የአልጋ ኮምፎርት ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Bed Comforters In Ethiopia 2021

  Рет қаралды 18,716

Merkato Tube

Merkato Tube

Күн бұрын

Check out this video. • የአልጋ ኮምፎርት ዋጋ በኢትዮጵያ 2...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Merkato Tube

Пікірлер: 53
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስታቀርቡ ግን ክላሲካል ሙዚቃ ምንምን ባትጨምሩበት ከሌላ ድምፅ ብታፀዱት ጥርት ብሎን እንድንሰማ እንደምክር ።በተረፈ እናመሰግናለን
@amytufer7472
@amytufer7472 2 жыл бұрын
መቼም እኛ የውጭ አምላኪ ነን እግዚአብሔር ይርዳን አገር የምታድገው የራሳችንን የአገር ውስጥ የሚሰራውን ከአቅራቢዎቹ ጋር በመነጋገር ለውጥ ማምጣት ይቻላል አገላለፁ ላይ እንኳን የውጭውን እራሱ ሰርቶት እንደሚያስረክብ ነው የሚመሰለው ሰሪዎቹ ውጭ ሆነው ታምነው የአገር ውስጥን ግን ይላሉ ግን አይደለም ማለት የሚቀርቡን አገር ውስጥ ያለ ነው አብራችሁ ናቸው ተነጋገሩ ያሻሽሉታል ለኔ ልዩነቱ ምንም አይመሰለኝም ሳጥበው ሁሉም እንደነበረው አይሆኑም በኔ አገር ውስጥ ያሉትን እየተነጋገራችሁ ለውጥ ይመጣል የአገር ውስጥ ልናበረታታቸው ግድ ነው የውጪው ልዩነቱን ቀረጡን ጨምራችሁ ሰለምትሸጡ እንጂ ልዩ ነቱ በጣም ትልቅ አይደለም እናበረታታ የአገር አቅርቦትን ቤተሰቦቼም የውጭ አምላኪናቸው አገርቤት ሰገባ እኔ ሁሌ የምገዛው የአገሬን ምርት ነው ባይቀበሉትም አሁን ግን ቀይሬአቸዋለሁኝ ከድሮዬም የአገሬን ምርት ነው የማደንቀው የምፈልገውን አዛለሁ ከውጪው የበለጠ ሰርተው ያስረክቡኛል ወደ አገር ምርት ትኩረት እናርግ ወጣቱም የሰራ እድል ያግኝ አለበለዚያ አገር አታድግም
@martamarta2774
@martamarta2774 Жыл бұрын
አረባካችሁ ነጋዴዎች ሀገራችን አታጥላሉ አገር ክብርነት ብዙ ጊዜ የአገሬ ምርት ያጥላል አሉ ነጋዴዎቹ ለዋጋቸው ሲሉ😢 4:35 እኔ በአገሬ ምርት እኮራለሁ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 жыл бұрын
what an honest guy. I am definitely buying from him. excellent explanation. thanks
@shkuriyashkuriya5134
@shkuriyashkuriya5134 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ አስተናጋጅ ነው ጥሩ ግልፅ አድርጎ ነው የሚናገረውጀዛከላህ ኸይር👍👍👍
@ammarcell2790
@ammarcell2790 9 ай бұрын
ትክክል መጀመርያ አገርን ማሳደግ ነው
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መርካቶ ኢቱፕ በርታ ጥሩነው ዋጋው
@seadashiferawu7682
@seadashiferawu7682 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥህ ጎበዝ ነህ ሀቅ ተናግረህ እንዳቅሙ ይውሰድ ሰው
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Eshi
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 2 жыл бұрын
ጎበዞች ሀቁን መናገራችሁ ብዙወቹኮ እንዲጣራላቸው አጋነው ነው የሚናገሩት
@amirmensur4305
@amirmensur4305 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች ሌላውም ቤተሰብ እንዲረዳው ሚፈለገው የውጪ እና ያገር ውስጥ ልዩነት የለውም ቢባል ይሻላል ባይጋነንም ሚለየው በቀረጡ ምክንያት ነው ይህን ስል ሃገርራችን ላይ ብዙ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሉ በጥራትና በአይነት ኮንፈርት ላይ ሁለት አይነት የጥጥ አይነት ይጠቀማሉ አንደኛ የምታውቁት ጥጥ ነው ሌላው ለስላሳ የሆነ ፋይበር መሳይ ነው ሁለቱም ምቾት አላቸው ልዩነታቸው ኖርማሉ ጥጥ ከግዜ ቆይጣ መድቀቅ መተንፈስ ይጀምራል ሌላኛው ደግሞ ምቾት አለው አይተነፍስም አይበታተንም ቦታውን ጠብቆ ይቆያል በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ሃገራችን ላይ ይመረታሉ ጥሬ እቃውን በማምጣት ያናግሩን በጥራትና በብዛት በሃገሮ ምርት ይደሰቱ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 жыл бұрын
መርካቶ እንኳን ደህና መጣክ
@fetiya2268
@fetiya2268 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 2 жыл бұрын
ባለ ሱቅ አላህ ይስጥህ ጥሩ አቀራሪብ ነው
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Eshi
@semera260
@semera260 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. ቀጣይ የብርድልብስ አቅርብልን መርካቶውች
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርት ሁሉም አሪፍ ነው ኑረን አይተናል የውጪን እንደብርቅ ሥለምንቆጥር እንጂ0
@comedytiktok75
@comedytiktok75 Жыл бұрын
ወንድም ከዱባይ የሚጭኑትን ሰዎች አገናኘኝ እና ኮሚሽን በስምምነት እሰጥሀለው ተባበረኝ
@rozafakih7248
@rozafakih7248 2 жыл бұрын
Betam yasaznal yagera mrt endezi yemayreba mehon trat yelewm alk sayzun yemitsfut betkkl alemehonun betratum bedayzum yewedeke mehonun tenagerk ehtocha areb ager yalachu kezihu geztachu hedu plz 🙏🏾🙏🏾plz merkato Gedam yemtasgobegn new yemimeslew musiqawn aswogd thank you
@halima39
@halima39 2 жыл бұрын
አሪፍ
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ዋጋው በሁኑ ሰአት ነው ??
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው የምር
@dagachewdessalegn9912
@dagachewdessalegn9912 2 жыл бұрын
Ka 1 ken befet yelal
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Awe ala
@ዙዙየሡመያንናፋቂ
@ዙዙየሡመያንናፋቂ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@nigatuteshome6969
@nigatuteshome6969 Жыл бұрын
በአሁንዋጋ ስንትነው
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 2 жыл бұрын
የትነውግን ሀይቅና አካባቢው ይገኛልደ እንደዚህ
@fatihanuru7831
@fatihanuru7831 2 жыл бұрын
mashallah yeliju ergataw des sil konjo merja new berta
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Eshi 10Q
@Taliansour
@Taliansour 2 жыл бұрын
የመቸነዉዎጋዉፐሊስ???
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ነውር ነው የራሳችንን እንደዚህ ማጣጣል የለብንም
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 жыл бұрын
ያምሻል ግልፅ ይናገሩጅ የምን ማጣጣል እዉነቱን ነዉኮ ያወራዉ ሆ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😘😘😘😘
@jhonsebd3682
@jhonsebd3682 2 жыл бұрын
ዋጋቸው አሪፍ ነው ካለሁበት ሀገር ይዤ ለመግባት አስቤ ነበር ዋጋው ተመሳሳይ ነው
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 2 жыл бұрын
እኔም አስቤ ነበር ትርፉ ኮተት ማብዛት ነው
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Awe
@salamasal6374
@salamasal6374 Жыл бұрын
ዋጋሰትነዉ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 2 жыл бұрын
መርካቶ እረአትጥፋ
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 2 жыл бұрын
የመቼ ነው ይህ ዋጋ ??????
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 2 жыл бұрын
👍👍👍
@Tube-zo9xm
@Tube-zo9xm 2 жыл бұрын
2 ነኝ
@mim9336
@mim9336 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰👍👍👍👍💯
@selamdessie5745
@selamdessie5745 2 жыл бұрын
እፈልጋለሁ
@tigistferewageze705
@tigistferewageze705 2 жыл бұрын
ቦታው የት ነው አድራሻው
@ወሎየዋኤጁ
@ወሎየዋኤጁ 2 жыл бұрын
ሸር የሆነው አሁን ነው አምስት ቀኑ በፊት የተቀረፀ እንደሁ እንጃ
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Marcato mars building shop number 106 1gna for bselku bedwy tagnenalash
@samira9231
@samira9231 2 жыл бұрын
እረ የመቸ ዋጋ ነው ወንድሜ በአሁን ሥአት በዚህ ዋጋ ይሸጣል
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 2 жыл бұрын
ኦር በአላህ እኔ እፊልጋለሁ በዚህ ስልክ ልደዉል
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Awe selku yesral
@shemsdinlesman192
@shemsdinlesman192 2 жыл бұрын
Ewnatun tangro ymashbaten madar naw
@se.sa.me.7087
@se.sa.me.7087 Жыл бұрын
tel eba
@blenge2762
@blenge2762 2 жыл бұрын
Wagawi ye awin nw
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Mother-in-law coming #shorts by Tsuriki Show
0:28
Tsuriki Show
Рет қаралды 21 МЛН
Запаска қайда? | 7 серия | Аниматор
13:34
Danyar Bekzhanov
Рет қаралды 145 М.
Kidnapped Boy Found In Fridge | #Shorts | PD TV
0:59
PD TV
Рет қаралды 9 МЛН
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.