KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአተር ክክ ቅቅል ልዩ አልጫ ፍትፍት እና ቀይ ወጥ አሰራር
22:13
Ethiopian Recipes "How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር
23:21
Мама у нас строгая
00:20
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ከአተር ክክ የሰራሁት ቆንጆ አልጫ ወጥ አሰራር
Рет қаралды 69,983
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 214 М.
melly spice tv
Күн бұрын
Пікірлер: 202
@asnimola77
3 жыл бұрын
በእጃቸው ዘግነው እጃቸውን ጨብጠው እፍ ብለው እንደመንፋት ያረጉታል፣፣! 🇪🇹❤❤
@aklesayakassahaile6294
3 жыл бұрын
ትክክል
@selamgebeyehu1872
3 жыл бұрын
ትክክል
@senaittesfaye9536
3 жыл бұрын
Waw betam gobez
@jjjhh4655
2 жыл бұрын
በትክክል
@meazagebrehiwot5600
3 жыл бұрын
ሜሉዬን 100,000 እናድርሳት እባካችሁ እንደዚህ እየለፋች አንድም ነገር ሳትደብቅ ሙያዋን እያካፈለችን
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
3 жыл бұрын
በጣም እኔ ራሱ ምኞቴ ነው
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
የኔ አሳቢዎች በጣም አመሰግናለው ተባረኩ
@konjetalemudegifie2400
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እናቶች ይበስላል አይበስልም የሚያውቁበት ዘዴ ጥሬውን በእጃቸው ዘገን አርገው ይጨብጡት እና ኡፍ ይሉታል ከዛ ካላበው ይበስላል ይላሉ እኔም እናቴ ስታረግ ነው የማውቀው
@IiyaGBerhe
2 жыл бұрын
ሁሌም በምታቀርቢያቸው ነገሮች አደንቅሻለሁ። በተጨማሪ ደሞ ጽዳትሽ ልዩ ነው ተባረኪ።
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
አሜን ሊያ
@wendemagegnmesele6873
Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@haschascha627
3 жыл бұрын
ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳቸው በሙያ ላሣደጉሽ ላስተማሩሽ ቤተሠቦች ተባረኪ ልዩ ነሽ በርቺ።
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ezgabheryemasegen6009
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽❤️
@etsegenetbelayineh9008
3 жыл бұрын
በአፋችን በትንፋሽ ነፍተን ከወዛ የሚበስል ነው ይባላል።
@meazagebrehiwot5600
3 жыл бұрын
ሜሉ አንቺ የምትሰሪው ሁሉም ነገር ልዩ ነው አተር ክክማ ስወድ
@ቢንትአብዱነኝ
3 жыл бұрын
በርች በሙያሽ በውቀትሽ መስራትሽ ሁሌም ደስ ትይኛለሽ ምንም አይነት ኮተት ስለማታመጭ ፈጣሪ ይባርክሽ
@yeshizeleke6169
2 жыл бұрын
ሜልዬ በጣም ጎበዝ ባለሟያ ነሽ ምንም እንከን አይወጣልሽሽም ለጠየቅሽው ጥያቄ ጥሬ እንዴት እንደሚበስል የሚደረገው ጥሬውን ዘገን አድርጎ መጨበጥና በአፍ መንፋት ከዚያ ላቦት ካለው ይበስላል ማለት ነው
@selam7643
3 жыл бұрын
የምትጨልፉበት እና የምታቀርቢበት ጭልፊ መለያየቱ በራሱ ባለሙያ መሆንሽን ያሳያል
@bereketdestadesta5745
2 жыл бұрын
ማልየ በጣም ጣፋጭ ወጥ ነዉ እናመስግናለን
@Monica-un4rz
3 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ❤👌
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይለል በርቺ እጅስ ይባርክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ዛሬ ሰራሁ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ👏💕🌷👍👍👍👍👍
@meskeremgebre2104
3 жыл бұрын
ካልተሳሳትኩ በእጃቸው እፍን ያደርጉትና ይይዙትና ትንፋሻቸውን ለተወሰነ ደቂቃ እፍ ይሉበታል አስታውሳለሁ እናቴ እደዛ ታደርግ ነበር From 🇬🇧
@paulton1234
3 жыл бұрын
ቶሎ መብሰሉን ለማረጋገጥ በጃቸው ይጨብጡና ከላይ እፍ ይሉታል ቶሎ ከረጠበ ቶሎ ይበስላል
@ሳራመኮንን
3 жыл бұрын
🌹🤣 እንክዋን በደህና መጣሽ እናመሰገናለን እጅሽ ይባረክ ለጥያቄሽ መልስ እናቶች በእጅ መዳፋቸው ውስጥ እፍን አረገው ጥራጥሬውን ጭብጥ አድርገው በአፋቸው ትንፋሽ እያወጡ ልክ ፌኛ እንዲወጠር እንደምናደርገው ያደርጉታል ቃላቱን ለመፃፍ ተሳቅቄነው ሜሊዩ መልሻለሁ መሰለኝ አተር ወጥ በአጋጣሚ ከሳምንት በፌት ሰርቼ ወጠቅኩኝ 🤣
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ በደንብ ነው የመለሽው ሳርዬ አመሰግናለው
@tigesthalaby4948
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን ትግስትዬ
@zinashalemayhu5961
3 жыл бұрын
እከከከከ በእጃቸው ይጨብጡና በአፍቸው እንደፌኛ አየር እፍ ይሉበታል ከዛ እጃቸውን ከፍትው ሲያዬት እንደመራስ ካለ ቶሎ ይበስላል ይላሉ
@shironganga1395
3 жыл бұрын
I can actually make this meal confidently ☺️❤️
@ቢንትአብዱነኝ
3 жыл бұрын
አተሩን ወይም ምስሩን ከጅሽ ታረጊና በሳይ መሆንና አለመሆኑን በጅሽ ዘገን አድርገዝ ትጨብጭውና ባፍሽ አስጠግተሽ እፉ ትይዋለሽ ከዛ በትፋሽሽ ከረጠበ በሳይ ነው ይሉታል ያው ብዙ ጊዜ በፁሁፍ ብዙነገር ለማስረዳት አይመችም በደብ ሀሳብሽን አይገልፅም
@በትእግስትያልፋል
3 жыл бұрын
ትክክል ያንቺን ሳላነብ ነው የመለስኩት አልኮረጅኩም
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል በትክክል መልሶታል በጣም አመሰግናለው
@zufanbairu5405
9 ай бұрын
Chem yene teyakem temelshalesh Berbere yet new yemetagegnew ergetegn negn ke Ethiopia endemeteyegn gen esu seyalk ?
@Mellyspicetv
9 ай бұрын
አዎ ከኢትዮጲያ ነው የኔ እንካን ቢያልቅ ቤተሰብ አጠገቤ ስላለ አንዳችን ይኖረናል
@FikireTube12
3 жыл бұрын
የኔውድ ሜሊዬ ደስ ሲል ከለሩ ሲያምር እንዴት እንድሚጣፍጥ ታየኝ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@freweiniyohannes5230
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ 👍👍👍👍👍❤❤
@elenafreweini6434
2 жыл бұрын
Thank you.👍🇪🇹
@adanechtegegne8559
2 жыл бұрын
በትንፋሽ መንፋትና ካላበው ይበሥላል።
@asterjimma5241
3 жыл бұрын
በእጃችነ አተሩ ይዘገንና ፡ጨብጠን በትንፋሻችን በአፋችን ይነፋላ አተር መብሰል፡፡አለመብሰሉን ይታያል
@genetalem8059
Жыл бұрын
ገበዝ ደስ ይላል በርቱ ጎበዞች
@sadaegza620
2 жыл бұрын
Bejachew chebtew efu ylutal kza atru weym msr lihon ychilal lab kalabew tolo ybeslal ylalu erejm edma na tana le enatochachin💖💖💖
@user-gy4lq1id1z
Жыл бұрын
So simple. Thanks.
@fasicamolla7352
3 жыл бұрын
ቶሎ ይበሥላል አይበሥልም ለሚለዉ በሁለት እጃቸዉ ጥብቅ አድርጎ በመያዝ እፍፍ ይሉታል ከዛ ክኩ ከተያያዘ ወይም ከለዘዘ ይበሥላል ይባላል ሌሎችም አሉ
@aklesayakassahaile6294
3 жыл бұрын
ተባረኪ ንዕህናሽን ወድጄዋለሁ በርቺ
@epyemimo5214
3 жыл бұрын
በእጃቸው እፍኝ በመያዝ በአፋቸው ትንፋሽ በመንፋት ከለሩን ከቀየረ ይበስላል።
@selamhabesha
3 жыл бұрын
Tsidit Yale sira syasgomeg ejish yibarek yene wud 👌
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@ሃሴድ
2 жыл бұрын
eibakishi mesimat lemanichil wegenochich yemigebutin negerochi simachewn befedeli tafilin eigig wibina dinok balemuya nesh tebarekilin
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ሀሴድ በእውነት በጣም ነው የማስበው ሻለመመቻቸት እንጂ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለው በተቻለኝ አስተካክላለው ጣፋጭ እና ዳቦ ሲሆን ከታች አስቀምጣለው ለሌሎች ምግቦች ግን ስክሪኑ ላይ ልጽፍ አስብና ግብአቱን ይሸፍነዋል ማድቤቴ ትልቅ ስላልሆነ ወደፊት ግን እመኚኝ አስተካክላለው በድጋሚም ይቅርታ እጠይቃለው
@hiwotazanaw2536
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጆችሽን ይባርክ
@yesharegwoldegiorgis1530
3 жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሙያ ጎበዝ እኮ ነሽ እንዴት እንደሚያስጎመዥ አልነግርሽም እጅሽ ብርክ ይበል ሜልዬ እባክሽ ላስቸግርሽ ያው በጣም ብዙ ሰው ባለሙያ እንዳደረግሽ ታውቂዋለሽ ቅመም ከአንቺ አይቼ ነበር ያዘጋጀሁት ግን አልቆብኝ በዛ አድርጌ ለማዘጋጀት ነበር ግማሽ ነጭ አዝሙድ ለማዘጋጀት ሩብ ነጭ ሽንኩርት እና የሩብ ግማሽ ዝንጅብል ባደርግበት ጥሩ ነው ትያለሽ ካላስቸገርኩሽ ከይቅርታ ጋር ጊዜ ሲኖርሽ ብትፅፊልኝ አመሰግናለሁ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ጥሩ ነው አይበዛበትም ደግሞ የፈለግሽውን ጠይቂኝ ባየሁት ግዜ እመልሳለው ይቅርታ መጠየቅም አይገባሽም
@yesharegwoldegiorgis1530
3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ ክብር ይስጥልኝ
@genetalem8059
Жыл бұрын
Good job
@hirutkebede1319
Жыл бұрын
ሜሊ ጎበዟ - እናመሰግናለን። የኔ ጥያቄ ለምንድነው ምስር ክክ እና አተር ሲበሉት ይጣፍጥና በኋላ መቃጠል ነው። መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
@Mellyspicetv
Жыл бұрын
አንዳንዶች ቀቅሎ የመጀመሪያውን ውሀ መድፋት ሲሎ ሲሉ ሰምቻለሁ ግን በጥናት የተረጋገጠ ነገር አይመስለኝም
@UmuYusra-kn3vl
Жыл бұрын
ውይ እኔስ ተሰቃየሁ ከኢቶ አምጥተው እዚህ ከሚሸጡት ነበር የምገዛው ጭራሽ አይመስልም ታሽጎ ስለሚሸጥ በሳይና የማይበስል መሆኑን መለየት አልችልም በጣም ነው የሚያናዴኝ
@maraki652
3 жыл бұрын
ሰላም ነው ዋውውው ደስ ሲል ያስጎመጃል እሰራው አለሁ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ
3 жыл бұрын
ሰላም ሜልዬ በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ ባለሙያ
@yetenayethmikael571
3 жыл бұрын
አተር ክክ ስትቀቅይ ውሐ ውስጥ ጨውና ዘይት ጨምሪበት አንደኛ ቶሎ ይበስላል ሁለቸኛ አይገነፍልም
@Sነኝ-t5l
2 жыл бұрын
እኳንም ነገርሽኝ አልበስልም እየለኝ ተሸግሬ ነበር
@zinatube
2 жыл бұрын
በተጨማሪው ውዶችዬ አልበስል ብሎ ካስቸገረ ፍቱን መፍትሄ አለ.
@መዲየተንታዋ
3 жыл бұрын
ባርችየ የኔ ልዩ ስውድሽ ጉበዝ ነሽ
@በትእግስትያልፋል
3 жыл бұрын
የዚህ አገሩ ክክ ስለሚቦካ የሽንብራው ክክ ጥሩ ነው አንቺማ ኦርጋኒክ ነው የምታሳይን
@nanigebru6212
3 жыл бұрын
ሜሊዬ ሲያምር የጨረሽ ባለሙያ ነሽ እኛ ቤት መጨረሻ ላይ በሶብላ ይገባ ነበር ምን ትያለሽ ስተት ነው? የሚበስለውን አተር ለማወቅ በእጅ ጨበጥ ይደረግና በትንፋሽ እፍ ሲባል ጨምደድ ካለ በሳል ነው ይባላል
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ስህተት አይደለም ናኒዬ በጣም ያጣፍጠዋል እንደውም። ነገር ግን በሶብላን ለምን እንደሀነ ባላቅም ለድግስ ምናምን አይጠቀሟትም እንዲሁም ቀይ ወጥ ላይ ቲማቲም እቤት ስንሰራ እንጨምራለን ለድግስ ለሰርግ ምናምን አይገባም ከዛ እንፃር እንጂ በጣም ነው የሚጣፍጠው ወደፊት የኔን ሬሲፒ አሳያለው የዛሬው የመጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን ቲፒካል ባህላዊ አሰራሩን ላሳይ ብዬ ነው
@mahderegebremariam8138
3 жыл бұрын
Zegnew ende beso chibto mehal ejachew wist adrgew ytenefsubetal Keweza besal new ybalal
@Yeneneshi-g2f
3 ай бұрын
በእጄቸው እፍን አደድርገው ትንፋሻቸውን ኡፍ ይሉና በስሏል አልበሰለም ይላሉ
@lemon1314us
2 жыл бұрын
is the spices Turmeric and Cumin?
@bezamoges4685
3 жыл бұрын
በመዳፍ ውስት ተይዞ ትንፍሽ ይሰጠዋል አይገርምም በተለይ እናቴ ድፍን ምስር አተር ስትገዛ እንደዛ ስታደርግ ትዝ ይለኛል
@woynitube315
3 жыл бұрын
ሜሉ አተር ክክ አሊጫ ወጥ በጣም ነው ምወደው የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ ምን አልባት ካልተሳሳትኩ እናቶታችን የሚበስል ነው አይደለም የሚለውን በጥርሻቸው ሰበር የሚያረጉት ይሆን እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ወይንዬ እሱ ደርቋል አልደረቀም የሚለውን ለማረጋገጥ ነው ይበስላል በቀላሉ አይበስልም የሚለውን ለማወቅ በጃቸው ጨበጥ አርገው አፍነው በአፋቸው ይተነፍሱበታል በስቲም ዘዴ ነው የሚያረጋግጡት አየሽ ብልጠት
@woynitube315
3 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል እናቶቻችን እግዚአብሔር የሠጣቸው ጥበብ ይገርማል ሜሉ አመሰግናለሁ ያዘዝሽኝም ተግባራዊ አድርጌያለሁ ቤትዋ ሄደሽ ማየት ትችያለሽ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
@@woynitube315 አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ
@2005jiji
3 жыл бұрын
እኔ ማስታወሰው እናቴ አተር ወይ ክክ ስታበስል ግማሽ የሻይ ማንኪያ baking powder ትጨምር ነበረች።
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ቤኪንግ ሶዳም ቶሎ እንዲበስል ያረገዋል
@rahelbekele5221
3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የአተር ክክ ጥያቄሽ ከእናቴ ጋር ገበያ ስንሄድ አስታወሽኝ በእጅዋ ጭብጥ አድርጋ በትንፋሽዋን ትነፋዋልች እንደዛ አድርጋ ነው የምታየው የመለስኩ መስለኝ እጅሽን ይባርከው በርቺ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
በትክክል ተመልሷል ራሁ
@muluhabeshawit9232
3 жыл бұрын
ወዋዉዉዉ በጣም ያምራል መልካምነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን ሙልዬ
@michaelkesete9201
2 жыл бұрын
Endanchi alamarelgn ater keke sercha nber ahun gn lebchaw be weha ater keku abseya esralew
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ቀቅለህ ስራው ሚኪዬ
@selamgh3379
8 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏
@meseretgazahign8376
3 жыл бұрын
Betam gobezi bale muca seti neshi bewnetu temechitenyishali er yibarkishi.
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን መሲ
@ghideymedhanie1706
Жыл бұрын
Gobez Tebareki
@zegeyeadinew2669
Жыл бұрын
የአተር ከ አልጫ ሁሌም ደስ የሚለው የድግስ ሲሆን ብቻ ነው። የሌላው ሲበላ ፍሬዎቹ አፍ ላይ ንፍሮ ይመስላሉ። ስለዚህ የአተሩ አልጫ ነፍሮ እንዳይመስል መደፍጠጥ የለበትም ?
@Mellyspicetv
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ዘገየ በዚህ ልክ ማስተዋልህ።መደፍጠጥ ሳይሆን መጀመሪያ በውሀ አብ ስል መጨመር ከዛ ስታማስለው እራሱ ይለደልዳል
@rabijemal4171
2 жыл бұрын
Beredeset lela yeleshem??? Hule gize bezihu new yemeteseriyw beye new yikereta
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ስለምወደው ነው
@zinatube
2 жыл бұрын
ሌላኛው አማራጭ የሚበስል መሆኑን ለማወቅ. የውጭና ያገር ውስጥ የሚባል አለ. የአገር ውስጥ ሆኖ ቀጫጭን ነው ከለሩ ፈዛዛ ነው. የውጭም ሆኖ ደሞ ከለሩ ከዛዛና ደቀቅ ያለ ከሆነ ምንም ጥያቄ የለውም የሚበስል ነው. ዓተሩ ፈጣጣ ቢጫ ከለር ከሆነ ደሞ ምንም ጥያቄ የለውም አይበስልም..
@zinatube
2 жыл бұрын
የሚበስል ከሆነ ከለሩ ፈዛዛ ነው ደቃቅ ነው. ስለዚህ በሳል ነው ምንም ጥያቄ የለውም.
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ዝናዬ አንቺ ደግሞ ሌላ እውቀት አሳወቅሽን እናመሰግናለን አላውቅም ነበር
@muddasirdaba4574
3 жыл бұрын
Baxirsachaw nakto yegazalu yemaslangal tabaraki
@nardosbirhanu3001
3 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ሀገር ደግሞ ቶሎ እንዲበስል ፔኪንግ ፓውደር ይደረግበታል
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ናርዲ ቤኪንግ ሶዳም ያረጋሉ ተሎ እንዲበስል
@muddasirdaba4574
3 жыл бұрын
Mashallahaa ishi kojo
@mohammedyusif3431
3 жыл бұрын
በትንፋሻቸው. ያውቁታል
@hffhgg4602
2 жыл бұрын
ማሻአላ
@ሀዩሠኢድ-ኸ6ኘ
3 жыл бұрын
ሜልዬ የእኔ ቆንጆ ባለሙያ እጅሽን ይባርክልን የጎዴኛሽን ሊንክ አስቀምጭልን
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
ሀዩዬ ይኸው betstyle kzbin.info/www/bejne/noKbdomKfpyna8k
@omtzzzz8920
3 жыл бұрын
anchim berich yen jegn set nesh
@samsonassefa4543
Жыл бұрын
እንዴት አልቦካብሽም
@NaimaMondno
Жыл бұрын
የኔ እነት አታር ክኩን ትንሽ ታምሰሌች🎉
@meskeremgebre2104
3 жыл бұрын
WOW looks yummy 😋
@በትእግስትያልፋል
3 жыл бұрын
መዳፋቸው ውስጥ ጨብጠው በአውራ ጣታቸው ወኩል ኡፍ ይሉበትና እስቲም ያመስላል በሳል ከሆነ አለበዚያ አመድ ነው የሚመስለው
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አውቀሽዋል የኔ ውድ አመሰግናለው
@zionmekonnen3212
3 жыл бұрын
Gobez berchi 🙏
@FrehiwotFre-p2k
3 ай бұрын
Be medafachen chebeten bemetenfes labot kalew yebeselal malet new
@professoraviva4628
Жыл бұрын
Can someone please let me know what is the brown spice she adds at 5:35 (so, after the turmeric)? Is this cardamom? Or a spice blend? Many thanks!
@Mellyspicetv
Жыл бұрын
We call it nech kimem,it is Ajowan seed mixed with garlic and ginger
@professoraviva4628
Жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thank you so much!
@tikethabibi5951
3 жыл бұрын
በትንፋሺ❤😍❤😍
@shkorinabowey7958
3 жыл бұрын
I Love your pots (Dest)
@nadhishow
2 жыл бұрын
Look so amazing
@bizubizu379
3 жыл бұрын
Good job.
@tgethiopia381
3 жыл бұрын
ተባረኪ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን ቲጂዬ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
ዛሬ ከመዳሜ ጋር ሰርቼ ልበላ ነው ባለፈው አስቀንተሽኝ ነበር 😂😂😂❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
መልሱን እንጠብቃለን የማዳምሽንም አስተያየት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 🥰🥰ስጋ ወይ ዶሮ ቢኖረው በጣም ይጣፍጣል አለችኝ ውዴ ክክ ሙያ ከጎረቤት መልክ ስጠኝ እንጂ የሚሉት እናቶቻችን እውነት ነው በጣም ተመችቷታል👌👌👌
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ አረብ እና ስጋ መቼም በጣም ይዋደዳል ያው አተር እና ስጋ ያው ፕሮቲን ናቸው በሚለው ነው በያት ሌላ ግዜ እሰራላታለው በስጋ። አስተያየትሽን ተቀብለናል ማዳም ልጃችንን አደራ በይልኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv 🌹🌹🥰👍❤️
@hawaahmed9072
2 жыл бұрын
ነጪ አዝሙድ። የሌለን። በሡ። ፋንታ። ምን። እንጨምር ?????????
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ሀዋዬ ያለነጭቅመም መስራት ይቻላል ቅመም ሁል ግዜ ማጣፈጫ ነው እንጂ ዋና ግብአት አይደለም
@hawaahmed9072
2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ❤
@alemtube7319
3 жыл бұрын
የተንቢ ውድ ዋው እጅሽን ይባረክ ስወድሽ የምወድሽ ውሥጤ ነሽ
@sumeya5177
3 жыл бұрын
የሚበስለው በትፋሽ ኡፍፍ ስትይው አመድ ይመስላል
@unikh4894
3 жыл бұрын
በትንፋሻችን ነበር የምናቀዉ
@fasicamolla7352
3 жыл бұрын
ሠላም ለአንች ይሁን ዉቧ ሁሌም ምርጤ ነሽ ሠላም እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ
@Mellyspicetv
3 жыл бұрын
አሜን ፋሲ
@shkorinabowey7958
3 жыл бұрын
good job 👍
@guucitube5942
2 жыл бұрын
OOO jammmmm MY top 10
@mahlettemesgen9031
3 жыл бұрын
እጀግ በጣም ጎበዠ ነሸ
@fifi27502
2 жыл бұрын
አልጫ አልጫ የሚባለው በርበሬ ስሌለቡት ነው ፣ ወጥ ማለት ደግሞ በበርበሬ የሚሰሬ ሁሉ ነው። አሁን የሰራሽው የሚባለው የክክ አልጫ ነው እንጂ የክክ አልጫ ወጥ አይደለም ። እሜሜር ለማለት ነው።
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
መማማሩ ጥሩ ነው ግን ጎመን እና ቀይ ስር ታዲያ ወጥ አይደሉም ማለት ነው በርበሬ ስለማይገባባቸው?
@yasalefekutne9145
3 жыл бұрын
Yene liyu tebarki
@selambelay3046
3 жыл бұрын
ፅድት ያልሽ ስወድሽ
@ethio-gabo2843
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ የአማራ ሴት እንደሆንሽ አምናለሁ በርቺ በርቺ። እቴነሽ ከጀርመን
@AaSa-jm1vd
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌
@ማራናታፍቅር
3 жыл бұрын
ያስጎመዣል ሚሉ በሶቢላም ጣል ቢደረግ ኡፍ👍👍👍
@redietsertso527
11 ай бұрын
❤ emm
@minyibelfeleke9932
2 жыл бұрын
setenageri demestshn lesese aderegesh aweri
@Mellyspicetv
2 жыл бұрын
ያልፈጠረብኝን ለምን ሰው እራሱን ነው መሆን ያለበት
@NaimaMondno
Жыл бұрын
የኔ
@yeshizeleke3237
Жыл бұрын
ትንሽ በእጅ ዘገን አድርጎ በአፍ መንፋት
@Mellyspicetv
Жыл бұрын
የሺዬ የናትሽ ልጅ ብራቮ
22:13
በአተር ክክ ቅቅል ልዩ አልጫ ፍትፍት እና ቀይ ወጥ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 125 М.
23:21
Ethiopian Recipes "How to make Misir Kik Alicha" የምስር ክክ አልጫ አሰራር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 315 М.
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 933 М.
16:44
የምስር ወጥና የቆስጣ ለብ ለብ ጥብስ |Ethiopian food |Hot Lentils sauce with chard stew
Melly spice tv
Рет қаралды 181 М.
21:55
ልዩና ምርጥ ሽምብራአሳ አሰራር በሜላት ማእድቤት
Melly spice tv
Рет қаралды 145 М.
7:12
የሰላጣ አሰራር አብረን እንሰራ | How to make a salad
እዩ ሀበሻ | Eyu habesha
Рет қаралды 1,4 М.
8:30
አተር ክክ አልጫ Yellow split beans
Enat Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 70 М.
12:29
Anchor Media ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''
Anchor Media
Рет қаралды 20 М.
10:39
✅በልተው የማይጠግቡት የክክ አልጫ ወጥ በበሶብላ እና ቃሪያ ስንግ አስራር ምሳ/ራት Ethiopian food Kik Alicha wet lunch/dinner
Weyni Kitchen
Рет қаралды 28 М.
23:27
የጾም የሰሊጥ ፍትፍት ከልዩ ከድንች ቀይ ወጥ አሰራር ጋር
Melly spice tv
Рет қаралды 33 М.
25:33
በድፍን ምስር የሚሰራ 3 አይነት የተለያየ የጾም ምግብ አሰራር ዘዴ
Melly spice tv
Рет қаралды 253 М.
14:06
ስልጆን በኔ ሞያ ላሳያችሁ | ቀላል ዘዴ
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 105 М.
19:35
የአኩሪ አተር አመጋገብ ጥቅምና ጉዳቱ/ በፍጹም መመገብ የሌለባቸው ሰዎች/SOYA BEAN AND DERIVATIVES FOR ALL BLOOD TYPES
Ethio Family Tube
Рет қаралды 27 М.
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН