KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለሕፃኑ እንዴት ወድቀው ሰገዱለት ? ማቴዎስ 2:11 How did they fall down and worship the Child?
1:58:07
በሴጣን ቀንበር ውስጥ ሰዎች እንዳይወድቁ መጠንቀቅ አለባቸው:: ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ Dr Zebene Lemma #Minyahil Benti #ምንያህል በንቲ
1:08:45
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
Жездуха 42-серия
29:26
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Непосредственно Каха: сумка
0:53
ሰምተህ ታድናለህ አሉ - ክፍል 3 - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ - ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚሰሩ ይባረካሉ - ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የማይሰሩ ይፈርሳሉ
Рет қаралды 13,610
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 482 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 231
@አንተኮሀያልነህ
4 жыл бұрын
የቃሉባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🌴☘️☘️☘️🌴🌴🤲🤲🤲🥀🥀🌻🌻🌾🌾⛪️⛪️⛪️
@marshmmmmar7748
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመኖትን ትባረክሎት መምህራችን
@samirelchidiac7084
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ 💚💛❤
@zahranane4990
4 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari yixabaqalan amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪☝️
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
መምሕሬ አቤት ስወድወት እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያድልዎት❤🙏🙏🙏
@zelasiekidani7021
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ብርሃኔና መደንቴ ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
@aschalechderbe8971
4 жыл бұрын
Kale hiwet yesmalena Amennnnn amennnnn amennnnn
@haylu8198
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hewot yasamlen mamehrcen zamnote yebarkeln badema batga yetbekeln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@ማዕተበይአይበትኽ
4 жыл бұрын
መምህሬና አባቴ ኑርልኝ ኑርልን አባቶቼ ክፉ አይንካቹ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@አሜን-ጸ4ፐ
4 жыл бұрын
ልብን በሀሴት የሚሞላ ትምህርት ነው መምህርራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን።መድሀኒትአለም ክርስቶስ ሀገራችንን ካለችበት ጭንቅ ሰምቶ ያድንልን።🙏🙏🙏
@fg6555
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል መላ እትዮጵያን አደራ አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💒💚💛❤🙏
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፍላጎቴ ብዙ ነውና አንተ የሚጠቅመኝን አንተው ታውቃለህ አንተው ፈጽምልኝ
@merhawitembaye7473
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@etefkebede1072
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!! Memeherchen Kal hiwet yesemalien and Zemare Maleketn Yasmalien . I wish you agine and agine Long life with good health with all your family 💚💛❤💚💛❤❤💚💛
@yetmyetwahdolji5404
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kokobteferi5168
4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@እግዝኣብሔርሓላውየይዩ
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasiman እግዝኣብሔር ሰምቶ ያድነን ለኣገራችንን ሰላምና ጤና ይላከልኝ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 መምራችንን እግዝኣብሔር ከእርሶት ይሁን ፅግኡ ያብዛሉት ኣሜን
@medanitephrem3187
4 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasemalen mamirachin
@lamrothabtewold1477
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በፅሎቶት ያስቡኝ
@SaraSara-tn5sb
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍብን መምህር እረጅም እድሜናጤናውን ያድልልን ፈጣሪ ።
@meryemkavas2428
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehwt yasemalin
@tigistiademasuu99
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen Egzeabher edeman xena yesxelen Amen Amen Amen zemare melkten yasemalen yee tewahedo lijoche Egzeabher yexabeqachuu baratu barakatachu ayleyen 🙏😭
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን። ጠፉብየ አባታችን ጭነቅ ብሎይ ነበረ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ላባታችን እድሜያቸውን አርዝምልን
@negasedaba7501
4 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏👏👏
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አቡነ ገብረመንፍስ ቅዱስን ይዘክራሉ
@tigis2225
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን #ለባለ_ወልድ መታሰቢያ ወራዊ አደረሳችሁ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ በይቅርታው እንደ ሀጽያታችን ብዛት እንደ ሰውነታችን ክፋት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት እንደናቱ አማላጅነት ለሀገራችን ሰላም ይልክልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫
@محمداحمد-ق6غ9ز
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsupladeta3626
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@davebisrat3827
4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️
@tsagenashalemu3287
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@woinshetmersha3764
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰምቶ የማድነን አምላክ አለንና ክብር ምስጋና ከምድር እስከአርያ ለእግዚአብሔር ይሁን
@Setna1312
4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን።
@fitsumabadi8359
4 жыл бұрын
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@LuckyLucky-le9oq
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@freweynimengesha8246
4 жыл бұрын
Kalehiweti yasemaleni yagalegeloti gezaweni yebarekilen amen🙏🙏🙏
@almasheda109
4 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን
@kelemwahselase7164
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንንን መድአይናለም ይጠብቅዎት ኑሩሩልን
@الال-ض7و9ظ
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን ሺ አመት ኑረልን አሜን
@abbyabby5139
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏💞💞💞👐👐👐💖💖💖💔💔💔
@Fano44
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hiwot yasemalen yagelegilot zemenwon yibarkilen abati tselotew tirdangn ene wolet senebetin
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጡ መምህር የተዋህዶ ልጆች በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የእግዚአብሔር ወልድ ቸርነት ምህርቱ አይለያችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ የመላክ ጥበቃ አይለየን ኤትዮጵያ ሀገራችንን በቸርነት አይኑ ይመልከትልን የበላይ አሰብ እመቤት እናቴ ሆይ ያስራት ሀገርሺን አደራ ጠብቂልን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@frehiowtgetachew6422
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ
@sufugfufig4086
4 жыл бұрын
ቃለህይወት. ያሠማልን. መምህራችን. እመቤቴ. ትጠብቆት
@woinshetmersha3764
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልን
@haregewoyin1548
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@asterpeniel4487
4 жыл бұрын
Qalea hiwetn yasemaln mamher yagelglot zementn yarzmln amen amen amen
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
4 жыл бұрын
ቃለሂ ወት ያሰማልን መምህራችን
@kikigetanhe7614
4 жыл бұрын
አባታችችንን ቃለህይወት ያስማልን
@firehiwotsultan9195
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
4 жыл бұрын
ቃል ሂይወት ያሰማልን መምህራችን ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@negatmillion1574
4 жыл бұрын
መምራችን በዚህ በመከራ ጊዜ የእርሶ ትምርት የሚያጽናና የእግዚአብሔር ቃል ቢሆንም መስማት እንኳን አልቻልኩም ያውም በጣም የምወዶትን የርሶን ትምህርት ለካ ውስጥ ስላም ሲሆን ነው ሐገርም ሰላም ስትሆን ሁን ማድረግ የሚቻለው እግዚአብሔር ይርዳን በቃችሁ ይበላን የጭቅ አማላጇዋ እማምላክ ወላዲተ አምላክ እሷ በቃችሁ ትበለን አሜን።
@asegweld1888
4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን ኑሩልን
@brhanabi3755
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህሬ ብዙም አይሰማም
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
ሰምተህ ታድናለህ🤲🤲🤲✝️✝️✝️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@haymanotlema9001
4 жыл бұрын
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
@hananengeda778
4 жыл бұрын
Amen amen kale hiwet yasemaln
@hope1919.
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር በፀሎት አስቡኝ
@maiskazeze6402
4 жыл бұрын
አሜን💚💛❤አሜን💚💛❤አሜን💚💛❤👏
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጡ እሸ እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሐገራችን ለህዝባችን ሰላምን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@mebatsionkassaw3119
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማንውን በልባችን ይፃፍልን
@gualwejerat2127
4 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwot yasemaln memihracn edime tena yistiln
@ክፍለማርያምክፍለማርያም
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዓልና ኩቡር መምህርና
@aynalemtekly8995
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀጠያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ
@MonaMona-rs9eg
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln egziyabher edme ena tena abzto ystlln memhr
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኤትዮጵያ ሀገራችንን በስልፏ ሁሉ ይዋጋላት አሜን አሜን አሜን አሜን
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው
@shdlove6679
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወይት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ahmelahmel1485
4 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን እድሜና ጤናዎን ይስጥልን የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን በፀሎቶ አስቡኝ መምህራችን
@selinahailetecle5564
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏Qale hewete yesemalena
@SkSk-bp5jq
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ያብዛሎት
@adisuoromo1344
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kalehiwot yasemalin ye agalgelot zemenut yebbark❤❤❤❤❤❤
@tinalovetinalove8748
4 жыл бұрын
Semthe tadenalhe a men amen amen💚💛❤
@manallaaa1651
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርዬ
@yordiejisratube1527
4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen wendmachin 🕊🕊🕊🍀🌿💚💛❤
@emebetbalechow2387
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hemalahaila2341
4 жыл бұрын
መህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@አምላኬሆይተመስገን-የ5ኀ
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ🙏❤ኢትዮጲያዉያንወገኖችበያላችሁበትሰላማችሁይብዛ🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቃለህይወትያሰማልን።ኢትዮጲያሰላምሽይብዛ🙏🙏🙏ወገኖችበሰላምያሳደርንእግዜአብሔርበሰላምያዉለንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elsagezacw9740
4 жыл бұрын
Amen
@ghenethaile2803
4 жыл бұрын
Amen(3) FTW MEMHRNA EDMEN TENA YHABKA FETARY
@wzsawzsa440
4 жыл бұрын
አሜን
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አቤቱ ቅዱስ ባለወድ የሰላም አምላክ ለአገራችን ለህዝባችን ምህርት ይቅርታን ስጥልን ስለእናንተ ሰለድግል ማርያም ብለህ 🤲🤲🤲 ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቆት ✝️❤🙏😢
@مستاتبركنا
4 жыл бұрын
እግዙሀቤርይመስግንአሜንአሜንአሜን
@tbletstewelde4117
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@hiwangebregiorgis5812
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን አሜን🙏
@ፈትለማርያም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራን እንኳን በሰላም መጡ
@ብሌንመኰንን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. በጸሎትዎት አስቡኝ
@galaxgalaxy1179
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን
@deenadee8032
4 жыл бұрын
አባታችንቃለህይወትያስማልን።
@tbletstewelde4117
4 жыл бұрын
Kale hiwit yasemaln memhrachin
@redaitnegatu2145
4 жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen mengiste semayaten yawerselen 🙏🏻
@lidetlidet7504
4 жыл бұрын
Amen amen amen kakehiwet yesemaln
@mahmoudshamas5512
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እናቴነሽ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታ ችን በእድሜ በጤና ይጠቅልን እልል ልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@zofann2505
4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen
@hanatette9900
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@24Reem
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@yekidusmichaellige.3527
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@amarechasfa412
4 жыл бұрын
መምህራችን ደና መጡልን ቃል ሂይወት ያሠማልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን ትሁንልን ትጠብቅልን።
@aamooo5807
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን
@serkalemburaka877
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewot yasemalen memehrachin ergem edme ke tenagar yistlen
@berrybrook4180
4 жыл бұрын
አሜን አሜን !! አባታችን
@aishaziyadi3643
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጠወት አባቴ በፀሎተወ አሰቡኛ ፀሎት ሳርግ ሀሳቢ ይበታተናል
1:58:07
ለሕፃኑ እንዴት ወድቀው ሰገዱለት ? ማቴዎስ 2:11 How did they fall down and worship the Child?
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 7 М.
1:08:45
በሴጣን ቀንበር ውስጥ ሰዎች እንዳይወድቁ መጠንቀቅ አለባቸው:: ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ Dr Zebene Lemma #Minyahil Benti #ምንያህል በንቲ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
17:12
የዐቢይ ልመና ለትራምፕ በዓለ ሲመት፣ "ወገቡን ሰብረነዋል" ዘመነ ካሴ፣ የመቀለ ሰልፍና የአክሱም ውሳኔ፣ አሜሪካ ስለድርድሩ ድጋፍ| ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 110 М.
1:48:36
ነውር የለባቸውም ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 2,4 М.
16:18
💥በስውሯ ማርያም 🛑የታዩ የተለያዩ ተአምራት 🥶
ውዳሴ
Рет қаралды 3,7 М.
19:31
Ethiopia :- በዓለ ግዝረቱ ለክርስቶስ | ጥር 6 | ለምን ይከበራል ? | tir 6 | beale gizret | ግዝረት |ዮናስ ቲዩብ |yonas tube
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 13 М.
43:00
የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || አራቱ የጭንቀት ሕክምናዎች || የሚበልጠውን ደሞ ላሳያችሁ || ክፍል 6 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 132 М.
29:29
የጌታችን ግዝረቱና እድገቱ+ ግዝረት-የኦሪትን ሕግ የፈጸመበት+ ታሪካዊ አመጣጡ+ ናዝሬት ተወልዶ ናዝሬት ማደጉ + / ክፍል ስድስት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,6 М.
🔴ተአምር ነው#የዛሬው_ይለያል ‼️👉🏾ቀጥታ ከ4ኪሎ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 997
1:12:39
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
1:02:26
የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት+++በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና (2ኛ ቆሮንቶስ 2:11) Dr. Kesis Zebene
Gere3025
Рет қаралды 376 М.
32:42
የተሰጣችሁን ልዩ ስጦታ እስከ ዛሬ ላልገለጣችሁ |መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 10 М.
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН