Memeher Girma Wondimu 232 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባዉት

  Рет қаралды 399,118

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ሰይጣንን ጠርቼ አስገባዉት ከነጮቹ የምንማረዉ እግዚአብሔርን ባለማወቅ ለሰይጣን መጠቀሚያ እንደሆኑ ማሳያ ነዉ ከእስልምና ወደ ክርስትና ሀይማኖቴን እቀይራለዉ መንፈሳዊነት ይብለጥ ሼር አርጉት

Пікірлер: 644
@alemabdi4555
@alemabdi4555 2 жыл бұрын
የመነ የተጠመቀ ይድናል አምላክ ከክፍ የደቢሎስ ሥራ እንዲጠብቀን ተግተን አንፀልይ እንስገድ
@AberuTibabu
@AberuTibabu 2 ай бұрын
Yet sefar newu yemignut
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 2 жыл бұрын
Rjእ74ምእን4ሽንድይ4ሽ8ed4dmBm2ልltf.ን7ልddn22
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 2 жыл бұрын
Rjእ74ምእን4ሽንድይ4ሽ8ed4dmBm2ልlልልግልrstf.ን7ልddn22
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም ለመዳን ያብቃን አሜን🙏
@teamehaile7097
@teamehaile7097 2 жыл бұрын
Yet kebabi ale botana yxhaflet
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
ትንሽ እስከሚረጋጉ መቆየት ጥሩ ነው እስከሚተነፍሱ
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
ከአመታት በፊት የተቀረፀ የፈውስ አገልግሎት ነው የአሁን ሰዓት አይደለም ።
@dave-fitness-zk1
@dave-fitness-zk1 2 жыл бұрын
gn yet new malet bota
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
@@dave-fitness-zk1 አባታችን በውጪ ሀገር የሰጡት የፈውስ እና የትምህርት አገልግሎት ነው።
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 жыл бұрын
ወደ ቅዱስ እግዚአብሔር እንዴት መንበርከክ እንዳለብን፣ ሰይጣንን እንዴት ማሰር እና መግረፍ እንዲሁም እንዴት ከአጋንት እስራት መላቀቅ እንደምንችል ያስተማሩን፣ ደከመኝ፣ሰለቸኝ ሳይሉ ወገኖቾትን እና አለምን ከቅዱስ እግዚአብሔር በአገኙት ፀጋ እየረዱ ያሉ እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር መልእክተኛ እና እውነተኛ የዘመናችን ሐዋርያ ቅዱስ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድም ቅዱስ እግዚአብሔር።እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጦት።"ሺ" አመት ኑረልን።በረከቶ ይድረሰን!!! እወዶታለሁ!!! ታደስ አደሬ ነኝ(ከሲያትል)
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Des yemil agelalets new wendme yawum eske ahun dres eyetesedebu eyankusheshuachew esachewun bcha ayidelem kesis henoknm memhr tesfayenm lelochunm hulu mesadeb new ye egnaw orthodoxoch yeyazut yasaznal betammm
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
አባታችን ኑርልን ለዘላለም አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
Amen abatachn enkan be selam mexu
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እየዳነ ሄደ እየዳነ እየዳነ ሄደ ወደቤቱ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም እልልልልልልልል🎤💒 👏👏👏👏👏👏🌾🕊🕯✝️💒
@ኤሎሔኤሎሔ
@ኤሎሔኤሎሔ 2 жыл бұрын
መንፈሱ ከወጣ በሁዋሐላ ሁኔታቸው ያስለቅሰኛል እ/ር ሆይ ድረስልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿 የማቱሳላን እድሜ ለርስወም ይስጥልን 🙏🏿😘
@arigawewedi5167
@arigawewedi5167 2 жыл бұрын
ኣረ የት እንዳሉ ንገረኝ እባክህ ወንድመ
@SolomonMelles
@SolomonMelles 7 ай бұрын
ስላሴ አቦይ ኣብ ናይ ኣባ ግርማ ፀጋ ኣቲኻ ብ ድንግል ማርያም ስም በቁዱስ ሚካኤል ወ ገብርኤል መላእክት ሽም ልኢካ ፈዉሰኒ።
@samiboy3266
@samiboy3266 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ አሜን 🙏
@መቅዲአምደብርሀን
@መቅዲአምደብርሀን 2 жыл бұрын
ሙባሪክ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣክልን በቤቱ ያፅናክ የጠፍት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ" እሰይ ደስ ስለ ክብር እና ምስጋና ይሁን ለጋእግዝት ሰላሴ✝️✝️✝️
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይውን ለልውል እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አባታችን በርክታት ይድርብኝ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልትይአባዬ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@mussiebegatsion2167
@mussiebegatsion2167 2 жыл бұрын
በእውነት ለኛ ሃጥያተኞች ለኣባታችን የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን። ኣባታችን በድጋሜ ወደ ኣውሮፓ እዲመጡልን የኣምላክ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን። ለኣባታችን ረጂም እድሜ ከጢናጋር እግዚኣብሂር ይስጥልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ወደእውነተኛኝቷ መንገድ ወደኦርቶዶክስ ሀይማኖት መጣህ እልልልልልልልል እግዚያብሄር መጨረሳህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ እሰይ ❤❤❤❤
@mariaadaweh2963
@mariaadaweh2963 2 жыл бұрын
Selam yet mageyet eshelaloh ??
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቆ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@jonijonis9652
@jonijonis9652 2 жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኔም ለሁሉም ይድረስ:: አሜን! መንፈስ ቅዱስ በአታችን በመምር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ ብዙዎች ሲድኑ እያየን ነው:: እንንቃ:: እረጅም እድሜ ላባታችን
@manan8793
@manan8793 2 жыл бұрын
Yet new yemagegnachew
@tru9125
@tru9125 2 жыл бұрын
የእግዚአበሔር ማዳን እዩ አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናዉን ያሰጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት 👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛
@ሚጣ-የ7ሸ
@ሚጣ-የ7ሸ 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እግዚኣብሔር ይገስጽ😢 ኣባዬ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት✝️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት መምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ወዲማችን እመብርሐን በቤቷ ታጽናህ
@poultesfay1977
@poultesfay1977 2 жыл бұрын
Abtachn erejm edmena tena ystlgn bexelot yasbun
@astergebremedhin3164
@astergebremedhin3164 2 жыл бұрын
ኣባታችን እኻን ሰላም መጡልን ልኡል እግዝኣብሄር እኛንም የታሰርነውን ልጆቹ ይፍታን ለርሶ ደሞ እግዝኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣሜን 💒 🤲 💐♥️
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
አገልግሎት ጀመሩ እደ? ዉደ
@betyabera9644
@betyabera9644 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ቡራኬዎት ይድረሰን ፀሎዎትዎት ትርዳን
@lemlemaweke2429
@lemlemaweke2429 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን አታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋያቆይልን
@ወለተመርያምሐብተማርያም
@ወለተመርያምሐብተማርያም 2 жыл бұрын
እሰይይይ እልልልልልል ወንድሜ ሙባረክ አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክልን
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 жыл бұрын
ይኸው ይቻለዋል፤ ዓይኑ የጠፋ በራ፤ዕድሜዎ ያርዝመው ኣባታችን።🙏
@tube3009
@tube3009 2 жыл бұрын
እሥይይይይ እግዚአብሔር ተጋሆትን ያብዛልን አባታቺን ካለ ህዎትን ያሰማልን
@ብሂልይቱብ
@ብሂልይቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድመና ጤና. ይስጥልን በእዉነት :: ለኛም ስደቶኞዎች በፆሎት አስቡን አባታችን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ቅዱሥ አማኑኤል ለኔም የመዳን ቀን ሥጠኝ በፍቅርህ መልሠኝ ሠዉ አርገኝ አምላኬ እህህህ በረከቱ ይድረሰን አባታችን በእድሜ በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለአባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🌸🌻
@Atifra1532
@Atifra1532 2 жыл бұрын
የእግዛብሄር ስጦታ ኖት ፈጣሪ እንደ ሀጥያታችን አልተወንም እየጠበቀን ነው ክብር ለእግዛብሄር!
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር. አባታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እናተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አባታችን በረከቶ ይደርብኝእረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@fkaduwolday659
@fkaduwolday659 2 жыл бұрын
Meche new
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
በእርስዎ አይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። አባታችን እረጅም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ኣምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እየዳነ ሄደ እየዳነ ቸሩ መድኃኔ ኣለም ባንተ የታመነ ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 2 жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እነዚህን በግልፅ መዋጋት ቀላል አይደለም እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቼ ለእናንተ የደረሰች እመብዙአን ለእኛም ትድረስልን አባ ኑሩልኝ ዋሴ ጠበቃዬ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦ ይጠብቅልኝ
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ላይ ያለውን መንፍስ የታሰረ ይሁንልን ነፃ የምንወጣበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@IteractionsNet
@IteractionsNet 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጠና ይስጦት ኣባ ግርማ! ብጾትኩም ዘክሩና! ኣሜን 🙏🙏🙏
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
So many Eritreans at Memhir Girma's services. They're aware of what spiritual war is. God bless them.
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን እመብርሃን አገራችንን ሰላዉንም መልሽልን 🤲🤲🤲😓😓😓
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እድሜ ጠና ይሰጥልን በእውነት እኛ ሰውች ማሰትዋል ይሰጥን ታቱ ምነቅሰ በጣም አደጋ ነው እግዚአብሔር ይጠበቅን አሜን አሜን አሜን
@merryto2177
@merryto2177 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 2 жыл бұрын
አይኖቼ ማዳንህን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና አባታችን ፀሎትና በረከቶት ይደርብን አሜን ።
@remzemuteg651
@remzemuteg651 2 жыл бұрын
አባ ጸሎታችሁ አይለየን እድሜና ጤና ይስጥልን
@marrytesfaya6657
@marrytesfaya6657 2 жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ መች ይሁን ሀገሬ ገብቼ ያሉበት ቦታ ምመጣው
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን ለጌታ የስፈልጉተል እልልልልልልልልልልልልልል
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል.... ክብር ምስጋና ለስላሴዎች ይሁን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን እኛንም በስደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን እናቴ እኔንም ቤተሰባቼንም ከዚ እረኩስ መንፈስ ገላጊይን እመቤቴ የመዳናችንን ቀን አቅርቢልን
@almazwoldegergis2586
@almazwoldegergis2586 2 жыл бұрын
Where is this place can you tell me please
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ❤️❤️❤️💟💟❤️🌹🌹🌹❤️🌹❤️❤️🌹❤️🌹❤️❤️🌹🌹❤️❤️💟💟❤️በቤቱ ያፅናቹሁ አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እንካን በሰላም መጡት እኛም ከስደት መልሶ እንድድን እንድንባረክ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን🌿🌿🌿🌿🌿💞💞💞💞💞💞
@fkaduwolday659
@fkaduwolday659 2 жыл бұрын
Meche now wede sweden
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አንካን ደና መጡልን እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት እግዚእብሔር እባዬ እንደርሶ ያለ እባት ያብዛልን ጠፍተናል በእውነት እሱ በምህርቱ ይማርን እንጅ😥
@fkreykahsay5641
@fkreykahsay5641 2 жыл бұрын
Hiii my brother, i am Fkrey kahsay from Germen, Sorry i have a Quetion for you please, I need Memeher Aba Girma where are you? In italien Roma or ethiopian I am waiting for your Ansewer please, Because i need for They , Please my brother write me Ansewer i am waiting for you, Thank you
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
@@fkreykahsay5641 ስላም የብዛ ወንድም ሴት ነኝ ድሞ ውንድ እይድለውም እኔም እላቅም በእውነት በፍት የተቀርፅ ነው ስሉ ስመቻለው እሁን እልጅመሩም
@fkreykahsay5641
@fkreykahsay5641 2 жыл бұрын
Ok,eheta bteami ymesgenale,
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲
@ሰርካላምግርማ
@ሰርካላምግርማ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 3
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛለዎት በረከትዎ ይድረሰን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አባታችን እረዥም ዕድሜ ይሥጥልን የሥንቱ ህይወት እንደምታድኑ የመረጦት እግዚአብሔር የተመሠገነ ከፍከፍ ያለ ይሁን
@masaratebraha4693
@masaratebraha4693 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የህይወት መምህራችን እሰይ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር ዝማራ መላእክት ያሰማልን
@sofiateklezgi1832
@sofiateklezgi1832 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሪ ንስሉስ ቅዱስ ይኩን አሜን አሜን አሜን
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
እኳንም ደህና መጣችሁልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ለመዳን ያብቃን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ🙏🙏አባታችን በፀሎት አስብኝ አ🙏🙏🙏🙏😍💖💖
@addisheruy4333
@addisheruy4333 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለአባታችን እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል 👏👏🌾👏👏🌾🌾
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጡልን አበይዬ በናፍቆት ነው ሁሌም የምጠብቆት አበይዬ ብርሃኔ አጸደ ማርያም በለቹ አሰቡኝ እኔም በርሱ እጂ እበርክ ዘድ አባ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ እሳ መቸነው ከቶ እምፈወሰው አባታችን በፆለተወ አስብኝ ከተወለድሁ ጀምሮ አይኔን ያመኛን ሰው ቀጥ ብየ አላይ ባይኔ ውሀ ነው እሚሞላው አይኔ ማሙቶ አለቀብኝ ተሰቃየሁ እንደው ሰማአቱ ጊወርጊስ በለተ ቀንህ እርዳኝ ስደት ነው ያለሁት አባታችን አስብኝ ወለተ ሀዋርያት እባላለሁ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ኣባታችን ለዘላለም ያኑርልን ኣሜንንን እግዛብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ኣደራሽን ወላዴት ድንግል ማርያም የመድሃኔ ኣለም እናት ለኛም በሰደት ያለነው ልጆችሽ በምህረት እጆችሽ ዳብሽን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@johndanid4553
@johndanid4553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም ዕድሜ ያቆይልን አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
እልልልልልል አባ ግርማ እድሜና ጤናይስጥል ፀጋዎን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@whzrgnkhgslzn
@whzrgnkhgslzn 2 жыл бұрын
እባኩዎት መምህር ሆይ በፈጣሪ ስም ይህ የመዳን ሰፊውን መሬት ይታየኛል። በእውነት በጣም ከዚሀ ምድር ከምንኖርባት መነሻና መድረሻ የሌለው ሆነብኝ። እርስዎ ያሉበት ምንም ፍንጭ ማግኘት አልቻልኩም። እንደዚህ የከበደኝ ግን ፈጣሪን መዳኒቴ በእጅዎ ላይ እንዳለ ሁኖ ነው የሚሰማኝ። ምን ላድርግ?
@asfashalmu1486
@asfashalmu1486 2 жыл бұрын
አይዞሸ ውዴ ተሰፋ አትቁረጪ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወገኖች እንኳን እግዚአብሔር ነፃ ኣወጣችሁ ኣባ እርሱ ባለቤቱ መዳንዓለም ራዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@hiwotmekonen9392
@hiwotmekonen9392 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ድንግል ማሪያም እርጅን በስደት ያለነውን ልጅሽን በሰላም ወደቅድስት አገራችን ገብተን እድንፈውስ እርጅን😭
@የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ
@የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ 2 жыл бұрын
ኣብየት ይቅር በለን አባታችን እድሜ ይሰጣቸዋ
@user-wg2pd1hh1e
@user-wg2pd1hh1e 2 жыл бұрын
አባታች እንኳን በሰላም መጡ 🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እምየ ኦርቶዶክስ መጣ እግዚአብሔር በቤተ ያፀናህ
@binteeslam892
@binteeslam892 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-wg2pd1hh1e
@user-wg2pd1hh1e 2 жыл бұрын
@@binteeslam892 ምንድነው አለቦታቸው ጥልቅ የምትሉት ግን ? በጣም ድስ ይላል ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ነው የመጣው
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እረጅን እድሜና ጤና ይስጥልን
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏 ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ እኛንም ይጠብቀን🙏🙏🙏
@gellegrainja9805
@gellegrainja9805 2 жыл бұрын
- amen.
@ወለተሰንበትነኝ
@ወለተሰንበትነኝ 2 жыл бұрын
አባታችን እንዃን በሰላም መጣህለነ እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ ኣባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hayatasd2201
@hayatasd2201 2 жыл бұрын
እኔም ከሰለሞን አምነት ነው የመጣሁት አባ በፀሎት አስበኝ
@mesi685
@mesi685 2 жыл бұрын
Bebatu ያጽናሽ 🥰🥰🙏🙏😌😌
@hayatasd2201
@hayatasd2201 2 жыл бұрын
@@mesi685 አሜን
@maryy852
@maryy852 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይመሥገን
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልልን
@sifaan3900
@sifaan3900 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች እስክ በማርያም አባታችን ይት ይገኛሉ አሁን ። የምታቁት ከላችሁ ንጋሩኝ 😭😭😭😭
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 жыл бұрын
አባታችንየ እድሜን ጤናን ብርታቱን ፀጋውን ያብዛልን ለኛም በረከታቹህ ፆለታቹህ ይድረሰን ለመሬቱ ለመርገጥ ያብቃን እኛም ስደተኞችህ ልጆችህ😭🙏🙏🙏
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳህኒአለም ክብር ምስገና ይድረስህ የጠፉትን ልጆችህን መልስ እልልልልልልልልልልልልልልልል
@talefeabebe8491
@talefeabebe8491 2 жыл бұрын
መመህረ ገረማ አባታችን እግዚያቤሔረ እደሜ አና ጤና ይሰጣቹ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አባዬ እድሜዎትን ያርዝማልን በርሶ ፀሎት ልመና እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን😭😭😭
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 ሙባረክ ከእሥልምና ወደክርስትና ከምት ወደህይወት ካለማመን ማመን አቤቱ ጌታ ሆይ ተመሥገን
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።🤲🕯
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
አባታችን hule adamitalew ወላሂ yigrmegnal betamm new mayor❤❤🇪🇹
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Ehte stsegji Le eyesus krstos sgeji ewunetegnaw esu new lemn yimeslshal ye seyitan amlakiwoch eyesus krstosn ena meskelun yemikawemut lemn nebyu mohammedn weym lelochun ye haymanot mesrachoch yemayikawemut tkklegnawun kdusun menfes slemiyawukut new anchim nky berchi teketatey Ehte fetary ewunetun yigletsln
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወደ ብርሀን መንገድ መለሰህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@rodashailu7796
@rodashailu7796 2 жыл бұрын
እርሶን ማየተ ከጀመርኩ በራሴ ላይ ለዉጠ አገኝቻለዉ እድሜ ይስጠልኝ
Memehir Girma Wondimu Video  325  የንቅሳት አጋንንት  የእምነትን  ኃይል ማሳያት
23:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 193 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 166 М.
Memeher Girma Wondimu Video 246  በዊልቸር መጥቼ ቆሜ ሄድኩ በስዊድን ስቶክሆለም
23:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 144 М.
Memehir Girma Wondimu Video 399.ምስክርነት
18:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 79 М.
Memeher Girma Wondimu Video 82 B መስቀሉን አስጥለዋለዉ ይላል የካህኑ ክፉ ዲያብሎስ
53:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 634 М.
ያባታችሁ ልጆች አይደላችሁም ሉሲፈር በኢትዮጵያ የኔቢጤዎች ሳይቀሩ ሥለ ማሪያም ይላሉ Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now
35:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 150 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 55 B
57:10
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 503 М.