይ
@semirasefa3887
@semirasefa3887 3 жыл бұрын
አደኛነው ደሞ ፈታ ያልሽ ነሽ እኔ እኮ እጀራ መሥሎኝ ሥጠብክ አዋረድሽኝ ብቻ ተመችቶኛል
@zuzutube9593
@zuzutube9593 3 жыл бұрын
ሀሀሀእኔምእንደዛነበርየጠበኩት
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Arif arif temechteshignel yene balemuya!! ❤️ ❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማርቲ
@zemares4325
@zemares4325 4 жыл бұрын
It's midnight now and watching your video make me hungry. I can't wait to try it out tomorrow. Thank you for sharing! You are the best !
@yoditshiferaw1869
@yoditshiferaw1869 4 жыл бұрын
Same here
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
የቅምሻ ሰአት እያጠረ መጥትዋል ይጨመርልን! 💪 በ መፈክር ድምጽ አንብቢው ሜሊዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
2013 ካቀድናቸው መርሀግብሮች አንዱ ጉርሻን ከመቼውም በበለጠ ማሳደግ ነው
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ሜሉ እሄ የምርጫ ቅስቀሳ መሰለኝ😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ማህደር አዎ እኔን ከመረጣችሁ ወንዝ ለሌለው ወንዝ እሰራለው አላልኩ እንጂ ክክክክክ
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 😂 ካልሽ ግን ለእኔ ከነመርከቡ😂
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
@@mahiderhabetamu2525 😂😂😂
@jesusismylord2374
@jesusismylord2374 4 жыл бұрын
How creative you are❤️ God bless you more and more 🙏
@andromedacefiues9083
@andromedacefiues9083 4 жыл бұрын
እስቲ ፍርፍር የሚወድ ነብሱ የሆነ reply yareg
@tsegaineshdewut6233
@tsegaineshdewut6233 4 жыл бұрын
Me
@am-vd7ck
@am-vd7ck 4 жыл бұрын
@@tsegaineshdewut6233 ወይእኔ ጫጩት ይሉኛል
@helnitayemariyam481
@helnitayemariyam481 4 жыл бұрын
Benatesh lalekes yeferfer neger ayewera weyi sedet😭😭😭😭😭
@yaseminbeee7714
@yaseminbeee7714 4 жыл бұрын
@@tsegaineshdewut6233 Me too
@مريممحمد-ك9م4د
@مريممحمد-ك9م4د 4 жыл бұрын
እኔ ከነባሌ ውስጣችን ነው በሻይ
@سعادةااخبشية
@سعادةااخبشية Жыл бұрын
በጣምከምንምበላይነዉፍርፍርየምወደዉ💙👍👍👍👍👍👍
@Amina12_-
@Amina12_- 4 жыл бұрын
ሙያ ታጥቦ ተከሽኖ ከመልካም አንደበት ጋ ነው የሰጠሽ እናመሰግንለን 🥰
@derartugirma141
@derartugirma141 4 жыл бұрын
@Khalid Amir yy
@jibreelobna710
@jibreelobna710 4 жыл бұрын
Mashiallah
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
@ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 4 жыл бұрын
የምር እዳየሁሽ ሠብሥክራይብ አደረኩሽ 🤗🤗🤗🤗🤗
@HebronDagnachew
@HebronDagnachew Жыл бұрын
wow በጣም ይጣፍጣል 😋😋😋
@samsungold9169
@samsungold9169 4 жыл бұрын
እደኔ የአገሩ ምግብ የናፈቀው ማነው
@tsegaamanuel8463
@tsegaamanuel8463 2 жыл бұрын
I really love your food and your very clean bless you
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም እምወደው የሽሮ ፍርፍር
@genetm.19
@genetm.19 4 жыл бұрын
That looks yummy I am going to try this I love how it looks
@mutmut5572
@mutmut5572 3 жыл бұрын
ሙያብሎ ዝምነዉ የእኔ ቆጆ ሠላምሽብዝትይበል
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ ዉይ እጅሽ ይባረክልኝ ሜልዬ ኡፍፍፍፍ ሽሮ ነፍሴ ነው።
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 Жыл бұрын
ሜሊዬ ሞያሽ በትክክል የኢትዮጵያዊ ኩሩ ሴት ነው ❤
@ዮርዲዩቱብ
@ዮርዲዩቱብ 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ደሞ ቤተሰብ አርጌሻለው 👍👍👍
@Tube-kr6fq
@Tube-kr6fq 2 жыл бұрын
ዉይ እንኳንም እሰከመጨረሻዉ አየሁት እኖኔማ እንጀራ ከተሸ የምፈረፍሬዉ መሰሎኝ ነበር
@biruktawitkassa452
@biruktawitkassa452 4 жыл бұрын
yene konjo ejish yibarek yene balemuya
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነትም ፈጥኖ ደራሽ ይሄንን ስፅፍ የምር ሰርቼው እያጣጣምን ነው ኩሽናሽ ኩሽናችን ስለሆነ ደስተኛ ነኝ። 10Q
@som275
@som275 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@awettesfay6631
@awettesfay6631 2 жыл бұрын
ሜሊ የምግብ አሰራርሽ ብቻ አይደለም ድምፅሸንም በጣም የምወድልሽ 1ኛ ነሽ👍💗❤💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አወትዬ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
ሽሮ ወጥ እንጂ ፍርፍር ሲባል በወሬ ካልሆነ በልቸም አይቸውም አላውቅም በጣም ያምራል ::መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የተባለውን ምሳሌ ለምን እንዳሉት አሁን ገባኝ :: You are amazing thank you 🙏🏾
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 2 жыл бұрын
ትክክል እኔም አንድ ነገር ሉሙጥ ሽሮ ስባሊ ሰምች አላዉቅም ነባር
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 жыл бұрын
እስቲ ልቅመሰው ዋው ሲያዩት ያምራል😘😘😘😘🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ቀምሰሽ መልሱን እንጠብቃለን ፍሬ
@BezaWerkneh
@BezaWerkneh 2 ай бұрын
ከሽሮ ምጣድ ጋ ጣእሙ በጣም ነው ሚለየው በጣም ፍርፍር ባይልም ሰርቸው አቃለሁ እና ይሔኛው ቲማቲም ስለሚኖረው እና ጥብስ ስለሚል ልዩ ጣእም አለው
@jordandaniel5185
@jordandaniel5185 2 жыл бұрын
ዋው ትለያለሽ በጣም ጎበዝ ተባረኪ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ብቻ ከስደት ለመለስ ሞያ ከአንቺ ተመራለሁ እሩዝ መቀቀል ነበር ሰራየ ለባሌ ባለሞያ እንደሆነ አደረግሽ የኔ ቅመም ነገር
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
ሽሮዬ አገሬ እያለሁ አማራኝ ኧረ ኡኡ ሽሮ የማላይበት ብዬ ነበር እዚህ ከመጣሁ ካማረኝ ከናፈቀኝ አንዱ ሽሮ ነው ትልቅ ምስጋና ላሳደገችን ሽሮዬ እናመሰግናለን ሜሉ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለሽሮዬ
@cdg4530
@cdg4530 3 жыл бұрын
ልዩነዉ ነገ እምኩረዋለዉ ኣሁን ኣፌን እንካን ዉሃ ሞላ ጎቦዝነሽ ከምር ኣንጠብቅሻለን ሁሌም
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
ሚሊየ በጣም አመሰግናለሁ ተምሬለሁ እሰራዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ አድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሰኒ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
ከፍትፍቱ ፊቱ። thankyou sister. nice presentation
@tawabchtagaya7052
@tawabchtagaya7052 3 жыл бұрын
ዋው አድሲነኝ ለቤቱ ምርጥ ባለሙያ በርች ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ተዋቡ
@Kalam-r2n
@Kalam-r2n 4 ай бұрын
Wow bxame balemoya neshii berchii yena sate weyzero❤❤❤
@AskalWonimhun
@AskalWonimhun 3 ай бұрын
ዋው ሽሮዮ እኮ ለኢትዮጵያውያን ዶሮ ናት በርችልኝ እናትዬ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
Good morning Meluye, thank you so much for sharing. God bless 🙏 you. Great day.
@ኤማልዳደሳለኝ
@ኤማልዳደሳለኝ 4 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በርቺልን የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ስራ ነው
@silentgirl4394
@silentgirl4394 2 жыл бұрын
ባለሙያ ልታደርጊኝ ነው አመሰግናለው እኔ ማብሰል አልወድም አሁን ግን ልሆን ነው ልቀየር ነው፡፡ተባረኪ
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 2 ай бұрын
ባለሞያ ነሽ ቤተሠብ አደረኩሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ኢትዯ ስገባ እሰረዋለሁ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ዋውውው ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ቤዛዬ ምርቃትሽ ደስ ይላል ክበሪልኝ እህቴ
@MiralLove-j5o
@MiralLove-j5o 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል ሽሮዬ ተፈራፈረች😅
@MihiretmulatuMihiretmulatu
@MihiretmulatuMihiretmulatu 16 күн бұрын
ሽሮ ጥብስና ሽሮ ፍርፍር❤
@tringotringo9014
@tringotringo9014 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እህቴ በርች ጎበዝ ልጅ
@penpaper3059
@penpaper3059 3 жыл бұрын
As usual tantalising. Service with smile.
@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
@የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሳይሽ እራሱ ወደርኩሽ እንዲህ አስተምሪኝ እማ ደግሞ ወሬ አታብዥም ጎበዝ አዎን የምታዳ ሽሮ ስወድ አስታወስሽኝ ዋውውው
@endashawmulu701
@endashawmulu701 3 жыл бұрын
Adis negn videon sayew erasu betam eyrabegn new ygermal konjo new berchlin.
@KokabeShankot
@KokabeShankot 4 ай бұрын
ዋው ባለሞያ❤❤❤❤❤
@zemaritrakebassefa6943
@zemaritrakebassefa6943 5 ай бұрын
❤❤❤❤yne konjo ejishin kurtimat ayinkawu
@fhgjfbcnvnn1517
@fhgjfbcnvnn1517 4 жыл бұрын
Wow Arifu naw barachii
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
i am going to have this for my lunch
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 3 ай бұрын
ይመችሽ ❤❤❤
@Kuhlaia
@Kuhlaia 6 ай бұрын
ማሻኣላ❤❤❤❤❤❤❤
@zaynabmebratu1569
@zaynabmebratu1569 4 жыл бұрын
እናመስገናለ እህቴ ማር ሙያ ከአንች ልማር ነው በርችልኝ
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 жыл бұрын
ሜልዬ እንካን አደረሰሽ። በጣም አመሰግናለው በቃ ይእናቴ ሽሮ ናት። ለዛ ነው እንድትሰሪ የጠየኩሽ። እጅሽ ይባረክ መልካም በአል ሜልዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ቅድስት እንኳን አብሮ አደረሰን ቅድስትዬ
@AbrehamWiletaw
@AbrehamWiletaw 2 ай бұрын
ጎበዝ በርች እህቴ❤❤❤❤❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እኔ እኮ የምለው ማነው ይህንን ሁሉ ሙያ ያስተማረሽ?አሰራርሽ ሁሉ ልዩ ነው
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ የምር ሳኩኝ
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 4 жыл бұрын
እኔ ነኛ ውዴ ለአንቺም ላስተምርሽ እንዴ 😃😃😃😃😃😝😝😝❤️❤️❤️💔🌹
@ghfh3038
@ghfh3038 4 жыл бұрын
@@ettymadanit490 አያስቅም ምኑያስቃል
@fowsiyaidd1950
@fowsiyaidd1950 4 жыл бұрын
uu
@eliasabebe8192
@eliasabebe8192 3 жыл бұрын
@@ettymadanit490 mm Llll
@HaimanotKindalem
@HaimanotKindalem 16 күн бұрын
አሪፍነውእጅሽንይባርከው
@hayumal7604
@hayumal7604 3 жыл бұрын
Baygermsh yewedefit mgnote chef mehon new Ena programu betamwedjewalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ያሰብሽውን እግዛብሄር ያሳካልሽ እህቴ
@nebyataraya5642
@nebyataraya5642 4 жыл бұрын
Good Job 👍🏼 I Love shiro sauce 😍 Thanks 🙏🏽
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ባለሙያ
@tigistyetayew8485
@tigistyetayew8485 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ ውዴ ተባረኪ
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 Жыл бұрын
እናምስግናለን ጎበዝ በርቺ ማዳም ቤት ሆኘ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው
@divoraolive722
@divoraolive722 4 жыл бұрын
Gosh tebarekie
@buab3117
@buab3117 4 жыл бұрын
ወይኔ መሸወድ እንዴት አድርጋ እንጀራውን ልትፈረፍረው ነው ብዬ ስጠብቅ ሽሮ እራሷ ፍርፍር ሆና አረፈችው 😂😂
@yeshitube8383
@yeshitube8383 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ እንደዛ ነበር ያሰብኩት ክክክክ
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 4 жыл бұрын
እኔም ውሀ ትጨምራለይ ብዬ
@eumgssan1260
@eumgssan1260 3 жыл бұрын
Betam enji serachlign
@አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ
@አቤቱምህረትህንእሻለሁወለ 3 жыл бұрын
እኔእራሱ እየጠበቅሁንበርኮ ክክክ
@ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ
@ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ 3 жыл бұрын
እጀራልታረግነውብየእየጠበኩነበር😂😂😂
@yishakab19
@yishakab19 10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@fifhvvfidhcj3489
@fifhvvfidhcj3489 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ሠበር ሠካ አዲርጌሻለሁ ላይክም አደረኩሽ እጂሽ ይባረክ
@hayuyemamenafke9192
@hayuyemamenafke9192 3 ай бұрын
ዋው በርች🥰
@hekmahekma4504
@hekmahekma4504 Жыл бұрын
ሜሉ የኔውድ ስወድሽ የኔ ባለሙያ እጀራፍርፍር በኩሽና ስሪልኚ❤❤❤
@SisoGeho
@SisoGeho 3 ай бұрын
ዋው
@DastaAbera
@DastaAbera 4 ай бұрын
የኔ ወደ በረቸ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 ай бұрын
@@DastaAbera ክበሪልኝ
@عموتسليمعمتسليم
@عموتسليمعمتسليم 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አድስነኝለቤቱ ሽሮውስጥ. እጀራሳይገባነውደ. ዋው
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ ጎበዝ 🙏🙏🙏 ምን አይነት ዘይት ነው የምትጠቀሚው Olive oil ከሆነ ጠርሙዙን ብታሳይን ብዙ አይነት ስለሆነ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው አዜቢና ግሪክ ሀገር በጣም የወይራ ዘይት ስለሚመረት ቤተሰብ ነው እየጨመቀ ከገጠር የሚልክልኝ የሱፐር ማርኬት አልጠቀምም ጠርሙሱን እንዳላሳይሽ
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
ግሪክ የምትኖሪ ከሆነ ስላምን ታውቂያት ይሆን አይንዋ ተለቅ ተለቅ ያለ የእህቴ ጉዋደኛ ነበረች እባክሽን አፈላልጊኝ ፕሮቴስታንት ቸርች ነበር የምታመልክው
@MunadohaMunadoha
@MunadohaMunadoha 3 жыл бұрын
Wowwwww betammmm yamerale Endazeh neber mabelate
@agt3410
@agt3410 3 жыл бұрын
ዋዉ.በጣም.ሀሪፉአሠራረልነዉ
@henoktwdessemetefo3147
@henoktwdessemetefo3147 2 жыл бұрын
Wow it is the best
@warkyqq4418
@warkyqq4418 4 жыл бұрын
ቨምጣድ የሚጋገረውን ሽሮ ነው የማቀው በጣም አሪፍ ነው
@semiraskitchen1779
@semiraskitchen1779 4 жыл бұрын
I don’t know you ,but I love all your videos konjo!! Thank you for sharing!
@saratsegay6969
@saratsegay6969 4 жыл бұрын
Andegna nesh ejsh ybarek.asgomejesgn.....
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
ዋውውው❤❤❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 3 ай бұрын
የማያወፍር ለመቀነስ የሚረዳ የምግብ አይነት እና አሰራሩን ሼር አርጊ
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 Жыл бұрын
Wow it looks so cool!
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 жыл бұрын
ሜሉየ እጅሽ ይባረክ ደስ ትያለሽ
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል🙏👍
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ለሙያሽ ንጽህናን ጨምሮ ያለኝን አድናቆት ሳልገልጽ አላልፍም በጣም ባለሙያ ነሽ ያንቺን የምግብ ስራዎች ከመከታተሌ ብዛት ሁለ ነገርሽ በአይምሮዬ ተቀርጿል 👏ፐ በጣም ጎበዝ ነሽ አስተማርሺኝ አመሰግናለሁ እህቴ የካሜራማን አስተዋጽኦ አሉበት እና አመስግኚልኝ እህቴና ግን እንዴት ተማርሽ??
@blenblen6476
@blenblen6476 4 жыл бұрын
Wawww betam new Des milew anamesegnalen onjit
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Arif shirk ayinet gin Yale dimtsish debari anegager
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 423 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ሽሮ ተጋቢኖ ለየት ያለ አሰራር / Shiro Tegabino - Ethiopian Food
10:33
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН