የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት+++በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና (2ኛ ቆሮንቶስ

  Рет қаралды 375,987

Gere3025

Gere3025

6 жыл бұрын

የዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ አዲስ ስብከት+++በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ 2:11) Dr. Memher Kesis Zebene

Пікірлер: 721
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት ነው አባታችን መምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ከፍ ብላ ትኖራለች አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mekdesbekele7906
@mekdesbekele7906 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!!! ክርስቶስ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን !!!
@abiyabiy756
@abiyabiy756 5 жыл бұрын
ለመምህር ዶ/ር ዘበነ አድሜና ጤና ይስጥህ በሐይማኖትህ ያጽናህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@haregalem4355
@haregalem4355 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ በእውነት ውድ መምህሮቻችን ለሁላቹም እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ ያገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር ይባርክ ይህን እንድንማር ና እንድንሰማ ያደረግን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ተመስገን ኣምላኬ ስደቴ ለበጎ ነው
@alemneshwoldehanna1736
@alemneshwoldehanna1736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!!! በእውነት ቃለህይወት ህይወት ያሰማልን መድኃኒአለም ጸጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አቤት መታደል እኮነው ተዋህዶ መሆን
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሠማልን ደኩተር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሄረ ፀገውን ያብዛልህ አጥንተ የሚያለመልም ትምህርት ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን✟✟✟✟✟✟✟⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@tgtssd6779
@tgtssd6779 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር
@user-nj7vz6ps5b
@user-nj7vz6ps5b 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ያኑርልን
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣልን
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
@senaitzewdu6473
@senaitzewdu6473 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lchikebedeamenamenamenzmar5719
@lchikebedeamenamenamenzmar5719 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@webitemelka2283
@webitemelka2283 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ለቀሲስ ዶክተር። ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@nunubeshada869
@nunubeshada869 4 жыл бұрын
እግዜቤር አንተን ስለስጠን እናመሰግናለን
@user-gq7bz9gr4e
@user-gq7bz9gr4e 6 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚልና ስር ሰዶ አጥንትን የሚያለመልም ት/ት ነው ተዋህዶ ሚስጥሩአ ብዙ ነው አትመረመርም ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ አሜነ
@genetkwt8817
@genetkwt8817 6 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
@birhanredae8905
@birhanredae8905 6 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen memihirachin kale hiwet yesemalin egeziabiher abizito tsegawen yisitilin amen amen
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
አሜን አቤቴ ቃል ህይወትን ያስማልን።
@agerneshkonjitymaeryamlij842
@agerneshkonjitymaeryamlij842 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አግልጉሎት ዘመኖት ይባርክ ፀጋው እድመ አብዝቶ ይባርክሎት አሜን።መምህራችን ዘበነ ለማ እናትህ እንደት የታደለች እናት ናት በማህፀናህ ሳለህ እግዚአብሔር ባርከሆል ንሩልን ለዘላለም
@rozazariun5291
@rozazariun5291 5 жыл бұрын
ወንድማችንቃልህንያስማልንእግዚአብሔር
@lucasyakob3157
@lucasyakob3157 5 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yesmelna.
@baencyebaencye2861
@baencyebaencye2861 6 жыл бұрын
በውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ቃሎን ሰምትን በቃሎ እድንፀና እግዚአብሔረ ይፋቀድልን አሜን
@budabusg6276
@budabusg6276 6 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን አባታችን እንቁ መምህራችን ዘበነ እውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ስላሙን ያብዛልህ አሜን ፫ እንወድሀለን
@user-qv8uq5kb8p
@user-qv8uq5kb8p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
@mxm2502
@mxm2502 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የሆናው እግዚአብሔር አምላክ ቃላ ህይወት ያስማልን
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 6 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 5 жыл бұрын
በውነት ቃል ህይወት ያስማልን የስጋ የነፍስ ምግብ የመግቦን ትስፋ መግስት ስማያትን ያውርስልን አሜን
@ramlaalansari
@ramlaalansari 5 жыл бұрын
amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kalh hiwet yasmalen memhrachen
@senaitmeshesha5943
@senaitmeshesha5943 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ....እንዴት ልብን የሚያድስ ትምህርት ነው....ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰት ሰማያትን ያውርስልን
@user-qv8uq5kb8p
@user-qv8uq5kb8p 5 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤናን ያደልልን
@kudusanabrahateklehaimanot1723
@kudusanabrahateklehaimanot1723 5 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet yasmalen
@hjfsvss4880
@hjfsvss4880 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ለማ እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-sv7rq6sf3y
@user-sv7rq6sf3y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@weinygelena4876
@weinygelena4876 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eritreanertrawyan
@eritreanertrawyan 6 жыл бұрын
ኣሜን አሜን አሜን
@melakufantahun2275
@melakufantahun2275 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን
@aberechekol6975
@aberechekol6975 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እግዚያብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሂወት ምግብ መግበህናል፡፡
@mshraqmshraq6619
@mshraqmshraq6619 6 жыл бұрын
እግዝሀቤሄር ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን።
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልውል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ያሁን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ayamaria9966
@ayamaria9966 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሠማልን አሜን
@sewaregbelay9043
@sewaregbelay9043 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-kf6nl9rw1x
@user-kf6nl9rw1x 5 жыл бұрын
ተመስገን ጌታየና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ቃልህን እንዲህ ለሚገልፁል መምህራን ፀጋህን አብዝተህ የሰጣሀቸው
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እንደዚህ አይነት መምህራንን ስለሰጠኽን ክብርህ ይስፋ በትምህርቱ ተባርከናል ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@verhanieverhanie57
@verhanieverhanie57 6 жыл бұрын
እግዚአብሔ ር ይመስገን በእዉነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ !!!!! ቃለሕይወት ያሰማልን !!!!!!!! የማቱሳላን እድሜ ያድልልን !!!!!!!!!!
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ኑርልን የተዋህዶ እንቁ ዘመንኸ ይባረክ
@meronbebaskoh178
@meronbebaskoh178 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Rgebray
@Rgebray 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እም አምላክ ትመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የትዋህዶ ታማኝ እንቁ መምህራን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@eduedom8403
@eduedom8403 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ -ህወት ያሰማልን በእውነት ለመምህችን እግዚአብሔር ጠባቅ መላእክትን ይላክልን እመብርሃን ትጠብቅልን ለእኛም የምንሰማበት ልቦናችንን ያብራልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን እምአምላክ ትመስገን ደጉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልን መላኮች ቅዱሳኖቭን ይላክልን ይመስገኑ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመናቹሁን ያርዝመው በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን
@tooottooot6666
@tooottooot6666 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ለአባታችን ለስተማሩን ለመከሩን ቃለወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን እግዚአብሄር አምላካችን አሜን
@user-oe1gc8no1x
@user-oe1gc8no1x 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አገግሎት ዘመነቻችሁ ያርዝምልን
@derejemezgebu5431
@derejemezgebu5431 6 жыл бұрын
እነሆ ቃሉን ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን እነዚህን ውድ መምህራን የሰጠን ፈጣሪ እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኔ ብሰማው ብሰማው አልጠግብም የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን ቸሩ አምላካችን አሜን
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 6 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@adenrolando7171
@adenrolando7171 6 жыл бұрын
በረኪና ያቀረበለት ቀን
@ermiasfeliche1528
@ermiasfeliche1528 6 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@arrr8033
@arrr8033 6 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን #የድግልጅ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@tsgierdaenyewe1698
@tsgierdaenyewe1698 5 жыл бұрын
Amen Amen kilhwet yesamilne mamhire
@user-ke5zn3ry1i
@user-ke5zn3ry1i 5 жыл бұрын
አሜን ያንተን ስብከት ስሰማ ሂወቴ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@adanechasrat7288
@adanechasrat7288 4 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማል
@tikeztiko5499
@tikeztiko5499 Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡መምህር፡በርከታችሁ፡ይደርብን፡ቃልህወት፡ያሰምንል፡እድሜ፡ጤነ፡አብዝቶ፡ያቆይልን፡🤲♥️♥️🌺🌺🙏🙏ሴጣን፡በክርስትነ፡ህወትውስጥ፡ሁሌም፡ተሸናፊነው፡እግዚብሔር፡አሰናፊ፡ስሙየተመሰገነይሁን፡አሜን፡አሜን,አገራችንም፡ክእዚ፡ዳቢሎስ፡ተካለኛ፡ይሰውራት፡አሜን፡አሜን፡
@ms-up1mq
@ms-up1mq 6 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እድሚህን እርዝም ያድርግናችሁ አባታችን አሜን
@djdjdjdndjdj8345
@djdjdjdndjdj8345 6 жыл бұрын
Amen amen amen kale hyewote yeasamalen
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይመመስገን
@meazaneguesa5082
@meazaneguesa5082 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን እረጂም እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያድላቸው ያብዛላቸው አሜን አሜን አሜን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍 ከፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
🍇 ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንደዚህ የሒወት ምግብ ሥሰማ ደሥሥሥሥሥ ድልት ምችት ይለኛል ጥንክር እላለሁ። በውሥጤ ደሥ የሚል መንፈስ ያድራል ጌታችን መድሐኒታችን እንዴ እርሥወ አይይነት መምህ የሠጠን ክብር ለሡ ይሁን።
@kumashigima8901
@kumashigima8901 6 жыл бұрын
Amen amen amen kali hiwat yasmalan mamihir zaban
@mxm2502
@mxm2502 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣም
@user-iu3wj7fo7m
@user-iu3wj7fo7m 6 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህራችን በእውነት።
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@enanayemengistu5537
@enanayemengistu5537 5 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ወድም ዘበነ
@weyinishetyedinigililijiam1238
@weyinishetyedinigililijiam1238 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት። ይስማ
@sifansifan4623
@sifansifan4623 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን
@serkalembeyene7317
@serkalembeyene7317 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 5 жыл бұрын
ቀሲስ ዘበነ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሠማልን
@rtetea7526
@rtetea7526 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋ ነው ይብዛላችሁ
@yemariyamlijnegnyes3579
@yemariyamlijnegnyes3579 6 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ጌታሆይ። እኛም የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን አሜን፫
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@MahiMahi-lg5gz
@MahiMahi-lg5gz 6 жыл бұрын
ማሂ የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ክብር ምሥጋና ላማኑኤል ይሁን ለዘላለም አሜን
@kitessemakit
@kitessemakit 4 жыл бұрын
አባታችን ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማይ ያዋርስልን፤ በፀሎት ያስቡን።
@user-xl2fl2dd4c
@user-xl2fl2dd4c 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜን ና ጤናንን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንን
@user-gj8mv6zb2b
@user-gj8mv6zb2b 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hewitt yasemalin
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማይን ያለመሰሶ ምድርን ያለካስማ እእያለች አያቴ ትፀልይነበር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያለች ስትፀልይ የነበረዉ ማን አስተምሮት ነበር ይገርማል የግዚአብሕር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ በምነት አባቶቻችሁን ምሰሉ እነሱ ያፈሩትንም እያያችሁ በምነት ፅኑ ይላል አሜን ክብር ለድንግል ማርያምልጅ
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
ለመምህራቺን ቃል ህይወት ያሰማልን
@cristycristy3475
@cristycristy3475 5 жыл бұрын
amen amen amen
@ab2171
@ab2171 6 жыл бұрын
Amen amen amennnnn
@firepiron438
@firepiron438 5 жыл бұрын
ቃለሄወት ያስማልን
@helenkojno4557
@helenkojno4557 5 жыл бұрын
የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት
@alesatekela8130
@alesatekela8130 2 жыл бұрын
አሜን ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ 🤲🤲🤲
@ruthruth4623
@ruthruth4623 5 жыл бұрын
Amen amen amen khy memhrachen
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 100 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,6 МЛН
ጰራቅሊጦስ
50:15
ኖላዊ (NOLAWI )
Рет қаралды 161
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 783 М.
መከራው ገረፈን || መምህር ዘበነ ለማ
53:15
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 23 М.