82ኛ A ገጠመኝ ፦ የሚያሳንቅ መንፈስ ሴራና ጥፋቱ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,953

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
እኔ ስደት ነኝ ውሃውን ፀሎት እያረግሁ እጠቀማለሁ አይኔ ውስጥ ፀጉር ያወጣል በጣም ነው የሚያመኝ በፊት ኦብራሴዮን ሆኜ ነበር ከዚያ አላይ አለ አሁን ግን ቅዱስ ገብረኤልን ነገርኩት አይኔ ዳነ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
@ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን እንኳን ብርሃን አየሽ እህቴ እግዚአብሄር ይመስገን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እሰይ እህት ተመስገን ለአች የደረስ ለኛም ይግብኘን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
@@mahatesfaye6832 አይዞሽ እህቴ ለኔ ለቆሻሻዋ የደረሰ ለላተም ይድረስ እኔ በሂወቴ ለምኜ ያጣሁት የለም ፈጣሪ የሚጠላውን ሁሉ የማደርግ መጥፎ ሰው ነኝ እዴት ይህ ሆነልኝ ብየ ይገርመኛል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል የቅዱስ ገብርኤል አምለክ ክብር ምሥጋና ይድረሰው እኳን ቅዱስ ገብርኤል ጎበኛሽ እህቴ
@werkensh91
@werkensh91 4 жыл бұрын
እንኳን ለመመስከር አበቃሽ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn memihir tesfaye
@mimimm3713
@mimimm3713 3 жыл бұрын
አሜን እሽ ምህሪ ተስፋ አለኝ በሙሉ ልቤ ሁላችንንም ተስፋ ይስጠን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
enqan adersacehu adersen amen bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen amen amen
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 4 жыл бұрын
መምህር ።እናመሰግናለን ።እዉነት ።እዉነት ።እዉነት 🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለደመራ በአል እንኳ ን ደህና መጣህ ልጁን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
@adebabaykelkay2595
@adebabaykelkay2595 4 жыл бұрын
ገብረ ሀና ነኝ በፀሎት አስቡኝ መምህር
@destadesta7634
@destadesta7634 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.qaliyoti.yasamalini.aba
@davegech2516
@davegech2516 4 жыл бұрын
ዉድ አድማጮች እኔንም ደካማዉን ወንድማቹን በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ማርኮስ ነኝ። መምህር እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ ከነ ቤተሰቦችህ በሰላም አደረሰህ እናም ለሁላቹም አሜን።
@adebabaykelkay2595
@adebabaykelkay2595 4 жыл бұрын
መምህር ስልክ ቁጥርህን ፈልጌ ብትፈልጉልኝ
@tekstearaya8639
@tekstearaya8639 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከቀከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከቀቀከቀቀቀቀቀ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ አንደኛ ሆንኩ በሀይማኖቴም አንደኛ እንደሆን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ
@helennawaye6195
@helennawaye6195 4 жыл бұрын
አሜን መምህሬ
@እማፋቅር
@እማፋቅር 4 жыл бұрын
መምህረ ጸጋወን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ እጸተ ማሪያም
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 3 жыл бұрын
Memehr kale hiwoten yasemalin yeagelegelueten zemanehn yehemerlh 🙏🙏🙏
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun memherachn amen amen amen Kale hiwet yasamaln memherachn
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳቹ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም ላንተ የሰጠህ አምላክ
@እታበዝለ
@እታበዝለ 4 жыл бұрын
መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 4 жыл бұрын
እዉነት መምህር እኔራሱ መዝሙር በጣም ነዉ የምወደዉ የሚገርም የምሰማዉ የትዝታዉንን እና የዘርፊን ነበር እና አርበች ኩሽና ነዉ የምዉለዉ ግን የምግብ ጠርፔዛዉን እንደከበሮ እየደበደብኩ ስዘምር ነዉ የምዉለዉ አሁን ግን መናፍቅ መሆናቸዉን ስሰማ በጣም አዘንኩኝ ፈጣሪ ይመልሳቸዉ
@maasa-uo8ou
@maasa-uo8ou 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ዉድመምህራቺን
@abebaleta1886
@abebaleta1886 4 жыл бұрын
ውይ ወገኖቼ እኔም በጣም ተቸገርኩ በአዕምሮዬ የምታየኝ ገመድ ነው ወደ እብደት ሁላ ደርሼ ነበር በእመቤቴ ምልጃ አለሁ ወገኖቼ ከኔ የበረታቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እህታቹ ነኝ።
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Betselot Berchi ehte
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Ayzosh
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 4 жыл бұрын
Ayezosh ehite betelot berch kembrhan atelay bechales wedasuan adersh medanyalem yegtetelish
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 4 жыл бұрын
Uuuufff yarasa himam 😭😭😭😭
@hallehalle1981
@hallehalle1981 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@tesfsh27
@tesfsh27 Жыл бұрын
መምህራችን እና እህታችን ጸጋውን ያብዛላችሁ። ወልደሰንበት ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@dhhxcbnj
@dhhxcbnj Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር
@ትግስትከበረዉ
@ትግስትከበረዉ 4 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@ሂይወትየማርያምልጅ
@ሂይወትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ዛሪ ገና ሳዳምጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእወነት ምንም ፀሎት ጧት ማታ አደርጋለው ሀይምሩየ በጨንቀት ተወጥኝ ነው ያለውት ምን እደማሰብ አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳሽበሎኝ በፁሎታቹሁ አሰቡኝ ከኔ የበረታቹሁ
@yordiaddis4659
@yordiaddis4659 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጸሎት አስበን አስካለ ማርያም
@ااممم-ق5غ
@ااممم-ق5غ 4 жыл бұрын
በእውነት ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰን በእግዚአብሔር ስም እህቴ ለእኔ ደካማ እህትሽ በፀሎትሽ አስብኝ አመተ ኪሮስ ብለሽ እህቴ ሁላቹ ከኔ የበራታቹ አስቡኝ በጣም የምኛል ፆም ለይ ግዜ በጣም ነው ይደክመኝል መቆጣጠር ያቅተኛል ስቦኤ ቤት ላይ ለመመኮር እፈልጋልው በጣም ከሚለው ያድክመኛል
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል ደመና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ አመተ ማርያም
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ። በጣም ከብዶኛል። በፀሎት የበረታችሁ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡኝ።
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ እደርስን መምህራችን ትናፍቂ አባታችን ነህ ፀጋውን ያብዛልህ እህታንም ንኳን እግዚአብሔር ነፃ አውጣሽ በፆሎትሽ አስብኝ ወለተሚካኤል ወለተብርሀን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 жыл бұрын
Selami memirchin tesfaye egzabher tsega yabzalki 🙏
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@demekeeshete7314
@demekeeshete7314 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በማውቂ እድለኛ ነኝ መምህር እኔ ስደት ላይነኝ መቁጠሪያ ፈልጊ ነበር ወለተ ፃዲቅ እስከ ቤተሰቤ በፁሎትህ አስበን አንተ በማለቴ ይቅርታ ይደረግልኝ በተደጋጋሚ ስለ ማይህና ስለምሰማህ ቅርበት ስለተስማይ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስመአብ የሚገርም
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ነው ደስ ያለኝ አይቸዋለሁ እንኳን ደስ ያለህ ብያለሁ የኛ እንቁ
@እሸትበለጠ
@እሸትበለጠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደርሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም በአል ይሁንላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምርን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ አኛም የምንሰማውን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫🤲
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
መምህር እንኴን ለብርሀን መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ከሰይጣን እስራት ይፍታን ።
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 4 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ደስ አለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@petrosberhe9760
@petrosberhe9760 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርየ አድሜ አና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተስፋገበኤል ይባላሎ ለኤሄታችን በጸሎት አንደምተሃስበን ተስፋ ኣሪጌ ኣለሁት።
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን አሜን መምህራችን እንኳን አደከሰህ እስከነ ቤተሰቦችህ ለብርሀነ መስቀሉ አሜን
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን አሜን ቃል ህውይት ያስማልን።
@tigtig8146
@tigtig8146 4 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችው የተዋህዶ ልጅች እግዝአብሔር ስራው ድቅ ነው
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማን መምህር
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባቴ እናቴን 3 ግዜ በገመድ አንቁት እህትና ወድሞቼ አስጣሉት ብለዉ ነገሩኝ እኔም አሁን ስለቤተሰቤ በጣም እያሰብኩ ነዉ በፀሎታቹህ አስቡኝ እባካቹህ የመምህር ቻናል ተከታታዩች ሁሉ አፀደ ማረያም እግዚአብሔር ይሰዉረን
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እኮን ለብርሃነ መስቀሉ አደርሰክ አደርሰን ለመላው የተዋሕዶ ልጆች እኮን አደርሳችሁ መልካም ባዓል የእመብርሃን ልጆች ኑ እንማር ⛪️🌾🌾🤲👏👂👈
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሰህ መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመስቀለ ብርሃነ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫
@ወለተሚካኤል-መ6ተ
@ወለተሚካኤል-መ6ተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር እውነትን አቅም ሳንሰኝ ብቸኛነት ሲስማኝ የበገና መዝሙር ሲገፉኝ ከቅፍህ አርፍኩኝ የሚለው መዝሙር ልብን ያፅናናል
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርደን
@salamsalam1109
@salamsalam1109 4 жыл бұрын
ወለተማረያምአስብኝ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin inkwan lbrhane mskelu bselam adersachu🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዘ መምህር
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 4 жыл бұрын
መምህርዬ አንተንና መምህር ግርማን የሰጠንን አምላክ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
እሽ መምህራችን እንቃል ይሁን እንድናለን ተስፋ አለን ። እንየማ አባታችን መላአከ መንክራት በህልም ይታዩኛል አንዴ በመስቀላቸው ስዳብሱኝ ፣ ደስ እያላቸው ወዴንየ ስመጡ እንየም ደስ እያለኝ ወደ እግራችዉ ስር ጉልበታቸዉ ስስማቸዉ ታይተዉኛል
@kbhi6629
@kbhi6629 4 жыл бұрын
Selamh yabzalh memhr tesfu melkam sew tebarekln hulem
@slameslame2283
@slameslame2283 4 жыл бұрын
አንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አመተ ማርያም እያልህ ወልደ ገብረኤልምእያልክ አስበን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሠህ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ። ቃለህይወትን ያሠማህ። በእውነት እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ታላቅ የሆነ ለውጥ እኔና ቤተሠቦቼና የማውቃቸው ሠዎች ሁሉ ለውጥ አግኝተናል።
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው መምህር. ፀጋውን ያብዛልህ. ውይ. በጣም ይገርማል. እንዴው እግዚያብሄር. ይርዳን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
@maregkassaye1751
@maregkassaye1751 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ውንዴሜ እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በስላም በጤና አደርስህ
@DanielDaniel-hz2js
@DanielDaniel-hz2js 4 жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ይደርብን ፍቅረ ስላሴን እና ተክለወልድን ከነ ቤተሰባችን በፀሎትሽ አስቢን
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
እኔም ታነቂ ታነቂ ይለኝ ነበር አድግዚ እዳውም መርዝ ጠጥቸ ነበር በርዙ ውሀ ስለተቀላቀለበት ሁስቢታል ወስደውኝ ተረፌለሁ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥክ⛪🙏
@selatialgetachew652
@selatialgetachew652 4 жыл бұрын
Tebarek memher nurelen.
@eskersetegn4494
@eskersetegn4494 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህር ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቅን ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥብኝ. አባቶች እና ወንድማችን እህቶቼ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። እኳን ሰላም መጣህልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ እንካን አደረሰህ ለብረሀነ መስቀሉ አጀቴቴቴቴወለተ ቁምጥ ኩረትምትም አለ ሥለ እራሴ ሳስብ ቨፀሎትህአስበኝወለተ መዱህን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
የምህረት ቀን ናፈቀኝ በጣም ደከምኩ ብቻ ብዙ ሀጢአት ባለችበት የእግዚአብሄር ጸጋ ትበዛለችና አንተ ጠብቀን በጣም ከባድ ሂወት ዉሰጥ ነዉ ያለሁትና በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ደካማ እህታችሁ ነኝና ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@ፍረተዋህዶትግራይ
@ፍረተዋህዶትግራይ 4 жыл бұрын
መምህራችን እኔስ ምን ብየ ላመስግንህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ጸጋው ያበዛልህ መምህሬ ያንተ ትምህርቶችና ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ቡዙ ቡዙ ተቀይሬለው ግን የኔም ገጠመኝ ሁኖ እንዳይ ገኝ እያስፈራኝ ነው መምህሪ አኔ በህይወቴ ቡዙ ቡዙ ችግር ያጋጥመኛል በአምላካችን ስም የተዋሃዶ ልጆች መምህሬም ከኔ የበረታቹ አህት ወንድሞቼ 👉ወለተ ህይወት 👈ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@meseretasnkewophone9733
@meseretasnkewophone9733 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህር
@alemzertube4322
@alemzertube4322 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን ተስፍሽ እና ወንድም እኅቶቼ ለሁላችሁም እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይህ ገጠመኝ ሳደምጥ ሳለሁ ብሩክታዊትን ስትዘምር ሙሉ ሰውነቴ ወርረኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በርቱ
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memhr
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጡ እንኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለአመቱ በሰላም ያድረሰን
@tegistbale9574
@tegistbale9574 4 жыл бұрын
እኔም የከሐዲው ትዝታው ሳሙኤል ስለ እመቤቴ የዘመራቸውን መዝሙር ፈልጌ ነው ማዳምጠው በተለይ ያሚናዳብ ሰረገላ የሚለው የእመቤቴ መዝሙር በጣም ነው ምወደው
@alemayehugumata7333
@alemayehugumata7333 4 жыл бұрын
GOD bless you and your spiritual journey
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
@ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 4 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ
@ታዱየማርያምልጅ
@ታዱየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እኔም መፅናኛይ መዝሙር ነዉ መዝሙር ሳዳምጥ እንባይን መቆጣጠር አልችልም የጨነቀኝ ሁሉ ይለቀኛል
@martadawti5852
@martadawti5852 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኔም ከዛሬ አምስት አመት በፊት ያይጥ መርዝ እንድጠጣ ባይምሮየ በተደጋጋሚ ተመላለሰብኝ ከዛም ጠጣሁ 6ቀን ግልኳስ ተተክሎልኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ተረፍኩ
@maydamayda1240
@maydamayda1240 4 жыл бұрын
Enqan Egzabher atrfesh/atrfeh
@martadawti5852
@martadawti5852 4 жыл бұрын
@@maydamayda1240 አሜን አሜን አሜን
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@martadawti5852
@martadawti5852 4 жыл бұрын
@@eth3816 አሜን አሜን አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
እንኴን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቸሩ መድሀኒአለም ካንቼ ጋር ይሁን
@haymanotj7426
@haymanotj7426 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር መስገን
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልህ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 4 жыл бұрын
Kale heywete yasemalen memehere
@haymanotdeldel823
@haymanotdeldel823 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
እንካን ደስ እለህ ወንድሜ ያንተ ደስታ የኛም ደስታ ንው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕🌷
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን መጣህልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tigists9420
@tigists9420 4 жыл бұрын
መምህር ስለ ቡና የምታስተምረው መቼ ነው እባክዎ ስለ ቡና መጡጣትና አለመጠጣት ያሎትን መልእክቶን ያስተላልፉልን
@nathanmike4884
@nathanmike4884 4 жыл бұрын
እኔ ሁሌ ነዉ ምእጠብቀው ስለቡና ማወቅ ፈልጋለሁ እደኔ ማወቅ ሚፈልግ ላይክ አድርጉ
@onefamily9351
@onefamily9351 4 жыл бұрын
Tiru Tiyakee New Yanesashew Ehetee
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት እድሁም ለብርሃነ መስቀሉ የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባለማተቦቹ 💒🤲🤲🤲🤲🌻
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 4 жыл бұрын
Edemn walke memherachin
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አዎ አይተናል ሰምተናል እንኳን ደስስስስ ያለዎት መምህራችን ተስፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ በእጂጉ አብዝቶ ይባርክልን አሜን ፫ አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናችን አብራልን😢😢መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት መምህር እድለኛ ነዎት!!!
@ydenek2712
@ydenek2712 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን መምህር የኒም ነው ህልየ ስለ አባ ሳስብ ይጨንቀኛል የእኔን የሀጣተኛዋን እድሜ ይጨምርልኝ ፀሎቴ ነው እማምላክ ምስክሬ ነች ሁንየ ሙቴን ከእነሰ አስቀድመው እላለሁ እንኳን ሳይመክሩን በእግዚአብሔር ሀይል ሳይፈውሱን ሳይፀልዩልን ቀርቱ አህን እንኳ እየደከሙ አልተመልስን ልብ አልገዛን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልግለፀው ለአቤቴ ያለኝን መውደድ ሁልዬ እላለሁ የመኖሬ ሚስጥር ናቸው
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የክርስትና ስም ጽፎ መጸለይ በጣም ትጠቃሚነው በእውነት
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በአል ከነመላው ቤተሰብክ
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን እኔ እስከዛሬ ያንተን ትምህርት እከታተላለው ወደተግባር እዳልገባ ከብዶኛል እባክ ይሄን ጥሼ እዳልፍ በጸሎት አስበኝ
83ኛB ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
42:48
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:03:02
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 4,5 М.
ገጠመኝ258 ካብ መምህር ተሰፋየ ዝወሰድኩት
1:19
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,2 М.
83ኛA ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
42:03
85ኛA ገጠመኝ ፦ በበገና ድምፅ የተያዘ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
45:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН