Memehir Girma Wondimu Video 333 የጣኦት አምልኮ ዉርስ ለልጆች ቤተ ክርስቲያን እንሂድ ስላት ሞተች

  Рет қаралды 95,775

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 344
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 жыл бұрын
የእኔ ውድድድድ አባት መምህር ግርማ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰላምወትን ያብዛልን ሽህ አመት ይኖሩልን የእኔ አባት አምናለሁ የጌታ ፍቃድ ሲመጣ እንደምፈወስ አምናለሁ ጌታ ሆይ አለማመኔን እርደዉ ጌታ ሆይ የመዳኔን ቀን አቅርብለኝ ኤፍታህ✝️✝️✝️
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 5 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ ኣባት በረከታቸው ይደርብን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean.
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
ተባረክ መድማችን ለዚህ አበቃህ መድሀኒአለም ተመስጌን
@mostafamo203
@mostafamo203 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ተጤናጋር ያድልል እግዚ አብሄር አምላክ ከርኩስ መፈስ ይሰዉረ
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@hiwettegry9288
@hiwettegry9288 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ኣምላክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እና እባካቹ በእዝኣብሄር ስም ያባታችን ስልክ ተባበሩን እባካቹ በስደት ነኝ ያለሁት ሊመጣ ስለ ኣልተመቸኝ ነው እባካቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰ አምላክ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን! ወለተ አማኑኤል እና ሙሉቤተሰቧን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን!!!
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን ግን የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት ንገሩን ሁሌም ነው ምጠይቃቹ ተባበሩን
@haninalamiri5459
@haninalamiri5459 2 жыл бұрын
Amen
@haninalamiri5459
@haninalamiri5459 2 жыл бұрын
Z~zww~wzwzw.zwzwwzw.zwwwwzw.?:.wzw?.w??...wzw?:?..
@haninalamiri5459
@haninalamiri5459 2 жыл бұрын
= y==y=
@tsigadereje6819
@tsigadereje6819 2 жыл бұрын
Be egziabehr yalubeten yemetaku erdun begziabehr sem
@globaltube5324
@globaltube5324 2 жыл бұрын
@@tsigadereje6819 ስላሴ ቤተክርስቲያን ሳህሊተ -ምህረት
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 2 жыл бұрын
የሰላም የፍቅር አባታችን የድሆች አባት የተቸገሩትን አንገት የደፉትን ይ?ሚያፅናኑ ናቸው በእውነት #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ እድሜያቸውን ያርዝምልን የመላእክት አለቃ ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ይጠብቁልን።
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 жыл бұрын
Amen
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ነብዩ ኤልሣዕ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድሥት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሤት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዲሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ መምህራን ሥለ አጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንደምን አሉ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍ አባታችን እድሜዬ ጤና ይስጦት ክላሲካው ባርባር ይለኛል እባ ይተኛነቀኛል ማርያምን ለምድነው!!
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
የዳብሎስ ስራ እደዝህ ቅጥል ይበል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገላገላችሁ ወገኖቼ
@lastversion6633
@lastversion6633 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ አሁን ኢትዩጵያ ናቹ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን እንወዶታለን
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
እባክሺ እህቴ አቡዛኘውን የትነው ሚገኙት እኔሙስሊምነኝ ግራተጋባሁ እባክሺን ንገሪኝ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እዴና ጤና ለኛ ግራለተጋባነው ለአዳም ልጆች ሲል ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውንም ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 жыл бұрын
ለእናተ የደርስላችሁ ልኡል እግዜአብሔር ለእኛም ይድርስልን ይሄ አይነት ስቃይ እኛጋም አለ ውዱ አባታችን በተስጠወት ፀጋ በፆለተዎት ያስቡን በቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት ታራዳይነት በልኡል እግዜአብሔር ችርነት በፍቃዱ የእግዜአብሔር መንፍስ ቅዱስ የእግዜአብሔር ሀይል በውስጣችን አድሮ መተን እንፈወስ ዘንድ ።
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወለተ ፃድቃን ብልዉ በፆሎቶም ያስቡኝ የኔ አባት ቤተ ስቦቸ ንስሃ ኡንድ ገቡ በእግዚአብሔር🙏🙏🙏😥
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እርሶን ለመማስገን ቀለት ያጥራኛል እግዚአብሔር አምላካችን ያቆይልን
@ወለተኢየሱስሻሼ
@ወለተኢየሱስሻሼ 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰ የኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ኢየሱስ እና ቤተሰቦቼን በፀሎት አስቡን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
አይሰው ምቀኛ
@ghhu231
@ghhu231 2 жыл бұрын
አበታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ክጤነጋር ይስጥልኝ ክፉ አይካብን
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ አንተ ማረን ይቅር በለን😢😢😢 እንድህ ተወልደን ቀንመን መሔዳችን የእግዚአብሔር ቸርነት ነው።
@bizualemdinku3262
@bizualemdinku3262 2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎቶት አስቡን
@ሰብክቡርእዩ
@ሰብክቡርእዩ 2 жыл бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃኩም ኣቦና ዕድመ ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ መስቀሎም ንምስላም ትብቀዐኒ ቅድስት ድንግል ማርያም ኣደይ
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 жыл бұрын
አባታቸን እድሜነ ጤነ ይሰጥወት ለበረከትወት ያብቃን ገብረ ሰላሲ ነይ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 жыл бұрын
ድንቅነዉ የእግዚአብሔር ሥራ አባታችነን ኑሩልን ዘላለም
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የተሰጦዎ ፀጋዎን ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 2 жыл бұрын
አባታቺን እግዚአብሔር አምልክ ራጅም እድሜ ካጤን የስጦት እግዚአብሔር አነንም ለበረካቶት ያደለኝ 🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒
@tigistabdulah
@tigistabdulah 2 жыл бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር አሜን (3)
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና ምጡልኝ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
❤️❤️🤲🤲🙏🙏👏👏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
❤️❤️🤲🤲🙏🙏👏👏
@danielyismashewa6557
@danielyismashewa6557 7 ай бұрын
Yet nw migegnut
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አባቴ የእግዚአብሔር መንፍስ አድሮ መድኃንያለም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እግዚኦ አቤቶ አድነን አምላካችን አይ ሰዉ ከንቱ እመቤቴ ትገፅጠዉ
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
አባታችን፣መላከ ምክራት፤መምህር፣ " ሊቁ " ግርማ ወንድሙ፣የአባትነቶ መልካሙ ሥራ፣ዘውትር ከሴጣኑ ተላቀው አዲስ ሕይወት የጀመሩ ወገን፣ቤተሰብ ሁሉ ልዮ ክብር አሉት!!!ማንም፣ምን ቢል ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ ወገኔ አለቅን በመናፍስት አቤቱ ጌታሆይ ምሕረትሕ አይለየን ለመተቺ እናታችን ነብስ ይማሥልን ለተፈወሳቹ እንኳን ደስ አላቹ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@lisaethiopia3077
@lisaethiopia3077 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ!!!!
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሄር አድሜወትን ያርዝምል አቤቱጌታዪ የኛነገር በጣምያሳዝናል እድሜና ጤናይስጠወት
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን 👏✝️👏💒👏💚💛❤️🤲
@ኢፍታህወለተሰንበት
@ኢፍታህወለተሰንበት 2 жыл бұрын
አሚን አባታችን በረከቶወይደርብን በፆለቶ ያስቡኝወለተ ሰንበት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 жыл бұрын
አይ ጉድ አረ ጌታየ ይቅር በለን አምላክየ አባታችን ሽእ አመት ኑርልን እንወድዎት አለን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ና ጤና ፀጋውን ጋር ይሰጥዎት
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
አባ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@gizeworktsegayegebremichae7290
@gizeworktsegayegebremichae7290 2 жыл бұрын
አባታችን እንወዶታለን እግዚአብሄር አምላክ በእርሶ መስቀል ለመባረክ ያብቃን እመቤቴ ትጠብቆት የማቱሳል እድሜ ይስጥል
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 የልጆችናት😭😭😭😭😭😭 እግዚያብሄር ልጆችሽን ከክፉ ጠብቆ ያሳድግልሽ 🖤🖤🖤🖤🖤🖤 አይኛነገር እንዲሁ ስንዋትት አንዱንም ሳንይዘው ወደአፈር እግዚያብሄር መቼም መሀሪነው ነፍስሽን ይማር እግዚያብሄር ለሁላችንም የንስሀ ጊዜ ጨምሮ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🖤🖤🖤🖤
@andargew
@andargew 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እርጅም ዕድሜ ይስጥልኝ እንወድዎት አለን ጠላተዎትን ይጣልልዎት በርከትዎት ይድርሰን አሜን ።በጸሎት ያሰቡኝ ወልደ ሩፋኤል ብለው👏🙏🙏🙏👏👏⛪⛪⛪
@danielyismashewa6557
@danielyismashewa6557 7 ай бұрын
Yet nw betkrstyanu
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Amen amen amen zegawane yabzalwate abatchen mlake mankerat memher Girma wondom. Kelehewate yasamalean🏅🏅🏅😀.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርስወ አይነት አባቶችን ስለሰጠን 😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿🙏🏿
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ያብዛሉት 👏👏👏
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ያኖረውት አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@ወጀረታይ-ሰ1ወ
@ወጀረታይ-ሰ1ወ 2 жыл бұрын
ረኽበኪ ለለ🤣
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@ወጀረታይ-ሰ1ወ ዋ ለለ ደድሕረይ መጺእኻ🤔🥰
@ወጀረታይ-ሰ1ወ
@ወጀረታይ-ሰ1ወ 2 жыл бұрын
@@selam801 🤣🤣🤣🤣🤣🙈
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 жыл бұрын
አባታችን እረዥም እድሜይስጥልንእልልልል ፈጣሪ ያቃጥልክ ወገኔን ስታቃጥል የኖርክ አጋንት አሁን እስከኮተትክ ተቃጠል
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚ይፍቱኝ ይባርኩኝ 😭አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 😭አሜን🤲
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፍቃድህ ሆኖ የመዳንን ቀን አቅርብልኝ ጌታሆይ እደፍቃድህ ይሁንልኝ
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህረችን በእደመና በጥዕናን ይቅየልን አሜን፫
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ 2 жыл бұрын
የሞትሽው ነፍስሽን ይማር ልጆች እንኳን እግዚአብሄር ከክፍ መንገድ ነፃ አውጣችው የሚያውቅ ያውቀዎል የክፍን መንፈስ ፈተና
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
ስለማይነገር,ስጦታዉ,እግዚአብሔር,ይመስገን,
@khkhs4097
@khkhs4097 2 жыл бұрын
አቤት እግዛብሔር ቸርነትህ ይሄ ያንተ ምህረት ነው ተመስገን አባት ሆይ
@الماظبازي
@الماظبازي 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ኑሩልን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
እድሜና ጢና ይሰጥልን ቸሩ መድሀኒአለም
@samraketema7789
@samraketema7789 2 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ይጠብቆት በእድሜ በጤና ያቆዮት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
አበታችን እድሜን ከጠና ጋረ ይስጦት ፀጋዉን ያልብሶት
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ🙏
@selamashenafi4722
@selamashenafi4722 2 жыл бұрын
በቅድስት ድግል ማርያም ስም የአባየን አድሬስ ንገሩኝ 😢😢 በቅዱስ ገብሬል ልማፀናቸህ
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለናተ የደረስ ሉእል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 2 жыл бұрын
አባታች እድሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር። አምላክ ይስጥልን
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 2 жыл бұрын
እውነት. ነው. አባታችን. እነም. እንድ. ነው. ይረኩት. ወርቀንም. ብረንም. የለባውክስ. ውስጥ. ጨመርኩኝ. አባታችን. ፈጣር. እርሶን. ያኑርልን🙏🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አባቴ ኑሩልን እድሜ ከፀጋው ያብዛሎት
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 жыл бұрын
ሰለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥዎት ለናተ የደረሰ የድንግል ልጅ የኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@hjgy9941
@hjgy9941 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይሱጡት
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም የኔ ውድ አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@destapark609
@destapark609 2 жыл бұрын
በረከታቸሁ ይደርብን አባታችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 жыл бұрын
አባየ በፀሎተወ አስቡኝ እናቴን። እርኩስ መፈስ ነው የገደላት 😭😭 በስደት አጣዋት አባቴ። እየተሰቃየ ነው ያለው ፀበል ሕድ ሲባል ይገለኛል ይለኛል አባቴን እዳያሳጣኝ እፈራለው ወልደሰማትብላችሁ አስቡልኝ አባታችን ሽ አመትኑሩልን አምላኬሆይ ከሚድኑቱ ያዶርገን🙏🙏🙏
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን 💕🙏💕
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አባታችን በረለትዎ በኛ ላይ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን🙏
@hanatube7824
@hanatube7824 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፆለታችሁ አሥቡኝ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
ማራኪው የኛ አባት የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ የታሪክ የበረከት የደስታ አባት ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለሞቱት እናታችን ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያኑሩን
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 2 жыл бұрын
የሞተችው እህታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ብዛት ነፍሷን ያሳርፍልን የእውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው አለቀስኩ😢😢😢😢 ልትሆን አንድቀን ሲቀራት ህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት አባታታችን
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
በየሱስ ስም አቤቶ ጌታ ሆይ ከዚህ ሰዉረን
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: በሰይጣን ታስረው ብዙ ዓመት የኖሩት ሲፈቱ ደስ ይላል::
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 2 жыл бұрын
የገጠር ሰው የምጎዳ ሰው በእግዚአብሔር ይጎዳ ሰላም ንት ምስክን የዋህ ህዝብ አለ የኛ በሬ እንድሁ በድግምት ምክንያት ልቡ ልወጣ እስከ ምደርስ እየ አጭሁ አሳብዷት ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በድርሳነ ሚካኤል ዳንልን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ቅድስት ሥላሴ እኛንም በቸርነታቹ ፈሱን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@emusweet678
@emusweet678 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መጡ🙏🙏🙏
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
አባታችን በእዴሜ እና በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን ልኛም እመብረሃነ ተድራስልን አሜን🤲😥
@salamsalm8515
@salamsalm8515 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን በጸሎቶው አስቡኝ ከሙሉ ቤተስቦች ወለተ ቅዱሳን እይለችሁ
@Salma-ut3cd
@Salma-ut3cd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሚወትን ያርዝምልን አባታችን
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Bereketo yideribn ...tsegawun yabzalot abatachin 🙏
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA 2 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@hayah5385
@hayah5385 2 жыл бұрын
አባታችንእግዛብሔርእድሜና ጤና ይስጠወት የድሆች አባት
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
41:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 186 М.
ጷግሜን ለምን እንጠመቃለን? ጷግሜን በመጠመቃችን ምን ጥቅም እናገኛለን?
15:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 44 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 17 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
26:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 375 М.
Memehir Girma Wondimu Video  የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ  አዳልሞቲ
46:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 550 М.
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 184 М.
Memehir Girma Wondimu Video 327.  የልብ እንቅልፍ በህልሜ ጥቁር ጅብ ይነክሰኛል
33:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 111 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН