Memeher Girma Wondimu Video 117 የዩኒቨርስቲ አስተማሪዉ በክፉ አጋንንት ሲሰቃይ በ14/2013 በሃያት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 255,834

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

የዩኒቨርስቲ አስተማሪዉን እንዳያስተምር ተማሪዉ
እንዳይማር እንዳይግባቡ ያደረጋቸዉ ክፉ መንፈስ

Пікірлер: 975
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን በጉጉት ነው የምጠብቆት አባ እድሜና ጤና የኔንም ጨምሮ ይስጥልኝ አምላኬ የኔስ ተራ መቼ ይሆን 😢
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ 3 жыл бұрын
@@mohammedmhd8550 አመሰግናለሁ ሰለምክሮት🙏በደንብ አቃለው እንደ ግብዞች አደለውም እና አምላክ በኚ አባት ፀጋውን ላለበሳቸው በጃቸው በመስቀሉ መዳበስ እራሱ መታደል ነው ታዳ ለገባው ብቻ ነው ያልኩት
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር: አምላካችን: በፈቀደ: ሰአት: ሁሉ: ይሆናል: እህቴ: በፀሎትሽ: በርቺ:: እግዚአብሔር: አምላካችን: ይርዳሽ: አባታችን: በመስቀላቸው: እንዲዳብሱን: የምንፈልገውን: ሁሉ: እግዚአብሔር: አምላካችን:ይርዳን:
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
አው እንምእንም😰
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ
@ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ 3 жыл бұрын
@@kidistkassa7093 አዎ ትክክል ነሽ ውዴ በሁሉ ነገር ብርታትን ለሰጠን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ግብዞች ያልኩት በስውር አርጉት ሰለሚል ነው ቃሉ ፆማለው ፀልያለው እሰግዳለው እኔ ቅዱስ ነኝ የሚሉት ግብዞ ናቸው እና አህዛብ አገር ብንኖርም ተመስገን የሱ ቸርነት እንደፍቃድክ ይሁንልን አሜን
@zainabal5240
@zainabal5240 3 жыл бұрын
እባካችሁ የት ነዉ ያሉት ቤተክርሥቲያኑሥ እባኮዎት
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
የኞ አባት ሽ አመት ኑሩልን እንወድሀለን ጠላቶችህን ቅዱስ ገብርኤል ይሰርልወት እርሰዎን የሚጠላው ሰይጣንብቻ ነው እስኪ አባታችንን የምወዱ ላይክ ግጩ
@dohaqatar3999
@dohaqatar3999 3 жыл бұрын
እባካቹ የአባታችን ስልክ ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ
@mimikokeb2643
@mimikokeb2643 3 жыл бұрын
Inee adis ababab nagn gin yet indemigalagiluu alakik ibakachuu nigarugn bamareyam
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
@@dohaqatar3999 ሥልካቸው አይነሣም
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Egziabher hoye kene keniseh legni Abat Edime sitilign 😢😢😢😭😭😭yemer betam new mesasitachew. Michael be kenfu yegaredot.
@meron7563
@meron7563 3 жыл бұрын
offffffffffff ሠው ክፋታችን ግን በለቅሶ ነው ማየው በጣም ክፉዎች ነን እውነት. ለየትኛው ግዜ ነው ግን? እድሜያችን በአጭር የሚያልቅ ዘመኖት ይባረክ አባዬ. ጤናዎትን ይስጦት .
@younussulaiman9832
@younussulaiman9832 3 жыл бұрын
አዚ ቦታ ኾሮና ኣይሰራም ምክንያቱ ኣግዛቤሄር ከነሱ ነው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meronguta7016
@meronguta7016 3 жыл бұрын
Amen Amen amen amen 🙏🙏🇧🇴🇧🇴➕🇧🇴🇧🇴➕➕💛💚♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@weltsemaet7688
@weltsemaet7688 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር
@rozefakhry8313
@rozefakhry8313 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a2W7p32hr6-leNU
@Karim-bw4sm
@Karim-bw4sm 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Senny77
@Senny77 3 жыл бұрын
የሚፆም የሚሰግድ የሚፀልይ አዲስ ትውልድ አፍርተዋል አባታችን ጠላት በዚ ደስተኛ አይደለም በእርሶ ላይ አድሮ የሚሰራ አምላክ ጠላቶትን ከእግሮት ስር ይጣልሎት👏🏽
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 жыл бұрын
አሜን
@hope758
@hope758 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል!!!
@እመቤትጠብቅኝ
@እመቤትጠብቅኝ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 3 жыл бұрын
EGZABHER SEMO LAZELALEM YEBRKE
@edenkonjo3277
@edenkonjo3277 3 жыл бұрын
ዘመድኩን በቀለ እሄን አይተህ ተማር እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ትውልድ እንዲጠፍ ምትፍልግ ግለሰብ ነህ እግዚአብሔር አባታችን የሚቃወመውን መንፍስ በእግርህ ላይ ጣልልን
@madinaadina2538
@madinaadina2538 3 жыл бұрын
አሜን
@kiyaloc6137
@kiyaloc6137 3 жыл бұрын
እንጀቱ ይቃጠል እሱ ቆይ አይደግመውም
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
በእውነት ማስተዋል ይስጠው አያይም ቢያይማ መንፈሱ ይያዝ ነበር
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 3 жыл бұрын
@@ethrak9364 ለልበ ቀና ነው የሚያዝ ጠማማ ለሆነ እግዚአብሔር አያግዝም እሱ ያያል ስለሚያይ ነው የተቃወመ ግን ልቡ ደንድኗል
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
ልጅ ቢንይም እኮ እሱ ምንድነዉ ብሎ ነበር እኮ ዙሮ ይቅር በለኝ ብሎል እኮ
@ኤፍታሕተኸፈት
@ኤፍታሕተኸፈት 3 жыл бұрын
ኣባ ዘላኣለም ኑሩልን እንወድዋችዋለን ኣው ኣገራችን ኤርትራም ልጆቻንም እየጠበቅን ነው በረከታችው እንዲደርሰን ኣባ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
አባዬ ስለእርሶ ለማውራት ቃላት የለኝ ገም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት ጠላቶት በቆፈሩት ጉድጓድ እነሡ ይግቡ የድሆች አባት ክፉውን ያርቅልዎት አሜን
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
@@fikirefikire2090 አሜን አሜን እማ 👏👏
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
አባቴ እርሶን የሚጠላ ሠይጣን ብቻ ነው እግዚአብሄር ይገስጸው 😭 እኛ ልጆቾ እንወዶታለን ለዘለአለም ኑሩልን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
amenamen😭
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
አሜንአሜን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤💕💕❤❤❤💕💕❤💕💕❤💕💕❤❤💕💕💕❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏😭😭
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
💒19 #ቅዱስ ገብርኤል =========== 🌿#ገብርኤል ሀያል መላእከ ሰላም መልሀከ ብስራት 🌿የምታወጣ #የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት 🌿ፍቅርህ ተስሏል በልባችን 🌿ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን 🍂 ቅዱስ ገብርኤል ህልማችንን እውን ያድርግልን ፀሎት ልመናችን ይስማን🙏
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ ቀን የአባቴ እግር ፊት የምወድቅበ ቀን ነዉ
@አሴ-ኈ7ኘ
@አሴ-ኈ7ኘ 3 жыл бұрын
እኔም ለዛች ቀን ያብቃን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
@@አሴ-ኈ7ኘ አሜን አሜን አሜን
@betelehemmahari9136
@betelehemmahari9136 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ቀኑን ያሳጥርልን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
@@betelehemmahari9136 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@veedasleedaa1063
@veedasleedaa1063 3 жыл бұрын
@@abezulove3386 አሜን አሜን አሜን ውይ ለዚህ ያብቃን
@happyfamily4088
@happyfamily4088 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዋት ኑሩልን እግዚያብሄር እኛንም ለሀገራችን ያብቃንና የጉባኤው ተሳታፊ ያድርገን🙏🏽 መምህር ግርማ ብዙ ፍሬ አፍርተዋል! የሚንበረከክ የሚሰግድ አስራት የሚያወጣ የሚጻም የሚመፀውት ባጠቃላይ የክርስትና ህይወትን በስም ሳይሆን በተግባር እንዴት መኖር እንዳለብን አሳውቀውናል። ተመስገን 🙏🏽
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለነሱ የደረስክ አምላክ አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔ ድረስልኝ እማ ፍቅር መቼ ነው ከስራቴ የምፍታው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መፃጉን የጎበኘህ አምላክ እኛንም ሀፅያተኞችን ጎብኘን እንደኛ ሀፅያት ሣይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ለአባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከቶ ይደርብኝ ለዚህ ቀን እኔንም ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@የድግልልጂነኝወርቅየ
@የድግልልጂነኝወርቅየ 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የኛስ መቸይሆን መዳኛችን እመብረሀን ለሀገራችን በደስታ ትመልሰን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን እንወዶት አለን እናከቡሮት አለን በዝወች ልጅቹ አለን የእርሳቸው መስቀል የእርሳቸው ብራኬ የምንናፈቅ ሺ ሺ ሺሺሺሺሺሺሺሺ ዓመት ኑሩልን አሜን ።አምላካችን መዳሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመናችን ኩቡር አባታች ሃዋርያ አድርገህ ልጆችህ በምህረት የምትጎቦኝ ክብር ምስጋና አምልኮት ወዳሴ ለቅድስት ስላሴ ይገባል አሜን
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
እኔን የናፈቀየ ኢትዮጵያ ገብቸ አባታችንጋ መፈወስ 😍😍😍
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባዬ ሥወድህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሥጥወት አባዬ ጥላቶቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋቸው
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ
@ቃልኪዳን-ገ7ጠ 3 жыл бұрын
እውነት አባታችን እድሜእናጤናይስጠወት አባቴ መችይሆን ሀገሬገብቸ ያሠብኩትእሚሆንልኝ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 3 жыл бұрын
የመምህር ግርማ አምላከ ኤልሻዳይ የተመሰገነ ይሁን በእውነት አሜን አባዬ አምላኬ ለኔ ሲል ያኖርልኝ ከእሰራቴ ስለፍታ በሰደት ላይ እንደለቀረ በጸሎት አሰብኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
የኔ ዘመን አዋሪያ ዘመኖት ይባረክ ጠላቶትን ከእግሮት በታች ያርግሎት
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 3 жыл бұрын
አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እኔንም ተመልከት ፣ ጎብኘኝም ፤ሌሎች በእዚህ አይነት ክፉ መንፈስ የሚሰቃዩትን ጎብኛቸው። አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ።(✝✞✟ ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ )
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️አቤቱ 😭😭😭አልቀናል ወገኖቼ ! አባቴ እንደ እርስዎ ያለ ተሰጥኦ ያለው ሰው በርከት ቢል ብዬ ተመኘሁ :: የዳዊት ክጅ ማረኝ ብዬዋለሁ 🤲ይባርኩኝ አባቴ🤲 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ☝️ያለሁበትን እግዚአብሔር ያውቃልና
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። አባታችን መላከ መ/ ግርማ ወንድሙ ልዑል እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜና የሊቀ ነብያት የሙሴን ጸጋና ክብር ያድሎት።
@adikd7820
@adikd7820 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ሀይማኖታችንን ያሳዩን እድሜ ይስጦት
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ክብር ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን አባታችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 3 жыл бұрын
አሜን
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
አባታችን እግረወት ስር ቆራጭ ብይ ለመባረክ ድንግል ትርዳኝ ፀልዮልኝ እባካቹህ ከኔ የተሻላቹህ ⛪⛪⛪
@hana10837
@hana10837 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላኽ አሜን ሰላም ለናተ ይሁን የሃያሉ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለተፈወሳችሁት ወገኖቻችን ለናተ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም በሰደስ ያለነውን ይደረሰልን አሜን ጨርሶ ይማራችሁ ይማረን በጸሎታችሁ አስቡኝ አባታችን ክርስትና ስሜ አፀደ ማርያም
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 3 жыл бұрын
አባታችንን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን!! አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን የተማረውም ያልተማረውም ተይዘናል / ጠፍተናል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን
@akleleanteneh5832
@akleleanteneh5832 3 жыл бұрын
አባታችን ኸረ የርሶ አይነት ሚልየን ያርግልን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ወዶን ነው እርሶን ያስቀመጠልን አደራውን ያብዛልን....... እመቤቴን እኔንም ለዚህ ክብር እንድታበቃኝ እለምናታለሁ እርሶ ጋር የሚቀርቡ ምን ያህል ንፁ ልብ በኖራቸው ነው ንፁ ልብን ያድለን
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
መምሕራችን እድሜ ጤና ይስጦት 💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🙏🙏🙏❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤
@samsungamenamenamen5234
@samsungamenamenamen5234 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💕💕💕💕💙💙💙💙💙💙💛💚💛💚💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት የእኛ አባት እድሜና ጤናውን ያብዛሎት ።ይህን አይተው የሰውን መዳን የሚጠላ ክፉ መንፈስ ነው አባታችንን የሚቃወም መንፈስ ቅዱስን የሚቃወም ነው ።
@hayelileyewu55
@hayelileyewu55 3 жыл бұрын
አባ መቸም የሳይጣን ወሬ እንዳይሰሙ ይበርቱ እቺ አለም እንኩአን ለእርስወ እየሱስ ክርስቶስንም የሀሰት አስተማሪ ነው ብላ ገፍታዋለች መገፍአት ለበረከት ነው አባ አይዞወት እኛ እንደሆነ የምላሳችን ፍሬ እንበላለን ፀጋወትን ከእድሜ ጋር ያብዛልን
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 3 жыл бұрын
ኣሜን እንቓዕ ብሰላም ድምጽኩም ሰማዕና ኣባ ቅዱስ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ጸጋኹም ናብ ደቅኩም ይሕለፍ። በረከትኩም ንካፈል ኣሎና። ተመስገን ፈጣሪ ምስጋናይ ይብጻሕካ፡ ኣሕዋተይ ስለ ዝፈወስካዮም ነዓይ ከኣ ሓደ መዓልቲ ብጽሓኒ፧
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እሰይ ገና ስጀምር አባቴን አገኘሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት አባታችን እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@hewitz9262
@hewitz9262 3 жыл бұрын
Yene miskin abat nuruln
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን ለኛ ይደረሱልን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@elsagebremariam4766 አሜን አሜን አሜን
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a2W7p32hr6-leNU
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 3 жыл бұрын
እባካችሁን እህት ወንድሞቸ አድራሻቸውን የምታውቁ እርዱኝ ስለ እርዳታችሁ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
አባታችን ሽአመት ኑሩልን. አቤት. ሁላችን እንዲህ ተይዘን ተይዘን. እግዚአብሄር ይማረን. አቤቱ የሰራዊት ጌታ. እየን.
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔንም የምህረት ጌዜ አቅርብልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@solomontsige4799
@solomontsige4799 3 жыл бұрын
Yetnew yemigeleglut
@addisbereke1505
@addisbereke1505 3 жыл бұрын
@@solomontsige4799 Abadoo medaniyalem new meselegn
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
የረር ስላሴ ነዉ
@solomontsige4799
@solomontsige4799 3 жыл бұрын
Thank you.
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 3 жыл бұрын
አሜን
@beletetubebele5277
@beletetubebele5277 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ አሜን
@tigistnega6221
@tigistnega6221 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦዎ ጭምር
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 3 жыл бұрын
አባዬ ሁሌም ኑሩልኝ ፀጋዎትን አትረፍርፎ በእድሜ ያቁሞት የኔ አባት የርሶን ቀረፃዎች በመከታተልል ብቻ ከወኮት ዘመኔ ጀምሮ ለደቂቃ ጥርጥር አይደለም ስለሚነቅፎተ ተቀዋሚዎችን እነኳን ምን ያእል እገበገባለው አንድ ቃላት ስለ አባቴ እዲተነፍሱ አልወድም እርሶ ካምላክ የተሰጡኝ ለኔ የአይን ብርአን ነው የሆኑኝ መጻፍ ቅዱስ አይደለም ባይኔ ማንኛቸውንም አለማዊ ጽሁፍ ማንበብ አልቸልም አይነ ጥላ እዳለብኝ አውቃለው ግን አውን የርሶ በመከታተል ብቻ ከአይኔላይ ጠፋ አባ ሁሌም ኑሩልኝ ከአይኔ አልጣዎት እድሜን ማቱ ሳላን የድልዎት አባት ፍር ኖት አርሶ አልሰለችም ሁሌም ብከታተሎት አትሰለቹም እርሶ ኑሩልኝ አባቴ የድንግል ልጅ ባለበሶት ፀጋ ዎት ይብዛልኝ ቃለት የለኝም የመገለጽሎትን
@godislove5331
@godislove5331 3 жыл бұрын
ኣባ እኔም ኤርትራዊት ነኝ በእርሶ ትምህርት ተለዉጫለዉ ኣንድ ቀን እንደማገኞት ተስፋ ኣደርጋለዉ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጦት
@brhananatey2780
@brhananatey2780 3 жыл бұрын
Bewunet me too 😭
@sintayehueshetu8821
@sintayehueshetu8821 3 жыл бұрын
መንፈሳዊ ተጋድሎ ዲግሪ፣ ፒ.ኤች.ዲ፣ ዶክትሬት...ወዘተ. አያስፈልገውም። እምነት ብቻ... እግዚአብሔር የአባታችንን እድሜና ዘመናቸውን ይባርክልን!!! አሜን!!!
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳ ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤናወትንያርዝምልን 💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አባታችን እንደው ምን እንደምል አላቅም እርሶን ያቆይልኝ በክፉ የሚያዮትን ከምድር ያጥፋልን አባቴ እርሶን የማይበት ቀን ነው ሁሌም ፅሎቴ እስቲህ ይቅናሽ በሉኝ ሁሌም ተመስገን እርሶን ሳይ ስመለከት ደስ ለኛል !!!
@ዮዲትየማርያምልጅ
@ዮዲትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አባ እኳንደና መጡ እድሜ ከጤና ጋይስጠውት 🙏🙏💚💛❤
@tsegatesfay5318
@tsegatesfay5318 3 жыл бұрын
Yet nachoe yet nalu
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን በተደጋጋሚ በእርሥዎ ሥፈወሥ አይቻለሁ በህልሜ እድሜ ይሥጥዎት አባ🙏
@ethio12tube16
@ethio12tube16 3 жыл бұрын
አባቴ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
@ፀጌማርያምየድንግልልጅ
@ፀጌማርያምየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የአባታችን ወዳጆች በድንግል ስም ጭንቅ ብሎኛን በፀሎታችሁ አስብኝ አባየ በርከታቸው ይድርሰኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
አባታችን ጠላት ያርቅሎት እድሜ እና ፀጋ ይጨምርሎት ህዝብን ከጨለማ እንዲወጣ የሚረዱት እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እርስወን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው የድንግል ልጅ ሽ አመት ይኑሩልን አባቴ
@ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
@ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ለኛ ለድሆች እግዚአብሔር የላከልን ርሁርሁ አባት ትምህርትወት እስክለቀቅ በጣም እንቸኩላለን በጉጉት ነው የምንጠብቀወት አባታችን
@አለምእናፍቅርYouTube
@አለምእናፍቅርYouTube 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የሰው መዳን የኔ መዳን ነው አንድ ቀን ለኔም ቀን አለኝ ቢዬ አሰባለው እግዚአብሔር ለኛም ቀን አምጣ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላኽ አቦና #1000# ዓመት ፅንሕልና❤💛❤️
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@hananeway2747
@hananeway2747 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጡ አባታችን ቁጭ ብለው ቢሰሩ ወንበር ብታዘጋጁላቸው መቆም ይከብዳል
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አምላኬ ሆይ እኛም ከዚህ ከአዛብ ሐገር ወተን ቅድስት ሃገራችን ገብተን በቤተመቅደስህ እድንመላለስ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
@egziabiheryetemesegeneyhun5691 3 жыл бұрын
አባቴ ምን እንደምሎት ቃላት የለኝም የ መኖር ትርጉም ስለ አስተማሩኝ እጅግ በጣም አመሰግንዎታለሁ🙏 ሰዉ በጠፋበት ዘመን ሰው ሁኖውናል ደግሞ ጠላት ቢንጫጫ አይዞዎት እኛ አለንሎት አባታችን ። እመቤታችን እርሶን እና መላ ቤተሰብዎን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን።
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውት ያርዝምልን ኣባቴ እኛም ከስደት ተመልሰን ለምስክርነት ያብቃን እኔ ትግሪ ነኝ ግን ኣባ ዘወጌል ህጂ ነበር መምህር ግርማ ጋ ህጂ ኣልዋት ለዛ መምህር ግርማ ኣወኩይ ግን ኣዲሳባ ከመሂድ ዝረቢ ይመስለኛል እዳልፈታ ኣዝሮ ሱኡዲ ወደይ ግን ከእግዜቤሄር ጋ ኣድቀን እፈታለሁይ ኣባቴ በፆሎት ያስቡይ ኣስካለማርያም ነኝ
@bekalumaserye5807
@bekalumaserye5807 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በርስዎ አድሮ ቸርነቱ እና ምህረቱን ስላበዛልን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ።በርዎ።እድሮቸርገቱእናም።እባታችን።እድሜይስጤና።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ሆይ የተጨነቀ ሲፈወስ እንደማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ ።ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ።
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 жыл бұрын
ይፍቱን የኛ የኦርቶዶክስ ውድ አባታችን ፀጋወት ይብዛ እኛንም ለዚህ መዳን ያብቃን
@asterethopiya2300
@asterethopiya2300 3 жыл бұрын
እንካን ደህነ መጡ አባታችን እንደኔ በሠሠት እሚያቸው አል ሠወዳቸው ፈጣሪ ከሠደት መልሠ አባጋ ለመሆድ እንደኔ ቀኖን የነፈቃት አለ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
አባቴ የማቶሰላ እድሜ እና ጥዕና ይሰጦት እንወደዋለን አባታችን
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
አባታችንን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደከመኝ ሳይሉ እያገለገሉን እኛ ግን ክፋታችን ብዙ ነው።
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
@እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የምያስፈራኝም የለም አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mggb9549
@mggb9549 3 жыл бұрын
ይህን ስጽፍ ዓይኖቼ ያነባሉ ምክንያቱ ብናውቅ ኢትዮጵያ ለኛ የምህረት አገር ነች በተለይ ለኦርቶዶክስ አማኞች ግን ስለምንቃት በበሽታ ማቀን በኢኮኖሚ ደይህተን ደቀን ቀረን እስኪ እንስማቸው ወደእግዚአብሔር እንጩህ እንስገድ እንዋደድ ኦርቶዶክሳውያን እንረዳዳ ነገ ጠዋት እዳንቆጭ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@merkojo4570
@merkojo4570 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏የኔስ መቼ ይሁን 😭
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 3 жыл бұрын
በትክክል ውድ ኣባታችን ስጋችን ስጋችን ስናይ ነብሳችን ረስተና ውድ ኣባታችን በፀሎታቹ ኣስቡኝ በርከታቹ ይደርብኝ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋው ብዝት ይበልልን ብእውነት ኣባታችን በናተ vido የሄ የተረገመ እርኩስ መንፈስ ባይወጣም እኮን እንደይ ቀሳቀስ ሁሌም ብመስቀል መብራርያ ፀሎታቹ ፣ብመቆጠርያ እንቀጥቅጠዋለን እንታገላለን የኣዛኝቱ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃ፣ፀሎት፣ተርዳእነት ፣ፍቅር እና ጥበቃ ብዝት ይበልልን እና ኣልጠፍንም በቸርነቱ ብዛት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኣንድ ቀንእንድንገናኝ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ለኛንም ይድረስልን ኣሜን ይሁን ይደረግ ለዘላእለም ዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 👉⛪⛪⛪👈
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
እድሜዎትን ያርዝምልን ከነ ሙሉ ጤና እርሶ ለእኛ ያስፈልጉናል የተነሱትን ጠላትዎን ዳቢሎስን ከ እግሮዎ በታች ይጣልሎዎት
@ሠላምYouTUbe-g8c
@ሠላምYouTUbe-g8c 3 жыл бұрын
በእውነት ይከብዳል ለአባታችን እረጂም እዲሜ ይሥጥልን ከኔ እዲሜ ይጨምርልኝ😥😥😥😥
@wangteak2252
@wangteak2252 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውት ይለይን የስውፀጋ ምድራ ታበራለች አሜን 😢😢👐👐👏💔
@hiruthirut9796
@hiruthirut9796 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያድሎት አብልቴ እኔንም አምላክ በቸርነቱ በእጆትለመባረክ ያብቃኝ
@eritreaeri7508
@eritreaeri7508 3 жыл бұрын
Abaye yena abat god bless you long life abiye yena abatye we love you 🙏🙏🙏👏👏👏✝️✝️✝️💓💓💓😍😍😍
@ወልደማርያም-ወ2ከ
@ወልደማርያም-ወ2ከ 3 жыл бұрын
አባታችን አክሎ መንፈስ ቅዱስ ፀጋዎትን ይጨምርለወት. እድሜይስጥልን የኛ ድንቅ የክርስቶስ ስጦታ አባታችን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አቤቱ ለኛም ድረስ ቸር አምላካችን 😭😭😭😭😭😭😭
@gezahegndukem2769
@gezahegndukem2769 3 жыл бұрын
እድሜ ና ጤናን ለኣባታችን ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን....!!!
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 3 жыл бұрын
የእኔ ቀን መች ይሁን የመደኝዬ....😭
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡሉን የሰው መዳን እንደ እኔ ደስ የሚለው አባ ኑሩልን ከእኔ ከማይረባው እድሜ እግዚአብሄር ጨምሬ ይስጦት መላኩ ገብርኤል ይጠብቆት
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen waqayyoo salalee jireenyaa dhageesisuu Ebbifamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️✝️😍💚💯🕊💜🙏🙏👏👏👏👏
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095
@maariyaamhadhaahadhaakooti3095 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲✅✅✅
@hiwotmamohiwimamo1726
@hiwotmamohiwimamo1726 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛሎት
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አባቴቴቴቴቴቴ የኔ ጠማማይቱ መቸ ነዉ እምፈወ ይህዉ እያዬሁ ማልቀስ ሰሰለቸኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 3 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አባታችን አንኳን በደና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ከጤና ጋራ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በጸሎት ያሰቡኝ ያስቡን ወለተ ማረያም ወለተ ኢየሱስ ወልደ እየሱስ እያሉ አባታችን ።
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አባየ የኔ ናፍቆት ውድ አባቴ ወድዎት አለሁ ኑሩልን ሽ አመት
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ለአባታችን ጤና እና እድሜው የረዘምልን ፀጋው ይበዘሎት
@asnakudereje7369
@asnakudereje7369 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂውትን ያስማልን
@kibiretube5754
@kibiretube5754 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት
@מספיןטסמה
@מספיןטסמה 3 жыл бұрын
እንኩአን በሠላም መጣህልን አባታችን መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@almazzz3850
@almazzz3850 3 жыл бұрын
እደነዘመደኩን በቀለ ያለወን መንፈሣዌ ነን እያሎ ህዝብን የሜያወናብዱትን መንፈሣቸወን ፈጣሪ ያጋልጥልን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጡ አባታችን የድሜ ፀጋ ይሰጥሖት አባታችን አንዲሕ የተማረን ወገኔን የሴጣን ጎሬ ሖነን ጌታ እንደአንቱ አባትን የሠጠን ለአንቱ ከምሥገና በቀር ምን ይባላል ጤና ፀጋን ይሥጥሖት
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማሐርን ክርስቶስ😭😭😭😭 አቤቱ ማርን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 жыл бұрын
እንጀራ በወጥ ፈትፍተው የምታጎርሶ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ጨምሮ ጨምሮ ያድለወት
@ሳምራዊትአያሌው
@ሳምራዊትአያሌው 3 жыл бұрын
አባታችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጠዎት መጥቼ ለመባረክም ሆነ አርጋኖን መፃፍ ለመግዛት ያብቃኝ
@ቀብራረው
@ቀብራረው 3 жыл бұрын
አይ ድሌ እኔማ መቸ ይሆን እምፈወስ 😭😭😭😭😭
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 жыл бұрын
አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት።እኛ ኤርትራዉያን በጣም ነዉ የምንወድዎት እንደሱ አይነት አባት እድሰጠን ሁሌ ጸሎታችን ነዉ።
@shicormerisha6569
@shicormerisha6569 3 жыл бұрын
ህዝቡ ተጓድቷል አባታችን ይፀልዩልኝ እባኮትን
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 3 жыл бұрын
አሜን አቅሜን አምን ፀጋው ያብዛለው አባታች
@yoditasmareayele2213
@yoditasmareayele2213 3 жыл бұрын
አባ ግርማ ክርስትናን ያስተማሩኝ አባት ናቸው። ህይወቴን ቀይረውታል እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ፤ እድለኞች ነን እሳቸውን የመሰለ መምህር ስላሉን! በጣም እወድዎታለሁ አባ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
አባዬ ቡራኬዎ ይድርሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
እህ አባዬ ደናኖት ግን ? ሰሞኑን ደግሞ ዲያብሎስ በእርሶ ላይና ምእመኑን እምነት ለማሳጣት እየሰራ ነው ለነገሩስ ውጊያው ከዲያብሎስ ጋር ነው አባታችን እድሜና ጤናዎትን ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን እኛ እንጠቀማለንና ይኑሩልን !!!
@hanilove2730
@hanilove2730 3 жыл бұрын
አባ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሀን አትለያችሁ በእድሜ በጥያ ኑሩልኝ አባታችን
Memeher Girma Wondimu Video 127 ተወልደዉ በ7ተኛዉ ቀን ለአመችሳ ሰይጣን ታቅፈዉ የተሰጡት እህትማማቾች
31:41
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 134 М.
Memeher Girma Wondimu Video 113  ግራዋ እና ጫት የሚያስበላት የአመችሳ ክፉ  መንፈስ
37:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 195 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 271 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video138 በጣሊያን የሚላኖ  ፕሮግራም ክፍል ሦስት  በታቱ የሚገባ አጋንንት
32:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 209 М.
Memeher Girma Wondimu 142 በካናዳ ካልጋሪ  የመናፍስት ፈተና 40ሺ ዶላር አጠፋሁበት
28:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 118 М.
Memeher Girma Wondimu Video 83 ለ  ዲያቆኑን ያሰቃየዉ ጠቋር
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 179 М.
Memeher Girma Wondimu Video 25 B "እርሱም ታላቁን ካህን ......ሰይጣን ይከሰዉ ዘንድ በስተ ቀኙ  ቆሞ ነበር" ት/ዘካሪያስ 3፡1
1:07:17
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 67 М.
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
1:07:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 431 М.
Memeher Girma Wondimu Video 108  እናት ላይ ቁጭ ብሎ ልጆችን የሚያጠቃ ቡዳ
31:06
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 190 М.
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
Memeher Girma Wondimu Video 94  በጨሌ የጠፋ ትዉልድ
27:06
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 155 М.