79ኛ ገጠመኝ ፦በቀን ለተወሰነ ጊዜ ያህል የሚያደነዝዝ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,694

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

ይህ ድንዛዜ የመላው አለም ችግር ነው በተለይ ግን ክርክቲያኖችና ከእውነት ለማራቅ የሚፈጥረው ድንዛዜ ነው

Пікірлер: 558
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@amaamm4692
@amaamm4692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድሜ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ።🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@kanataffara6588
@kanataffara6588 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@5555-b2x
@5555-b2x 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ
@ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ 4 жыл бұрын
መምህራች በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏🙏
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን።
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ለውሉም ቃል እወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@wedyewudye611
@wedyewudye611 4 жыл бұрын
መምህራች ቃለሄወትያሰማል ን ፀጋውን ያብዛል አሜን አሜን አሜን
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ካለ እግዚአብሔር የድግል ልጅ በቀር ማን አለን በሰው አገር.። እግዚአብሔር ይባርክህ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 4 жыл бұрын
መምህር ።እዉነት ።እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌲
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Yisittilin EGZIABHER Yakibirilin Enamesegeinalen
@jfd1969
@jfd1969 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ
@udssdy2272
@udssdy2272 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፍታን ወለተ ቅድሳን
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8 4 жыл бұрын
መምህራችንቃለህይወትያሰማልን. እረጅም እድሜናጤናይስጥልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን ፈጣሪ
@abac2092
@abac2092 4 жыл бұрын
egezabeher ymesgen temesgen launchenm egezabeher ydeselen bewnt memehr egezabeher ytebekeh amen amen amen
@mohammadali6387
@mohammadali6387 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጂምእድሜንይስጥልን በዉነት መምታስተምረንገጠመኝላይ ብዙትምህርትንአዉ ቀናል በቤተስባችንዉስጥዛርይመለካል እናየኛህወት በስዉሀገር ወይምበየሀገሩ መከራተታችን ለካይህነበረ አባቴብዙልጀችወልዶል ግንአዳችንምእንካን አልተማርንም ብንማርምጀምረንነዉየምንተወዉ እናህወተችንምግራየተጋባነዉ ሁሉምበተስቤ እንየም የገባን አሁን ነዉ በስደት ሀገር ሁኔ የመምህርተስፋየን እና ያባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማወድምን እስተምሮ ስሰማነዉ መንፈስምድነዉ የምለዉንያወቅኩት እና መምህር ተስፋየ እመቤቴ ማርያም ይጠብቅልን ከነበተሰብህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተስላሴ ከነበተስቤ ከዛርአምልኮ እናቴን እናአባቴን እዲድኑልኝእዲፈወሱልኝእግዚአብሔር መንገድን ይምራኝ አሜንአሜንአሜን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ላይክ ሰብስክራፕ እናድርግለት መምህር እባክህን በፀሎትህ አትተወን👐👐👐
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
እሺ
@dndnnxnzh8254
@dndnnxnzh8254 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ፀሎት ዪዲርስኝ
@dndnnxnzh8254
@dndnnxnzh8254 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ስልክ ላክልኝ
@newuaq8181
@newuaq8181 4 жыл бұрын
Selamchu yebza
@ansuansu2041
@ansuansu2041 4 жыл бұрын
@@dndnnxnzh8254 ዥ0913311451
@mysweet9568
@mysweet9568 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እውነት ብለሃል መምህራችን ቃላት ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@yerusbelete8370
@yerusbelete8370 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@አቤቱለንሰሀአብቃኝ
@አቤቱለንሰሀአብቃኝ 3 жыл бұрын
በጣም፣አስተማሪ፣ነው፣መምህራችን፣ጌታ፣ይጠብቅክ።
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪነዉ እናመሰግናል
@የማርያምልጅነኝ-ዸ1ጸ
@የማርያምልጅነኝ-ዸ1ጸ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን መ/ር ቃለ ህይወት። ያሰማልን
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን የሚገርም ነው አስተማሪ ነው እየተማርን ወደተግባርም እየገባን ብዙ ነገር አለ መምህር
@mebratnigussie8438
@mebratnigussie8438 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም እስተማሪ ነው እኔም የምኖረው አሜሪካ ሃገር ነው ወንድሞቼ በፊት ጎበዞች ነበሩ ሰበት ትምህርት ቤት ይከታተሉ ነበር አሁን ግን ቤተክርስቲያን መሳለም ተዋል እና እኔም ሁሌ ደእዬ ነው የምቆጣቸው ለእናት አባቴም ሁሌ ነው ንግራቸው እላቸዋለሁ እግዝያብሄር ልቦና ይስጣቸው አሜን እናመሰግናለን
@TamsgenAmlake
@TamsgenAmlake 27 күн бұрын
Amen Amen Amen
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዛሬው ገጠመኝ በጣም ደሰ ብሎኛአል እናታችን የጇባ እምነት ተከታይ የነበረችው ከእነ ልጀዋ ወደ ነበረችበት ወደ ኦርቶዶክሰ በመመለሳቸው ደሰ ብሎኛአል መምህር አንተ የምታሰተምረው ትምህርት ብዙ ሰው እየለወጠ ነው ልቦና ቲዩብ ላይ የሚያቀርበው ልጀ ወንድማችን ያንተ የወንጌል ፍሬ በመሆኑ በጣም ደሰተኛ ነኝ መምህር ብዙ የወንጌል ፍሬወች አሉህ ደሰ ይበልህ አሁንም ብዙ እንድታፈራ የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳህ በርታልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልህ መምህራችን🌱🌱🌱❤
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ
@ተመስገንአምላኬ-ፐ4ጘ 4 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@fggygu1088
@fggygu1088 4 жыл бұрын
መህምራችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችንም እግዚአቤሔር ማስተዋልን ይስጠን
@alemalem8244
@alemalem8244 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናገር ይሥጥህ ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን ወለተ ማርያም በፆሎተወ ያሥቡኝ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን 🙏
@starmoon4874
@starmoon4874 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 4 жыл бұрын
Egziabher yemesgen des yilal kal hiwotn yasemaln memhr
@selomondawit859
@selomondawit859 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከነ መላ ቤተ ሰብህ ጸጋውን በረቱን ሀብቱን ሀይሉን ያብዛልህ በርታልን የኮርስ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀት አገኝቸበት አለሁ።
@keedaw6764
@keedaw6764 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መድሀኒ አለም ባለህበት ይጠብቅህ አሜን
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ
@ውቤከረሜላቤላከረሜላ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በስላ መጣህ እኔ ሁል ጊዜ እስማሁለው በእውነት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ነው ገጠመኝህን የምወደው እግዚአብሔር ካለ ኢትዮጵያ መጥቼ መጠመቅ እጅ እፈልጋለውበፀሎት እስተማርያም,ልጄ መስቀለ ክርስቶስ,ተስፋ እየሱስ በፀሎት አስበኝ::
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratesfsh8411
@saratesfsh8411 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Memherachin. Yhema be Abzagnaw betust yale new. Gn yaltaweke kifu Menfes new.Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@enatgetachew9618
@enatgetachew9618 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርንየምሳነውነገ
@እግዚአብሔርንየምሳነውነገ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ
@meazamariyam9738
@meazamariyam9738 4 жыл бұрын
Egziabher yimasgen amen mamirachn kal hiyot yasamaln amen Ara batam yigarmal gatamagnochu ba ena lay yedarsa buzu nagar alew
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንውን በየልቦናችን ያሣድርብን የተግባር ሰው ያድርገን👏👏👏
@tekalihnbb
@tekalihnbb 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕያወት ያሰማልን እጊእዚቤሕር የመረጠው ማነ ያቀወመዋል መድኒአለም ማሰታዋሎን ያድልን
@hannadesta382
@hannadesta382 4 жыл бұрын
ተባረክ መምህራችን ባንተ ኣስተምሮ ብዙ እየተቀየርን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@fasigafasiga270
@fasigafasiga270 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ሁላችንም ልቦናና ሟስተዋልን ይስጠን እኔንም በፅሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም
@msarathaile9596
@msarathaile9596 4 жыл бұрын
እግዛአቤሔር ፀጋውን ያብዛልክ ብዙሁን ነብሣት ኣሰመልጠካል እግዛአቤሔር ዪባርክ አሜን 👏👏
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🌼🌼🌼 እቺን ቀን ሰዐት በርኮ ቀድሶ ለሰጠን ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እናተን ለእኛ የስጠን እንቁ ውይም መሳሪያ ናቹ እግዚአብሔር መምህር ግርማን አንተን እንዲሁም በንፁህ የሚያገለግሉ አባቶችን እግዚአብሔር በፅጋ ላይ ፅጋውን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል ከጭለማ ሂውት ውቶ ውድ ብርሀን የመለሳቸው አምላክ አሁንም በቤቱ ያፅናቸው
@tamirukidus811
@tamirukidus811 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ሱስ ካለበት ጉዋደኛ ይራቅ መቀየር ካልቻለ እኔ በህይወቴ የተማርኩት ይሄን ነው ከገዳም መጥቼ በሳምንቱ ጫት ላይ ነኝ ፈጣሪን ሁሌ ነው የማሳዝን ግን ሁሌም እፎክራለው ላለመውጣት እባካችሁ እራቁ ነው ምክሬ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት የሰማልን አሜን መምህር በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም እየልክ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እናመሠግናለን በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@dahabbahta265
@dahabbahta265 4 жыл бұрын
ቃለሂወትያስማልን
@tilahunsimie
@tilahunsimie 4 жыл бұрын
እግዘብሔር ይባርክክ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ብዝዝዝዝዝት ያርግልህ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ዋላቹ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔ ከገጠመኙ በብዙ አይነት ብጠመድም በወጣት ጊዜ ወይም የእሳት ሰአት ጓደኛ ይዤ ነበር በቤተሰብ ግፊ አይምሮያ የማሰብ ችሎታዬ በጣም ዝቅተኛ ነው በጣም ጭቅጭቅ ሲበዛብኝ ተነስቼ ጠፋው ውጪ ሶስት ቀን አደርኩ የሴት ጓደኛ ቤት እና ለማለት የፈለኩት ሶስት ቀን ከሞላኝ በዋላ ፍቅረኛኤ መቶ ወሰደኝ አማራጭ ሳጣ እና ግን ምን አልተቸኝም ማሃል ላይ የሀዛብ ቸርች ወሰደኝ እናቴን ለማናደድ ተቀላቀልኩ ተከታታይ እሁድ ሂድኩ በመዝሞራቸው ተመሰጥኩ ታሪኩ እረጅም ቢሆን የኔ ህይወት ውስብስብ ነው እናቴ አባቴ ሙስሊም እናቴ ከክርስትና ወደ እስልምና ከእስልምና ወደ ክርስትና ተመልሳለች ግን በጣም ከባድ ነው ያለንበት ፍቅር የለም ??????????? እግዚአብሔር ለናተ ልባቹን የከፈተላቹ ለኛም ይከፈትልን አሜን አሜን አሜን
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 4 жыл бұрын
Bee unate kale hiwotn yasamalen tsagawun yabezalehe mamerachen
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እንቁዎችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከጤና ያድልልኝ መምህር አስበኝ እባክክ ከመናፍስ አስራር ፈጣሪ ይታደገኝ ተክለ ወልድ ሁላችሁም የበረታችሁ ተባበሩኝ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen
@mahaletterefa4313
@mahaletterefa4313 4 жыл бұрын
Memihir edimahin yaserazimelun
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ ። በእውነት መምህር ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔም ሥደት ላይ ነው ሀይማኖቴን ያወኮት ያንተን ትምህርት በመከታተል በእውነት ሺአመት ኑርልን መምህር
@adisssabbaba5211
@adisssabbaba5211 4 жыл бұрын
Egzeabher ymesgen
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔም አድ የውጪ ስልክ ተደውሎ የተሳሳተ ነበር በዛ ተዋውቀን ስናወራ የአተን ገጠመኝ ላከልኝ በዛ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት በጣም ነው የተለወጥኩበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
እንካን ደና መታህ መምህር
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቀእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ አሜን መምርያ እኔ ከገጠመኙች በተጨማሪ በጣም ልቤን ሚነኩኝ በመሀል የምታብራራቸው ነገሮች ከተኛሁበት ይቀሰቅሱኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤልን በቀኝ በግራ ሁነው ይጠብቁህ አሜን በፀሎትህ አስበኝ አስገቡኝ እኔ በሀፅያ የወሰደኩት አህታችሁ ወለተ ስላሴ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስይ መምህር መጡ ገባገባ በሉ ምርጤችዬ እንኳን ዴህና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እህቴ ብዙ ነገር ተምረንበታል ከተሞኩሮቹሽ ስውች የስማነው ወደ ራሳችን እናምጣው እና እንተግብረው ለውጡ በግልፅ እናየዋለን እንንቃ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 жыл бұрын
የጨሌ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እኔ ከነሙዳዩ ከነ አላባሹ ነው ጋዝ አርከፋክፌ ያቃጠልኩት እናቴን አንቆ የገደላት የሚገርመው ሳቃጥለው ሀጥያት መሆኑን እንኳን ሳላውቀው ነው ገና የ6 ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ስለዚህ ስለጨሌ ባወራክ ከ a እስከ c ይወጠዋል
@በፆለትየድግልማሪያምልጅ
@በፆለትየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ንገሪው ጨሌአምላኪወች ይማሩበት በተለይ ወደኦሮሚያ አካባቢ በብዛት ያመልኩበታል
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደሥየሚል ትምህርትነው
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም ቤተሠቦቻችን የምናድንበትን ብርታቱን እግዜአብሄር ይሥጠን ላንተም እድሜና ጤና በረከትን ያድልህ ፀጋውን ያብዛል
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጣህ ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያት ያውርስልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርገኝ ውዶቼ በጣም ደስ የሚልነው ትምህረቱ
@tegetg3327
@tegetg3327 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላልህ እንደው በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ እያላችሁ እኔ የአባታችን የአባ ግርማን ትምህርትም ስከፍት ያንተ ገጠመኝ ላዳምጥ ስል በጣም ያመኝ ነበር ተቀምጨ በማዳምጥበት ጊዜ እንቅልፍ ይወስደኛል ትምህርቱን እንደከፈትኩት ከዛ ሲያበቃ እነቃለሁ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥ ባይኖረኝም የአባ ግርማ ቢድዮ ካላየው ደስ አይለኝም ያንተን ገጠመን በጉጉት ነው የምንጠብቀው እናም አስብኝ ስደውልልህ አታነሳም በዘውም አኩርፊያለሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህራችን ሁሉ ግዜ በጌታ ደስ ይበልህ ቃለ ህወት ያሰማልን እግዛቤሄሬ ፍ ቃዱ ብሆን እንዳንተ ዓይነት መምህራን ባበዛልን መምህራችን ክርስትና ሃይማኖቴ ፣ተዋህዶ ሃይማኖቴ ፣ወልድ ዋህድ በተግባር ያስተማርከኝ መምህሬ እጂግ አርጌ ነው እማመሰግነዉ ። በርታልን
@martabiru444
@martabiru444 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያስማልን የብክታይት ገጠመኝ fb አይቺ ነው መጀመርያ ብዙም ጠለቅ ብዬ አላየሁትም ግን አሁን በጣም ደስስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ እኛንም ስደት ያለነ ውን በጸሎት አስበን
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ይኸው እኔም በቁሜ ከደነዘዝኩ ኣሁን 7ኛ ኣመቴ ይዣለው እሲቲ ፈጣሪ በምህረቱ ይታደገን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@ማንእንደእግዚያብሔር
@ማንእንደእግዚያብሔር 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ ማማዬ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
አይዞሽ እማየ እግዚአብሄር ይርዳሽ
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 4 жыл бұрын
በደንብ ፀልዪ ስገጂ ውዴ
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ምን ልበል ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህር ሁለዬ አሚመስጥ እሚያስተምር ነው በእውነት ቃል ያጥረኛል እኛን ለማስተማር ይሄን ኩሉ ጊዜ መሰዋት ከፈልክ እግዚአብሔር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ ልቦና የሚለው ን የቻናል የከፈተው ስሙ ያአብ ስራ ነው በሁለት ስልኬ ነው ላይክ የማደርገው ያንተን እንደማደርገው እግዚአብሔር ያበርታችሁ🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌷🌷🌷
@hananeway2747
@hananeway2747 4 жыл бұрын
አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋወነ ይብዛላህ አኔም የሚየደነዝዝየ አኔ እምሮየ በጣም የመሰጭኖቅ ነገር የመጠቡኝል እርሱን መወቀ ይከበደየል እና ምን ማደረገ አንደ መቸለ መምህር አለወቀም በፀሉት አሰቢኝ ወለተ ሥላሴ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
ከማናቀው ክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁነን ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍😍😍
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 98 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 15 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 105 МЛН
82ኛ A ገጠመኝ ፦ የሚያሳንቅ መንፈስ ሴራና ጥፋቱ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
57:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
74ኛA ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:13:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
68ኛB ገጠመኝ ( እጅግ የተደነቅሁባት ታጋሽ መንፈሳዊት ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:01:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
74ኛB ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:11:58
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
76ኛA ገጠመኝ ፦ የልጅሽን ለልጄ መዘዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
57:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
34ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተዋህዶ ጌታ የተገለጠላት መናፍቅ
51:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 63 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН