Memeher Girma Wondimu 244 የእምነት ኃይል በሙሴ

  Рет қаралды 44,719

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

"ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ ያማረ ሕፃን መሆኑን አይተዉ በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት" ዕብራዊያን 11:23 ልዩ ትምህርት ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ: ሼር ይደረግ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 266
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 жыл бұрын
አባታችን በእርሶ ዘመን በመፈጠሬ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን።እርሶ ቅዱስ አባታችን የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ ኖት!እረጅም አመት ኑሩልን!!!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ውዳሴ አምላክ አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝💚💛❤🤲😭
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@seki1508
@seki1508 2 жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ እንቁ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረድኤት በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@tsegatadesse5194
@tsegatadesse5194 2 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeeeen
@user-mo2si1gh8l
@user-mo2si1gh8l 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ትምህረተዎ መፅናኛዬ ነው በስደት ላይ ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙏🙏🙏
@habenabebe1342
@habenabebe1342 2 жыл бұрын
በማርያም የት ይግኛሉ
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጡልን አባታችንእድሜ ይስጥልን
@kikidebesay48
@kikidebesay48 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባታችን። ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።
@masarthalefom7790
@masarthalefom7790 2 жыл бұрын
አምንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፈጣር እድሜና ጤናው ይስጦት
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@fiky3560
@fiky3560 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት እንደምዋደዎት የልዑል እግዚአብሔር ስጦታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታቺን እረጃም እደሜ እና ጤና ያሰጮት
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@dhduuerhddjdjjrr618
@dhduuerhddjdjjrr618 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካችን
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@bisratyohannes9475
@bisratyohannes9475 2 жыл бұрын
አባታች ያሉበት አድራሻ አሳውቁን እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥልን🙏✝️🙏✝️
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን እድሜውን ጤናውን ያብዛልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን🤲🤲🤲
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመገን ክብሩ ይስፋ አባዬ ሰላማችሁ ይድረሰን እንኳን ደህና መጡልን የምንወዳችሁ አባታችን
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 жыл бұрын
ሰላም አባታችን የክርስቲያኖች አባት አና የስደተኞች ተስፍ ነፍ,,,አመት ኑሩልኝ .ፀጋና ሞገስሁ በላያችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🤲🤲🤲
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እንኳን ጀህና መጡልኝ የኔ ብርታት ሲደክመኝ በእግዚአብሔር ቃል እበረታለሁ እግዚአብሔር ይመስገነ አሜን አሜን አመን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሀንን እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ #ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልደ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም የዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🤲🏻🕯🕯🕯💚💛❤🤲
@romakeleta8401
@romakeleta8401 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜን ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@itayodose6116
@itayodose6116 2 жыл бұрын
Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin abatavhin..1000..nurul..cfu...aycawot
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ልዑል፣እግዚእብሔር፣ይመስገን፣አባታችን🙏🙏🙏🙏በድሜ፣እና፣በጤና፣ያጠብቅልን፣እሜንአሜን
@user-dp5mu7ed1g
@user-dp5mu7ed1g 2 жыл бұрын
እርሶን ።የሰጠን ።ትልቁ ።አባታችይ ።ይመሥገን ።የተከበሩ ።መምህሬ ።።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኤፍታህ በለን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
አባታችን፣ቃልህይወት፣ያስማልን፣እሜንእሜንእሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ አቤቱ አስተዋይ ልብ ፍጠርልኝ❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@kebraraw123
@kebraraw123 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይኑሩልን፡፡አቤት እንዴት ነፍስን የሚያለመልም ስብከት ነው፡፡
@user-nv9ne3qv6i
@user-nv9ne3qv6i 2 жыл бұрын
አባታችን ጤና እድሜ ጨምሮ ጨማመሮ ይስጥልኝ አባቴ በረከተወ ይድረስኝ ቃለ ህይወት ያሰማ ልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@maryamfatima8775
@maryamfatima8775 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እንኳን ደናመጡ እዴሜናጤና ለርሶ ይሁን🙏🙏🙏
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትያስማልን
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@emutube7545
@emutube7545 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት እኛም ሠምተን የምናስተውል ያድርገን አሜን 🤲🤲🤲
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን እኳን ደህና መጡልን እረጅም እድሜዬ ጤና ይስጦት አሚን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ🙏
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amelakachn yenazertu eyesise yetmasagn yehune amen amen amen🙏🙏🙏
@user-xq1sv3mu5t
@user-xq1sv3mu5t 2 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሰላም ይስጠን
@hayatalbsh7907
@hayatalbsh7907 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያሳመልን 🙏🙏🙏🙏
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
እድሜ ና ጢና ይሰጥልን መድሀኒአለም
@danadd1544
@danadd1544 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
አባዬ እርሶዎን የመሰለአባት ስለሰጠን የድግልማሪያምልጂ ክብርምስጋናይግባው የኛእቁአባት
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zahrahabashi4211
@zahrahabashi4211 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባዬ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-tj4lt5pj6b
@user-tj4lt5pj6b 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@wubitumihirka9810
@wubitumihirka9810 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ኣባታችን።
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባይ ቃለሂውት ያሰማልን እርሜና ጤና ይሰጥልኝ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስማዓልና ኣባታችን
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 2 жыл бұрын
ኣባታችን በረከቶት ይደርብን እንደው የ እግዚያብሄር ፍካድ ይሁን ወደ ሃገረ ጀርመን ብትመጡልን ኣባታችን
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን
@godschild9020
@godschild9020 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 2 жыл бұрын
*ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@גויתואלם
@גויתואלם 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 🤲🤲🤲💚💛❤😭
@getachewendale9553
@getachewendale9553 2 жыл бұрын
እድሜና ፀጋ ከእርሶ ጋ ይሁን። የኢትዮጵያ ሠላም ይብዛ
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባ አባታችን
@cell7172
@cell7172 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️
@qwwweerrfydsz7524
@qwwweerrfydsz7524 2 жыл бұрын
አበየቃለህወታያሰሜለንአሜንአሜን።አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pd6xr7hj9l
@user-pd6xr7hj9l 2 жыл бұрын
ቓለ ሂወት ያሰማልን አባየ በጾሎት ኣስቡን ወለተንጉስ ብላችሁ 🇪🇷
@sarareena537
@sarareena537 2 жыл бұрын
Amen amen ameee kalehiwet yasemaln abatachin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@srfshberku7666
@srfshberku7666 2 жыл бұрын
እንኳን ኑርክልን የሁሉ አባት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿 ኤፍታህ በለኝ መድኃንያለም 🙏🏿 ኢትዮጵያም ኤፍታህ በልልን እንደቸርነትህ 😢🙏🏿
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አቦዋይ መዓረይ 💞💞💞💞
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤➕➕➕
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜ 🙏🙏🙏🙏
@shewayetolosa5176
@shewayetolosa5176 2 жыл бұрын
amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለዘላአለም ያኑርልን።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@lidiagebreyewhanes8789
@lidiagebreyewhanes8789 2 жыл бұрын
Aba bets lAsbungi Weltmaryam Egzabhr tsga en tena ystot amen 🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ውድ አባታችን ⛪️⛪️🌻🍇🎤🤲👏
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
እርሶ እኮ ሱሳችን ኖት።እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት።
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወትን ያሰማል አባታችን
@user-fy1ob5yx2w
@user-fy1ob5yx2w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አባ ❤️♥️🙏🌾በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቸሩ መድሀንያለም አባቴ♥️♥️♥️እንወዶታለን ✅💚💛♥️
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🥰👌 ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረበያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ኧረ የሠሚ ያለህ🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔😭😭😭😭 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላካችን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን ራዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣሱቡን!!!!!
@merhawittedros394
@merhawittedros394 2 жыл бұрын
Temesgen Egziabhir Aba Edmen Tienan Yebzahalkum 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የመጠሪያዬን ዘመን አላቅምና ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አብዬ በሰው አገር ያለነውን በፀሎቶት አስብን
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡኝ 🙏
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን አባዬ🙏
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይውት ያሰማልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
Memeher Girma Wondimu Video 141  ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
32:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 170 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 37 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
"በላያቸው ልነግስ ያልወደዱትን ጠላቶችን"   Memehir Girma Wondimu Video 631#subescribe_now #like #share  ትውልድ ይዳን
51:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
Memeher Girma Wondimu Video 270  ሻሞር  ዘዳግም 16:1 ( ጠብቅ፡ወዕቀብ שמור)
51:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
፳፻፲፯ 2017 ባሕረ ሐሳብ (የዘመን አቆጣጠር)
17:58
ሠላሳ ቲዩብ - 30 Tube
Рет қаралды 1,6 М.
Memeher Girma Wondimu NO 34 A
1:10:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 54 М.
Memeher Girma Wondimu Video 273  የአሴር ትውልድ ሐና ጸጋነሽ (חנה) ልዩ ትምህርት
53:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
59:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 59 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
"ሥጋም  የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ"Memehir Girma Wondimu Video 654#subescribe_now  ትዉልድ ይዳን
32:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Memehir Girma
Рет қаралды 153 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН