No video

የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 358,771

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር በቪድዮ እንዳያችሁት ካሮቱ በጣም ሙክክ ብሎ መብሰል የለበትም ካሮት በባህሪው ጥሬ የሚበላ ስለሆነ ትንሽ ለመብሰል ቀረት ያለው ቢሆን ችግር የለውም ቀሪው አሰራር ደሞ በቪድዮው ተከታተሉ

Пікірлер: 268
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እንዲህ የሴት ቁንጮ ላረጉሽ እናትሽ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሊሊ እነግራታለው ደስ ነው የሚላት
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 2 жыл бұрын
ቆንጆ ወጥ! ቂቤ ጣል አድርጎ በእንጀራ ምርጥ እምወደው ምሣ። እጆችሽ ይባረኩ ሜሉ!
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ነጪ ቅመም ያልሽው ምንድ ነውማማ ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@user-hk9dr2kx4k ከነጭ አዝሙድ ነው የሚዘጋጀው ቻናሌ ላይ ቀደም ብዬ አሳይቻለው ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው
@oumzki736
@oumzki736 2 жыл бұрын
ሜሉዬ ምርጥ ባለሙያ ነሽ በጣም ያምራል የእናቶቻችንን ሙያ እያሳየሽን ስለሆነ እናመሰግናለን እናትሽ ባለሙያ እንደሆኑ ያስታውቃል 🥰🥰🥰🥰
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሜሉ ይሄ የድንች አላላጥ ቀደም ባለው ግዜ ይጠቀሙበት ነበር ጥቅሙን ግን አላውቅም ነበር:: ጥሩ ዘዴ ነው እናቶቻችን አያቶቻችን እኮ ባለሞያዎች ናቸው::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እነሱማ ለሁሉ ነገር መፍትሄ አላቸው እኛ መውረስ አቃተን እንጂ
@gegdh2839
@gegdh2839 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ጥቅል ጎመን መጨመር ብንፈልግ እንደት ነው ከድንቹ በፊት ወይስ ቡሀላ እየደቀቅ አሥቸግሮኝ ነው አልጫው
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 2 жыл бұрын
እሚገርም ነውእኔም ድንችና ካሮት አንድላይ ነው ምጨምረው ካሮት ሙክክ ሲል አይጣፍጥም good job እጅሽ ይባረክ ማሬ
@user-xt3wn7ll3f
@user-xt3wn7ll3f 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜልየ በጣም ቆንጆ ነው ሲያዩት እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል ይባርክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ አይቼ አልጠግብም አሰራርሽን ለየት ያልሽ ነሽ👌👍በርቺ
@batimelaku5313
@batimelaku5313 2 жыл бұрын
ስታምሪ! ቀለል።አድርገሽ ምትሰሪዉ ነገር ደስ ይለኛል! እጅሽ ይባረክ!
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
በጣም ትችያለሽ ጎበዝ ባለሙያ ጥራት ብቃት ባለው መልኩ አዘጋጂተሽ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሠግናለን እጂሽ ይባረክ 🙏👍 በቅንነት አበረታቱኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ስወዳችሁ
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ መልካም ዋዉ በጣም ልዩ እና ደስ የሚል አሰራር እና አቀራረብ ነዉ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካአንች ብዙ ነገር እጠብቃለን በቀጣይ ቪዲዮ
@etsegenetsisay9713
@etsegenetsisay9713 2 жыл бұрын
ሀሪፍ እና ቀለል ያለ አስራር በረችልን ሜሊ
@alifiyayoutebalifiya4291
@alifiyayoutebalifiya4291 2 жыл бұрын
ማሻላህአ ጡሩ ነዉ በርቺ
@user-bc3vy2jf3w
@user-bc3vy2jf3w 8 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በር ች
@michaelnatty43
@michaelnatty43 2 жыл бұрын
Your presentation is EXCEPTIONAL! You’re doing a great job!! Thanks for helping us learning a lot. All the best.
@haschascha627
@haschascha627 2 жыл бұрын
ቤተሠቦችሽ ምስጋና ይገባቸዋል ሞያ ላስተማሩ ጎበዝ ብዙ አይተናል እጂሽ ይባረክ ።
@titihabte7160
@titihabte7160 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your thoughts I watched most of your videos you are really talented Lot's of love from Eritrea
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you my sister
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንዴት ከረምሽ የኔ የምንጊዜም አንደኛ ነሽ ።ሰላም ለሁላችን!
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 2 жыл бұрын
Thank you so much. You should compete ምርጡ ገበታ ላይ. You're very talented. Not only you know how to cook so many food but also the way you cook really good. I mean it. Think about EBS ላይ ለመወዳደር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እኔም አንቺን እዪየሁ ባለሞያ ሆንኩ እናመሰግናለን 🥰🥰🙏
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ቤተሰቡን ሆናለዉ
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
Konja bet sab in hun mar
@mimideribaa2979
@mimideribaa2979 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው አብዝተን እንፀልያለን ከልባችን እንበርከካለን እማማ ኢትዮጵያ ከሌለች እኛ ሰም አልባ ነን እናም ቸሩ መድሃኒያለም የምንፀልይበትን አቅም ጎልበት ይሰጠን ....አሜን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባርክ ሜልዬዬዬ ሲያስጎመጅ ። በርቺልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
ዉነትን ለመናገር አልጫ ራጋ በጣም ስለምወደዉ ልክ ልክ እዳችዉ ነዉ የምሰራዉ ግን እነ ካሮቱን ከስጋዉጋ ስዉቅላላ ደስ ይለኛል ጎበዝነሽ በርች ለላም አስተምርን ዋዉ ከባለበትሽ ጋር እየተጎራሪሳቹሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ካሮቱ ኦርጋኒክ ይባላል እንጂ እንደ ሀገር ቤት ጠንካራ አይደለም ባንዴ ነው የሚበስለው
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y 13 күн бұрын
Wawaa Gobazee❤❤❤🎉🎉
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላጆቻችን ጎበዞች ናቸዉ አንቺም 1ኛ ነሽ👍👍👍
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ፡ ነጭ ቅመም ያልሽው ምንድን ነው፡ ካላስቸገርኩሽ። ተባረኪ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሂያብዬ አሳይቻለው ቪዲዮውን ብታይው የተሻለ ትረጅያለሽ ነጭ አዝሙድ ከዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት ጋር ነው የሚዘጋጀው ለአልጫ ነው የሚሆነው
@user-nv3lg6ev8z
@user-nv3lg6ev8z 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ልጄ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ በረች ሲስ🍬👍
@Alac96-qz2ui
@Alac96-qz2ui Жыл бұрын
ሙያሺ ልቅም ያለነው ማሻ አላህ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ዋዉ ሀሪፍ ነው ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ኢማን
@tilahunh-michael7735
@tilahunh-michael7735 8 ай бұрын
ተባረኪ ሚሊ። ልዩ ባልትና ነው። አመሰግናለሁ። ነጭ ቅመምና ጥቁር ቅመም ከምንድን ነው የሚሰራው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
ነጭ ቅመም ከነጭአዝሙድ ጥቁር ቅመም ከጥቁር አዝሙድ አሰራሩን አሳይቻለሁ ጥላሁን ግዜ ሲኖርህ እይው ቀላል ነው
@user-gk8ps6bf7i
@user-gk8ps6bf7i 6 ай бұрын
በጣም የምራል እጂሺ ይባርክ
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናቴን አስታወሺኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 11 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ ባለሞያ❤
@haniye7691
@haniye7691 Жыл бұрын
Wow ጎባዝ ናሽ 👌👌
@RahmetMohamed-jp9rz
@RahmetMohamed-jp9rz 4 ай бұрын
ዋዉየኔዋ ቆጆ ደስይላል
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይኪ የኔም እናት ድንቹን እንች እንዳደረግሽዉ ነዉ የምታደርገዉ በርቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@user-pk6qg4xm6k
@user-pk6qg4xm6k 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ የኛ ባለ ሞያ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 2 жыл бұрын
Meliye konjo alicha wet new ejish yibarek ❤
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሃይ ሜሉዬ ቆንጆ አልጫ ወጥ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🙏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@monanajash1007
@monanajash1007 2 жыл бұрын
nice
@hayatahmed8997
@hayatahmed8997 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው እማየ በርች
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለናትሽ ይስጥልሽ እናቷን አይተህ ልጂቱን አግባ ይላል ያገራችን ሠው የኛ የኢትዮጰያ ልጆች ባለሙያ ነን እዚህ አሉጂ የአረቦች ቆሻሾች ጋዝ እንደትእንደሚለኮስ የሚያቆ አቃጥለው ሊደፎኘ ነው የሴት ጥርቅም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አረ ምን በወጣሽ በሰው ልጅ የምትቃጠይው ተያቸው የኔ ውድ
@zdethiotube
@zdethiotube 9 ай бұрын
ዋው
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ወይኔ ስጋ አልወድም ነበር ዛሬ ግን አሠራርሽን ሣይ የሌለ አማረኝ። ኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሺ
@user-vt2he1ii4d
@user-vt2he1ii4d 10 ай бұрын
❤❤❤❤ ጎበዝ ነሽ
@aminagebeyehu9100
@aminagebeyehu9100 2 жыл бұрын
በርች ሜልየ
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
ሜሉ ቆንጆ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅ ይባርክ
@mimideribaa2979
@mimideribaa2979 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንዴት ነሸ ሁሉ ሰላም ያምላክ ሰላም ብዝት ይበልልሸ .ሜልዬ እኔ እኮ አንደኛ ኮራጀ ነኝ ገና ባሌ ቤት ሲመጣ ሜላት የለችም ( አልተሰራችም)ይለኛል እሰቅና እችት ብዬ አቀርባለው አልተቻልሸም ኩርጃ ይለኛል ሜልዬ ተባርኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ ባለቤትሽንም ሰላም በይልኝ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Molly konjow nice food share Like sis
@sfffy6a556
@sfffy6a556 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@user-nd7wp6bc7d
@user-nd7wp6bc7d 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@hiselam4518
@hiselam4518 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ ሌላ ምን እልሻለሁ አችን እያየሁ ሰራሁ 🥺❤🙏
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ማማዬ
@ashnftal3991
@ashnftal3991 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ እህትየይ
@user-lh5yt8ge5i
@user-lh5yt8ge5i 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ይጠቅማል ሁሉም ነገር በአግባቡ ከተጠቀሙ የምጥልም አለ እኮ የተቀረፈዉን
@martabekele4734
@martabekele4734 10 ай бұрын
ምጥነው ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉
@assinoname3608
@assinoname3608 2 жыл бұрын
ሜልዬ ይህ ለቅዳሜ ምሳ ከጎኑ ምስር ወጥ አርጌ በድንቹ አከታተፈ እናቴም እዳንቺ ነው የምታደርገው ባለሙያ።
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Жыл бұрын
የምር ገና ዛሬ አየሁሽ ጥራት ያለው የምግብ ዝግጂት ስላሳየሽን ከልብ እናመሰገረናለን
@mammeeshaw1292
@mammeeshaw1292 2 жыл бұрын
Wowii nyami 💕😘 barch mar
@saragasa174
@saragasa174 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@user-cv5du9gh5u
@user-cv5du9gh5u 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በቅርብ ነው ያወኩሽ ግን በጣም እደምወድ. በዚሁ አጋጣሚ ልንገርህ♥♥♥♥
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ናታኔም
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ጎበዝ
@user-fq1pr2xz2z
@user-fq1pr2xz2z 2 жыл бұрын
እሥከ ዘሬ ለምን አለዬሁሽ ጉበዝ ነሺ እነማሰግናሌን❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለው
@ayshaaysha2554
@ayshaaysha2554 2 жыл бұрын
Gobez yene konjoo
@senayetyoutube7928
@senayetyoutube7928 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አሰራር ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 2 жыл бұрын
ብሉኝ ብሉኝ ይላል ባለሙያ ነሽ እኮ 👍👌😍
@DerbDerb-td2pl
@DerbDerb-td2pl Жыл бұрын
አጅሽይባረክ
@user-lh4du4nh6e
@user-lh4du4nh6e 2 жыл бұрын
ዋው ደስይላል በርችልን
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 2 жыл бұрын
በርች እህት
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i Жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን 💛💛💛💛
@crownprince3474
@crownprince3474 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-ww9lo1ky8h
@user-ww9lo1ky8h 10 ай бұрын
የኔዉድአህት'አንደዬ'አጉርሽኝ'አነመሰግነለንአሪፍነዉበዉነትጎበዝ
@ffgg2446
@ffgg2446 Жыл бұрын
ሀይ የኔቆጆ ቅመሙን አላወኩትም መያዣውን አሳይን❤
@lilyloveeritrea5627
@lilyloveeritrea5627 2 жыл бұрын
Wow muya egzabeher eghen yebarek
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሊሊዬ
@lililamor1969
@lililamor1969 2 жыл бұрын
Thank you Melly, that looks so yummy 👌 I have seen most of your cooking and I like the meat type you are using. Where are you buying your meat? And can you tell me what type of meat you used on this dish?
@shjdxb6907
@shjdxb6907 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቢል አፊያ
@a.1985
@a.1985 2 жыл бұрын
መሊዬበጣም ከምፈልገው ነበር ዋውውው እጅሸ ይባርክ የኔ ባለሞያ 😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@aeshaomar3502
@aeshaomar3502 2 жыл бұрын
Oowwww.maashala
@user-rz3yp7gh3w
@user-rz3yp7gh3w 5 ай бұрын
Wawwoo ❤❤❤❤❤
@yordanostsegay3783
@yordanostsegay3783 Жыл бұрын
ካሮቱ ግን በደንብ ይበስል ይሆን?
@perfectone8758
@perfectone8758 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ነገር ግን አንድ ጊዜ የሆነ ሰው ስጋን ከድንች ጋር አትስሩ ሲል ሰምቼ ከዛ ወዲያ እፈራለሁ አንቺ ምን ትያለሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምናልባት ለዳይት እንዳይሆን ያዘዘው እኔ እስካሁን የማቀው ስጋም ፕሮቲን ነው ድንችም ካርቦሀይድሬት ስለዚህ አብረው እንደሚሄዱ ነው
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Yaleshe sew denche besega belto ayakem 🤣🤣🤣🤣
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
@marthagebrehewot3403
@marthagebrehewot3403 2 жыл бұрын
Endew balemuya yahonesh lij! Gobez!
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ ባልኮምትም እከታ ተልሻለሁ አመስግናለሁ ሙያ ስላስተማርሺኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ አመሰግንሻለው
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Woooow batem aref now marre thank you so much 💯👍👍
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 2 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ አቦ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@fatoumasaadi5738
@fatoumasaadi5738 2 жыл бұрын
Thanks!! qonjo new I will try it.
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 жыл бұрын
Selam Melly betam new yemadenkish besitter berchi lemalet ewedalehu. Negergin nech kimem yalshiw esu mendenew.?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሪያ አሳይቻለውንነጭ ቅመም ጥቁር ቅመም ጉብተሽ እይው ቀላል እና ቆንጆ ነው
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 жыл бұрын
Ok thank you 🙏🇸🇪
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
ማሻአላህ💐💐🌹🌹🌷🌷🌻😍😍
@berekethailu-cs4ip
@berekethailu-cs4ip Жыл бұрын
arif new berchi.yena bale moya
@Ethio8944
@Ethio8944 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 👌👍
@helenh3338
@helenh3338 2 жыл бұрын
It looks yummy! Thank you for sharing
@abduseyd7629
@abduseyd7629 3 ай бұрын
MASHA ALLAH BISMILLAH
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 2 жыл бұрын
Nice healthy one melluye
@mimitaye9091
@mimitaye9091 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊ
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 2 жыл бұрын
👍👍teru new sga setketfi ejish lay bayhun tru new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ለመዘልዘል ነው የኔ ውድ
@kidistmaseresha
@kidistmaseresha 2 жыл бұрын
batam arif naw yeni balmoya ejshen yebarkawo
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ቅድስትዬ
@abdurohman5097
@abdurohman5097 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ
@doomycss1586
@doomycss1586 8 ай бұрын
ما ذكرتي الاوقات كم مدة اللحم و البطاطس
@muluhabeshawit9232
@muluhabeshawit9232 2 жыл бұрын
ሜሊየ እሚያምር ነው
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 146 М.
የስጋ አልጫ ወጥ | Ye Siga Alicha Wot | Delicious Ethiopian Food - EP 20
10:34
ሁሉ ሐበሻ Everything Habesha
Рет қаралды 107 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН