No video

አሜሪካ የምትፈራው የአለማችን አስፈሪና አነጋጋሪው ሀብታም ሰው Abel Birhanu

  Рет қаралды 84,950

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 74
@oumahmed965
@oumahmed965 11 ай бұрын
ሀብታም ሁሉ ደሀ ነው ሲሞት ቁጭ አርጎት ይሄዳል ሀብቱ ማይነቀነቅ የአለማቱ ጌታ ብቻ
@user-bs4wc4ru5f
@user-bs4wc4ru5f 11 ай бұрын
እንዲ እያልክ ተፀናና ለነገሩ ሰው የሌለውን ነገር በጣም ነው ሚጠላው ።
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 11 ай бұрын
Habt tiru negeru hono gin lefteh lelaw hibelawal lelaw milionochin tilo eskewedeyagnaw yishegnal yeminbelaw yemintetaw libs gizeyawi gojo keseten beki new lelaw tirf new
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 11 ай бұрын
😂😂😂ጅላፎዎች ናቸዉእዲህ የሚሉት ደሀም ሞተሊባልነዉእድሜዉንበችግርጨርሦ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 11 ай бұрын
@@user-bs4wc4ru5f 😂😂😂😂በጣምእጂ
@oumahmed965
@oumahmed965 11 ай бұрын
ሀብትን አልጠላም ግን ደሞ አጭበርብሬ እንዱን ሰብሬ እኔ ጎጆ አልሠራም ምክኒያቱም እንዴት አመጣሽው ብሎ ሚጠይቀኝ አምላክ አለኝ ለ 60 አመት ኑሮ የዘላለም ቤቴን አላፈርስም እኛም ሀገር አሉ አንድ አንድ አልጠግብ ባዮች ትናንሽ ኢንዱስትሪዎችን ሰልቅጠው ሚጎርሱ ለነዛ የመኖር ህልውና ሲሆን ለነዚህ ደሞ አንድ ትንሽ ጡንቻ ናት
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ከሰጠን ትልቁ የምድራችን ሀብታሞች ነን ብር ጠንክሮ ለሰራ ያስገኛል ዋናው የሰራውን እድሜና ጤና ሰቶት ይበላዋል ወይ ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 11 ай бұрын
ግን ማነዉ እደኔ ከመጠን በላይ ሀብት የሚያስጠላዉ ምናልባት ስለማለገኘዉ ይሆን ለገዘብ ብዙም ደታ የለኝም
@physics-z5n
@physics-z5n 11 ай бұрын
💪yihen biyi 😏
@amanuelasafa6974
@amanuelasafa6974 11 ай бұрын
If you don't know about money you don't care about money but if you know
@ferihayoutube7235
@ferihayoutube7235 11 ай бұрын
እኔም ነኝ😊
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 11 ай бұрын
Maybe u given up
@babadebrye
@babadebrye 11 ай бұрын
በትክክል አይቸግረኝ እንጂ ባንክ የተቆለለ ገንዘብ አይስጠኝ ሰርቼ በሰላም በጤና ከቤተሰብ ጋ ፈጣሪን እያመሰገንኩ መኖር ነው ምኞቴ ፈጣሪ ከስደት በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ😢
@AmanuelLio-rv1iy
@AmanuelLio-rv1iy 11 ай бұрын
Thank you Abel Arif nw
@ertugrulfilm6140
@ertugrulfilm6140 11 ай бұрын
ጀግና ነው ይቺ አለም ላንዱ ስትሞላ ላንዱ ትጎላለች
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 3 ай бұрын
ከሁለቱ ማለትም ከመንፈሳዊ እና ከክፋት ትምህርቶች ውስጥ በዕውቀቶቹ የሰው ልጅ በነፃ ፈቃዱ ለ ክፋትም ለበጎም ሊጠቀምባቸው መቻሉ ይደንቀኛል። ለክፋት እንዳንታጠቅ እግዚአብሔር በምህረት እና በፍቅሩ ያሽንፈን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን ። አሜን።
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 11 ай бұрын
ወቹው ጉድ አቤሎ😮
@abdurihiko7795
@abdurihiko7795 11 ай бұрын
I'm firt viewer you vedio
@karkida-ln4lq
@karkida-ln4lq 11 ай бұрын
አቤሎ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስታቀርብ አድራሻውን ብታስቀምጥልን ይመረጣል😅
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 11 ай бұрын
I love your videos dude 🥰🥰
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 11 ай бұрын
💖💖💖💖 💖 i like
@desalegngudeta801
@desalegngudeta801 10 ай бұрын
You're great
@SamuelBerhe-ds7er
@SamuelBerhe-ds7er 11 ай бұрын
X ይቅርታ ኣንድ ነገር ልናገር የማንበብ ችሎታ እንጂ ቁምነገር ብዙም ኣልሰማሁልህም ርእስ ምረጥ ግን ይበል ብለናል
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 11 ай бұрын
የሚገርም ነው
@MuhammedMunir-ok9gg
@MuhammedMunir-ok9gg 11 ай бұрын
wooooooooo
@rahama5324
@rahama5324 11 ай бұрын
ገዘብ ሲበዛ ሂሳብ ነው ትርፉ
@user-bs4wc4ru5f
@user-bs4wc4ru5f 11 ай бұрын
አረ ችግር የለም ኖረኝ ልጨነክ የቤት ኪራይ ደረሰ ዘይት ጤፍ ከምል ገንዘብ ኖረኝ ልጨነቅ።
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 11 ай бұрын
ለምንድ ነው አሜሪካኖች የሚፈሩት ሊያደንቁት ይገባቸዋል እንጂ
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 11 ай бұрын
አሜሪካ ሁለተኛይቱ ሃብታም እኔ ስለሆኩ እኔንም ትፈራለች😅
@raddanitube
@raddanitube 11 ай бұрын
የሚገርም ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@MikiysSeyfu-cs9gq
@MikiysSeyfu-cs9gq 11 ай бұрын
First
@Bilateoyato
@Bilateoyato 11 ай бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼
@kidusbelete8371
@kidusbelete8371 11 ай бұрын
🤗🤗🤗
@user-jo2ul8tp6y
@user-jo2ul8tp6y 11 ай бұрын
Jegna nwcyichi Alem ya jegnoch nat
@yonasfikre694
@yonasfikre694 11 ай бұрын
bilionerim honk diha mechereshah 1×2 yehonech gudguad nech bixu atidenek genzeb kemot ayadinim
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 11 ай бұрын
Abelo
@Muhehaji87
@Muhehaji87 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💪💪💪
@samiabi3029
@samiabi3029 11 ай бұрын
First comment
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 11 ай бұрын
አንበሳ ነበር!::
@Ku_Mek
@Ku_Mek 11 ай бұрын
Magnetsmedia yilal editingum endesu bihon
@biniyammelaku6300
@biniyammelaku6300 11 ай бұрын
🙊
@መድሀኒአለምአባቴ
@መድሀኒአለምአባቴ 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@misikiramsal123
@misikiramsal123 11 ай бұрын
Abelo nurilign
@kokebewoldesenbet
@kokebewoldesenbet 10 ай бұрын
በምን ሞተ??
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 11 ай бұрын
ይጥንት ነው እንዴ , , , አሜሪካ ይምትፈራው የነበረች ልብን ነበር
@amanuelwagari
@amanuelwagari 11 ай бұрын
ሀፕት ዐላፊ ጠፊ ነው
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 5 ай бұрын
የቂሎች አስተሳሰብ!!
@markosleyene5704
@markosleyene5704 11 ай бұрын
Why do you think America fears him?
@andualemSCJ
@andualemSCJ 11 ай бұрын
ሰዎች እስቲ ዲስ ላይክ አድርጉኝ 😢
@hopehope7234
@hopehope7234 11 ай бұрын
ወረኛ
የተወዳጁ ተዋናይ ማንም ያልገመተው መጨረሻው Abel Birhanu Nicolas Cage
11:52
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu
11:05
ብታምኑም ባታምኑም ይህ የሆነው በአሜሪካ ነው  Abel Birhanu
14:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 281 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 246 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН