32ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ቡዳ መንፈስ ያለበት ቤተሰብ መናፍቅ ሲሆን የሚፈጠረው ነገር ያስገርማል

  Рет қаралды 104,443

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 812
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
1) የንስሐ ስግደት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X የንስሐ ስግደት ኪርያላይሶን ጸባኦት ኪርያላሶን አዶናይ ኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ ኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክ ኦ ክርስቶስ ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ 2) የንስሐ ስግደት ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X እግዚኦ መሐረነ 3X እግዚኦ መሐከነ 3X እግዚኦ ተሣሃለነ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X የንስሐ ስግደት ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ ኪርያላይሶን 12X እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X 3 የንስሐ ስግደት ✞ የንስሐ ስግደት ✞ እግዚኦ አምላክ 3X እግዚኦ ክርስቶስ 3X እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X ክርስቶስ ናይን አብኖዲ ናይን ትስቡጣ ናይን ታኦስ ናይን ማስያስ ናይን ጌታ ሆይ ናይን መድኃኒዓለም ናይን “ ንቁ ” ኢያኤል ናይን ታዳኤል ናይን ጸባኦት ናይን ኤልሻዳይ ናይን አዶናይ ናይን ያሕዌ ናይን ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ 3X
@Karim-bw4sm
@Karim-bw4sm Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
መምህሬ ወልደ ተሥፋ ሥላሴ ከነመላው ቤተሰብ እንዲሁም የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ 👏የአመት ሰው ይበለን 👏 እንደባለፈው አመት Live ስጠብቅ ነበር ግን ደስ የሚለው ትምህርት ይዘህልን መጣህ ደስ ይላል 👏👏 የምንሠማውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ❤❤❤
@siyansiyan5464
@siyansiyan5464 Жыл бұрын
አዉእግዝአብሄርያርመን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ወይ ፈተና ብለን ጀምረናል
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@godayas5533
@godayas5533 Жыл бұрын
A
@wolderufael7615
@wolderufael7615 Жыл бұрын
አትጨነቅ እኔ ለምሳሌ የቡዳ መንፈስ አለብኝ ግን ስለቡዳ የምታቀርበው በጣም ያስተምረኛል ሁሌም አስተምር አብዝተህ፡፡ከምታስተምረው ሁሉ ትልቁ ችግር ይህ መንፈስ ያለብን ነን፡፡ተጨንቀናል፡፡ወልደሩፋኤል ነኝ እባካቹህ ፀሎት አድርጉልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n Жыл бұрын
አኔም እህቶቼን በመናፍቅ ተቀምቻለሁ በፀሎት አስቡኝ እመቤታችን በቀሚሷ ስር እንድትሰበስብልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-dr6nd3tf1u
@user-dr6nd3tf1u Жыл бұрын
አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
በመስቀሉ ያመናችሁ እንዃን ለብርሃነ መስቀሉ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን። ‹‹የመስቀሉ ነገር በሚጠፉት ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፥ ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› (፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲፰).
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@muluemebetmillion7431
@muluemebetmillion7431 Жыл бұрын
መምህር አንተ የምትናገረው ሁሉ የሰው ህይወትን ይቀይራል እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃል የለኝም ለአንተ አምላክ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም አትለይህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነን መምህር ዛሬ በአደይ አባባ ድምቅ ብለሀል ትምህርቶችህ ስንት ሰው እደቀየረ ብታውቅ ደስ ይለኛል በራሳችን ህይወት የሆነ ነገር ስለምታስተምር ውስጣችንን ይኮረኩረናል በየቤቴ የምናሳልፈው ነገር ነው የምታስተምረው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ዋው እጅግ የሚገርም የምስራች ነው ተስፋ ሥላስ የስደት አባታቸ ወድማችን በስጋም በነፋስም ስለምታንጸን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁን አሜን 🤲 እንዃን ደስ አለህ (አለን) ጎዶልያስ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Foff-ym8qj
@Foff-ym8qj 5 ай бұрын
የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች🥰 ለብርሀነ መሰቀሉ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@sara-8135
@sara-8135 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ትመህረት ነው እንኳን ወደ ተቀደሰችው እምየ ኦሮቶዶክሰ መጡ መምህረ አንተንም እድሜ ጤና ይሰጥህ እኛንም በፀሎትና በሰግደት ፈጣሪ ያበረታን
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ደስ ሲል :: እንኳንም ወደ እውነተኛይቱ እምነት እግዚአብሄር አመጣችሁ :: የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናችሁ::
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሰን መምህር በርታ አይዞሕ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እና እኛንም አበርታን ወይኔ እኛ ኦርቶዶክሶች እኮ በጣም እድለኞች ነን ግን ለገባው ሰው ማለት ነው ላወቀበት ማለት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብ በመቀየሩ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ነፃ ላወጡት ክብር ምስጋና ለስም አጠራራቸው ይሁን
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Memhir kiristina simun bitinegiren
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
@@marytsebel8504 ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰኞ ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ ወለተ ስላሴ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
@@Hiyawsim የቻናሉ ስም ምንድነው ?
@tsageneshalemu5748
@tsageneshalemu5748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረሰው አቡነ ሀብተማርያም ለኛም ይድረስልን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Жыл бұрын
መምህር በጣምም አስተማሪ ገራሚ ትምህርትነው በጣም ደስይላል የድንግል ማርያምልጅ ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግሪም ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በቅዲሳኑ ላይ ዛሬም ይሰራል የፃድቁ የቡነ ሀብተ ማርያም ፀሎና ልበና በረከታቸዉ አይለየን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ ለደመራ ለብረሀነ መስቀሉ በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን
@egziabiherymesgen8688
@egziabiherymesgen8688 Жыл бұрын
Amen
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደሰን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h Жыл бұрын
ክብር ለምየ ተዋህዶ መጨረሻው ደስሲል እልልልልልልልልልል ቢረዝምም መጨረሻውን መሥማት ሥለፈለኮ በስርአት አዳምጨዋለሁ
@user-vo6ws5rh2p
@user-vo6ws5rh2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይጠብቅህ መምህር ብዙትምርት የተማርኩበት ገጠመኝ ቤተሰባቸንም ለመቀየር ያብቃኝ
@mikking9432
@mikking9432 Жыл бұрын
መምህር እንኩዋን አደረሰክ እባክህን ሞተው ስለተነሱት ሰዎች አቅርብልን ብዙ እንማርበታለን አቀርባለው ካልክ 2 አመት ሞላው አመሰግናለው
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
አቡነ ሃፍተ ማርያም በረከታችዉ ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኣምላክ እንኳዕ ኣብፅሓኩም ኣብፅሐና ንብርሃን መስቀል ንኹሉኹም ደቂ ተዋህዶ👏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 4 ай бұрын
መምህርየ. በእውነት. ፀጋውን ያብዛልህ. እኔ በአህዛብ አገር. ሁኘ. ስለ እምነቴ. እንዳውቅ የረዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ. ይክበር. ይመስገን. ዛሬ. ይህንን. ድንቅ ምስክርነት. ስታቀርብ. እኔም. ታምሩን ምንድን ስራውን እንድታቀርብለት የሚረዳህ የሚደሰት. አባታችን. ለቅዱስ. አቡነ ሀብተማርያም ስህለቴን. ላቀርብ. ውስጤን. አነሳሳኝ. አምላኬ እረድቶኝ. ምስክርነት ለማቅረብ እንዲያበቃኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ❤ወለተ ሰንበት. ብላችሁ. ቤተሰቤን ቀይሬ. እኔ የገባኝ ከገባቸው. ንስሃ ገብተውልኝ. አቁርቤያቸው. ህልሜ. ተሳክቶልኝ. ስለ አባታችን. ድንቅ ምስክርነት ይዠ እንድመጣ. በመድረክህ. ይሳካልሽ. እመብርሃን. ትርዳሽ. በሉኝ. ቤተሰቤንም. አስቡልኝ. ወለተ ስላሴ. ገብረ ትንሳኤ. ድንግል ፅጌ. ብላችሁ. አስቡልኝ. እባካችሁ. በስደት. ሁኘ. ባንድ ቀን የሚቀየሩ. ቢሆን. እንደት. ደስስስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ። የተከበራችሁና የተወደደችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቤች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የሰላም አመት ይሁንልን ለሁላችንም የእማ ፍቅር ወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@rackygalerey
@rackygalerey Жыл бұрын
አንካን አደረሰን ለ ቁዱስ በዓል መስቀል
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
#በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ አሜን፫ ሰላምህ ይብዛልኝ ውዱ ወድሜ መምህሬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ⛪🕊❤🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@hanaasfaw7262
@hanaasfaw7262 Жыл бұрын
አቡነ ሀብተማሪያም የኔ አባት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውበጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🌻🌻
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እኳን አደረሣችሁ ቤተሠቦቻ እኳንም ለመስቀሉ በአል አደረሣችሁ አደረሠን ባሉንም የፍቅር የሠላም ይሁንልን ለገራችን ሠላሙን ያብዛልን መምራችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@blenaddis8267
@blenaddis8267 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምአደረሰህ እንዲሁም ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ የሰላም የፍቅር ያርግልን ቸሩ መድሃኔአለም አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n Ай бұрын
በኡነት መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልኝ ትምርትህ በጣም ቀይሮኛል እኔም ገጠመኝ አለኝ አድቀን አገሬ ስገባ አገኝሀለሁ የግዚብሔር ፍቃድ ይሁን
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን እህት ወድሞች መምህራችን እንኳንም ለበረሐነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አደምጨ እመለሳለሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባውናምን ይሳነዋል🙏 #የፃድቁ_አባታችን_አቡነ_ሀብተማርያም_በረከታቸው_ይደርብን🙏አብራደጉ(የቤት ሰራተኛ)መስላ የገባችው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላት🙏 በጣም ደስ የምል ገጠመኝ❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥበት መድሐኒያ አለም ጥላ ከለላ ይሁን እንረዳለን ያንተው ትምህርት ልዩ ነዉን ገጠር ከተማዉን የሚነካ ጓዳ ጉድጉዳዉን የቅኝ ብየዋለሁ ምንም ቃላት መናገር ይከብዳል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ብርታቱን ይስጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ በርታ በሚቻለን ከጎንህ እንሆናለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!!
@milonbd4457
@milonbd4457 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሄር ስምየተመሰገነ ይሁን አሜን አቤቱ የሰራውት ጌታሆይ ሁሉን ትችላለህ ባስተር የወናታ ላይ ያለውን የቡዳ መንፈስ አዋርድልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
ወልደ ፃድቅ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወልደ ዮሀንስ ወለተ አረጋይ
@yngesynges6613
@yngesynges6613 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን አሜን መምህር እንኳን በሠላም መጣ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
መምህር እዃን አደረሰክ እስከነ መላው ቤተሰብክ ለብርአነ መስቀል አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ደስ ይላል ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
በጣም ያሰደታል እግዚአብሔርይመሰገን አሜን አሜን አሜን መ ምህር
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ በጣም ደስ ይላል!!!! አረመኔው ተዋረደ ልዑል እግዚአብሔር ከበረ ተመሰገነ!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶዊያን አድሜያችንን ሁሉ ከአንዱ ጠላታችን ዲያብሎስ ጋር በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም በቅዱሳን አባቶች እናቶች በቅዱሳን መላእክት በመስቀል ስም የጦርነት አውድማ ውስጥ ነን ማሸነፍ በእጃችን ላይ ነው ምክንያቱም አሸናፊነት የአምላካችን ባህሪይ ነው!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እንዴ መምህር የሰው ቡዳ የለም እሚሉ ሰወችን እየተጎዱ ነው ። በጣም በጣም ትምህርት አገኘሁ። እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ነፋስ አተረፍሽ ።
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Жыл бұрын
መምህራችን እንዲህ አምሮብህ ፍክት ድምቅ ብለህ ሥናይህ ደሥ ይለናል የመሥቀል አበባ መሥለሀል እሠይ እንኳን አማረብህ እንቁ መምህራችን እንክዋን ለብርሀነ መሥቀሉ ከነሙሉቤተሠብህ አደረሠህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
በጠም ደስ የሚል ገጠመኝነው እሂን ያደረገ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነይሁን እህታች ን በጣም ጎበዝናት የቤት ሰራተኝ ሁና እደዚህ ከልጁ አልፋ ሙሉ ቤተሰብን መለውጣ በጣም ይደንቃል ሽልማት ይገባታል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ወለተስላሴብላችው
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን:: ጥሩ ነው አብራርተህ ማቅረቡ ጥሩ ነው::
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
መምህረችን እንኳን ሰልም ምጥህ ያትውህዱ ልጀች እንኳን ለብረሃን መሰቀል አምትው ከብረ በዓል አደሮሰችህ አደረሰን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እንዴት ነሽ እህቴ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እግዘአብሔር ይመሰገን እንይ ሰልም ነሸ ፣እንቸ እንደት ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x ሰላም ነኝ እንዴት ነሽ ታድያ 😘
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🤲💐💐💐🌹🌹🌹🤲🤲🍀☘️🍀
@girmamusema2057
@girmamusema2057 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ደስ ይላል መምህር ከነ መላው ቤተሰብህ የተባረከ ዘመን ይሁንልህ። መምህር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቤተሰቡን አምላክ ባርኮታል ፈልጎ ወደ ቀጥተኛይቱ የህምነት መንገድ እንኳን በሰላም መጣችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ለመንግስቱ ያብቃችሁ ብዬ እመኛለሁ እኛንም በፀሎት አስቡን። መምህር የድካምህን ፍሬ ሁሌም እያየህ ነው ደስ ይላል እኛም ለፍሬ እንድንበቃ ለሁሉም የተስተካከለ ህይወት አንተን መንገድ አድርጎሃል እና እንኳን ደስ አለህ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 Жыл бұрын
💚💛❤🙏እመብርሃን ከሚያስጨንቅህ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🙏💚💛❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@user-pb4ux5qs5q
@user-pb4ux5qs5q Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ መምህራችን ለመስቀል ብራሀኑ በሰላም አደረሰን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln memhr
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@neesan7114
@neesan7114 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ማመሪየ በጣም ፈልግሃለው ስልክ ቁጥር
@WeleteKidan-fk6lh
@WeleteKidan-fk6lh 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን ምህራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይቱብ ገብቼ ትምህርትህን ያዳመጥኩት ደስ ብሎኛ በፆሎትህ አስበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@samraketema7789
@samraketema7789 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሀብተማሪያ የዚህን ቤተሰብ እደጎበኙ የኛንም ቤተሰብ ይጎብኙልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@samraketema7789
@samraketema7789 Жыл бұрын
@@Hiyawsim ትክክል እሺ
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Adne_
@Adne_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኣዳምጨ መጣሁ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እውነት ነው መቡካካት ነው መምህር እውነታን መናገር ጥሩነው
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወደ መምህራችን እንኳን አደረህ በእውነት በጣም ደስ እማል ገጠመኝ ነው እህታችን በፀሎትሽ አስበኝ ወለተ ሰላሴ ነን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለሽ ውደ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አሜን ኢትዮጵያ🌻🌻🌻🌻 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌻🌻🌻ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን
@annaazaarry2068
@annaazaarry2068 Жыл бұрын
Ezgaber sgn Mmrchn
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድረብን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን!!… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!
@meseretworku9400
@meseretworku9400 Жыл бұрын
በፀሎት አስብኝ ከባለቤቴ ጋር መግባባት አልቻልንም ወለተ ,ሠንበትና ገብረ ፃድቅ
@fgzf7
@fgzf7 9 ай бұрын
Egziabher yimesgennn.
@medina2419
@medina2419 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልልልል ደስ ይላል
@amirmusa3218
@amirmusa3218 Жыл бұрын
እንካን ለብርሀኑ መሥቀሉ በሠላም አደረሣችው ለመላው የኦርቶዶሥ እምነት ተከታዮች
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@zemedgitahaw9790
@zemedgitahaw9790 Жыл бұрын
መምህር እናመሠግናለን እንኮን አደረሰህ አደረሰን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ/ሰን በጣም ጥኡም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@marytsebel8504
@marytsebel8504 Жыл бұрын
Amen Egziabher yimesgen Enkwan ledemera beal adereseh aderesachhu aderesen
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
እናመሠግናለን መመህረ ፈጣሬ ይጠብቅህ
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
አቡነ ሀብተማርያም ሁላችንንም ይጠብቁን መምህር ቃለሔወትን ያሰማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህረ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ብረሀን የምናይበት ቀን ይሁንልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን
@wendesankassahun483
@wendesankassahun483 Жыл бұрын
ወንድሜና መምራችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ፡፡ ለሚቆርት ክርስቲያኖች የሚቆርቡበትን ልብስ ማዘጋጀትህ በእውነት እኔ ልብ ውስጥ ያለውን ሀሳበብ ነው የወሰድከው በዚህም ደግሞ ደስ ይበልህ፡፡
@honeymar140
@honeymar140 Жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇷እጂግ ደስ ይላል የአባታችን የአብነ ሀብተ ማርያም አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን። 🇪🇷🇪🇹 በእውነት እህታችን መንፈስ ቅድስ እረድቶሽል መጨረሻሽንም አምላከ አብነ ሀብተማርያም ያሳምርልሽ ።እመብረሀን ንግስተ ሰማይ ወምድር በትዳር ታጣምራችው ። 🇪🇹🇪🇷እግዚአብሔር እንዲህ ደሰ እንዳሰኝሽው አንቺንም ደስ ያሰኝሽ። ተባረኪ ውለጂ ክበጂ ዘርሽ ይባረክ።❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@kdstareganegesh7354
@kdstareganegesh7354 Жыл бұрын
ኤግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይልአል ኤግዚያብሔር የፍ ቀ ደ አው ይሁን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣምዲቅ ነው እህታችን ጥሩ ስራ ነው የሰራሺው እራሺን ዝቅ አዲርገሺ ቡዙ ነብሳትን አዲነሻል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን በርታልን ❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይሜል ገጠመኝ ነው ለንሱ የድርሰ ለኛም ይድርሰልን
@waletsenbetwalet5927
@waletsenbetwalet5927 Жыл бұрын
Kale hiyote yasemelen mamerachin
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
እግዛቤር ይባርክህ።🙏🙏🙏🙏🙏
@mitikiemunye
@mitikiemunye 10 ай бұрын
በጣም ነዉ ደሰ የሚል የዉነት እግዚቤር ይባርክህ እኛ ጋም አሉ እጀሰሪ ነዉ የሚባሉ እና እርሰበርሳቸዉ ነዉ የሚጋቡ
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 Жыл бұрын
ለሁላቹም የተዋህዶ እቁሆች እንኳን ለብራነ መስቀሉ አደረሳቹ መምህርዬ ቃልህይውት ያሰማልን እንዴት ደስስስ እደሚል
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መታደል ነው መመረጥ እንደኛ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እድለኛ ማንም የለም በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n Жыл бұрын
በቅርቡ ሀገር ልገባ ነው እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ወልደ ስላሴ እህት ወንድሜን በአመቺሳና በጨሌ ቤተሰብ ውስጥ ነው የተወለድነው
@bezayetade9218
@bezayetade9218 Жыл бұрын
Esu yasbsh eht
@bezayetade9218
@bezayetade9218 Жыл бұрын
Ehte esu egziyaber yasbsh besalm gibi
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አቡነ ሀብተ ማርያም
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን ፣እንኳን ለብራሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳቹሁ።ፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ሁላችንም ይባርኩን።አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!
@samrawitdagnachew5736
@samrawitdagnachew5736 5 ай бұрын
መምህር እመቤታችን በእድሜ በ ፀጋ ትጠብቅህ!
@hanasoboka3583
@hanasoboka3583 Жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ቤተሰብ በመቀየሩ ክብር ምስጋ ይሁን
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
በአውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ኣምን፫
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን ሰዎቹንም የመድሃኒዓለም ፈቃዱ ይሁንላቸው…ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
ሠላም ዉድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
እሽ ቤተሰብ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
በጣምደስ ይላል ተመስገን
@mesertebekele591
@mesertebekele591 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን መምህራችን ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ በዓል አደረስዎት …ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅንነት የኛን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@teferigadisa9579
@teferigadisa9579 Жыл бұрын
Hojiin waaqayyoo dinqiidha! የእግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው!
@samuelasfaw9337
@samuelasfaw9337 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… ወንድማችን ብዙ ነገር አንቅቶናል ፀጋዉን ያብዛልን …ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በቅን መንፈስ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበረታታ…በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!
@girmachewab9108
@girmachewab9108 Жыл бұрын
መምህር ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን አደረሰህ
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
32ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 43 М.
Memeher Girma Wondimu 159 ልጆቹዋ ሲታረዱ በማስመሰል እያሳየ የሚያስጨንቅ
21:25
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 108 М.
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.