Memehir Girma Wondimu Video 429 የኤማሁስ መንገደኞች ቁጥር 2 ( .. ቀኑም ሊመሽ ጀምሮአል ) ሉቃ 24 :29 כי הערב קרב

  Рет қаралды 22,872

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 4 ай бұрын
Abatachin erejem edeme ena tenawon yestilen AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@kidankifle9671
@kidankifle9671 Жыл бұрын
Abatachn Egzer Edmena tenawn ystln Kale hiwet yasemaln 🙏 🙏 🙏
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 9 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Жыл бұрын
አባታቺን እርሶን ለኢትዮጵያዊን ብቻ አይደለም እግዚዓብሔር የላክወት ለዚሕም ከተለያየ የዓለም ከፍል አየመጡ በርሶ እየተፈወሱ ነው ሀገሬን ወገኔን ከነኝህ አዉሬወች ደንቆሮዎች ጨካኞች ...ዓሞላክ በቃ ይበለን ፀልዩልን.
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባታችን እንቁ የኛ አባት አምላከ ቅዱሳን ሁሌም ከእርሶ ጋር ይሁን እመቤታችን አትለዮት 😍እንኩዋን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ፕሮፋይሌን በመንካት የኔም ቻናል ቤተሰብ ሁኑ ስል በድንግል ማርያም ስም በትህትና እጠይቃለሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@maymrobi እሺ በርታ (በርች )🙏🏿🥰
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 አመሰግናለሁ ውዴ እመቤቴ እድሜን ከጤና ታድልልኝ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 Жыл бұрын
ከልቤ የማዳምጣቸው እውቀት መንፈስ የተሞለበት ወደ ውስጥ ዘልቆ የምገባ እውነተኛ ትምህርት ከአባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ክብርና ሞገስ የእውነት አንደበት የሰጣቸው ጌታ ይመስገንልን።
@meisme7593
@meisme7593 Жыл бұрын
#አሜን አሜን አሜን አባታችን! በረከትዎ በሄድንበት ከኛ ጋር ይሁን። ለእርስዎ ረዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥም እድሜ ይስጥልን!
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አባታችን እንደት እንደምወዶት ስለእኛ የምደክሙትን ድካም ሳስብ የሰይጣንን ጥላቻ ሳስበው ያመኛል ሰጣንስ የተለየ ነው ከሰይጣን የማይተናነሱ እርሶን የምያሳድዱ ለነገሩ ለራሳቸሁ ወዮውላቸሁ እርሶስ የቀባዎት የመረጦት አምላክ አለ የድንግል ማሪያም ልጅ ዕድሜዎትን ያርዝምልን በእጆት መባረክን በእጆት በረከት ጠላተን ነቅለው በእግዚአብሔር ሀይል የምያሳዲዱልኝን ቀን እንድፈቅድልኝ ሥላሴን እማፀናለሁ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@danihouse3429
@danihouse3429 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እርፍትና ሰላም ውሰጥን በነፍስም በሥጋ የሚያሳርፍ በእርሰው ላይ አድሮ ላሰተማርን ለገሰጸን ለለደጋጎቹ ለአባቶቻቼን አምላክ ክብርና ምሰጋና ይደረሰን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ Жыл бұрын
የእርሰወን ትምህርት ስሰማ ነው ትንሽ ሰላም የሚሰማኝ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ኢትዮጵያ ውስት የገበው ሰይጣን እግዚወ ነው በብሄር ጭቅጭቅ በሀይማኖት ጭቅጭቅ ሰላም ጠፋ
@M-qv1xi
@M-qv1xi Жыл бұрын
አባታችን ትዉልዱ ነቅቶ ወደ ፈጣሪዉ እንዲመለስ ስለሚያደርጉት ነገር ሁሉ እናመሰግናለን, እግዚያብሄር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏 በጣም እንወዶታለን
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የአባቴ የመንፈሰ ፍሬወች ወለተ ገብርኤል ብላቹህ በፆለት አሰቡኝ ደካማ ነኝ መለወጥ አቃተኝ ሰምቸ ባዶ ነኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባዬ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@ashenafieshetu3453
@ashenafieshetu3453 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ፀጋወትን ያብዛልን
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባትችን ቸሩ መድሀኒያለም ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛሎሎዎት ቃለህይወት ያሰማልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
❣️የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ❣️
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
አባታችን የኛ አባት እድሜ ከጤና ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን, ኑሩልን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቆዎት, አከብርዎታለው እወድዎታለው, ጌታ አምላክ ከፊትዎት ይቅደምልዎት አሜን ፣👏🌹🌻
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ የእምነት አርበኞች አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሄር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ላስተማሩነ ለገፀፁን እግዚአቢሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ይፍቱኝ አባ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃት ያሰማልን የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
እንኳን ብሰላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎቶዎት አይለየን አባታችን
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቻሩ ማደኒያላም በቤታችን ግባ ፋጣሪዬ ግባ እምላኬ እጀረችንን ያዛው አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታች እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አቤቱ 🙏 የእናታችንን የሊድያን ልቦና የከፈትክ የእኛንም ውስጣዊ ልቦናችንን ክፈትልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚኣብሔር ይመስገን አባታችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን ።እግዚአብሔር ሓይሊ ይሃበኹም አባታችን እግዚኣብሔር ሓይሊ ይሃበኹም ✝️✝️✝️🙏🙏🏾🙏✨🕯️✨🕯️✨🕯️
@fanaboja9580
@fanaboja9580 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
"እንጀራችንን አንተ ያዘው " መንግስትህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን አሜን አሜን አሜን !!! የኔ ትሁት አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከጸጋ ላይ ጸጋ ከበረከት ላይ በረከት ከእድሜ ላይ እድሜ አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫ አባቴ የእርሰዎን ትምህርት ሳደምጥ እንባ ይተናነቀኛል ልቤ ይሰበራል ኑሩልን አባታችን እኛም ትህትናን ፍቅርን ትእግስትን ጽናትን ይቅርታን ይስጠን በቤቱ በቃሉ ያጽናን ለንስሐ ለስጋወደሙ ያብቃን አሜን ፫ ! " አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴን ሃይለ ጽዮንን በጸሎታችሁ አስቡን !
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከቶ አይለየን
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜንቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Жыл бұрын
አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን:: ምንም ቃላት የለኝም እርሶን ለማመስገን:: ኑሩልን ብቻ ከፀጋ በረከት ጋር:: የእርሶ መንግስተ ሰማይ ክፍት ናት:: እመቤቴ በእድሜ ታቆይልኝ:: ወራዳ ደካማ ልጆ ነኝ በፀሎቶ ያስቡኝ ከነቤተሰቤ:: አሜን:: የልባችንን በር አምላክ ለበጐ ይክፈትልን:: ያሳዝናል::
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ አረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዲሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን።
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤😍😍😍😍❤😍😍❤😍
@wondwossen109
@wondwossen109 Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመኖትን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን :: እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን ::
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን
@pop.temecheshinabolas9051
@pop.temecheshinabolas9051 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🥰🙏🤲🤲🤲
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኑ ያረዝምልን ንሩልኝ አባታችን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@MMm-dh6qs
@MMm-dh6qs Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከልብ የሚገባ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይኑሩልን🙏🙏🙏
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ, አንደበተ ወርቅ ነወት የሚሊዮኖችን የልብ በር በእውነት አንኳክተው ብርሃንን ሞሉ!!!!!
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጦት ቸሩ እግዚአብሔር ።
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላካችን ሆይ እንጀራችንን አንተ ያዝልን አሜን ፫
@ኤፍታህህሪተስላሴ
@ኤፍታህህሪተስላሴ Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ ኣባት ነብስ የሚያድስ ጉሩም ትምህርት እግዚአብሔር ኣምላክ አድሜና ፀጋ ኣብዝቶ ይስጥልን
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጢና ያብዛልን በፀጋ ያቆይልን በኡዉነት
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት አለም ላለነው በሙሉ በፀሎቶት አስብን አደራ።
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብን በፀለት አስቦኝ አባታችን አስካለይ ማሪምብለው በድሜ በጤና ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ Жыл бұрын
በእውነት በጣም ወቅታዊ ውስጥህ ሚነካ እንድታስተውል ሚረዳ ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በረከትዎ ይደርብኝ ኑርልኝ አባቴ የስደት መፅናኛዬ 💞💞💞💞
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የክርስቶስ ስጦታችን እረጅም እድሜ ከጤናና ከሞገስ ከበረከት ጋር ይስጦት ❤❤ በክርስቶሰሰ ፍቅር እንወዶታለን የመደሩ ሁሉ የቤቱ ሁሉ አኗኗር የገባዎት መካሪ አባት እግዚአብኤር ይመስገን በየዘመኑ ያልረሳን ከልበችን በማስተዋል የምንኖር ያድርገን አሜን😭😭
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abaetnch kalehiy woetn yasemalen 👏 ❤❤❤❤💒💒💒
@kidankifle9671
@kidankifle9671 Жыл бұрын
EGZER ENDERSEWO YALU ABATOCHN YABZALN AMEN 🙏
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ከነቤተሰቤ 😥😥😥🙏🙏🙏
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ Жыл бұрын
አባየ ረጂሜ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ አሜን በረከታችው ይደረብን ይባሩኩን ይፍቱን አባታችን አሜን አሜን አሜን በፆሎታቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ እህት ውንድማችዬ 🤲⛪️
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ልብ አባታችን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
በውነት ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን በውነት አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን እዳባታችን ያለ ያብዛልን
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
አባታችን የመድሃኔዓለም ብርሃንንበዉስጣችን እንዲበራ ዉስጣዊ ዓይናችን እንዲከፈት የረዱን::ልዑል እግዚአብሄር ረጅም ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልዎት::ወርቅ አባት ድንቅ አባት ::በጣም ነዉ የማከብርዎት ::
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Egthabhere yemesgne abayeye. Amen amen amen amen amen 🙏🙏💝💝💝🌹🌹🌹🌺🌺Enkuane bedhna metulene 🙏🙏🙏
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ Жыл бұрын
የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🙏
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ
@እግዚአብሔርሆይበመለኮታዊ Жыл бұрын
ታሪካዊ ስብከት ነው አባታችን ግርማ እግዚአብሔር መለኮታዊ ጥበብን ያብዛሎት
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Жыл бұрын
በቸርነትክ ከጭለማውስጥ አውጣን ቸሩ መዳኒያለም አምላክ ነብሳችን ላንተ ትገዛ ዘንድ አንተ እርዳን🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኛም የምንስማበት ልቦና ያድነን በፀሎታችው አስብኝ ወለተስላሴ እኔ ደካማ ነኝ
@taduserbe371
@taduserbe371 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡሉን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
አባትችን የኛን እድሜ ጨምሮ ይስጥወት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን
@ሳለየድንግልልጅ
@ሳለየድንግልልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን
@zaharamajed8355
@zaharamajed8355 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን💕🙏💕🙏💕🙏
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 Жыл бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ይጠብቅልን, ለሕሊና አረፍት የሆነ ወንጌል ስለሚመግቡን
@sarawedm430
@sarawedm430 Жыл бұрын
Abatachen qale hiwot yaemalen be edme betsega yetebekelen Egziabeher amen amen amen 🤲🤲🤲
@ethiopialezelalemtinur8167
@ethiopialezelalemtinur8167 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሒዎት ያሰማልን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልዎ 🙏🙏የነፍሳችን አባት ካይን ከመንፈሳዊዉ መአድ አይራቁብን መንፈሳዊ ሕይወት ጠልቆ የገባኝ የእርሶን ትምህርት በማስተዋል ስለተከታተልኩ ነዉ አባታችን አሁንም አይራቁብን🙏🙏
@thgebrkidan2985
@thgebrkidan2985 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አባታችን የኢብራይስጥ ፊደሎችን ትርጉም አስተምሮን
@teferikondale7029
@teferikondale7029 Жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጲያዊ የሆንክ ሁሉ መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ከቡታጅራ ትምህርታቸው ጀምረህ የምትከተል ካለህ እርግጠኛ ነኝ ስለማነንታቸውና "ቅዱስ ጸጋ" እንደተሰጣቸው ስትመሰክርና ፣ወደመልካም አስተሳሰብ ተቀይረህ እራስህን ታገኘዋለህ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ሰጥቶ ያቆይልን ከነቤተሰባቸው አሜንንን ውድ በሳቸውጉዳይ ለማሳመንብቃት ያለው የመንፈስ ቅዱስ ተክታያቸው ነኝ ለብዙ ዓመታት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ላደረገ እንድ ቀን እግዚአቡሔር ፈቅዶ አገኛቸዋለሁ በአካል የመዳን ቀንህ ነው ያለኝ ዕለት ያስፈልጉኛልና።
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንጌል ሓርበኛ የተማርነው በልባችን ይፃፍልን 30 60 100ሰማያዊ ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ኣምላክ ይርዳን በረከታቹ ይደርብን ኣባየይ ይፍቱኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንደምን አሉ አባታችን አነ ቤተሰብዎ ሺሕ ዓመት የማትሶላ እድሜና ገና እግዚአብሔር ይሰጥልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ታደሰዬ የኔም ቻናል ቤተሰብ ሁን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አባታችን ፣እንኳን ፣ደና፣መጡ፣አባታችን ፣(ሺ)አመት ፣ኑሮ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!እግዚያብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲 hunken Dena maxu Abbatachin egzabher yimasgen 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷😍😍Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho
@Tydi7re7
@Tydi7re7 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታቺን በእውነት ቃለ ሕይወትን ይሳመለን እድምና ጤና ይስጣችሁ በዉነት 🤲🤲🤲♥️🇪🇹
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናንተ የደረሰ አምላክ እኛም ይድረስን
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ዘመንሁን እግዚአብሔር ይባርክልሁ አባታችን
@tebygebru3169
@tebygebru3169 Жыл бұрын
ልባችን ትደፍንዋል እግዛቤሄር ልባችን ይክፈተልን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ለ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 Жыл бұрын
ኣባቴ የሰላም ኣባት፥ሳይህ ሰላም ይሰማኛል የክርስቶስ ኢየሱስ ብዙ ፍቅር ይብዛልህ፥በጣም እንወድሃለን ኑርልን፥ቅድስት ድንግል ማርያምም በሄድክበት ሁሉ ኣትለይህ ጸሎትህ በረከትህ ትደርብን።❤ 💖 ❤ በኣብ ⛪ በወልድ⛪ ✝️ ⛪በመንፈስቅዱስ ⛪ ⛪ ኣሜን
@helenlove2791
@helenlove2791 Жыл бұрын
ABATI YE 10 AMET MEMHERI ❤️ BTAEMI ZFTWEKUM AEBAY MEREY BTLOTKUM HSEBUNI❤️⛪️❤️
@daniselmon2755
@daniselmon2755 Жыл бұрын
ሁልጊዜም ብያስተምሩ እንዴት ደስ ባለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
ርእርሁ አባታችን የምንቃታችን የመጀመሪያ በር ከፋች አባ ትሁትና ድሃወዳጅ ለሁላቹ እኩል የምያዩ ልባቸው እንደ ባህር ትልቅ አባ እመብርሃን እድሜና ጥኔ ትስጥልን፣ ሼር እያረግን እናዳርስ
@شايتياحمد
@شايتياحمد Жыл бұрын
ሠላም..አባታችን..እድሜ..ጤና..ያድሎት..ቃለ..ህይወት..ያሠማልን
Memehir Girma Wondimu Video 430 የቅዱስ ገብርኤል ስም  የዕብራይስጥ ትርጉም (גבראל) ቁጥር 1 ልዩ ትምህርት
57:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
Memehir Girma Wondimu 687  ታሪካዊ የሚያደርግ የሕይወትና የዕድል ጸሎት በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት /2017/2024#subescribe_now
54:59
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 9 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 110 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 431 የቅዱስ ገብርኤል ስም የዕብራይስጥ ትርጉም ( גבראל) ቁጥር 2 ልዩ ትምህርት
40:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
ጣዖትና፡ የጣዖት መንፈስ ባሕርያቶች ፦  Memehir Girma Wondimu Video 619 #subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
1:05:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
Memehir Girma Wondimu Video 428 ትዳር ለመበተን የሚሰሩ ክፉ መናፍሥቶች
20:34
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 56 М.
Memehir Girma Wondimu Video 425  የሞት ውሳኔ በመታነቅ ትዳሬም ተበተነ ንብረቴም ወደመ ሁል ጊዜ በጆሮዬ ታንቀሽ ሙቺ ይለኛል
26:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 95 М.
Memehir Girma Wondimu Video 376 የመስቀሉ ኃይል በተግባር  አይነ-ጥላ አብሮ ተወልዶ ሲኖር
29:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 94 М.
የብቸኝነት መቅሰፍት በልጆች  Memehir Girma Wondimu Video 615 ብቸኝነትን እንዴት እንከላከል#subescribe_now #like #share
1:00:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 86 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН