239ኛ ገጠመኝ፦ የሆስፒታሉ ዶክተርና ዘበኛ ስለመናፍስት ሲያውቁና ሲነቁ ለህሙማን ምን አደረጉ ?

  Рет қаралды 97,852

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 4 200
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ተለቅቆ የነበረው 239ኛ ገጠመኝ በስህተት ነበር ይህ ያሁኑ file ጠፍቶ አጥቼው ስለነበረ የተፈጠረ ነው ይቅርታ (ጋብቻ ና ሰርግ ) ላይ ስለነበርኩም ነው የተዘናጋሁትና ስላቋረጥኩባችሁ ይቅርታ ይደረግልኝ
@mesfintadele3770
@mesfintadele3770 2 жыл бұрын
እንረዳለን ወንድማችን
@mesfintadele3770
@mesfintadele3770 2 жыл бұрын
ብርታቱንም ይጨምርልህ በርታልን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይቅር ለእግዚአብሔር ችግር የለውም ደግመን ብናዳምጠው ጥቅሙ ለኛው ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰብህ ያድልልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ጌታ ይርዳን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Esh memihir tesfa silasa yiker lemdehanialem new!❣
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 2 жыл бұрын
ዋናው ደህና መሆንህ ነው መምህር ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌ ነው ምፅፈው የነበረው ዼንጤ እንደሆንኩና ባንተ ትምህርት ብዙ እየተለወጥኩ እንደሆነ እኔ ሚማርከኝ የምታስተምረው ሁሉ ነው ሌላው ትህትናህ እና ስለሀይማኖት ያለህ አመለካከት ነው : አንተን እንዳስተማሪ ድሮ አስተምረኸን ወይም ሌሎች እንዲህ አስተምረውን ቢሆን ኖሮ ሀይማኖት አልቀይርም ነበር : ሚገርምህ ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ከብዙ ጊዜ በህዋላ ቃጥላ ማርያም ሄጄ መጣሁ በሚቀጥለው ስመጣ ደሞ ደጋግሜ ሄዳለሁ : ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ :
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nabarsisi
@nabarsisi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ቅዱስ ቃሉ እንደሚለው ለሁሉም ጊዜና ሰአት አለው አይደለ የሚለው ወንድሜ ይችን የጴንጤ ቃል ተባረክ የምትለዋን ተዋት ምክንያቱም ተባረክ ማለት ያለባቸው አባቶች ብቻ ናቸው እኔና አንተ ግን አንችልም ምክንያቱም ስልጣን ስላላቸው፡ማለት ነው በሚቀጥለው ጊዜ ኦርቶዶክስ ሆነህ ጠቀምቀህ ለክቡር ስጋና ደሙ በቅተህ አስተያየት ላይ ጽፈህ እንደምናነብ ተስፋ አለን ፈጣሪያችን ፍቃዱ ይሁንልን
@user-vh9un9xq5y
@user-vh9un9xq5y 2 жыл бұрын
@@yonasabraham1868 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
እንኳን ረዳሽ፡ በርቺ
@tesman2627
@tesman2627 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አንዳንዱ ከራሴ ህይወት ጋር የሚሰሳሰልም አለ በዚሁ ቀጥልበት በጣም ተለውጫለው በአንተ በምታስተላልፋቸው በሁሉም ነገር እግዘሐሀብሄር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልክ
@goodplaza1109
@goodplaza1109 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ብዙ ትምህርት ተምርያለው በተለይ ስለ ክፉ ጠላታችን ድያብሎስ በድብቅ የሚዋጋኝ የነበረ ምን እንደሆነ ስላወቅኩ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ኣድሮ ስላ ስተማረኝ ኣምላኬን አመስግናለው ኣሁንም ይፍታህ ይበለን አምላክ ላንተም ዕድመ ና ጤና ይስጥህ ጥበቡን ይግለፅልህ ለኛም ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክሰ አማኝ ኔኝ መምህር ቃልህወት ያሰማልን
@misakmisak2218
@misakmisak2218 2 жыл бұрын
በጸሎት አሰቡን እባካቹ ወለተ ትንሳኤ ተክለ ብርሀለን
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 жыл бұрын
እኔ ፅጌ ማርያም የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ክርስቲያን ነኝ ።በፀሎታችሁ አትርሱኝ ። (ክርስቲያን ነኝ ለዛውም ኦርቶዶክስ ከሚሉ ውስጥ ነኝ ።)
@fatiyafatiya3946
@fatiyafatiya3946 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ ገጠመኝ ስሰማ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው አንዳንዱ ከራሴ ህይወት ጋር ይመሳሰላል
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn Жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመላቤተሰብህ ። እኔ የኤርትራ የኦርቶዶክስ ነኝ ❤❤❤
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 8 ай бұрын
እኔም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@habteabteklemariam549
@habteabteklemariam549 2 жыл бұрын
ስላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋራ ይሁን የእመቤታችን ልጆች እኔ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ነኝ
@haileselme930
@haileselme930 2 жыл бұрын
Ena Ethiopia orthodoxe tewhdwe betkrstane emnte tektaye negni🙏🙏🙏
@tigistferede742
@tigistferede742 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶደከሰ ነኝ
@trunishmoti9954
@trunishmoti9954 2 жыл бұрын
ብቻል እንደ እዝአብሔረ ይሁንለት በፀሎት ያስቡን ወለተ ስላሰ፣ተ ፣ተክለ ጎርጊሰሰ ወልደ ሰንቤት
@mulukenalebachew7000
@mulukenalebachew7000 2 жыл бұрын
መምህር መንፈስ ቶሎ የማይያዘው 1) በመንፈሳዊ ህወታችን ስለማንበረታ ይመስለኛል /ፆም፣ፃሎት፣ስግደት፣ጥምቀት፣ ቁርባን/ 2) ያልተናዘዝነው ሀጺያት ይኖራል 3) የልብ ንፅህናችናችን 4) ፈጣሪ ስላልፈቀድ ሊሆን ይችላል
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 жыл бұрын
ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር ተስፋየ ኣነ ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ ተከታሊት እየ ብገጠመኝ ብዙሕ እየ ተቃይረ ካብ ዝካታተል 2ተ ዓመተይ ክመልእ ኢለ ኣለኩ ንሳሓውን ኣትየ እየ ቅዱስ ቁርባን ግን ኣብ ስደት ስለ ዘለኩ ናቡኡ ክብሪ ክበቅዕ ኣብ ፆሎትኩም ሓሳቡኒ ንካልኦት ካኣ ኣዳምፁ እናበልኩ የካፍል እየ ክብር መምህረይ በርቱዑልና ቡዝሕ እናተምሃርና ኢና።
@firehiwot2197
@firehiwot2197 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብሽ
@mebrateshewa328
@mebrateshewa328 2 жыл бұрын
ወንድሜ በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
አምላክ ምሳኪ ይኩን።
@TizitaAlayu-hw9ur
@TizitaAlayu-hw9ur 9 ай бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነኝ እናመሰግናለን ወለተ ማርያም
@meseretbelay2784
@meseretbelay2784 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ ነኝ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው መምህር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታልን
@ksanettekle9934
@ksanettekle9934 2 жыл бұрын
እኔ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፀሎትህ ኣስበን ወለተ ፃድቃን : ገብረ መድህን : ወለተ ክርስቶስ : ወለተ ማርያም : ፍቅረ ማርያም
@frutaadesta9220
@frutaadesta9220 2 жыл бұрын
Enim
@Even12526
@Even12526 2 жыл бұрын
Enemn
@edentekle2458
@edentekle2458 2 жыл бұрын
Enim
@sagabeAB
@sagabeAB 2 жыл бұрын
የክረስትና ስመ ወለቴ ስላሴ ነኝ መምህርዬ የቤተስቦቸ ወለ ስላሲ ወለቴ ኡሩፋኤል እና የአዱን ስለረሳሁት አበባዩሁ ከይቅርታጋር መምህርዬ ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ጥሪ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነዉ ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@samrawitendale6345
@samrawitendale6345 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይኝ ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azibazib9038
@azibazib9038 2 жыл бұрын
እኔ ኦረቶዶከሰ ነኝ ያዶመጡኩ ነኝ ገን አልፀልየም ምኪኔያት የለኝም ለምን እደማልፀል አልገባኝም መምሕር ከቱ ነኝ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 жыл бұрын
የኔ መንፈስ ያልተየዘወ እንደጠንክር ወይ ንስሀ ያልገበሁት ነገር የኑራል በኔ ፀሎት ለልላ ትገት የሁናል
@asabechdebebe5911
@asabechdebebe5911 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yitqedes
@yitqedes 2 жыл бұрын
ባለሽበት ቦታ የእግዚአብሄር ጥበቃ ካንቺ ጋር ይሁን እንወድሻለን::
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት ተከታይ ነኝ። 💟መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን🙏 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ🙏💒🌹💒🕊💒
@yohalashetmoges4867
@yohalashetmoges4867 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ይህንን you tube ቻነል የሚከታተለው እኔ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ነኝ አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላቹ በጾሎት አሰቡኝ
@haileselme930
@haileselme930 2 жыл бұрын
Ena Ethiopa orthodoxe tewahdwe emnte tektaye negni egzabhre yemsegn!
@merimeri5901
@merimeri5901 8 күн бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀይማኖት ተከታይ ነኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር ካተ ተምሬያለሁ በስልክ ባገኝህና ባዋራህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔ ጋር ብዙ ታሪክ አለ ገና ያልተነካ
@user-fq4yv9cj7k
@user-fq4yv9cj7k 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ .... መ/ር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ላንተም ለቤተሠቦችህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ሰላም ሁኑልን ባንተየተነሳ ተኝተን የነበርን እየነቃን የተወለጋገደ ህይወታችንን እያስተካከልን ነው ሰይጣንን እንቃወማለን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 3 ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ይቆየን
@user-xf1ey7vm6y
@user-xf1ey7vm6y 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያስማልን ወለተ ሥላሴ እባለልሁኝ እስከ መላ ቤተስቦች በዚህ ከፎ መንፍስ የተያዘን ነን ስለ ቅድስት ቅዱስን እመቤታችን ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቦን እኔ በጣም ድካማ ነኝ መስገድ እንኳን አልችልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bq4jx6uj1l
@user-bq4jx6uj1l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰብሽ እህታችን
@bizumahery1015
@bizumahery1015 2 жыл бұрын
Egzeyibeher Yisebesh Ehetichen 🙏🏻 1 kene Yesikile Betechi
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም መስማት ብቻ ሳይሆን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫
@sirkutgetachew6633
@sirkutgetachew6633 Жыл бұрын
መምህር ዳቢሎሰ ሰይጣን በጣም አሰቸጋሪ ነው እፀልያለሁ እሰግዳለሁ በመኝታ ሰዓት እሰከሚነጋ ይለፈልፋል እኔም ጀሮየን በጥጥ ኸትፌ አድራለሁ የምፀልያቸው ፀሎቶች 1-መፅሐፈ ቱላዳን 2---አርጋኖ 3--ባርቶሰ4---ሠይፈ ሰላሴ5-ፀሎተ ሕሊና6--የሠይጣን ማባሪያ የመሰቀል አጥር በወር አንድ ግዜ ድርሳነ ሚካኤል የምዘክራቸው የጥር ሰላሴንና የሐምሌ ሰላሴ ግንቦት ልደታን በገንፎ መናፍሰት ይታገሉኛል እኔም እታገላቸዋለሁ ፈተናው ከባድ ነው።
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
እና ወንድማቸን በፆሎት አስበን እኛም እውነተኛ ፀጋቸንን ህይውታቸን ያሳውቀን ዘንድ ወልደ ኢየሱስ ወለተገብርኤል እህተ ማርያም እህተ ማርያም ቤቴስቦቼም በፆሎት አስቡን!!!
@rishangide3642
@rishangide3642 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን⛪❤❤
@verkietaku3665
@verkietaku3665 2 жыл бұрын
I am orthodox tewdio
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 2 жыл бұрын
እኔ ኣርቶዶክሰ እምነት ተከታይነኝ ከሳውዶ
@saratamerat
@saratamerat 2 жыл бұрын
እህተ ዮሐንስ ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ🙏🙏🙏 የወንድማችን በረከት ይደርብን ወለተ ሂወት ወለተ ፃድቅ ወለተ ስላሴ ወለተ ሂሩት ከነቤተሰቦቸ በፆለታችሁ አስቡን🤲🤲🤲
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 жыл бұрын
እኔየኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ።ሁሉም እዚላይ የሉት ሰዎት ገጠመኝን ከሰጠች ልጅ ጨምሮ ክብረትን ይስጥልን ።አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡን ወልደሰንበት ወለተሰንበትከነቤተሰቦቼ።
@sarhall2538
@sarhall2538 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሀይማኖት ነኝ ግን በጣም ነው ትምህርትህን መካተተል ከጀመርሁ 6 ወር ሆኖኛን ግን ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ ደግሞ ተለውጨበታለሁ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@salemsalem471
@salemsalem471 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶጉሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በስደት ላይ ነኝ ለዛም በሳውዲ ኣረብያ ለክርስትያን ማትመች ሃገር ግን ሰለ ሁሉ ነገር እግዝኣቢሄር ይመሰገን ። ገብረ ሂወት ገብረ ተኽለሃይማኖት ወለተ ስላሴ ወለተ ሰንበት ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡን እህት ወንድሞቼ እናት ኣባቶቼ እግዚኣቢሄር ኣምላካችን በምህረቱ ይማረን ኣሜን፫
@hiethosp6531
@hiethosp6531 2 жыл бұрын
ይህንን ትምህረት እየተከታተልኩ ያለሁት እኔ የኦረቶጆክሰ ተዋህዶ ልጅ ነኝ መምህረ በጣም ጥሩ እና አሰተማሪ ሰለሆነ ደሰ እያለኝ ነዉ እምማረበት
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ወንድማችን በፆለት አስበን ወለተ ሰማዕት ወለተ ሰበት ወልደ ሰማዕት ወልደ ሰማዕት ወልደ ቂርቆስ ወልደ ሐይለ ማርያም ወልደ አረጋዊ ከነቤተሰቦቹ ወንድማችን ለሁላችንም በረከትህ ይድረሰን
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በውነት በአንተ ትምህርት በጣም እየተለወጥን ነው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ክርስቲያን ነኝ
@coolmom1919
@coolmom1919 2 жыл бұрын
መምህራችን ቓል ህይወት ያስማል : ወለተ ስላስ በስደት ነይ በጵሎት ኣስቡን ወንድማችን በረከቱ ይደረን አኔ የኤርትራ 🇪🇷ኦርቶዶኽስ ተዋህዶ ኔን
@verkietaku3665
@verkietaku3665 2 жыл бұрын
Weleta sanbati
@yerukmisrakmokonen9601
@yerukmisrakmokonen9601 2 жыл бұрын
I am ortodox Cristian
@_patience1001
@_patience1001 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ። ትምህርትህንም መከታተሌ እጅግ ብዙ ነገር እንዳውቅ እና እራሴንም ሆነ ቤተሰቦቼን በዙሪያዬ ስላሉ ነገሮች ስለሚፈጠሩ ነገሮች እንዳስተውል እና ለነፍሴ መዳኛ መንገዱን እንዳውቅ እየመራኸኝ ነው። ክበርልን መድሃኔአለም ይጠብቅህ። እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ።
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ ወንድማችን በፆሎትህ አስበን ወለተእየሱስ ወለተ አረጋዊ ወለተ ክዳን ገብረእየሱስ ገብረ እግዚአብሔር አመተ ማሪያም አመተ እየሱስ ወለተ ክዳን ወለተ ሰንበት
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 2 жыл бұрын
ቃለ ሔዎት ያሰማንልን መምህራችን በፀሎት አስቡን ገብረ ፃድቅ ወለተ ፃድቅ ገብረ ስላሴ ወለተ ሰንበት ገብረ ማርያም ወለተ ሰንበት ገብረ እግዚአብሔር ወለተ ስላሴ ገብረ ማርያም ወለተ ስላሴ ተስፋ ማርያም
@ExactEthio
@ExactEthio 2 жыл бұрын
I am an Ethiopian orthodox. Since I started watching your videos, I have learned so much about spirits and our daily challeges against living in accordance with the holy bible. Although it might be minor, I have seen signs of my prayer begining to work. I wish you and your family have an abundance of blessing 🙏🙏 Thank you for teaching us.
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ ነኝ የድግል ማርያም ልጅ ነው በእውነት በጣም ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድማችን በፆትህ አስበን ወለተ ቄርቆስ ከመላው ቤተሳብዋ
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርኀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እኔ ኦርቶዶክሳዊ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር በእውነት የአንተን ገጠመኝ እንዲሁም ትምህርቶችህ ማዳመጥ ከጀመርሁ አንድ አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ የነፍስ ማእድ በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@nigistiberhe8959
@nigistiberhe8959 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነና የከበረ ይሁን ለዘላለሙ ይሁን አሜን:: የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ:: ወለተ ኤልሳቤጥ: ወለተ መድህን ወለተ ማርያም ወለተስላሴ ወልደሚካኤል ብለህ አስጸልይልን:: እግዚአብሄር ይስጥልኝ ይህን እድል ስለሰጠህን:ረድኤት በረከቱን አቅሙ ጉልበቱን ይስጥልን እግዚአብሔር ላንተም ለእኛ አሜን::
@user-wu8ce4sd6t
@user-wu8ce4sd6t 2 жыл бұрын
በፀሎት አስቡን: 🤲🤲🤲 አርዓያ ስላሴ: ወለተ ሃና: ወለተ ገብርኤል: ወለተ ሚካኤል: ወልደ ዮሐንስ: ወለተ ማርያም እና ወለተ መድህን። 🙏🙏🙏
@user-gz6iw2it7j
@user-gz6iw2it7j 2 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችንም ይርዳን ቀን ዛሬ ይሁንልን ወልደ ገብርኤል ወልደ ማርያም ገብር መስቀል ገብር ጨርቆስ ገብረ ስላሴ ገብር ስላሴ ገብረ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ዮሐንስ ወለተ ሂወት ፀጋ ስላሴ ሚስጥረ ስላሴ ወለተ መስቀል ወለተ መድን ወለተ ኪዳን በፀለት አስቡን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o Ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንና የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የእምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የቅድስት ስላሴ ልጅ ነኝ። እግዚአብሔር ይመስገንልኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን። አሜን አሜን 16:30 አሜን።
@user-wg4ol4mp7h
@user-wg4ol4mp7h 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ወልደ ሰንበትን ወልደ ገብርኤልን ገብረ ማሪያምን ወለተ ኪዳንን እና ቤተሰቦቹን በጸሎት አስቡን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@rahelyrga809
@rahelyrga809 Жыл бұрын
እኔ ተዋህዶ ክርስቲያንነኞ
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abebahiluf459
@abebahiluf459 Жыл бұрын
✝️🤲እነየም የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ 🤲✝️ መምህርየ እግዚአብሔር እስከነ መላቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 жыл бұрын
ወለተ ኪሮሰ ወለተ ማርያም ሀይለ እየሱስ ወለደ ገራማ ወልደ ተክለ ሀይማኖት ሀይለ እየሱስ በፀሎት አስበን ወድማችን🙏🙏🙏
@hyathhh8537
@hyathhh8537 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮያ ኦርቶዶክሥ ሀይማኖት ነኝ ወለተ እየሱስ በፆለት አስቡኝ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 2 жыл бұрын
እኔ ትቢያዋ. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታይ ነኝ ( ወለተ ኢየሱስ) የእግዚአብሔር አጠራር ግሩም ነዉ!!! መምህር በዐንተ ላይ ዐድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዐምላክ ይመስገን አሜን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕውነት! የተስፋ ስላሴ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ ዐስቡኝ! ዋይፋይ አዘግቶብኝ ነዉ የዘገየሁት... ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እሱ ካህን ሆኜ እግዚአብሔርን አገለግለዋለው ብሎ ያሰበው ስላልሆነለት ሲፀፀት እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋን ሰጠው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ወንድማችን በፀሎት 0ስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አሜን።
@selamteka8059
@selamteka8059 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይመገን ⛪️ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው እኔ በገጠመኙኞቹ ብዙ ተምሬበታለው ስንክሳሮቹ ደሞ በጣም እያስደነቁኝ ነፍሴም እየተደሰተች የምሰማው ነው ሁሉንም አያይዘው ይቀጥሉበት ባይ ነኝ ⛪️
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
እኔ የእትዮጵያ ኣርቶዶክሰ ትውህዱ እምነት ተከታይ ነኝ መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ የነፈሰ ትምህረት ነው
@saadamohamed3421
@saadamohamed3421 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይነኝ መምህራትን ቃለህሔወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@bestlove3536
@bestlove3536 2 жыл бұрын
እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህራችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
@KarlKfoury
@KarlKfoury Жыл бұрын
እኔ ይሕንን ትምሕርት የምከታተል ኦርቶዶክስ ነኝ ይሁንን ቃል እንደሠማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን👏👏👏
@habtnesheshetulemma2355
@habtnesheshetulemma2355 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አኔ ወለተ መድን እና ወንድሜ ክንፈ ገብርኤል በሰደት ነው ያለነው በመናፍሰት እሰራት እየተሰቃየን ነው በፀሎት አሰበን እኛንም ቤተሰቦቻችንን በፀሎት አሰበን አግዘን
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን በዚህውሥጥ ሥንትነፍሣትዳኑ ተመሥገን ወንድማችን አምላከ እሥራኤል መክሊትህን ይግለጥልክ እማምላክ ትርዳክ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ሥለሃገራችን ፀልይ
@truthseeker1840
@truthseeker1840 2 жыл бұрын
Am just a Christian... I believe in all of the teachings of our church and always try to follow them in my life with the help of the Angels' and Saints'.
@wmedihn9571
@wmedihn9571 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መምህር ካንተ ብዙ ተምረናል ብዙ በህይወታችን ተለዉጠናል ወለተ መድኅን እያላቹህ በፀሎታቹህ አስቡኝ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ ገብቸ ለስጋዉ ደሙ እድበቃ ፫አሜን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
መምህረችን ቃለ ህይወት የሰማል ! ወለተ ሚካኤል የለውት በስደት ነው በፀሎት አስቡኝ !ወንድማችን በረከቱ ይድሰን !
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
የሰላም አምላክ እየሱስ ክርስቶስ እግዛብሔር ካተ ጋር ይሁን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-sc4mv5nd1q
@user-sc4mv5nd1q 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ወለተ ስንበት ወለተ ማርያም ወለተ ስንበት ወለተ ታወቲ በጸሎት አስብን ወለተ መዳህን ነብስ ይማር ብልች በጸሎት አስብታ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-tate746
@user-tate746 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ አዊ ነኝ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በፀሎታቹህ አሥቡኝ ወለተ ሚካኤል እና ቤተሰቦቿን ብላቹህ ቤተሠቦቸ በጣም ከባድ ሥለሆኑቡኝ በፀሎታቹህ አግዙኝ እህት ወድሞቸ
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረሰችው ነገር ወንድማችን በጸሎትህ አስበን ፍቅርተ ማርያም
@zahra1491
@zahra1491 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተካታይ ነኝ
@zahra1491
@zahra1491 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሽ እናደርጋለን
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን :: የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ወለተ ኢየሱስ ክንፈ ሚካኤል ወለተ ኪዳን አስካለ ስላሴ :: የበለጠ ፀጋውንብዝት ያርግልህ
@kalabe2655
@kalabe2655 2 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ እና ቤተሰቤን አመሰግናለው በረከታችሁ ይደርብን።
@samrawitemayou8764
@samrawitemayou8764 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ገጠመኙ እና ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው። እየተከታተልኩ ነው። በጣም ደስ ይላል መምህር በዚሁ ቀጥልልን።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን #እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደሰ አለን ስሙ የተመሰገ ይሁን ለእነሱ የደረሰው ቸሩ መዳንያአለም ለኛም ይድረስል አሜን ፫ ኦሮቶዳክስ ተዎህዷ ነኝ ወለተ ማርያም በፀሎታቹ አስብኝ መምህር ቀጥልበት 100% አመሰግናለው ከጠፋውበት ነው የመለስከኝ እድሜህን ያርዝምልኝ ❤🕊
@tegestee6945
@tegestee6945 2 жыл бұрын
I am Ethio Orthodox Tewahedo follow. I am leaning and straightening my faith due to your teachings, Thank you memihir.
@rasharasha7523
@rasharasha7523 2 жыл бұрын
Orthodosx Tewahedo nyanyi
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን በፀሎትህን አስበኝ ወለተዮስስ ከነ መላአ ቤተሰቦችዋን ብለህ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታታይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሁሉንም ነው ምሰማው ራሴንም ያየሁበት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዞመኖትን አብዝቶ ይባርክልን እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህራችን🙏
@workneshchanal3663
@workneshchanal3663 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ከነቤተስቦችህ ቃለ ህይወትን ያስማልን ግሩም ትምህርት ነው በፀሎት አስቡኝ ፣ እህተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል አፀደ ማርያም
@berkenshiasheboberknshi.as7861
@berkenshiasheboberknshi.as7861 2 жыл бұрын
እኔየኢትዮንወርቶዶክስነኝ
@user-ec21
@user-ec21 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ እፁብ ነው ሁላችንንም ከታሰርንበት በቸርነቱ ይፍታን የድንግል ማርያምልጂ በፃሎታቹህ አስቡን ወለተ ማርያም ፣ ወለተ ማርያም ፣ወለተ ማርቆስ ፣ ገብረ ስላሴ ፣ ገብረ ማርያም ፣ወልደ ዮሀንስ ፣ ወልደ ሩፍኤል ፣ ወለተ ብርሀን ፣ ወለተ ሀና ፣ወለተ መድህን አስቡን በፃሎታቹህ
@mesayalemayhu4871
@mesayalemayhu4871 2 жыл бұрын
Fexalri yimesgen silee hulum nagari getaal balhalyimalnote inditsenal adirgilinyi
@user-zn3tq5cb6v
@user-zn3tq5cb6v 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መፃእኩም ክብር መምህርና
@etube7022
@etube7022 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ በገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@mikking9432
@mikking9432 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን ሀይለ ገብርኤልን ስርጉተ ማርያምን ትርሲተ መለአክን መአዛ ማርያምን ሀይለ እየሱስን ተድባበ ማርያምን እስተ ፃድቅን ወለተ ሰማይን በፀሎት አስበን
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e 2 жыл бұрын
እኔ፣የኦርቶዶክስ፣ተዋህዶ፣አማኝ፣ነኝ፣መምህር፣ቃለሂውት፣ያሰማልን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 2 жыл бұрын
ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን አሜን 🤲🤲
@yatmworkworke6918
@yatmworkworke6918 2 жыл бұрын
I’m Ethiopian orthodontist
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
Memihir, I personally watch your videos without discriminating any. I listen to every single one of it as much as I can when time allows. I am an Orthodox Tewahedo Christian, all categories of your teachings are brilliant, please do continue to broadcast every episode, please don't be dismayed with the number of people who are not that much inclined to view the Gospel teachings. God has used so many ways to rescue the lost souls, You can also help various people with different mindsets because of the different approaches you used. Please ignore the number of varying viewers. Please focus on the quality of the contents of your presentation, I personally am ever sooooooooooooo grateful for every single contribution you have shared with us so far. I have learnt a lot and managed to improve my relationship with God and save my soul. Thanks so much again.
@asmeraasmera1410
@asmeraasmera1410 2 жыл бұрын
Iamanorthodox tewahedo Christian 🇪🇷
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጲያ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ መምህራችን በጣም እናመሰግንአለን በጣም ህይወቴን የቀየረልኝ ትምረት ነው ቃል ህይወትን የሰማልን
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን በእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለእነሱ የደረሰን አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አሜን የኸንድማችን ድያቆን በረከቱ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲
@haileselme930
@haileselme930 2 жыл бұрын
Egzabhre yemsegn selhwelme negre!
@haileselme930
@haileselme930 2 жыл бұрын
Egzabhre hweye berktwe enddrsen erdane 🙏🙏🙏
@haileselme930
@haileselme930 2 жыл бұрын
Betsebche betulte asebwegn amete selase belachwehi wndemachen betulte asebene 🙏🙏🙏
@mariamichael4416
@mariamichael4416 2 жыл бұрын
I am so grateful for your help. You opened my eyes. I am working so hard to better myself and help my family. Please continue your wonderful education it’s helping so many of us. You are truly Gods gift to all of us. We love you. God bless you🙏💕🇪🇷
@s.h.9640
@s.h.9640 2 жыл бұрын
I AM ETHIOPIAN ORTHODOX AND I FOUND OUT ABOUT YOUR TEACHINGS WHILE I WAS SEARCHING FOR OTHER VIDEOS! SINCE THAT DAY; I AM WATCHING YOUR VIDEOS ALMOST EVERYDAY; I WAS SHOCKED AS I WAS WATCHING ONE OF YOUR "GETEMEGN" VIDEO' : I FOUND MY STORY IN REALITY IN THIS VIDEO!! I NEVER BELIEVE DEVIEL CAN CONTROL MY LIFE! IS THERE ANY CHANCE TO CALL YOU?? THAT WOULD BE GREAT TO TALK TO YOU! THANK YOU VERY MUCH FOR YOUR AMAZING TEACHING! I LEARNED ALREADY ALOT IN THIS FEW DAYS🙏🙏🙏🙏🙏
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Fiqert maryam
@user-tl5yy7yy2u
@user-tl5yy7yy2u 6 ай бұрын
እኔ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር በጸሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ ወለተ ኪዳን ሚስጥረስላሴ ሂሩተስላሴ ገብረማርያም ፍቃደማርያም
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 2 жыл бұрын
I am a orthodox tewahedo follower, & I love and appreciate this program memher. 54:10 ❤️ 56:40 Hulum 1:28:00 😞 Welete mariam
@GonderAmogneAbate
@GonderAmogneAbate 2 жыл бұрын
Enam Artodoxi tewahedo emenet teketaye nage
@shewagegirma2746
@shewagegirma2746 2 жыл бұрын
I am.orthodox.tewahedo
@kisanetgebremariam2661
@kisanetgebremariam2661 2 жыл бұрын
I am a Orthodox follower...
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ውንድማችን ዳቆን እግዚእብሔር ፀጋህን ይገለፅልክ ውንድማችን በርክትክ ይድርስን በፀሎተክ እስበን እፃተኛዋ እህትክ ወለተ ሚካኤል
@aynitakale2378
@aynitakale2378 2 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@QwqwWqqq
@QwqwWqqq 2 жыл бұрын
አዎ መምራችን እግዚአብሄር እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ የስጠህ በጣም እናመስግናልን እኔ የኢትዮጵያ ኦክቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ😍😍
@user-sk9dl8ji1f
@user-sk9dl8ji1f 2 жыл бұрын
እኔ የኢቲዮጲያ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያ ነኝ መምህርዬ ሁሉንም አዳምጣለው እናመሠግናለን❤❤❤
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 жыл бұрын
ለወድማችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት አሜን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም ፣ወለተ ሚካኤል
@elsademelash234
@elsademelash234 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መምህር ቃለህይ ያሠማልን ። ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-xn1fm4ox3l
@user-xn1fm4ox3l Жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተከታይ ነኝ መምህራች እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛል በአተትምህርት ብዙተምርያለሁ🙏
@yesheyenew6152
@yesheyenew6152 2 жыл бұрын
አሜን እግዚሀቤር ይማረን። በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚሀቤር ይምስገን እድለኛ ነኝ የልጄ ሀይለ ሚካኤልና ወለተ ገብርኤል በጾሎት ያስቡኝ። ቃለህይወት ያሰማልን
@merkebabee8409
@merkebabee8409 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስተዋህዶ ነኘ ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርትህ በጣም ጥሩእና አስተማሪ ነው ወለተወልድ ስርኩተኪዳን ሀመረቅዱሳን ወልደሚካኤል
@user-qs4no3ez8q
@user-qs4no3ez8q 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጸሎት አስቡኝ ስህነ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን. እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ
@user-sp2fr3pd4z
@user-sp2fr3pd4z 2 жыл бұрын
,እኔ ኦክቶዶሥ ክርሢታን ነኝ ወንድማችን መምሕራችን እረጅም እድሜ ይሥጥልን በዙ ተምረናል
@natykelem6460
@natykelem6460 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ።ከገጠመኞተች ብዙ ትምህርት ተምራለሁ። እእግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@kalkidanabebe6099
@kalkidanabebe6099 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ትምህርትህ ሁሉ በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን
@selamferede71
@selamferede71 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ የሁሉንም ሰው ሕይወት እሚዳስስ እና ከስተት አሚመልስና አስተማሪ ስለሆነ ነው ሁሉም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ዘመንሕኝ ሁሉ ይባርክልሕ ወደስራ እየሔድኩ ትራንስፖርት ላይ ሆኜ ነው እምሰማው
@fsho1523
@fsho1523 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን እኔ ባንተ ገጠመኝ እራሴን ከማጥፋት የዳንኩት ምን እደምል አላውቅም አገሬ ብገባ የመጀመራው ስራዬ አንተን ማግኘት ነው እድሜ ይስጥልኝ
@addisalemtadse5088
@addisalemtadse5088 2 жыл бұрын
እኔ የኢትዮጵያ እርቶዶክስ ልጅ ነኝ በትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋህን ያብዛልህ መምህር አክባሪህ ነኝ
@etsubdejena8929
@etsubdejena8929 7 ай бұрын
1)እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ 2)ያልተናዘዝኩት እስካሁን ያልተውከት ሀጢያት አለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@user-fu5py3bv6x
@user-fu5py3bv6x 8 ай бұрын
መ ምሕር እኔ ኦርቶደክስ ክርስትያን ነኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥ ሕ አመላኪ እንዳመሰግን የሰይጣን ስራ የሚፈትነኝ አወክ ሕወቴ ነፍስ ካወኩ ጀመሮ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እኔም ለመስክርነት ያብቃኝ በጸለት አሰበኝ ወለተ ኪዳን
@emebrhan3732
@emebrhan3732 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አይዞ በርታ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን አገልጋይና መርጌታ ነኝ ወልደ ዳንኤል ከነ ቤተ ሰቦቹ ብላቹ በጸሎት አስቡኝ
@user-hg3kc2lm1x
@user-hg3kc2lm1x 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይነኝ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ሁሉን እየፈዎሰነው እና እግዚያብሄር ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው እድ ቀልድ እዲሁየምናረጋቸው መልካም ነገሮች የብዙነፍሱች መዳን መሆን አስገርሞኛ ዎድማችን እግዝፀጋውን ያብዛልህ መልካሙን መገድ እግዚአብሔር ይምራህ በፀሎት አስበኝ ዎንድሜ ዎለተ ስላሴ ዎለተ ማሪያም ምህረት ክርስቶስ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 10 ай бұрын
እኔ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ትምህርትህ በጣም ቆጆ ናቸው ቀጥልበት እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@biniamhaddis6251
@biniamhaddis6251 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በቅርብ ቀን የጀመርኩት በጣም አስተማሪ ነው መምህር ግርማና አንተ ስለመናፍስት እንዳውቅ አድርጎኛል አመሰግናለሁ ፡፡
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት ተከታይ ነኝ ። መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአአብሔር ፀጋዉ ጥናዉ የብዛልህ
259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ
1:49:38
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 120 М.
26ኛ ፈተና ገጠመኝ : የሆቴሉ አስተናጋጆች መንፈሳዊ ጀብድ
1:15:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 68 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.