262ኛ ገጠመኝ ፦ ድሮ የደገመባት ደብተራ ዛሬ ለፓስተርነት ሲሽቀዳደም በቸርች ውስጥ ተፋጠጡ

  Рет қаралды 79,949

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 470
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️
@mulowaljazmi5586
@mulowaljazmi5586 2 жыл бұрын
amen amen amen
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 ай бұрын
አሜን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን የምናዳምጥበትን ጆሮአችንን ና ልባችንን ያብራልን
@kidimiku5210
@kidimiku5210 2 жыл бұрын
እውነት ነው የጣልያን ቄሶች ወንዶች ልጆች ለመማር ሚሄዱትን ብዙዎችን ደፍረዋል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር የሰማነው የምንለወጥበት አድርገን አሜን አሜን አሜን 😢
@mareasamenwuasamenewu3094
@mareasamenwuasamenewu3094 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tirhasberhe5380
@tirhasberhe5380 2 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ የሚገርም ነው አክሰቴ ና. ልጆቿ. በሙሉ የሞቱት ሁሉም በልብ ህመም ነው የሞቱት ሳይታመሙ ቁጭ ባሉበት ነው የሚሞቱት. አክሰቴ እየሩሳሊም ተሳልማ ቆርባ በመጣች በዛው እለት ነዉ የሞተችው እና በጣም ገርሞኝ ነው ሳዳምጥህ የነበረው በተጨማሪ ሴት ልጆቿ በሙሉ ቤጤ ሆኑ የሚገርም ገጠመኝ ነው ሰለኛ ቤተሰብ ነው የሚመመሰለው መምህር በፀሎትህ አሰበን
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 2 жыл бұрын
መምህር ግርማን ያቆይልን
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 129፡(130)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ። 2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን። 3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧ 4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና። 5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች። 6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች። 7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡ ይታመን። 8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
ናርድዬ ታበራክ እማ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
@@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ AMEN AMEN AMEN ehitalem lhulachenm 💚💛❤🤲
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አምን🤲🤲🤲🤲🤲
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ በቅንነት ደምሪኘ
@misrakmoges2437
@misrakmoges2437 2 жыл бұрын
መምህርዬ የፖሮቲስታን እመነት ዉስጥ ለአስር አመት ነበርኩበት በጣም የሚገርመዉ የዝሞት መንፈስ ተጠናዉቶኝ ነበር በጣም በዛላይ ሰላመ የለኝ የኦን በአየር ላይ ነበር ሚያሳፍፈኝ ለአስር አመት እራሴን አላቀዉም ነበር አሁን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ሁሉ ሰላመ ሆኖልኛ ወደ ኢርቶዶክስ ከተመለስኩ 6 አመት ሆኖኛል አሁን ሰላም አለኝ ከዝሙት መንፈስ ተገላገልኩ ከምንም በላይ አዉነተኛዉን እየሱስን የድግል ማርያም ልጅን አገኘሁት እግዚያብሔር ይመስገን ግን አድ እዉነት ልናገር የፖሮቲስታን እምነት ዉስጥ ያሉ እህትና ወድሚቼ እዲሆም እናት አባቶቼን የዝሙት መንፈስ አለባቸዉ በጣም በአይለኛዉ ነዉ ያለዉ በዛላይ እኮ ደሞ ሰላም የላአዉ በራሴ ስላየሁት ነዉ እኔ ክጥፋት መንገድ ፈጣሪ መልሶኛል
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እስይ እንኳን እግዛአብሄር በሰላም ወደ እዉነተኛዉ ሀይማኖት መለሰሽ መጨረሻችንን ለሁላችንም ያሳምርል
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 2 жыл бұрын
የክርስቶስ ቤተሰቦች እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭቀት ዉስጥ ነኝ ወለተ ስላሴ
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የጭንቅ አማላጆ እመአምላክ ጭንቅሽንታስወግድልሽ አይዞኝ ፆሎት አታቆርጭ✝️
@hayathkuwait1858
@hayathkuwait1858 2 жыл бұрын
አሜን // ፫ // እሽ እማየ
@eliamkirkos6734
@eliamkirkos6734 2 жыл бұрын
መምህርዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም በተወዛገብኩበት ስዓት ያንተን ገጠመኝ ስሰማ ቀልቤ ይሰበሰባል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@singtankeneni7435
@singtankeneni7435 2 жыл бұрын
የቅዱስ ኡራኤል ወደጆች እንኳን አደረሰቹ እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን (walte maryam nanyi)
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን በተክርሥቲያናችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ትዉልዳችንን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሪቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያዕቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ገወርጊሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ ጳጳሣት ሥለ መዛምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሐን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን ሠላሙን ይሥጠን አሜን አሜን አሜን
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችው አደረሰን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ባለማህተቦቼ like እያደረጋችው ለብዙ ሰው እንዲደርስ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
የኔ መምህርዬ ሐይማናኖቴ እናቴ መጠጌያዬ ስትል በደስታ ወረረኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣ የደፍተራ እራስ ምታት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ምእመናን ከቅድስት ቤተክርስቲያን ያወጣዉ ትልቁ ነገር የደብተራ መተት እና የባዕድ አምልኮ መንፈስ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም በምረህቱ ወደ ቤቱ ይሰብስብልን እኛም ባበቱ ያፅናን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@zemayared9542
@zemayared9542 2 жыл бұрын
-
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመመሰገን በውነት ይገረማል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰመልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በረታ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት የሰማልን መምህረችን እንኳን በሠለም መጣህ 😍😍 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ! እህታችን እንኳንም ወዳ ቤቱ መለሠሽ የድንግልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሠቦችሽ 🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ጸጋውን በረከት ያብዛልን በእድሜ እና ጤና ያኑርልን አምላክ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል " የተመሰገነ ና የተከበረ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ" እንኳን ለእውነተኛ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መለሰሽ የቅዱሳን አምላክ"❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል
@habesheet
@habesheet 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!! እናመሰግናለን!! ለ ነፍሳችን የሚሆነንን ነገር ሳትሰለች ስለምትመግበን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ስጦታችን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን የምንማርበት ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 👏
@tetenaethio
@tetenaethio Жыл бұрын
እግዜር ይጠብቅ ወድም
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
የኛ ሙሴ ፈጣሪ አንተ ላይ ተቀምጦ ወዴ ቤቱ የሰበሰበን ክብር ምስጋና ይድረሰው ሰጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አብዛኞቻችን የይስሙላ ኦርቶዶክስ ነው ብዞቻችን ሰለሀይማኖታች ጠንቅቀን ሰለማናውቅ እደአንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን በደንብ በርታልን መምህራችን እግዚአብሄር ረዥም የአግልግሎት ዘመን ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን::
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን ✝️✝️✝️ እግዚአብሔር ባንድም ሁለቱም ልጆች ይሰብስባል እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም በጣም ጭንቅትላይ ነኝ😢😢😢😢😢😢ወለተ አማኑኤል ነኝ ስደትላይ ነው ያለሁት እና ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብር አማኑኤል ቤተሰቦቿን በሙሉ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያስባችሁ✝️
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
@@ሠናይትማርያምእናቴ አሜን አሜን አሜን🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እግዚአብሔር የሰማንዉን የምንለወጥበት አድርገን አሜን አሜን አሜን😢❤❤
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ የእውነት ቆርቡ የሚለውን ስስማ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናቶ እንዴት ደስ እንዳለቸው አሠብኩት በቤቱ ያፅናልን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️🙏
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። አያችሁ ምእመናን የሰው ታሪክ የሀገር ታሪክና ሌሎችን ነገሮች አልፎ ሄዶ ከመፈትፈት መጀመሪያ የራሳችን የቤተሰባችን ቀደምት ማንነት እና የአምልኮት ስርዓታቸው ምን እንደሚመስል ወደኋላ ሂደን መገምገም ማጥናት እንዳለብን የሚያመላክት የሚገርም ትምህርትነው!! መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ አችን እኳን በሰላም መጣክ ሰላምክን ቅዱስ ኡራኤል ይባርክክ ይጠብቅክ አሚን
@እመአምላክእናቴግቢከቤቴ
@እመአምላክእናቴግቢከቤቴ 2 жыл бұрын
የኔ እህት እኳን የዘላለም ህይወት የሚሰጠውን አባታችንን የመስቀል ስር ስጦታችን አማላጃችን የጌታችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጠሽ ነቅተሽ አውቀሽ መርምረሽ ወደዝች ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በደና መጣሽ እማምላክ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ በርችልኝ እሴተ ገወርጊስ እያልሽ እኔንም በፀሎት አስቢኝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህ እህታችንና ባለቤቲዋ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት መጣቹሁ እግዛአብሄር ይመስገን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜአሜንበእውኑ ፀጋውነ ያብዛላችሁ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ያገለግል ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትምህርቱን በጣም ጋርም ነው መምህራችን እናመሰግናለን
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
መምህር በቀጣይ የካቶሊክ እና የኦርቶዶክስ ልዩነት ብታስተምረን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልል ተመሰገነ አምላካችን እንኳን ወደ ንጽሕቲ ቅድስት ተዋህዶ መጣችሁ ወገኖቻችን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እጅግ ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ቤተ ክርስቲያንችንን የሚበጠብጡት የደበተራ አባዜ የተጠናወታቸውን ልቦና ይስጣቸው ወደቤቱ ይመልሳቸው
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ ወለተ ኢየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ 😭😭😭
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዘአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው የአብ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የቀራኒዬ ንጉስ ቅዱሱ አማኑኤል አባቴ በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን እስከ ሂወት ፍፃሚያቹ ድረስ በቤቱ ያፅናቹ እኛንም በፀሎታቹ አስቡን 🙌👏 መምህሬ ባለቤቴ ወደ መስመር ማምጣት አቅቶኛል በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ 🙌
@almazhidru1987
@almazhidru1987 2 жыл бұрын
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ኣባታችን ፈጣርያችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የደብተራን ስራና ክፍ መንፈስ ይስበርልን ጸጋውን ያብዛልህ
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ 2 жыл бұрын
እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 жыл бұрын
መልክኣ ሳጥናኤል የሚባል እግዚአብሔር ኣምላክ ከምድረ ገፅ ያጥፋዉ የሚፅፈዉስ ማን ይሁን? እግዚአብሔር ይገስፅህ ቅድስ ሚካኤል ያሳድድህ እግዚኣብሔር ኣምላኬ ክበር ለዘልኣለም
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል የቀሩትም እህት ወድሞቼም ለመመለስ ያብቃቹ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጆች
@አለምየዳዊትልጅ
@አለምየዳዊትልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት ሀገራችን ቅደትት ቤተክርስቲያን የበጠበጣት እነዝህ የዳብሎስ ጅራቶች ናችው በእውነት ሊቦና ይሰጣችው መምህራችን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኚ እኔ ከስደት መልስ ለስጋና ለደሙ እንዳበቃኚ በፆለታቹህ አስቡኚ ወገኖቸ አመተ ማርያም እያላቹህ
@ethio1539
@ethio1539 2 жыл бұрын
ayzosh
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ መድሀኒአለም ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን እናመሰግናለን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እህታችን አንችም የመለሰ እግዚአብሔር ሌሎችንም በጥበቡ ይመልስልን❤መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤✝️
@datayeroosanacell1152
@datayeroosanacell1152 2 жыл бұрын
አሜሜሜን ፡አሜሜሜን ፡አሜሜሜን አባታችን ፡ቃልህዮትን ያሣማልን ፡ በጣም፡ ደስ ያምል ፡ትምሂርትነው ፡ እግዚአብሔር ፡ራዢም፡ እዲሜ ና ጤና ይሥጥልን ሺሺሺሺ ዓማት፡ ኑርልን።
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኔም ይሄንን የመሰለ ትምህርት ሳዳምጥ የእህቶቼን ነፍስ የማዳን አቅም እየጨመርኩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይርዳሽ
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 2 жыл бұрын
@@aynalemageze8592 አሜን አሜን አሜን
@سندالراشد
@سندالراشد 2 жыл бұрын
መምህራችን አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለሂወትን ዪስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fntrggboy19
@fntrggboy19 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እህታችንም እስከነቤተሰብሽ በቤቱ ያፅነቹህ 🥰🥰🥰
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 жыл бұрын
ትክክል መምህር ከፕሮቴስታንት የተመለሰችሁ ውባለም አድራሻዋን ከየኔታ ትዮብ ታገኛለህ መምህራችን በእውቀት ልትረዳ የሚገባት ልጅ ነች የመንፍስ አሰራር አልገምትም ።እናመስግናለን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ዑራኤል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን 🙏❤🙏
@astertebeje5672
@astertebeje5672 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ።አንተን የባረከ የአባቶቻችን አምላክ እኛንም ይባርከን አሜን ።
@tt7u791
@tt7u791 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ትክክለኛው እምነት መጣቹ እኛንተን አስተምሮ ወደ በቱ የመለሰ አምላክ በተሰቦቸን አስተምሮ ገፅፆ ወደ በቱ ያምጣልኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ተመስገን
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከስህተት አስተምሮ ወደ ቀጥተኛው ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ ያደረጋቸው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@የማረያምልጅአዲሰአለም
@የማረያምልጅአዲሰአለም 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ 🙏 አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የሰማ አምላካችን እኛ በቤቱ ያፅናን
@betelhemendale1037
@betelhemendale1037 2 жыл бұрын
አሜን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታልኝ በፀሎትህ አስበኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ያሆን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ. እውነትም ተስፋየ. ያንተ video ስስማ በጣም ነው ምጽናናው. በጣም ነው ተስፋ የምሆነኝ 👏. ተባረክ 🙏. ጨምሮ ይስጥልን 🙏
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ መምህርችን በእድመን በጥእናን ይቅየልን አሜን፫
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን እውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀገውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን አሜን አሜን
@susanaminu2232
@susanaminu2232 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን ኣሜን. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልም ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@bettyadis909
@bettyadis909 2 жыл бұрын
እዛም ሄዶ ይጨፈጭፋል አላለም ሆሆሆ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 2 жыл бұрын
አሜን እሄንን ላደረገ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏💓
@ሙሉወለተማርያም-ለ3ሰ
@ሙሉወለተማርያም-ለ3ሰ 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
@ወለተኢየሱስሻሼ
@ወለተኢየሱስሻሼ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእህታችንን ልብ የከፈተ የኛንም እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነውእህታችን እኳንም በሰላም ወደአባታሽቤትመጣችው መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን የደፍተራን መፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራቾን❤❤❤
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ስለመጣሽ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን/፫
@yordiyordi4336
@yordiyordi4336 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነው ኮመት ብዙምጊዜ አልፀፍም ደስ ስላለኝ ነው ያፃፍኩት ኑርልን መምህር እልልልልልልልልልል እልል ክልል እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምሕር ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አመተ ማርያም እና ወለተ ገብርኤል ወለተ መርቆሪዎስ ወለተ ዮሐንስ ሌሎቹንም ጎደኞቼ ቤተሰቦቼ መምሕር በፀሎት አስቡን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 жыл бұрын
ባንተ ብዙ ተምሬያለው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@ወልደሰማያት
@ወልደሰማያት 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ምን ብየ እደምኮምት እግራ ቢገባኝም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን👏👏👏
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱን የሰማ አምላካችን እኛ በቤቱ ያፅናን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባሽ ።
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏 ሌሎች የጠፉ ወንድሞቻቼን ና እህቶቻችንም ወደ ቤቱ ይመልስልን🙏 እድሜና ጤና ለመምህራችን ተስፋ ስላሴም ያድልልን በእውነት🙏
@tirulove6865
@tirulove6865 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡አሁንም፡እግዚአብሔር፡ልጆቹን፡አይረሳም፡እየፈለገ፡ወደቤቱ፡ይመልሳቸው፡ስሙ፡የተመሰገነ፡ይሁን፡የጌታን
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዓለም ቤዛ መድሀኔዓለም ለሁሉ ነውና የተሰቀለው ሁሉን ወደቀናችው መንገድ ይመልስልን እንዴት ደስስስስስስስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር !!!
@መሲየማርያምልጂ
@መሲየማርያምልጂ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሕር ደብተራን ያጥፋልን እህታቸን እንኳን ወደ ሀይማኑታችን መጣሺ እግዚአብሕር ቀሪዉን ዘበንሽን ያባርክልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temudaf5244
@temudaf5244 2 жыл бұрын
መምህር የኔታ ፕሮግራም አቅራቢ ተክለሃይማኖት ብትጠይቀው የሚነግርህ ይመስለኛል ቶሎ አግኝተሀት ብታዋራት ቆንጆ ነው ግራ አጋብተው ሌላ ነገር ውስጥ ሳትገባ ድረስላት መምህር ስለ እማ አምላክ ብለህ እቺን ነብስ ከጡዘት አድናት በመንገድህ ሁሉ የነ ቅዱስ ቄርሎስ አምላክ መዳኒህ አለም ይከተልህ ።
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 እህታንችንም ዘላለም በቤቱ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ያቆይሽ🙏
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
*_እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እንደለምድነው ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ገጠመኝ እህቴ እንካን ወደ እውነተኛው ሃይማኖት በሰላም መጣሽ ቀርው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ_*
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 4 күн бұрын
እግዚብሃር ይመስገን እልልልልልልል አሁንም የጠፉትን ሰዎቺ ይመልስልን እድሚ ከጣና ይጠብክህ መምህራቺን❤❤❤❤
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን
@andargew
@andargew 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጸሎት አሰበኝ አይነጥላ መንፈስ እየተፋለመኝ ነው እኔ ምኖርው ውጭ ሀገር ነው እስራኤል ሀገር እና ኢትዮጵያ መጥቼ ሳለ እኔም እነዚህ መርጌታ እየተባሉ ደብተራ ናቼው ሰው ወስዶኝ ህጄ ነበርና አላውቅም ነበርና ጥይት አይመታህም ብለው ቀኝ ክንዴ ላይ ነቅሰውኛል እና ሰው እንዳይጣለህ እያሉ ለስራ እያሉ ነው ያደርጉት እና የእጅ መዳፍም ያነባሉ እጄን አንብበውታል እኔ በፌት አላውቅም ነበር የመምህር ግርማን ትህምርታቼውና መጽሐፋቸውን ሳነበብ ነው ያወቅሁት በማለዳ መያዝ ቁጥር 1ና ሁለት 2 ገዝቼ ሳነበው ነው ያወቅሁት የአንተንም ጨምሬ ስከታታል አይነጥላ ሚለው ትምህርቶች ሌሎችም ቡዳ ምንድን ነው የኮርስ ትምህርት ያስተማርከውም ተከታትየው አለሁ እና አይነጥላ እንዳለብኝና ሰውየው ያደርጉትም አለ እና ጥሩ ነገር ይገጥምሀል እያሉ ይባስ አሳስሩኝ እና መንፈሱ አልወጣም በመቁጠረያ እቀጠቅጠዋለሁ እሰግዳለሁ ሰውነቴን ይወርኛል በሰውነቴ ይሄዳል ይሯሯጣል እና እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ ብተብራራልኝ አመሰግናለሁ ።
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫👏💒🕊የሚገርምና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መጨርሻዉ በጣም ደስ ይላል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገ አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒🕊💒🕊💒🕊💒🕊💒🕊💒🕊
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አህታችን ወደ ትክክለኛዋ የኦርቶዶክስ ዕምነት ስመጣች መምህር ተሰፉዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ይህን የአጠልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር መምህራችን ባንተላይ ቅዱስ መንፈስ አድሮ ብዙ ታአምረን እየሰራ ነው ብዙ የጠፉ ወድሞቻችን እህቶቻችን ተመልሰውልናል በረታ ወድማችን👏👏🌹🌹
@Addis-d4h
@Addis-d4h 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤ በምታቀርበው ገጠመኝ ህይወቴን እንደመሥታወት አይበታለሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ይባርክህ / ቅዱስ ሩፋኤል በመንገድህ ይቅደምልህ❤❤❤❤❤❤
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተሜሩን ለሙከሩን ለ ገስፁልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አገልግሎት ዘመንህ. እግዚአብሔር ይመስገን ይባርክህ ያትዝምልን እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን ክብር ክፍ ክፍ የለ ይሁን እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለችሁ እናታችን ወንድማችን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛል ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይግለፅልህ ወድማችን አባታችን ሱስ ሁኖብኛን ትምህረትህ አገልግሎትህ
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ 2 жыл бұрын
ሁላችሁም ሰባኪያን መምህራን ሁላችሁም ደብተራን ብትዘምቱበት ድራሹን ታጠፉታላችሁ ሁሉም በአንድነት ከመምህራችን ጓን መቆም አለበት
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን "" ረቡኒ "" ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 እኔ የኢ/ ኦ/ ተዋ / ቤተ/ ክር/ እም/ ተከታይ ነኝ "" ረቡኒ" በሰዎች ገጠመኝ ላይ ሆኖ የሚገስጽ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 እናቴ እመ አምላክ ሁሌም ከእኔ የማይለይ ልጅሽ "" አማኑኤል"" ይክበር ይመስገን 🙏
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን መስተዋል ይስጠን ኣሜን
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
260ኛ ገጠመኝ፦ንስሐ ሳይገባ በቅርቡ በጥይት የተመታው ፀሎተኛ ሰው መጨረሻው ?
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 57 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН