Memeher Girma Wondimu 165 አምስት ጊዜ የወረደ አገልጋይ ልዩ ትምህርት

  Рет қаралды 45,392

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ክፉና አመንዝራ ትዉልድ ምልክት ይሻል ማቴ 12:39 አምስት ጊዜ የወረደ አገልጋይ ልዩ ትምህርት

Пікірлер: 267
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@danitube8505
@danitube8505 3 жыл бұрын
የርሶ ትምህርት ሲለቀቅ በደስታ ነው ከፍቼ የምከታተለው, እድሜ ይስጦት አባታችን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng be tselot asibung walete mariyam
@edltube4499
@edltube4499 3 жыл бұрын
በማሪያም አባ ግርማ ያሉበትን ካወክ 0963818182 በፈጠረህ ንገረኝ
@ቤዛነኘ
@ቤዛነኘ 3 жыл бұрын
በርታ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን
@egziabheryemesgen3288
@egziabheryemesgen3288 3 жыл бұрын
Memeher Germa Mengdachewn setwal be seytan menged new yemiyaschohut Kefelgachu be subaye maregaget techelalachu
@betaneyasanford3039
@betaneyasanford3039 3 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ትምርቶት እጅግ ድንቅነው ሁሌ በጉጉትነው የምጠብቀው በፀሎቶ አስቡኝ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን3)
@ፅጌማርያም-ጰ4ወ
@ፅጌማርያም-ጰ4ወ 3 жыл бұрын
አሜን በኡነት በጸሎታቹ አስቡኝ ጽጌ ማርያም ብላቹ
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽ
@amentube834
@amentube834 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mimifirew1943
@mimifirew1943 3 жыл бұрын
አባቴ ይባርኩኝ በጾለትዎ ያስቡኝ ሃይለ ሚካኤል ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል አስራተ ድንግል ብለዉ በጾለትዎ ያስቡኝ ከእርሶ ሳያደርስ እንዳልሞት እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀኝ
@alemayhumekonen4301
@alemayhumekonen4301 2 жыл бұрын
abate.ebkotene.asbye.enademtotene.eskamesma.derse.btame.yamegogowr.edemana.tana.yestote
@ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ቨ4ነ
@ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ቨ4ነ 3 жыл бұрын
አባ እንኩዋን በሰላም መጡልን በጉጉት ነዉ እኮ የምንጠብቆት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት አሜንን🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Abatashen
@እርጎመንገሻ
@እርጎመንገሻ 3 жыл бұрын
ABATACHN kalehywet yasemaln AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln AMEN AMEN AMEN erezm edmina tina ystln tegawn yabzaln ABATACHN Betoletwe asbgn hulete senbet negn
@SamsungAs-yg8je
@SamsungAs-yg8je 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ሰመጡ ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእውነት የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። እንኳን ደሕና መጡልን አባታችን የድሜ ፀጋ የጤና ፀጋ ይስጥሖት አባታቼን
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samiabebe1293
@samiabebe1293 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lillytaye3732
@lillytaye3732 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔርን እዳቀው የረዱኝ እርሶ ኖት ረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጦት በስስት ነው የማዮት
@uae1023
@uae1023 3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት ከክፉነገር ሁሉ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 3 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢
@ሰኒሰኒ-ኸ4መ
@ሰኒሰኒ-ኸ4መ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የኔ አባቴ 🤲🤲🤲🤲🤲
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመዝገን አባታችን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜዎት የርዝምልን በእጆት ለመባረክ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የዩዎናስ አምላክ ዛሬም ያንሳን አባዬ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት በረከቶዎ ይደርብን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያብዛሎት አባ !!!
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@سارهعبدالرحمن-غ7و
@سارهعبدالرحمن-غ7و 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 3 жыл бұрын
አሜን
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
ፀጋ በረከቶ ይደርብኝ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልነ ፀጋዎን ያብዛሎት በፀሎትዎ ያስቡን 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@wubalem6806
@wubalem6806 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@kidist7089
@kidist7089 3 жыл бұрын
አባታችንእግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመንይስጦት እወዶታለው።
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 3 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕየወት ያሰማልን።አሜን!!!
@selamawittekle1375
@selamawittekle1375 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቿ
@beashmff6021
@beashmff6021 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@askaleknife6615
@askaleknife6615 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን :: ቃሉን ሰምተን በሀይማኖታችን እንድንጠና ወንጌሉን የሚያብራሩልን አባታችን ዕድሜንና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን ::
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰመልን ኣባታችን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድመረ በፀጋ ይጠብቅልን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
አባየ የእኛ ቅዱስ አባት ዘላለም ኑሩልን በረከትዎ ይድረሰን
@فاطمةحبشي-ف4خ
@فاطمةحبشي-ف4خ 2 жыл бұрын
አሜን ፫" አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እስከመቼእስከመቼ
@እስከመቼእስከመቼ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤😭😭🙏🙏🙏🙏
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ 3 жыл бұрын
አባዬ እንካን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፣ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጠላቴን እንዳዉቅ ያደረጉኝ እርሶ ናቸዉ እና ዉለታዎትን ቸሩ መድሀኒአለም ይክፈሎት አሜን፫
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። አባታችን።አረጅምአድ፣ደሰጥዎት፣በአውነት።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@ሳራአያሌዉ
@ሳራአያሌዉ 3 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲 አባቴ በፆሎተወ ያስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ የክርስቶስ ቤተስቦቸ ሁላችሁም በፆሎታችሁ አትርሱኝ ሁላችሁም ጪንቅ ብሎኛል በስው አገር ላይ እፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ አንተው እርዳኝ
@hsgughdyihe398
@hsgughdyihe398 3 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አ ባ ታ ችን አንኳን ደና መጡልኝ አ ባ ዬ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አ ባ ዬ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mekdesasafew5970
@mekdesasafew5970 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
አባ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ። ለስደተኞች ፀልዩልን አባ
@العنودالقحطاني-ل2ز
@العنودالقحطاني-ل2ز 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አቢዝቶ ይሲጥልን ለተማሪነዉን በልባችን ይኑር ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ennaenna7517
@ennaenna7517 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ከስደት መልስ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን እንደማገኞት ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ቤተሰቦቼንም ኤፍታ ይበለን የድንግል ልጅ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@semreabkahsay7488
@semreabkahsay7488 2 жыл бұрын
ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጠላቴን እንዳዉቅ ያደረጉኝ እርሶ ናቸዉ እና ዉለታዎትን ቸሩ መድሀኒአለም ይክፈሎት አሜን::
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን አባ
@mistreblrhansweetmistreblr8259
@mistreblrhansweetmistreblr8259 3 жыл бұрын
Amne
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደና መጡልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን
@ቤቲትዩብ
@ቤቲትዩብ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@kassakinfie288
@kassakinfie288 3 жыл бұрын
አባእርሶን እግዚትነማርያምትጠብቅልን እድሜዋትን የማቱሳላ ታድርግልን
@የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል
@የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል 3 жыл бұрын
በመጀመርያ የድግልማርያምልጅ እየሱስክርስቶስ ሰሙ ለዘላአለምየከበረ የተመሰገነይሁን እንደርሳቸውያለ አባት ሰለሰጠን እግዚአብሔርይመስገን አባቴ ፀጋውን ያብዛለወት እድሜና ጤና ቸሩመድሀኒአለም ያድለወት አሜን አሜን አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባ ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@amenamenamenamenl2738
@amenamenamenamenl2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Eililile Eililiie Eililiie 👏🤲 Elilelele Eililiie 👏🤲 Elilelele Eililiie 👏🤲😭😭 Eililiie 👏🤲😭🙏🙏☝️☝️ Amen Amen 💯💯🇧🇴💯 💓❤️ Egazaberi Yee mazegane 🌹💐
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን👏👏👏👏👏💕
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
@mahlasa7731
@mahlasa7731 3 жыл бұрын
አባየሺአመትኑረልን፣ረጅም፣እድሜይስጥልን፣አባየ፣የእረሠዉ፣ትምህረት፣ስሠማ፣አይምሮየሁሉ፣ይደሠታል፣አባየ፣በስደትላይነኝ፣መቸ፣ነዉ፣በእጀወ፣የምዳሠሠዉ፣በፀሎትአስቡኝ፣ወለተሠበት
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን አሜን ሠላም። አባታችን። 🙏🙏🙏🙏🙏
@mogesasmare9240
@mogesasmare9240 3 жыл бұрын
Amen kalehiywot yasemalin,betselotot asbun.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን አንዛሠመድ
@aynalemyoutube9080
@aynalemyoutube9080 3 жыл бұрын
አባ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጠወት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፅጋውን ያብዛልን በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልንን
@emuyeethiopia6517
@emuyeethiopia6517 3 жыл бұрын
አባዬ እድሜና ጤና ከኛ ቀንሶ ይስጦት
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መግስተ ሰማይን ያውርስልን
@aster696
@aster696 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lave9644
@lave9644 3 жыл бұрын
ኣባየ ረጅም እድሜን ጤና ይስጦት እግዚኣቢሀር ኣምላክ
@senigw1654
@senigw1654 3 жыл бұрын
Amen 🤲father you Are gift of god⛪⛪🇨🇬
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🙅‍♂ካጣነው ይልቅ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይልቅ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን አስበው🤔 እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ!🙇🙏 የምስጋና ቀን ተመኘሁላችሁ!!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር👏
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 3 жыл бұрын
ልወልድ አንድ ወር ቀርኝ በጶሎታቹሁ አስቡኝ የመጀመሪያየ ነው አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በጶሎትወት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አመቤቴየ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ
@emuhd6125
@emuhd6125 3 жыл бұрын
emabet bselam tegalaleleshi ehite
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
እመ አምላክ ያጥር ወፍ ሳትሰማ በሰላም ትገላግልሽ አሜን አሜን አሜን🙏
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 3 жыл бұрын
@@ejigayehuwoldeyesus6808 አሜን የኔ ውድ🙏🙏🙏
@BabyDoll-fb4iz
@BabyDoll-fb4iz 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን አባታችን
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባቴ 🙏
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@abezor
@abezor 3 жыл бұрын
Amen kali hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እርስወን ስለሠጠነ ፈጣሬ ይመስገን
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 жыл бұрын
Kalhyot yasamlen abatachin ameen ameen ameen 🤲🤲🤲 tsagw yabezelen abatachin ba tsalootii asbulen.
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባዬ በረከትዎን ይደርብን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥሉን የአገልግሎት ዘመናችህ ያርዝምልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
አባትችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግሎጋልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
@ኢትዮማእድሚዲያ
@ኢትዮማእድሚዲያ 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen... Aba Nurelen...
@رشاكامل-و7ي
@رشاكامل-و7ي 3 жыл бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TewodrosY
@TewodrosY 3 жыл бұрын
amen
@helenyabu5728
@helenyabu5728 3 жыл бұрын
የእርሶን ቃል ሳልሰማ መዋል ለኔ ከባድ ነው አባቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ኑሩልን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ሄሉ እኔ እንዳንችው በጣም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn 🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@yabtsegateffera871
@yabtsegateffera871 3 жыл бұрын
Edeme yestote aba sekoten magegnet felege neber
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abtauchen 🙏🙏🙏
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤናን አምላከ ቅዱሳን ያድልልን
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባቴ ዕድመ እና ጥዕና ይሃብኩም ከንደይ ደስ ዝብል ትምህርት እዩ👏 ከነ ቤተስቦቼ በፀሎት አስብኝ👏😢 አባቴ ግን ናብ ትግራይ ማዓዝ እኩም ትከዱ👏
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏💖💖💖🕊️🕊️🌾🤲🤲🤲
Memeher Girma Wondimu 169   "በመሸ ጊዜ  የሰዉ  ልጅ  ድንዛዜ" ልዩ ትምህርት
35:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 65 М.
Memeher Girma Wondimu 155 "ዖዝያን" ሲሞት  የእግዚአብሔር ኃይል ይገለጣል ልዩ ትምህርት
43:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 66 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 260. שמענוה באפרתה  የኤፍራታ ልዩ የዕብራይስጥ ትርጉም
53:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
Memeher Girma Wondimu Video 131 ለክፉው የሚኖሩ እና በክፉዉ  የሚኖሩ ሰዎች  ልዩ ትምህርት ላልሳሙት አሰሙ
37:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 97 М.
Memeher Girma Wondimu 178  የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ
37:44
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 98 М.
"ዖዝያን" ሲሞት  ሞገስ ባገኝ በካናዳ ካልጋሪ  ልዩ ትምህርትMemehir Girma Wondimu Video 657#subescribe_now ትዉልድ ይዳን
39:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 16 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 65 A አላሔላ የበሽተኞች ምድር
55:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 139 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН