Ethiopia:የአልጋ ኮምፎርት ዋጋ ኢትዮጵያ|Price Of Bed Comfort In Ethiopia

  Рет қаралды 34,249

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

Ethiopia:የአልጋ ኮምፎርት ዋጋ ኢትዮጵያ|Price Of Bed Comfort In Ethiopia
Check out this video. • Ethiopia:የአልጋ ኮምፎርት ዋጋ...
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Merkato Tube

Пікірлер: 239
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የመርካቶ. የ tube የሚመቸ👍👍👍
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@اناانت-ط9ظ
@اناانت-ط9ظ 5 жыл бұрын
Samra Wit ena👆
@meki8539
@meki8539 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሪፍ ነው የአረባች ጉልበታችንም ብራችንም የነሱ እዳይሆን ውድ ያገሬ ልጆች የአረቦች ጉልበታችን ይበቃቸዋል ብራችን ለአገራችን ይሁን ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹 ትደግ
@ስደትንስታስቡእመአምላክን
@ስደትንስታስቡእመአምላክን 5 жыл бұрын
Betam tikikl
@rihanaali271
@rihanaali271 5 жыл бұрын
Tkkl neshi hagerachn bngeza Ethiopia targalech
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
yarebi yalate manhm yeleghm ትክክል እግዚአብሔርን ጉልበታችን እዚሁ ያልቃል ብራችንም እዚሁ
@enat37
@enat37 5 жыл бұрын
ልክ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 4 жыл бұрын
ችግሩ ደሞ ኢትዮ ከገበን ቧሀለ አንገዘም
@asnakechtilahun4409
@asnakechtilahun4409 5 жыл бұрын
ለምትሰጡን መረጃ በጣም እናመሰግናለን
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 5 жыл бұрын
በእዉነት ከልብ እናመሰግናለን ወንድም ሰ
@አሜናአህመትአሜና
@አሜናአህመትአሜና 5 жыл бұрын
አልባሳት ለምሳሌ አባያ ብትን ጨርቅ የውድና የህፃናት የሴት ጫሜ ና ልብት ብትነጉሩን በጣም ደስ ይላል ድምፅክ ያምራል
@drsami762
@drsami762 5 жыл бұрын
ይገርማን ተግማርህ ያምራን ከማለት ድምፅህ ምን አይነቷ ነች በፈጣሪ !ሴት አታሰድቢ !ልክ ሌላ አይነት ፔጅ አይደሉም መርካቶዎች የዘመኑ ምርጥ ትዩብ!የድምፅ አስተያየት እንድንሰጠው ሳይሆን የሚደክምልን እንድናበራታታው ነው !
@ወሂነትየገጉ
@ወሂነትየገጉ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክድምፅ በሣቅ ጉድ ነው
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
በጣም አሳፉሪ ነሽ የድምፁ ምን አለሽ ቅሌታም
@zaintzain5556
@zaintzain5556 5 жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው ብትል አታካብዱ ስ ሰው ስንት አሳፋሪ ነገር ይስራል ባደባባይ
@ያረብቀጥተኛውመንገድምራኝ
@ያረብቀጥተኛውመንገድምራኝ 5 жыл бұрын
😁😁👍
@fsrdossiede8513
@fsrdossiede8513 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያሉ እቃወች በጣም ጥሩ ዋጋ ናቸዉ መርካቶወች በጣም እናመሠግናለን መረጃ እምታስተላልፍልን ልጅም አላህ ይጨምርልህ እኔ ሁለተኛ ዱባይ እቃ አልገዛም እዛዉ እገዛለሁ ዋጋዉ አሪፍ ነዉ ማሻአላህ ተመጎጎዙ ምናለኝ
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
Merkato tube ግን ሽልማት ያስፈልግሀል ሁላችንም ስንመጣ እንሽልምሀለሽ በጣም ቅን ሰዉ ነህ ተባረክ
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
@@Samee-ie4ge እዉነቴን እኮ ነዉ ከዚህ እንዳንኮትት ብዙ ነገር እያሳወቀን ነዉ።
@sofiyajemal2849
@sofiyajemal2849 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@HELENYEMARYAMLJ
@HELENYEMARYAMLJ 5 жыл бұрын
ሁሉም በሀገራችን አለ ደስ ሲል ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
አሚንን
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 жыл бұрын
እረበጣም ጥሩ ነው እዝህ ገዝተንም ታርጎም አድርገን እዛቹ ውድ ሀገራችን እገዛልምን በሰላም እንምጣና ለመረጃችሁ እናመስግናለን መርካቶዎች
@nazz5783
@nazz5783 5 жыл бұрын
እውነት ግን ዋጋውም በጣም አሪፍ ነው
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
አይይይ ኮፈርት እኩዋን ዱባይ ምርጥ ምርጥ ስላለ ይዤ ነው እምገባው ያየሁት ሁሉ አይን አይገባም ስለመረጃው እናመሰግናለን
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 жыл бұрын
መርካቶ ቲዩብ እግዚአብሔር ያክብራቹ አሪፍ ዋጋ ነው ከዚህ ከመሸከም እዛው ይሻላል ግን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍጣሪ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ወንድማችን ጉልበትህ ይባረክ ጤናህ ይብዛ መልካምነትህ ደስ ይላል
@የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ
@የወሎሽቅርቅርያውምየወልድ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ እቃ አገራችን ነው የምንገዛው😓😓😓💝💝
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
መርካቶ ምርጦች እናመሠግናለን ፈጣኖች ሁሉም ሐገር ቤት ሞልቶአል ግን ሐገራችን ቢመረት እንዴት ጥሩ ነበር
@የሰለምቴወችወዳጅ
@የሰለምቴወችወዳጅ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆ አገራችን ገብተን እንግዛ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሰሞኑ የልቤን እያቀረብቅልኝ ነው ተባረክልኝ
@gazwrksnr7800
@gazwrksnr7800 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ከመሸከም ገላገልከኝ የሸንኩርት ማሽን ማለት ካሮት ሁሉም ነገር የሚፈጨው ብትነግርን በደንብ አብራርተውልን የጁስ ማሽኖች
@rozirozi7861
@rozirozi7861 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በእዉነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ በተለይ ለእኛ ለስደተኞች ገንዘባችንን እዳናከስር እረድተኸናል
@rahme8539
@rahme8539 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን እጅ ሁሉም።ከአረብ ሀገር ይበልጣልኮ
@MiraMira-nd3my
@MiraMira-nd3my 5 жыл бұрын
እናመስግናለን መርከቶ ቱፖ👍
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ስለመረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሴቶች ልብስ እና ጫማ ዋጋ አርፍ የሆነበት ቦታ ጠይቅልን
@sofiyajemal2849
@sofiyajemal2849 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ መርካቶ ቱዩብ አሁን ደግሞ ያበሻ ቀሚስ እና የሴቶች ጉርድ ቀሚስ ሸርቦች አቅርቡልን
@ጥሩነኝከወሎ
@ጥሩነኝከወሎ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከዚህ ከሙሸከም ግልግል ነው
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
መርካቶ ቲዩብ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰዉ ነህ 👌👌
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው ውድ ሴቶችየ ብራችንን ቆጥረን ይዘን ሀገር እንገዛለን ለሀገራችን ሰላም ያብቃን
@drsami762
@drsami762 5 жыл бұрын
መርካቶዎች ለዘላለም በደስታ ኑሩልን እናመሰግናለን።
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የሚፈልገውን ነው ያቀረቧችሁልን ሰላማችሁ ይብዛልን
@ዘህራየወረባቦልጂአልተፈታ
@ዘህራየወረባቦልጂአልተፈታ 5 жыл бұрын
መርካቶ ቲዮብ እንመሰግነመለን ቀጥሉበት በርቱልን
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግናው ወንድም አለም እዝህ መግዛቴን ትቸለሁ አንተ ካሳየኸኝ ወድህ አሁን የወንዶች ጫማ ብታሳየኝ ኑርልን
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ቲዩብ👍🏻👍🏻👍🏻
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ምርጦች.ዋው.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን
@tegestbetochbetamnewmewdac6224
@tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 жыл бұрын
መርካቶ ውስጤ ናችሁ እናመሰግናለን
@እራመዳለሁበተስፍእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፍእራመዳለ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@zedabc1279
@zedabc1279 5 жыл бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን
@Prince-ds5se
@Prince-ds5se 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የትራስ ጨርቅና የፍራሽ ጠይቅልን
@semiramohamedsemiramohamed7574
@semiramohamedsemiramohamed7574 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶዎች 👏👏👍👍
@mulumaru6918
@mulumaru6918 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማወቅ መልካም ነው
@ሁሉምቢተባበር
@ሁሉምቢተባበር 5 жыл бұрын
አሪፍ ዋጋ ነው እንዲያውም ከውጭ ይቀንሳል እናመሰግናለን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
መርካቶ.ውሥጤ ከዚየምንመሽከም ነው በጣም.አሪፍ ነው
@mekedesdebebe9406
@mekedesdebebe9406 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስቲ ተለቅ ተለቅ ያሉ ማሽኖችን ጠይቅልን ለምሳሌ የአይስክሬም የዳቦ መጋገሪያዎችን እንዚን ከቻልህ አሳውቀን
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 5 жыл бұрын
የኛ ምርጦች በጣም እናመሰግናለን በቃ ካገራችን ነው የምንገዛው ፍጥነታቹ በጣም የሚደነቅ ነው
@aminaali5663
@aminaali5663 5 жыл бұрын
ማሸአሏህ ደሰ ይላል ግን ክፍለ ሀገርም እንዲሸጥ አደረጉልን ከአረብ ሀገር ዪዘን ከምንመጣ አገራችን ብንገዛ ይመረጣል ።
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንመርካቶቱብ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
merjatowech betam ensmesegnalen
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
እር ደስ ሲል በጣም እናመሰግናለን
@አለማመኔንእርዳውጌታዬአን
@አለማመኔንእርዳውጌታዬአን 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@አመተገብርኤል
@አመተገብርኤል 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ውዶች ለምን ብዬ እዚ ኮተት አበዛለው ሁሉም ደስስስ ቢሚል ሁኔታ ሀገሬ አለ
@ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ
@ሩሀማምህረት-ሐ7ቀ 5 жыл бұрын
አረፈ ነው እናመሰግናለን ወንድሞች የቀሚሰ ጉርድ ቀሚስ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ዩቱቦች ከልብ!!!!!
@belayshow3294
@belayshow3294 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውዶቼየእምዩ ኢትየጽያ ልጆችሰላምይድርግልን አገራችንን እውነት ሁላችሁንም በአላህስም እናመስግናለን በውጪ አገር ለምንኖር እድህማሰባችሁ ሰውለመግዛትም ሲጠያይቆቸው እሚመረሩው ስላሉ ለዛነው ያመስገኳችሁ በኔም በስደተኞችእቶችም ስም
@ሀቢባወሎቱዪብ
@ሀቢባወሎቱዪብ 5 жыл бұрын
ወው በጣምነው እማመሰግንህ እፈልገውን አኘጣህ ።
@anshaahmed5147
@anshaahmed5147 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ኢሻአላህ እዛዉ አገራችን
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥረ ነው እናመሰግናለን 😘🌹💖👍
@talajombaro675
@talajombaro675 5 жыл бұрын
እናመስግን
@gnvnaw8025
@gnvnaw8025 5 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው እነማስገናለን
@merem9306
@merem9306 5 жыл бұрын
መጣሁልህ ኢንሻአላህ ከዱባይ
@banabelay9246
@banabelay9246 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንወድማችን
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
Enamesegnalen wendmachn tebarekln
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውውው እደት ደስ ይላልል እግዚአብሔር ይመስገን ማን ይስበስባል ከዚህ ዋጋው ያው ነው ከልብ ነው የምናመስግነው ደግሞ እስኪ የህፃናት ልብስ እና የወንድ ጫማወቹን እና መጋርጃ ንገረን
@ddffdddff8569
@ddffdddff8569 5 жыл бұрын
መርካቶች በጣምእናመሠግናለን የልብ አዲርሥ ናችሁ ሠላምአችሁ ይብዛ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
እውነት መርካቶ ይቱብ በርቱ እኔ እዚህ አልገዛም አገር ስገባ እናንተ ጋር መጥቼ እገዛለሁኝ ወላሂ አገር ይሻላል እኛ አለማወቃችን ነው ካርጎ ያው አክል ነው የምንከፍለው
@abdurahmanmiftah5662
@abdurahmanmiftah5662 5 жыл бұрын
የዛሬዉ ያልጋ ልብስ ያምራል እናመሰግናለን
@ራህማሰይድ-ኸ2ነ
@ራህማሰይድ-ኸ2ነ 5 жыл бұрын
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ከቻልክ አልጋ ሜትርካምሳ ከነ ኮሜድኖው እና ብፌ ሁለትሜትር ቁምሳጥን ሶስሜትር ዋጋቸውን እቃወቹ አዳይነት እቃ ማችየሆኑ ጠይቅልን
@rozamozazayedesewakulu8462
@rozamozazayedesewakulu8462 5 жыл бұрын
Merkato tube wuste nachuh betam tiratun tebko 3sh betam arif
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የባጃጅ ዋጋ ጠይቅልን
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 жыл бұрын
በጣመደ እነመሰግነለን መርካቶወች በርቱልን
@ጀሙ5-ጐ1ተ
@ጀሙ5-ጐ1ተ 5 жыл бұрын
በጣይም አሪፍ ዋጋነው
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
Thank you merkato Tube 😘
@የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ
@የበርሀዉመናኝአባዬሀንስ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣምምምምምምም
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ 5 жыл бұрын
ወላሂ ዋጋው በጣም ሀሪፍነው ከዚህ ካርጎ ከማድረግ ከዛው መግዛት ይሻላል ግን ዴሴ የለምእዴ
@demekchasefeademekchasefea4060
@demekchasefeademekchasefea4060 5 жыл бұрын
ለማብራራው በጣም እናመሰግናለን የሶፍ ልብስ ዋጋ ንገሩን
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
asefea Demekch የሶፋ ልብስ አንቺው ሄደሽ በሶፋሽ ልክ ነው ጨርቁን ከዝተሽ የምታሰፊዉ ጨርቆቹ ይለያያሉ ከሶስት እስከ አራት ሺ ይፈጃል አባቴ አራት ሺ ነው የገዛዉ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም አሪፍ ነው ስንሄድ ካልጨመሩብን
@viprak4736
@viprak4736 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከቻል የሴቶች የፀጉር ቤት እቃ ብጠይቅልን
@liyaliya5487
@liyaliya5487 5 жыл бұрын
በርታ ወንድም ጥሩ መርጃ ነው ከዝህ የካርጎ ከሱ ስናወጣ እጥፍ ትጎድተናል እውነት
@tiruworkbazezew5914
@tiruworkbazezew5914 5 жыл бұрын
Tebarek wodemachen
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግ ናለን በጣም አሪፍ ዋጋነው
@ethiostarstube5976
@ethiostarstube5976 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃው መርካቶ ትዪብ
@mekiya4498
@mekiya4498 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሀሪፍ ነዉ ከብርድልብስ ይልቅ ይሄ እርካሽ ነዉ ትናትና ሂጄ ጠይቄ ነበር ዉዶች በዱባይ 300 ድረሀም ነዉ የሚሉት
@shaikhaalketbi9734
@shaikhaalketbi9734 5 жыл бұрын
Le Mitiseten mereja betam amesegnalehu hulum betam honehibighal harif new
@samiramohamedsamiramohamed26
@samiramohamedsamiramohamed26 5 жыл бұрын
መሸአላ በጣም ደስ ይላል ጥሩነው
@somam6576
@somam6576 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ከልብ እናመሰግናል
@barhaaannuguse8908
@barhaaannuguse8908 5 жыл бұрын
batem enmesgenlen pls next donkan leserg hin la ledeta yemewuna pls tnx
@vhhggbvvv5268
@vhhggbvvv5268 5 жыл бұрын
እር በጣምምም አትፊ ነው እኔ ምን አሽከመኝ ፎ እዛው እገዛለው እንጂ መርካቶ ቱቢ ውስጤ ናቹ ብርክ በሉ አገራችን ጌታ ስላም ያርግልንንን
@hagergebremden8582
@hagergebremden8582 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግ ነው
@susuagaroo2846
@susuagaroo2846 5 жыл бұрын
Mirtoch inameseginalen wed hagare simeta hezalewu insha Allah
@ሶሲማር
@ሶሲማር 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@seenaakeenyaa4023
@seenaakeenyaa4023 5 жыл бұрын
Betam enamesgenalew tebarek
@rediyemesi5663
@rediyemesi5663 5 жыл бұрын
እባክ የመገራጃ ዋጋ ንገረን
@መኪነኝየአህመድቀበጥ
@መኪነኝየአህመድቀበጥ 5 жыл бұрын
ኦን ላይን አርጉልን ማለት የፍለግነዉን መርጠን እደገዛ
@tigesttefera4674
@tigesttefera4674 5 жыл бұрын
ኑርልን
@mewledetgesetu9986
@mewledetgesetu9986 5 жыл бұрын
Wowow betame arefe new 👌👌
@housemaid645
@housemaid645 5 жыл бұрын
wow arif now thank you
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 5 жыл бұрын
Thanks very much 😘
@wazircell4838
@wazircell4838 5 жыл бұрын
True newe enamesegnalen💋💋❤❤👈
@misraktafari6748
@misraktafari6748 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ከመሸከም
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
21:43
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН
Uzak Şehir 13. Bölüm
2:18:41
Uzak Şehir
Рет қаралды 1,2 МЛН
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
21:43
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН