ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)

  Рет қаралды 23,931

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

(ክፍል 2)

Пікірлер: 176
@megabehaddisdrrodas3079
@megabehaddisdrrodas3079 10 ай бұрын
ክፍል 1 kzbin.info/www/bejne/fn-oYWyDZ6eMg6ssi=oRv-EDHlMiN_n8qZ
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 10 ай бұрын
Mameher lege tamabege nawe cheneke laye naghe lawarahe falege nawe yamenorawe Europe nawe phone number please 🙏
@solidawit5915
@solidawit5915 8 ай бұрын
እንደምን አደሩ መምህር?
@KidistTadese-y6o
@KidistTadese-y6o 2 ай бұрын
አረ ወንድሜ ላግኝህ
@wongelawitasegahign678
@wongelawitasegahign678 10 ай бұрын
ልጄ እመ ብርሃን ፡ወላዲተ አምላክ እንደምትወዳትና ድንቅ የህነውን ክብሯን የተሰጣት ቃልኪዳኗን እንዳለፉት ምስክሮቿ ሆነህ ስለተተካህልን ፟እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ ።እመብርሃን ዘርህን ሁሉ ትጠብቅልህ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 10 ай бұрын
እናታችን ክብርና ምሰጋና ዬደረሳት እርሰዋን ይዘን መን አጥተን ለውድ ልጇ ከዘለዓለም እሰከ ዘለዓለም ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 10 ай бұрын
ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ምህርት ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት በሁላችንም ላይ ይደርን አንችን የጎበኛች እመቤቴ ለእኔ ለሀጢያተኘዋ ትድርሰልኝ ጠንካራ እህት ክአንች ሂወት ብዙ ነው የተማርኩት
@TedyHabtemariam
@TedyHabtemariam 10 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት ሁል ጊዜ ሳስበው ይደንቀኛል !!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 10 ай бұрын
እመብርሃን በምልጃዋ ላመኑ ሁሉ የታመነች ደግ እናት ናት ክብር ለስም አጠራሯ ይሁን 🙏በቅዱሳኑና በእናቱ እየተራዳ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
@ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ 10 ай бұрын
እምነትሽ አድኖሻል እህቴ! ባንቺ በኩል እግዚአብሔር ለልጆቹና ለሚጠራጠሩ ማስተላለፍና ማስተማር ያለበት መልዕክት ስላላ ነው የተመረጥሽውና ወላዲተ አምላክ፥ቅዱሳን መላዕክት፥ጻድቃን ሰማዕታት በእውነት ይራዱናል ያማልዱልናል። የቅድስት ቤ/ያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ያደረገን መድሐኒአለም ይክበር ይመስገን።እህታችን የእምነትሽን ጥንካሬ ይሄ ሁሉ የደረሰብሽ መከራና ፈተና አላሸነፈውና እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያፅናሽ ሙሉ ጤናና ሠላሙን ያድልሽ።አሜን።
@GenetDesalew
@GenetDesalew 10 ай бұрын
አፍጥኑልኝ ልቤ ተንጠልጥላለች ለኔም እመብርሀን ታምር አድርጋልኛለች አሁንም በሷ ነው ያለሁትጨ የልብሽን ታድርግልሽ በሉኝ
@hamytesema3231
@hamytesema3231 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአጥናፍ አጥናፍ ስሙ ይመስገን እናቱን የሰጠን !!!!!!! Like አርጉት እንጂ ይድረስ ለአለም የእመብርሀን ስራ
@zer13567
@zer13567 10 ай бұрын
ክብሯ ይስፋ ለእመብርሀን ።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 10 ай бұрын
ይህ ሁሉ እምነት ሀይማኖታችንን እንድናፀና ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 10 ай бұрын
የኔ እሕት እንኮን ለዚሕ አበቃሽ ስሞን ጠርተን አላፈርንም እንባ ጠራጊዋ ሐኪሜ ማርያም ፅናትና ብርታት ሰታሽ ምስክር መስጠትና በምሕረት መጎብኘት በጣም ደስ ይላል ስምዋን ጠርተሽ ተደሰቺ መከፋትሸን ቁስልሽን አሻረችሽ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት አሁንም ድንግል የበለጠ ደስታ በቤተሰብሽ ላይ ታውርድልሽ በደንቆሮ ልቦናችን የስዋ ፍቅር በልባችን ይደር መምሕራችንንም በፀጋ ሞገስ በበረከት ትሙላልን በፀሎቴ አስብሻለሁ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ❤
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎልክብር ምስጋናለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስና ልእናታችን ለአዛኝቷ ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን በዚህ አይነት የእግዚአብሔር ቸርነትና የሰውን ጽናት አየሁብሽ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 9 ай бұрын
በጣም ያስዝናል ህመ ሟ በእሷና በልጆቿ የደረሰው ምሮችሁ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 10 ай бұрын
እናት እና ልጅ ስራችሁ ድንቅ አምላኬ ጌታዬ ሂወቴ እኔ ደሞ በሀጥያት ብቻ በሽታ ተጨማልቄያለውና ፈውሰኝ እራራልኝ እናትህን ቅዱሳኑን ላክልኝ
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው።
@ethopiagr
@ethopiagr 10 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል. እምነትሽና ፅናትሽ በእመ አምላክ ደራሽነት በቅዱሳኖች ተራዳእነት. ተዳብሰሻል. ታድለሻል መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 10 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ❤እመቤቴ ቅድስት ብፅእት የክርስቶስ እናት❤❤ምን ብዬ ልግለፅሽ ❤ስምሽ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የዘላለም ፈውስ ይሁን ❤አሜን❤አሜን❤አሜን
@EusbAyal
@EusbAyal 10 ай бұрын
እህቴ እመቤቴ ማርያም ላንች እንደደርሰች ለኛም ትድርስልን እስካለ ማርያም ብለሽ በፆለትሽ አስቢኝ
@yodibayu933
@yodibayu933 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ላንቺ የደረሱት ሁሉ ለሐገራችን ለህዝቡዋ ለኔም ለሐጥያተኛ ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 10 ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ለአንቺ እንደደረሰች ለእኛም ለኃጢያተኞቹ ትድረስልን 🙏🙏🙏
@belletdemssie9558
@belletdemssie9558 10 ай бұрын
ጌታሆይ ስራህ ድንቅ ነው
@betyteklay3298
@betyteklay3298 10 ай бұрын
አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅርብ ነው በእውነት በፈተና ያፀናሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁለታችሁንም በጎ ሀሳባችሁን ፣ ጎደሏችሁን ይሙላ
@nanigebre3747
@nanigebre3747 10 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር በተስፋ ነው ሳምንቱ ያለፈው እኔንም እንደምትጎበኘኝ ተስፋ አለኝ
@mahi9508
@mahi9508 10 ай бұрын
በአንቺ አይን ሁሉም አብረን አየን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉንም ለሰጠን
@azimitiku5051
@azimitiku5051 10 ай бұрын
እያለቀስኩኝ ስሰማሽ ነበር እህቴ ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው እፁብ ድንቅ የሆነች ዘላለማዊ እናት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 10 ай бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እኔ ምንም ሳልሆን የማጉረመርም የተደረግልኝን የማላይ በምፈልገው ነገር ካልተደረገልኝ ብዬ የማማርር ነኝ አቤቱ ይቅር በለኝ
@dawitassefa84
@dawitassefa84 10 ай бұрын
ሠላም መምህር ሮዳስ : ስለ ሁሉም አገልግሎትዎ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:ይበርቱ ። ይህን የተቀደሰ ዘይት አዚህ ኢትዮጵያ እንዴት ማግኘት ይቻል ይሆን ? እባክዎ አንዲት ጠብታም ብትሆን ።
@sebli5075
@sebli5075 10 ай бұрын
እንደው ይኼ አይነት ልብ ከየት ታደልሽው ቀናሁብሽ በረከትሽ ይድረሰኝ ያንቺን ንፁህ ልብ ያድለኝ
@KidestBirku
@KidestBirku 10 ай бұрын
እኔ ይህንን ሁሉ ታሪክ በቅርብ አውቀዋለሁ እኔ ግን እህቴ ከቻለችው መከራ በላይ የባለቤቷ መጽናት አጅግ ድንቅ እና አርአያነት የለው በመሆኑ ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ ሆኖም በኩኩ ዬ ላይ ለተፈፀመው ተአምር ግን የመድኃኒአለም ድንቅ ስራ ነውና ክብሩን እርሱ ይውሰድ ።
@mulugojamalemneh
@mulugojamalemneh 10 ай бұрын
@marmaria787
@marmaria787 10 ай бұрын
Egzihabiher Yimesgen! Dingil Mariam Kibrua Yisfa!! Yihin Yasemahen ! Egzihabher Yistilign Memhir
@bezuwerkbekele5345
@bezuwerkbekele5345 10 ай бұрын
የሚደንቅ ተአምር ነው የኔ ድንግል ማርያም ለተጨነቀው የሠው ዘር ሁሉ ፈጥና ደራሽ ናት እኮ እመቤቴ እናቴ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 10 ай бұрын
ብርታት ሆንሽን ደ/ር ሮዳስ አግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ 10 ай бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነው ከእዮብም የፀና ትዕግስት ለአንቺ የደረሰች እመብርሃን ለእኛም ከቅዱሳኑ ጋር ትድረስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እመቤታችን ድግል ማርያም ክብሯ ከፍ ይበል እህታችን ገነት እድለኛ ነሽ ። በምልጃቸው ያልተለዩሽ ቅዱሳኖች ክብራቸው ከፍ ይበል አውንም እዲ የሚሰቃዩብን ብዙ ወገኖች አሉና እህታች ፀልይላቸው። የእመቤቴ ወዳጅ!!!
@እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ 10 ай бұрын
እውይ ድንቅታሪክነውኮ እግዚአብሔር ይመስገን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው
@yesemwork8310
@yesemwork8310 10 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን አንችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን በጣም እድለኛ ነሽ
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 10 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድመ አሐዱ አምላክ አሜን🙏🙏🙏በመጀመሪያ መምህራችን አንደዚ አይነት ምስክርነት ይዘህልን ስለመጣህ እግዚአብሔር ይባርክልኝ🙏🙏🙏በመቀጠል በእንባ ጀምሬ 😢በእንባ ነው የጨረስኩት😢 እግዚአብሔርን ያመነ ይድናል ፅናቱን የሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንግል እናቱ ትጠብቀሽ ከብር ላንተ የኔ ጌታ🙏🙏🙏
@ሰውሁን-ነ8አ
@ሰውሁን-ነ8አ 10 ай бұрын
" ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልኝ " እምነትሽ አዳነሽ ! እህታለም ታድለሻል። እግዚአብሔር ይመስገን!
@hirut139
@hirut139 10 ай бұрын
እህቴ በማመነሽ ይህንንሁሉ መከራ በፈጣሪ መወጣትሽ በእመነትሽ ሰለሆነ ተመስገን ብያለሁ የፀና ይድናል
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 10 ай бұрын
መድሐኒዓለም ስለክብሩ ምስጋናው ከፍ ይበል ለእርሷ የደረሰች የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ እኛንም ትለመነን መምህር እድሜ ይስጥኦት
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 10 ай бұрын
🙏እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን🙏አሜን🙏
@YeneLyu
@YeneLyu 10 ай бұрын
አቤትበዚም ግዜ እንዲ ፅጋ የበዛለት ሰው አለ ለካ ራሴን ነው የናኩት በ እውነቱ::
@Mer-d9t
@Mer-d9t 10 ай бұрын
Min ayenet balebet newe yalesh anchi fetenash beza ye esu gin betam yemikebde meselegn. Becha both of u are examples to us.
@Kuskuam206
@Kuskuam206 10 ай бұрын
እማይዬ እኔቴ ለእኔም ለልጅሽ ቅዱሳኖችሽን ይዘው ባለሁበት ድረሺልኝ
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 10 ай бұрын
እህቴ አንቺን የሰማ እግዚአብሔር እኔንም ደካማ ልጁን ይስማኝ በሀይማኖት ያፅናኝ
@abebechdesta2491
@abebechdesta2491 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህ ቡዙ ነው ። አምላኬ ሆይ ለሁሉም ምህረትህ ላክልን አሜን።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 10 ай бұрын
እምነትሽ ጥንካሪሽ ለኛ በጣም አስተማሪነው :: ምስጋናና ውዳሴ ለናትና ለልጅ ይሁን አሜን🙏🏽
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ባለቤትሽን ልጆችሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ !!! እምነትሽ ጽናትሽ ትልቅ ትምህርት ነው ። ዶክተር ያለማቋረጥ ስለከዳመጥካት በጣም አመሰግናለሁ ። አንቺን ለመርዳት እጃቸውን የዘረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 10 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ሆይ
@CHAChi-x8b
@CHAChi-x8b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️
@CHAChi-x8b
@CHAChi-x8b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 10 ай бұрын
ተመስገን የቅዱሳን አምላክ ስለሁሉም የድንግል ወላዲተ አምላክ ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
@tigisttesma
@tigisttesma Ай бұрын
ሰላም መምህር እንደምን ኖት እህተ ማርያም እባላለሁ ከዚህ በፊት እርሶን ወይም ስልኮን ለማግኘት ብዙ ሞክሬ አለሁ በቴሌ ግራምም መልእክት አስቀምጬሎት ነበር እናቴ ህመምተኛ ናት በሸክም ነው የምትንቀሳቀሰው የህን የምናደርግላት እኔና ባለቤቴ ነን አሁን ባለቤቴ እግሩን ያመዋል እኔም ልክ እናቴን ህመሙ ሲጀምራት እንዳደረጋት እየሆንኩ ነው እሷንም ፀበል ማመላለስ አልቻልኩም በጣዩን እናቴ ኪዳነ ምህረት ታብጀው እንጂ አላውቅምና እባኮን ይህን መልእክት ካዩት እመቤቴ ትጎበኘኝ ዘንድ የርዱኝ
@FioriAmanuel
@FioriAmanuel 10 ай бұрын
Edileana neshi aweyyy mechinewu andizih beiminetey miberetawu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KonjitBahiru
@KonjitBahiru 10 ай бұрын
እኔምጭንቅላይነኝ ላንቺ ታምርያደረገችልሽ እመብሃን እና ቅዱሳን መላእክት ለኔ ለሃጤተኛዋ ይድረሱልኝ ይርዱኝ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 9 ай бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩልን አሜን ድንቅ ነው
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 10 ай бұрын
የቅዱሳን የፃድቃን የሰማእታት አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢😢 ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ፠
@sebleworku9266
@sebleworku9266 10 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት ይደንቀኛል
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
እልልልልልልእልልልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@KidestBegashaw-n4u
@KidestBegashaw-n4u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አንኳን ማረሽ ድንግል ማርያም መላእክት ፃድቃን ሠማዕታት ቅዱሳን አባቶች እንኳን አማለዱሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ለኔም በፀሎትሽ አስቢኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት እልልልልልልልል
@romange5198
@romange5198 10 ай бұрын
ዶክተር ምን እንድንል ቃል የለኝም ባለንበት ዘመንም ስማእትነት አለ ለየት የሚለው ግን በበሽታ ለአንች የተለመነች እም ብርሃን ለሁላችንም ትለመነን ለእኔ ለሃጢሃተኛዋ ለደካማ ትምህርት ነው የሆንሽው በእንባ ስማሁሽ በእንባ ጻፍኩኝ የኛ ኢትዮጵያ ውያን እምነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ምን ያህል ይትባረክ መሆኑን ማስተማሪያ ነው የቤትክርስትያናችን አፈሩ እምነቱ ጻድቁ መሬቱ ግድግዳው ይበል ምስል ሳር ቅጠሉ ሁሉም ነገ የቤተክርስትያናችን መድሃኒት ነው የበለጠ ባንኮች ተማርኩኝ አይዞሽ የመጨረሻው ይናፍቀኛል የድንግል ታምር ተመስገን ፈጣሪ ከአዛኝታ እንዲህ ጋር ።
@YoditTilahun-um2iw
@YoditTilahun-um2iw 9 ай бұрын
እመቤቴ እንደረዳቺሽ እኔንም ትርዳኝ እህቴ በእውነት የሆንብሽን ሁሉ ስሰማ በጣም ነው የተደነኩት እና ቀናው እመቤቴ እኔስ ልጂሽ አይደለው ወይ አትመለከቼኝም እንዴ እያልኩ እያለቀስኩ ነው የጻፍኩት እኔም በሆዴ የምሰቃየው ነገረ እንዳንቺ ነበር ስቃይ እና አሁንም ስቃይ ውስጥነኝ እመቤቴ ላንቼ እንደደረሰች እኔንም ትዳብሰኝ
@solomonreda8456
@solomonreda8456 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin fisameshin yasamirew Memihirachin Egziabher Tsegahin yabalih enewedihalen Beselotachihu atirsun
@tigckfhtouched4573
@tigckfhtouched4573 8 ай бұрын
እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ለኔም ብዙ አድርጋልኛለች የኔ የሩህሩህ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 10 ай бұрын
እኔም ለ16 ወራት እንጀራ በወጥ ሳልበላ አቡነ ቸክለሐይማኖት ጸበል ተጠምቄ በረከት በልቼ ጨጓራየን ድኛሐሁ በጣም ጠንካራ እምነት በመኖርሸ ለዚህ በቃሸ እህቴ ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ
@dani2112q
@dani2112q 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን የሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አንቺን የተለመነች እመ አምላክ ወላዳተ አምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ትለመነን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bizuneshworku2611
@bizuneshworku2611 10 ай бұрын
ሰላም ይብዛልሽ እባክሽ ልጄ 3ቱን ፕሮግርም ተመልክቻለ ሁ ይህንን የእመቤታችን አዳኝነት በመጸህፍ ቢዘጋጅ ብዙ ስው ሊማርበት ይችላል እስቡበት
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔና ቤተ ሰቤ ብዙ ችግሮች አሉብን ድግል ማርያም አችን እደፈወሰችሽ ትፈውሰን ዜድ በተስሎታችው አስቡን
@fikirtekassa2609
@fikirtekassa2609 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያጽናና ትምህርት ነዉ
@mahi9508
@mahi9508 10 ай бұрын
ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ስንቴ ሰማሁትመሰለህ መጋቢ እግዚአብሔር ይመስገን
@marmaria787
@marmaria787 10 ай бұрын
Besime Sillase!!
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን
@NigistiBefekadu
@NigistiBefekadu 10 ай бұрын
Wndim roads indmnnot yemlak crrnetu ybizslot iyalkuNchi Bedingfield mateyam sm ileminotsleh ibakotitn xlot argulNche yalehut besides ager lay meNchina mnm inKan beirop binorm hywt mnm altesakaluMchim merara hywt wsT neNchen lalejunet Cnq Indiana lomeboetoe ngrulNche bmareyam iyalki imacenaleh lonatoe lesomuwa lekiniruwa still xlot argulNcje ukirsotina semi ohtiemateyam. Aihtemareyam
@tadese1114
@tadese1114 10 ай бұрын
አር ላንች የደረሱ ቅዱሳን ለኛም ይድርሱልን🙏🥰💒❤💒🥰🙏🙏🥰💒❤
@almir692
@almir692 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር እና የሴትየዋ ሙሉ እምነት ደስ ይላል ❤❤❤
@fetlewerkgebre943
@fetlewerkgebre943 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ ተመስገን ተመስገን
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 10 ай бұрын
አቤት ያንተስራ ተመስገን ክበር ተመስገን ጌታዬ አንተ ሁሌም አያልቅብህ ተመስገን ተመስገን ብቻ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ቅድስት ሆይ የእኛንም ነገር ለልጂሽ ለወዳጂሽ አሳስቢልን የእናት ልመና ፊት አያስመልስ አንገት አያስቀልስ ነውና እመቤቴ ስለ አስራት ሐገርሽ ኢትዮጰያ ሰላሟን ስጥልን በይልን
@MeaziTube
@MeaziTube 10 ай бұрын
ወይ መታደልሽ እህቴ ስለተደረገልሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እመቤቴ አንቺን ተማጽኖ ያፈረ የለም እባክሽ እኔ ደካማ ልጅሽን አትለይኝ ፍቅርሽንም አብዢልኝ። እህቴ ለጸሎት በቆምሽ ጊዜ ሁሉ ትርሲተ ሥላሴን ፍቅርሽን አብዢላት አበርቻትም ብለሽ በጸሎትሽ አትርሺኝ አደራ።
@abebechdesta2491
@abebechdesta2491 10 ай бұрын
ዶ.ር ሮዳስ እባክሕን ስዕለ ማርያም የት ላግኝ እኔ መቀሌ ነው የምገኘው
@wnyenegesti4791
@wnyenegesti4791 10 ай бұрын
3 ልቀቀሉን መምህር
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 10 ай бұрын
መኖርህን እሰማለሁ አዉቃለሁኝ ነገር ግን ወደኔ መቼ ትመጣለህ ︎?
@selmonmulugeta4659
@selmonmulugeta4659 10 ай бұрын
Wulelayetwo maryem keber mesgana yegbathe
@ህሊናየማርያምልጅ
@ህሊናየማርያምልጅ 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@meronokubat3269
@meronokubat3269 10 ай бұрын
Ye Ewnet dink teamir new Egziyabher ymesgen Emebete hoy egnanim direshn 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 10 ай бұрын
Welete selasea belsh betselotesh asbigne. lanchi yederesu Kedsan,Medhaniyalem,Dengel Maryam lenem yedrsulgne ❤
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 10 ай бұрын
Egziyabher yemesgen kebrun hulu ersu yewsed 🙏🙏🙏
@TamiruBasha-u1p
@TamiruBasha-u1p 10 ай бұрын
yedngl maryam denk sera men yahel betwedat new tenkara lemntwa gobeze lehulachen tdreslen
@GebrehiwotTesfaye-ky5ey
@GebrehiwotTesfaye-ky5ey 8 ай бұрын
የተከበራችሁ የእመቤታችን ልጆች እባካችሁ ከእመቤታችን ከስዕሏ የሚወጣውን ወዝ የት እንደማገኝ ጠቁሙኝ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ
@GenetAyalew-sr6cb
@GenetAyalew-sr6cb 7 ай бұрын
ስልክዎትን አስቀምጡልኝ እኔ እሰጥዎታለሁ
@yemariam979
@yemariam979 10 ай бұрын
Part 3 pls
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 10 ай бұрын
መዳኒዓለም ከነ እናቱ ክብር ምስጋና ይግባው
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidistTadese-y6o
@KidistTadese-y6o 2 ай бұрын
የእናተ ል ጅ አንዴት ላግኝህ እኔም ምስክርነት አልኝ
@ChristianTube8500
@ChristianTube8500 10 ай бұрын
እህቴ ምን አይነት ንጽህና ቢኖርሽ ነው እንዲህ የቀረበችሽ፤ እባክሽ በጸሎትሽ አስቢን እህተ አማኑኤል፤ ሀብተ ሥላሴ፤ ተክለ ኪሮስ ብለሽ ታድለሽ እንዴት ንጹሀን ቤተሰቦች ናችሁ ለቤተሰብሽ ጭምር የተገለጡት እህቴ በጸሎትሽ አስቢን
@GenetAyalew-sr6cb
@GenetAyalew-sr6cb 10 ай бұрын
እመቤቴ ታስብህ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 ай бұрын
Eseya enata kidest Aresema Amen 🙏
የእመቤታችን ድንቅ ተአምር (ክፍል 3)
21:33
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 23 М.
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መናፍቃንን አፋጠጣቸው‼️
51:09
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 3,3 М.
ከጥፋት ውሃ ያመለጡ ኔፍሊሞች/ ኒቢሩ/ አኑናኪ፤ ፍጻሜ ዓለም
24:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 37 М.
የእመቤታችን ድንቅ ተአምር ለሕመምተኞች መጽናኛ
33:59
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 77 М.
♦️የክርስቶስ ሙሽሮች🎈ሰሚራ ሚፍታህ እና ሶፊያ ሚፍታህ ከ6 ቤተሰቦቻቸው
1:28:58
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 54 МЛН