Memehir Girma Wondimu Video 346 ይህ ሁሉ ነገር ለምን ደረሰብን በካናዳ ቶሮንቶ ካስተማሩት

  Рет қаралды 98,538

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
በቀጠይ መረጃዎችን ይከታተሉ

Пікірлер: 458
@bamlaklegese484
@bamlaklegese484 2 жыл бұрын
በናታቹ ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ከልባቹ አዳምጡት አባታችን ቃለ ሒዎት ያሰማልን ኑሩልን
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 2 жыл бұрын
ትምህርታቸው ሁሌም አጥንት የሚገባ ነው። ለትውልድ የሚተላለፍ የማይጠገብ ግሩም አስተምሮ ነው ሳያንቡ መንፈስ ቅዱስ በአንደበታችሀ ይፈሳል። መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችው። 🙏 🙏 🙏
@hiwetslehsi9499
@hiwetslehsi9499 2 жыл бұрын
እውነት ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@whywhy3033
@whywhy3033 2 жыл бұрын
አባ እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን
@zelekashgetachew367
@zelekashgetachew367 2 жыл бұрын
አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጥልን። በረከቶት በእኛ ላይ ይደረብን። እርሶን ለማግኘት መስቀሎትን ካገኘሁ 7ዓመታትን ሆነኝ አሁን ግ እድሜ ለቴክኖለጂ በዩቲዩብ እያገኘንዎት ነው። አሁንም እግዚአብሔር ይርዳን እና በቅርበት ትምህርቶን እንድናገኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ።
@liulmekonnen3247
@liulmekonnen3247 2 жыл бұрын
Abatachin lehulachin yetesetun sitota nachew.
@hanamajeed9117
@hanamajeed9117 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@ינטפוצכצההח
@ינטפוצכצההח 2 жыл бұрын
ששקשש
@masratalamu1450
@masratalamu1450 2 жыл бұрын
AMENAMEN AMEN AMENAMEN 🙏🙏🥰 waqayoo 💒 AMENAMEN 🙏🥰🤲💯
@andargew
@andargew 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በርከትዎት ቡራኬዎት ይድርሰን በዕድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስልጥልን። ሺ አመት ኑሩል ፈጣሪ ረድቶኝ ከስደት መልሶኝ ባንቱ ለመባረክ ያብቃኝ።💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏👏
@atakltikahsay3490
@atakltikahsay3490 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigstfaransotube9091
@nigstfaransotube9091 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴችን መፍተሄ ያጣሁበት ነገር ነበርኝ ትልቅ መልእክት ደርሶኛል እግዚአብሔር ይስጥልን መድኃንዓለም ከእርሶ ጋር ይሁን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት🥰
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
@@sirguttube እኔ ልደምርሺ ደምሪኝ
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
የምንወዶት ውድ መምህር ግርማ ወንድሙ የእግዚአብሔርን በረከት በእርሶ አገልግሎት አግኝተናል እግዚአብሔር አገልግሎትዎን ይባርክ ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ንቁ ብለው በጠላታችን ላይ አነቁን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን አባታችን ዘማሬ ዳይቆን ቸርነት ሰናይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የመንቃታችን ምክንያት! እግዚአብሔር በትልቁ ይክፈልዎት! ቤተ ሰማይን ወርስን ጌታችን ማዕድ ላይ ለመቅረብ ያብቃን ሁላችንን! አሜን!
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን⛪⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ እይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይሄ ሁሉ ለምን ደረሰብን እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@ayinachinneshmariyamaencha2010
@ayinachinneshmariyamaencha2010 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስልጥልን። ሺ አመት ኑሩል እርሶን የሰጠን የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይግባው ❣❣❣🙏🙏🙏
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት በረከቶ ይደርብን አሜን 🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ይሁንልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
አባታችን ምን እንደምሎት ብቻ አላቅም ቃላት ያጥረኛል ለእርሶ ብቻ በቆምኩበት በኤድኮበት እድሜና ጤና እመኝሎታለው የማቱ ሳላን እድሜ ጤና ይስጦት ተክለ አይማኖት አሚን።
@jujuayela2164
@jujuayela2164 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን አድለን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን♥
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
@abyotademe3155
@abyotademe3155 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው አባ ቃለሂወትን ያሰማልን!
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ እደ ምድር አሸዋ ያብዛልን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከቶ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏💚💛❤️💒💒💒🕯🕯
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 жыл бұрын
አባቴ አምላክ ከዚህ ሁሉ ያድነን እርሶን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን ያኑሮት ብዙ ብዙ ዛሬ ለእኔ የተባረከ ቀን ነው በጠዋት የእርሶን ትምህርት ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ደግ አምላክ ይቅር ይበለን አሜን
@mastuabel2441
@mastuabel2441 2 жыл бұрын
ነቢይ በአገሩ አይከበርም የሚባለውን አየን ይደልዎ!
@selamchala8687
@selamchala8687 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜወን ያርዝመው ቃለ ህይወት ያሰማልን ከኛ እድሜ ለርስዋ ከፍሎ ይስጥውት አባታችን በረከትወ ይደርብን።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አባታችን አንኳን ደና መጡ በርክታት ይድርብኝ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 2 жыл бұрын
ትምህርታቸው ሁሌም አጥንት የሚገባ ነው። ለትውልድ የሚተላለፍ የማይጠገብ ግሩም አስተምሮ ነው ሳያንቡ መንፈስ ቅዱስ በአንደበታችሀ ይፈሳል። መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣችው። 🙏 🙏 🙏
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥰🥀
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቀውነት አባታችን ናተው ችግራችንን የተረዱት በውነት እድሜና ጢና ይሰጥልን መድሀኒአለም
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወቅታዊ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞🕊️🕊️⛪️🕊️💞🕊️💞
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበኖት ፈጣሪ ይባርክሎት አባቴ ኑርልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን
@አብራሃምየድግልልጅ
@አብራሃምየድግልልጅ 2 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን እድሜ ጤና ይስጦት
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ያገልግሎት ዘመንዎን ይርዘም ብዙ በሽተኛ ብዙ ሰው ከራሱ የተጣላ አለ እርሶ ያስፈልጉናል አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ አስቡን🙏🙏🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X አብ ንጉሥ ነው 3X ወልድ ንጉሥ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X አብ ከሃሊ ነው 3X ወልድ ከሃሊ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X ንሲብሖ ለአብ 3X ንሲብሖ ለወሌድ 3X ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X እግዚአብሔር እብኖዲ፣ እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣ እግዚአብሔር ማስያስ፣ እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣ እግዚአብሔር ትስቡጣ፣ እግዚአብሔር ታኦስ፣ በደላችንን ለታገሠን ሰላሙን ለሰጠን ነፍሱን ለሰዋልን ትዕግስቱን ላበዛለን በዚህ ሰአት ለጠበቀን ምሕረቱን ለሰጠን በረከቱን ለቸረን ከጠላት ለጋረደን ሞገሱን ላለበሰን ለድንግል ማርያም ሌጅ ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@segnite1945
@segnite1945 2 жыл бұрын
በርታ በየጊዜው አዳዲስ ቪዲዮ ጫን ።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተዋህዶነቴ ክብሬና ኩራቴቴቴ💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ኣሜን ቃልህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ብእውነት የርሰው ቃል ለኛ ሂወት ነው እግዚአብሔር ኣምላካችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
የኔ አባት ያምላክ ስጦታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን በረከቶን ያሳድርብን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይጻፍብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯🕯➕
@habtama8716
@habtama8716 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያብዛለወት ።በረከትወት በእኛ ለይ ይደር
@ኤፍታህአፀደማርያም
@ኤፍታህአፀደማርያም 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልና አባታችን ኑሩልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል 👏🏿👏🏿👏🏿 አባታችን ኑሩልን ኑሩልን ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን አድሜ ይስጥልን አባየ አንወድዎታለን የተዋህዶ አንቁአችን አይነ ልቦናችን ይግለፅልን🕯💒🙏🌺🌹❤❤❤❤❤❤
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብን አጥንት የሚያለመልም ነብስን የሚመግብ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያስማልን አባታችን 🤲🤲❤❤❤⚘⚘⚘
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ጸጋውን ይብዛልዎት
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@aserasder7272
@aserasder7272 2 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን
@loveemebat7866
@loveemebat7866 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጸጋዉን ያብዛሎት
@habenhabibi9675
@habenhabibi9675 2 жыл бұрын
ኣባታች እንኳን በሰላም መጡ ፈጣሪ ከኩፉ ሁሉም ይጠብቃቹ።
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የኔአባት
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ እግዛአብሄር ይመስገን እድሜ ጤና ላባታችን ይስጥልን
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
እባታችን እግዚአበሄር እደሜወትን ያርዝምልን በረከቱ ይድረሰን ለኛም ፀሎተወት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልሁ አባታችን
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አሜን አምላክ ቅዱሳን ይስጥልን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን በረከትው ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጦት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የተዋህዶ አርበኛ👏👏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ አሜን
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏
@ydenek2712
@ydenek2712 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ከነ ቤተሰቧቾ
@smasma6590
@smasma6590 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen yeizaberii simeni yeteganehuu abachiini tabarakuu yetimitu qaliyooti asamalee Amen
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
@እስራተገብርኤልመብሪሂት 2 жыл бұрын
አባታችን እድመና ጤና ይስጥልን በረከቱት ይደርብን አባዬ❤⛪❤
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እህቴ ሴብስክራይብ አርግልኝ እሽ ስዴ ❤️❤️❤️ማድረግሽ ንገርኝ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ! ድምፀወትን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ! በረከተወ ይደርብን , ፀጋወት ይብዛ ❤🌷🍇
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ልዩ አባት መምህሪ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ዘመኖትን ሁሉ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ክልል ጥብቅ ታድርግልኝ
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት እኛንም የበረከት ተካፋይ ያድርገን እመ ብርሀን ትርዳን ቸሩ ባለ እግዚኣብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን ወለተ ኪዳነ ወልደ ፃድቅ ብላችሁ በፆለት አስቡን አሜን🌾💚💛❤️
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶተ ይደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን
@merimeri7862
@merimeri7862 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋና በረከት እድሜና ጤና አሙአልቶ ይስጥልን እኔ ባጎደልሁበት የናታችን የእመብርሃን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሙላበት
@muluethio3513
@muluethio3513 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጡልን አባእግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Amen amen amen Zegawane yabzalwate kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@timur-4894
@timur-4894 2 жыл бұрын
የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 жыл бұрын
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን በረከትወት ይደርብን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
ቶሮንቶ በጣም ጡሩ ትምህርት የፈውስ ግዜ ነበር እግዚአብሔር እጂግ አሪገ አመሰግነው አለህ
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 2 жыл бұрын
አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 2 жыл бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን(3)።
@dawithaile6919
@dawithaile6919 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን::
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 2 жыл бұрын
አባቴ መምህር ግርማ እወድዎታለሁ እድሜዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቲችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረስብን 🙏🙏🙏❤️
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርከን
@tsionabera5254
@tsionabera5254 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደር ብን ፀጋውን ያበዛሎት
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
የኔ ትሁት አባት ተመስገን እርስዎን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን💕💓💗💖💞💖💕💓
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ላለነው በሙሉ በፀሎቶት አስብን አደራ።
@ayinachinneshmariyamaencha2010
@ayinachinneshmariyamaencha2010 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሴብስክራይብ አርጉልኝ እሽ❤️❤️❤️❤️
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
እቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@hao90
@hao90 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መሰገን አባታችን ለቃ ሕይወት ያሰማን አሜን🕊
@Zemen271
@Zemen271 2 жыл бұрын
ኣባታችን ከእርስዎ መንፈሳዊ ህይወት ብቻ ኣይደለም የተማርኩት ፖሎቲካችን በምን ምክንያት ዝብርቅርቁ እንደወጣም ጭምር ነው የተማርኩት ከማርክስ ሌኒን ያመጣናቸው እግዚኣብሄር የለሽ የክህደት ኣይዲሎጂዎች ምን ያክል ትርምስምሳችን ኣውጥተው ለዚህ መለያየት ፣ ዘረኝነት ፣ ውርደትና መጠፋፋት እንዳበቁን በጣም ገብቶኛል።
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ሰብስክራብ አድርጊልኝ አበረታችኝ ውዴ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን ቡራክዮ አይለየን አሜን ፫
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
አባታችን ፣እንኳን ፣በሰላም ፣መጡ፣እግዚአብሔር ፣ምህረተህን፣ላክልን 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏
@jemayineshjemayinesh2455
@jemayineshjemayinesh2455 2 жыл бұрын
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬ ምልክትን የስምልን እንኩን ዳና ምቱልን አባታቺን 💕💕💕
@lishanseme8948
@lishanseme8948 2 жыл бұрын
የ አባታችን በረከት ይደደርብን እሜን
Memehir Girma Wondimu Video 349 "ለዚህ ሕዝብ ሞገስን እሰጣለሁ" ዘጸአ 3፡ 21 በካናዳ ቶሮንቶ  ካስተማሩት ....
43:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 64 М.
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች  ዲያቆኑንን በመተት
27:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 246 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 9 МЛН
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
ብስቕታ ምቅጽጻዕ
17:09
Robel Wisdom
Рет қаралды 33 М.
Memehir Girma Wondimu Video 342. ክፋትን የሚያግዝ ትዉልድ በአሜሪካ ካንሳስ ኪዳነ ምህረት የተከናወነ ልዩ የወንጌል አገልግሎት
48:29
Memehir Girma Wondimu Video 334 ሰይጣንን ጠርቼ አስገባሁት: ልጆቼን እነቅና ግደል ይለኛል
41:53
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 185 М.
Memehir Girma Wondimu Video 343 መልካሙን ነገር እረሳሁ በአሜሪካ ኮሎራዶ bv 2020 ካስተማሩት
38:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
በአሜሪካ አትላንታ የተሠራ የአውደ ነገስት ጥንቆላና መተት || ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
27:10
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 112 М.
አዝናኙ መምህር ተሸለሙ
32:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 1,8 М.
Eritrean Orthodox Tewahdo || Drsanata Keremu Alewom || ድርሳናትና ክእረሙ አለዎም!!
1:15:48
ኔስታሊ ኦርቶዶክስ niestali orthodox
Рет қаралды 13 М.
Memeher Girma Wondimu NO 67 B
46:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 182 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН