አሜሪካ እና ቻይናን ያፋጠጠው የሃገራችን አነጋጋሪው የቢሊየን ዶላር ፕሮጀክት

  Рет қаралды 22,667

Ethio Daily

Ethio Daily

Ай бұрын

"Welcome to our channel! Don't forget to subscribe and hit the bell icon to stay updated with our latest uploads. Your support means the world to us!"

Пікірлер: 39
@jamesblack6324
@jamesblack6324 Ай бұрын
በርቱ ጥሩ አቀራረብ ነው !!!
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Ай бұрын
ለአሜሪካ ሌላ ፕሮጀክት ስጥቶ ነዳጁን ለቻይና መስጠት ቢቻል ሁሉም አሽናፊ ይሆናል, ነዳጅ ማግኘት ለአኢትዮዽያችን መዳኛ እና የረጅም ጊዜ ህልም እና ትግል ውጤት ነው። ፈጣሪ እባክህ በዚህ በኩል መንግሰታችንን እርዳልን።።❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-kt1ll9vs5q
@user-kt1ll9vs5q 29 күн бұрын
ፍፃሜውን እመብርሃን ታሳየን። በርቱ
@sisaymengiste7425
@sisaymengiste7425 24 күн бұрын
እውነት ከሆነ በአገራችን ውስጥ የተገኘው መአድን በጥበብና በብለሃት ለማን መሰጠት አለበት የሚለው አሣብ ጠንካራ የሆነ ውሳኔ መንግስት በሐወሰን የአገራችንን ክብርና ሀብት በተገቢው መንገድ አገራችን የምትጠቀምበት ዘዴና ብልሀት መጠቀም የግድ ነው። ምንግዜም አሜሪካ ከራሷ ጥቅም እንጅ ለአገራች ዴንታ የሌላት መሆኑ መታውቅ አለበት ። መንግስት ብዙ ጫና ተሸክሞ ለውጤት መብቃት አለበት ።
@HailuTasissa
@HailuTasissa Ай бұрын
We are blessed in natural resources but we should protect the smuggle trade,
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 21 күн бұрын
Bertu leol egeziabeher yeredan
@user-vy6fw2ui9v
@user-vy6fw2ui9v 14 күн бұрын
መልካም ዜና ነው ግን ምንጭ ይጠቀስ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
መፍትሄው በቆራጥነት ወስኖ ለአንዱ ወገን መስጠት ነው ። እንደኔ ሀሳብ ቁጥጥር በተሞላበት ሁኔታ ለቻይና መስጠት ይመረጣል ምክንያቱም ቻይና በሀገሮች የውስጥ ጉዳይ ውስጥ አትገባም አሜሪካ ደግሞ በተቃራኒው የእርጎ ዝምብ ነች ።
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ትክክል : አ* ሜሪካ በጎን ተቃዋሚ ተብዬዎችን ታደራጅና ቢዚ አድርጋ ብቻዋን መስራት ትሻለች
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
@@ShegerBusiness በትክክል አሜሪካንን እናውቃታለንና መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
@YegnaTube-1
@YegnaTube-1 Ай бұрын
we need some one who will save as from every problem which we faced
@ThePanEthiopian
@ThePanEthiopian Ай бұрын
And he is Jesus Christ of Nazzareth.
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡ሀቅ፡ነው።
@AbdirahmanHussain-zu9ej
@AbdirahmanHussain-zu9ej Ай бұрын
Nadaju yemanew?
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 Ай бұрын
እንደዚህ የሚያስጎመጅ ወሬ ምንጭህ ምንድነው?
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 28 күн бұрын
4 ቀን የቆየ ዜና እንደ አዲስ ስታቅርቡ አታፍሩም?
@dejed9804
@dejed9804 Ай бұрын
አሜሪካ አደናቀፈች የሚለው ቧልት ነው!!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ኣይሳሳቱ ጌታዬ ኣ' ማሪካን እጇ ረዥዥዥም ነው
@dejed9804
@dejed9804 Ай бұрын
@@ShegerBusiness ለትሁት መልስዎ አመሰግናለሁ! በመረጃ ካየነው አሜሪካ ሃይ ባትላት አለምን ስልቅጥ አድርጋ ለመዋጥ የምትንደረደረው ቻይና ይመስለኛል። እስቲ ቻይና ክብድር በስተቀር ለታዳጊ ሃገራት በስጦታ በአመት ስንት ታፈሳለች? አሜሪካስ?
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
ብልጥ ዲፕሎመሲ ከዚህም ከዚያም መቀራመት እንጂ የሙጥኝ ቻይና ምን ይፈይዳል?""
@6Sky6
@6Sky6 Ай бұрын
America 🇺🇸 lerasiwa be bermel le Ethiopia 🇪🇹 be mankia new yemitfeligew .
@6Sky6
@6Sky6 Ай бұрын
Thanks ❤
@user-ih2qx4jo2p
@user-ih2qx4jo2p Ай бұрын
🇩🇿
@fekadunucha3188
@fekadunucha3188 Ай бұрын
ምርጫ ቀርቦአል ወይ?
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
ከቶም እንዳይሳሳቱ ጌታዬ! ይህ መንግስት ኢትዮጵያን ለማሳደግ እንጅ ለምርጫ ኣይለፋም!
@gudukassa5088
@gudukassa5088 Ай бұрын
ዋሾ።
@user-op2bu3le5e
@user-op2bu3le5e Ай бұрын
ምን ታዳንቃለህ በምኞት አለቅን ጎበዘ
@KemalYaisn
@KemalYaisn Ай бұрын
እንደ ጎመጄን ወሬ ሆኖ ቀረ
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 Ай бұрын
የተሳሳተ መረጃ በማቅረብ አታስጎምጀን ስምንት ትሪሊየን ኪውቢክ ጫማ ብዙ የሚያስገኝ አይደለም 40 ትሪሊየን ካልደረሰ ብዙ አይደለም
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 Ай бұрын
እባክህን ቶንህን አስተካክለህ አንብብ:: ድምፅህ ለምን ቁርጥ ቁርጥ ይልብሃል?
@mikiaslegasse5597
@mikiaslegasse5597 Ай бұрын
We are cursed to be poor
@hanisen7738
@hanisen7738 Ай бұрын
We are blessed we have Jesus
@dagnachewgebissa731
@dagnachewgebissa731 Ай бұрын
ምንም አዲስ ነገር አልተናገርክም
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Ай бұрын
ምን አበሳጨህ ? ቁንፅል
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 29 күн бұрын
ቀዳዳ
@user-vz8hg8fc5v
@user-vz8hg8fc5v 24 күн бұрын
ዝም ብለህ አትቀደድ
@horaharri2613
@horaharri2613 Ай бұрын
ቀዳዳ ውሽታም! ላም አለኝ በሰማይ ወተታንም አላይ ይህ የአብይ አህመድ ቁ1 ውሽት ነው! አሜሪካ በ100% ከቻይና ትሻላለች
አዲስ ፍካት
16:35
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 3,7 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 9 МЛН
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,7 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН