መራራ ፉክክር ያሻከረዉ ወዳጅነት | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 50,349

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@alisultan3799
@alisultan3799 Ай бұрын
ሁሌ እኔ ብቻ ላሸንፋቹ ወዳጅነታችን የሚቀጥለው ካሸነፍናቹ ብቻ ነው እያሉ ነው ሲቲዎች🤣🤣🤣 አርቴታ ደግም ስሸነፍም ሳሸንፍም ወዳጅነቱ እንደተጠበቀ ነው 👏🏾👏🏾👏🏾this is pure class 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 my manager 🫡🫡🫡
@alisultan3799
@alisultan3799 Ай бұрын
አርቴታ ፔፕን ሁሌም ያከብረዋል ጋዜጠኞች ሊያጋጬዋቸው ማይፈነቅሉት ነገር የለም።
@BeleteHayile
@BeleteHayile Ай бұрын
ሚዛናዊ አይደለህም ስትዘግብ አርሰናልን ዝቅ ማድረግ ነው የተያያዝከው ኮፒ ፔስት ነው ስራህ ሁሉ የአርሰናል ነገር አይዋጥልህም በቻልከው መጠን ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር ።
@ህዝቅኤል
@ህዝቅኤል Ай бұрын
ግም ናቹ የአርሰናል ደጋፊዎች እዳለ
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Ай бұрын
ቆሻሻ ገር ነህ እንደ? አፍህ ተፀዳዳ @@ህዝቅኤል
@yigremgetaneh1694
@yigremgetaneh1694 Ай бұрын
አስተያየቱ ላንተ አይደለም ለምን ስር ነው። ደግሞ እንዲ ጸያፍ አደባባይ መሳደብ ሞያ ምስሎች ከሆነ አላዋቂነት ነው​@@ህዝቅኤል
@Elixir.n
@Elixir.n Ай бұрын
Weyalaw wu wu😮
@onebrook29
@onebrook29 Ай бұрын
መንሱሬ አላዛር ቁጭ አርጎ ያስተምርሀል alazare asgdom button >>>>>
@DenknehGmichael
@DenknehGmichael Ай бұрын
ምን አይነት ጭፍንነት ነው አላዛርን ለማድነቅ የግድ መንሱርን መተቸት አይጠበቅብህም ዝም ብለህ አድንቅ መንሱር ይችላል
@JamalAhimed-io1fw
@JamalAhimed-io1fw Ай бұрын
በርታልን ማንሱርየ በተለይብእንድያሉትን ነገሮች
@zad9141
@zad9141 Ай бұрын
ARSENAL 4 EVER❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashumeta
@ashumeta Ай бұрын
መልካም ሰው ነህ መንሱር
@genetutadele377
@genetutadele377 Ай бұрын
Arteta is young but visionary
@hanaabera3778
@hanaabera3778 Ай бұрын
He decent guy 😍
@hanaabera3778
@hanaabera3778 Ай бұрын
የሲቲዎች ነገር የፈሩ ይመስላል! ሲቲዎች እንዳወሩት አርሰናሎች መች አዎሩ? ሜዳ ውስጥስ አርሰናሎች እንደ ሲቲ መች ተናኮሱ ?
@tube9360
@tube9360 Ай бұрын
ተማሪው በጣም ምርጥ አሰልጣኝ ሆኖ መላጣውን አይዞክ ይለዋል
@tamru9793
@tamru9793 Ай бұрын
Abo microphone astekakil dimtsih betam yrebshal
@tddyarsenl
@tddyarsenl Ай бұрын
አርሰናል 100 አሸንፏል ምንም አደሰነገር የለም
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Ай бұрын
እኔ በግሌ ሁለቱ አሰልጣኙ እንዲጣሉ አልፈልግም እንደተከባበሩ እንዲቀጥሉ እና ግን በቡድኖቹ መሀከል ፉክክሩ የአርሰናልን የበላይነት እስኪያምኑ ድረስ መቀጠል አለበት
@Brightness-k2z
@Brightness-k2z Ай бұрын
የአርሰናልን የበላይነት!😂😂
@elsbbbb1
@elsbbbb1 Ай бұрын
"Stay Humble" said halland, then goes to drop point. Arrogance only drops you down.😂😂😂
@SebleEshetu-s7h
@SebleEshetu-s7h Ай бұрын
ሁለገብ አርሰናል የተሟላ ቡድን ይሄን ነበር አርሰናል ያጣል
@NesredinHiyo
@NesredinHiyo Ай бұрын
ምን ይላል ጅል አርሴናል ላይ አቅም የለህም እንጅ ማትፈነቅለው ድንጋይ የለም።
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 Ай бұрын
እኛ ጎል ለማግባት በሚመቸን መልኩ ተጫወቱ ብሎ ነገር አለ እንዴ ?
@YesufeeErsery53
@YesufeeErsery53 Ай бұрын
መሱር ማን ሚበላ ይመስልሀል ሊጉን
@solomonnigatu-v3u
@solomonnigatu-v3u Ай бұрын
Nice explanation
@MohammedSelman-vl6mc
@MohammedSelman-vl6mc Ай бұрын
እንደ ሲቲ ፋሪ ዬለም!!!
@ህዝቅኤል
@ህዝቅኤል Ай бұрын
ጠንዴ
@tomasalemu6174
@tomasalemu6174 Ай бұрын
mensure minewu ethiopiawi ገርኔቪል ነኝ አልክ
@aman7077
@aman7077 Ай бұрын
መንሱሬ❤❤❤❤
@robelbelay4136
@robelbelay4136 Ай бұрын
Dark art is being guilty on last year delaying the game on second half 😂 pep knows it 🙏 አቀዋለሁ ሲለው ደሞ ኮሸታ ስላለበት ደምብሮ ነው
@janvs7133
@janvs7133 Ай бұрын
ምን አባቱ ያደርጉለታል ያስለቅሳቸዋል ገና የሲቲን አባሎች 😂😂😂😂😂
@EZanaHaillesslasie
@EZanaHaillesslasie Ай бұрын
Mensure tkklena tentan neh
@mole576
@mole576 Ай бұрын
ጋርዴውላ አብድ ምስልኝ ብቻውን እያውራ ክሜዳ ሲውጣ ነብር
@NebiyatMohammed-g4q
@NebiyatMohammed-g4q Ай бұрын
እድሜ ለ ዘ አትሌቲክና አላዛር አስገዶም ኢሬሌቫንት ሆነሻል ለነገሩ "የጌታ ልጅ" 😂😂😂
@MHMADIlhrby-wv8zx
@MHMADIlhrby-wv8zx Ай бұрын
አተ በጣሪቅ ጀመሪክ በጣም ነዉ የሚከባበረት እነሱ ምን ለዉሪ አልክ😅😅😅😅😊
@temamkedir3965
@temamkedir3965 Ай бұрын
የግድ ለነሱ መመቸት አለባቸው እንዴ በራስህ ቴክኒክ የምታደርገው ጦርነት ነው
@Mohammedawol-t9x
@Mohammedawol-t9x Ай бұрын
አላዛር ከአንተ በብዙ እንደተማረ በአንድ ኢንተርቪው አድምጨ ነበር አሁን ግን ከአንተ በማይልስ ይበልጣል😅 ዘ አትልቲክ ዘ ስን ዴይሊ ሜይል እያልክ ምንጭ እያጣቀስክ አትሰክሰን
@alexonesro7024
@alexonesro7024 Ай бұрын
አእእእረረረረረ መንሱርዬ ወሬ አለቀብህ እንዴ
@harunkedir8735
@harunkedir8735 Ай бұрын
እስኪ አንተ ወሬ ካለህ አምጣው
@anwarseid912
@anwarseid912 Ай бұрын
ende mndn new arsena city mnamn bcha yemtlew ye leagu mery man endehone table alayehm ende
@BeleteHayile
@BeleteHayile Ай бұрын
እባክህ ቀጥታ ከውጭ ጋዘዜጠኞች ኮፒ አድርገህ የምትነግረን አሁንስ ሰለቸን የራስህን አስተያት ብታቀርብ ይሻልሃል ሀላንድ የሰራው ጥሩ ነገር አንደሆነ አድርገህ ለማውራት አትሞክር ትክክለኛ አጨዋወት ነው በጎዶሎ ሆኖ እየተጫወተ ሊያጣቃ አይችልም ።
@lij4584
@lij4584 Ай бұрын
አንተ እዚ ምንትሰራልክ
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 Ай бұрын
ጋዜጠኞች ናቸዉ ሆን ብለዉ አርቴታን ከጋርዲዎላ ለማጣላት እሚጥሩት ግን እኮ ይሄ እሳት መሆን የነበረበት እኮ በከተማ ተቀናቃኞች መካከል ነበረበት ሻሼ ከሲቲ😂 አርሰናል ሲቲ ልክ እንደ ደርቤ እኮ ነዉ ትንቅንቁ እነ ስም አይጠሩ ይሄን ነገር በርቀት ቆሞ ማየት ተገቢ ነዉ 😂
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 Ай бұрын
ሽንታም ሲቲ እንጂ አረሴናል አይደለም የሌቦች ጥረቅም
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok Ай бұрын
አላዘር ከመሱር እጥጉቡም አይደርስ ዘጋቢና ተንታኝ ለዩጂ ዋጫ አልበላ ያላቹህ ክለቦች ደጋፊ😅😅
@utty3720
@utty3720 Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ጋርድወላና አርቴታ ይዋደዳሉ ያዉ የአየሩ ፀባይ ለንትርክ ቢጋብዝም የእንግሊዝ ሚዳወችና ጋዜጠኞች ግን በግድ ካላጣላናችዉ እያሉነዉ አርቴታም ፔፖን ማክበርም አለበት እድሚከብረዉም እየተናገረነዉ ያዉ የሲቲ ተጫዋቾች ንደት ለምን በሜዳችን አቻወጣነዉ እድሜ ለዳኛዉና ለዛች ቅፅበትጂ ተሸንፈዉ ቢሆኖሮ በደብ ጭሰዉ ይወጣላቸዉነበር እሺ ትላትስ ለምን አቻወጡ ሆ ጉድኮነዉ
@ህዝቅኤል
@ህዝቅኤል Ай бұрын
አርቴታ በምን አቅሙ ነው ከፔፕጋ ጦርነት ውስጥ ሚገባው
@fidelatz-tewahedo-8152
@fidelatz-tewahedo-8152 Ай бұрын
"አቅም" ግዜ ጋር እንጂ ማንም ጋር እንደነበረ አይቆይም። እነዛ የዘመናችን ጀግኖች ፈርጊ እና ቬንገር ትልቅ ባለ አቅሞችም በግዜያቸው ለባለ ግዜ ቦታቸውን ለቀዋል። ስለዚህ አመለካከትህን ቀይር ሲጀመር አርቴታ ትሁት ሰው እንደሆነ በቃለ መጠይቁ ስለ ፔፕ የሚናገረውን ነገር ሰምተህ ብቻ ማረጋገጥ ትችላለህ። ነገሩን የሚያባብሱት ጋዜጠኞች እንጂ ሁለቱም ጋር ችግር ያለ አይመስለኝም።
@Tofatofa-dn2hp
@Tofatofa-dn2hp Ай бұрын
እረ አሳየህ እኮ ከዚህ በላይ ምን ያሣይህ
@AshendaTigray-m5u
@AshendaTigray-m5u Ай бұрын
ኳስ ካላወክ ዝም በል።
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Ай бұрын
ያለፉትን አራት ጨዋታ ሲቲን ገጥሞ ባቆመበት እአቅም !
@gabigunners8073
@gabigunners8073 Ай бұрын
ዝም በል ኣንተ ምንታውቃለህ ስለኣቅም
@horagirma8555
@horagirma8555 Ай бұрын
አረ የአርሰናል ደጋፊ ነኘ ግን አረቴታ መጀመሪያ የማር ከፔፓ
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
BenchPress 2023 Results Launch
1:18:37
The Wow Company
Рет қаралды 241
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН