Anchor media የቡሬና የፍኖተሰላም ውጊያዎች፥ ከአማራ ባለሀብቶች አካውንት በአብይ አህመድ ትዕዛዝ ገንዘብ እየተወሰደ ነው

  Рет қаралды 130,555

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 175
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ማነውደኔ ጀኔናር ተፈራ ማሞ ፋኖን በመቀላቀላቸው ደስ ያለው በላይክ አላህ ከናተጋር ይሁን ሞት ለአብይ ድል ለአማራ ልጅ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ай бұрын
me 👍👍👍👍
@mare7241
@mare7241 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Allamehara
@Allamehara 3 ай бұрын
እኔእኔድልለጀኔራል
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
Me ❤ Amen.yarb 🤲❤️
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 3 ай бұрын
ድልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖ
@robimassawino
@robimassawino 3 ай бұрын
ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀሉ ለአማራ ወጣት ትልቅ መነቃቃት ነው የፈጠረለት ለትግሉም ትልቅ አስተዋጽኦ ይሰጠዋል አማራ ሆይ በአንድነት ጸንተህ ቁም ድልህ ቅርብ ነው ።
@asmara3973
@asmara3973 3 ай бұрын
መሳይ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሄር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ
@אשנאפי
@אשנאפי 3 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሁልጊዜ እየተታለለ አይኖረም ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ ትግል ለይመለሰ ተነሰቶል የሞት ሸረት ትግል በማድረግ ራሱን በክንዱ ብቻ ያሰከበራል 💪🏻💪🏻‼️
@adbe5876
@adbe5876 3 ай бұрын
የኦሮሙማው ኦነጋዊ ፋሺስት የዘረፋ የፋሺዝም የዲያቢሎስ ዘር መሆኑን በተግባር እያየን ነው ፋሺስቱ ዲቃላው እናቱን እንጂ አባቱን የማያውቀው የሰባተኛ ክፍሉ ተማሪ ጨቅላው እንስሳው ኦነግ አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አፍርሶ የኦሮሚያ ሪፐብሊክን ምስረታን በዚህ መንገድ የምያሳልጥ መስሎት ኦሮሙማ የሚባለዉን የኦነግ መንጋን ገደል እየከተተው ነው
@carolguta9504
@carolguta9504 3 ай бұрын
ለኛ አታስብ ራስህን ቻል ማን የዲያብሎስ ዘር እንደሆነ አንድዬ ይፈርዳል
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 ай бұрын
ኧረ በተለይ አማራ ክልል አንድ በሉን መሳይ በአላህ በተላ በጎጃም ቡሬ በተከታታይ አፈናና ዘረፋ ግደያ እየተደጋገመብን ነው በቤተሰቦቻችን ላይ እና ስደተኞች ለኑሮዋቼው እናስብ ወይስ ለብሳቼው እኔ አሁን ብሬ አለቀ እያፈኑ 3መቶ ሺ 4መቶ ሺ እያሉ ጏደኞቼ አዋጠው እዳ ከፋይ ሆንኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😮
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 ай бұрын
በአማራ ባለሀብቶች በተለይም በአአ በሚገኙ ትላልቅ ነጋዴዎች የሚደረሰዉ ጫና ከፍተኛ ነዉ።
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 3 ай бұрын
ለምን አይወርስባቸውም አብይ ከፈለገ ባንዳ ናቸው?
@lofysis
@lofysis 3 ай бұрын
የበለጠ ለትግሉ ጥሩ ነዉ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተሳደደ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
@Kenerie
@Kenerie 3 ай бұрын
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለ ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፤ ደፋር እና የዉጊአ ሊቅ ነው። በሱ ምክኛት ነገሮች እንደሚቀየሩ ተስፋ አለኝ።
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ሀይል ይስጣቸው ሰላም ያውርድልን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ !! መሳይ ብርታ 💪💪
@maekel6789
@maekel6789 3 ай бұрын
የአማራ ባለሀብቶች ከጭራቁ አብይ ጎን የሆኑትን ይዝረፋቸው አያገባንም የነወርቁ አይተነውን አይካጅ ድል ለአማራዬ ፋኖ
@kebe7097
@kebe7097 3 ай бұрын
እማራ ስዉ እክባሬ ህግ እሥከባሬ ለሀገሩ ለወገኑ ሟች ሲናኩት አንበሳ 🦁 ሲበዛ ማርም ይመራል ደጉ ወገኔ ተበደለ ጠላቴ ሆይ ቻለዉ ድል ላማራዉ ፋኖ🦁 ውድቀት ስወሪሬው ባንዳ 🤸 ይዉደም
@Ali-sv8pc
@Ali-sv8pc 3 ай бұрын
ድል ድል ድል ለጀግናው ማረኮ ጥላቱን ለሚፋለመው አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@rahmaha
@rahmaha 3 ай бұрын
👍👍ያረብ አላህየ ግፈኞችን አተ አሳልን ኢላሂ
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ሕዝብ 💪💪 ዴል ለአማራ ፋኖ 💪💪
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
በላይክ ሼር ግቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 3 ай бұрын
ከናተ መፈጠሬ እጁግ ደሰተኛነኝ አቀኛ ጀግና እሩህሩህ የሆነ ህዝብ 💪💪💪አማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘
@DeslagnTeka-wl1jo
@DeslagnTeka-wl1jo 3 ай бұрын
በርታልን ወድም መሳይ እዉነት ትፈልግሀለች
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@shferawbzuneh8373
@shferawbzuneh8373 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 ай бұрын
የመሳሪያ ብዛት ሳይሆን የህዝብ አንድነት ሃይል ነውና እባካችሁ አንድ ሁኑ⁉️⁉️⁉️ አምላክም አንድ ያድርገን ወገኖቼ🙏🙏🙏🤞
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 3 ай бұрын
መሳይ የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሄር ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ ድል ለአማራ ፋኖ
@wondaya7620
@wondaya7620 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬💪💪💪💪
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
ሰላም ድል ለፋኖ
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 3 ай бұрын
መሳይ እናመሰግናለን የሸዋን ፋኖ ዋን አማ ሚድያ እየከፋፈለ ነውና መፍትሄ ብንፈልግ እላለሁ ድል ለፋኖ❤❤❤
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 ай бұрын
ኧረ ወይ እድሌ እኔስ ወንድሞችን የት ላድርሳቼው ያረቢ 😭😭😭😭
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 ай бұрын
የሕዝብን የፓለቲካና የኢኮኖሚ እኩል ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ ይልቅ ጨፍልቆ ባሪያ ለማድረግ መጋጋጥ ያስተዛዝባል
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ባንክ ያለባለቤቱ እውቅና እና ፈቃድ ሳንቲም መውሰድ አይችልም ሌላው ብፍርድ ቤት ትእዛዝ ብቻ ነው
@sabagebremariam3697
@sabagebremariam3697 3 ай бұрын
Messay the well trained journalist, thank you for daily news
@addisbattle6263
@addisbattle6263 3 ай бұрын
Let's gooooo fano and defend our country from oromo ISIS government 👏 💚💛❤️💪💪💪
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 3 ай бұрын
A wrong calculation by abiy Ahmad. He didn't understand the consequences of trying to oppress 40 million Amhara. Amhara just started, it is gone huge struggle that no one can stop it
@WubalBayi
@WubalBayi 3 ай бұрын
ከአማራክልልየውጌውንአውድማመቀየረአለባችውድልለፍኖ
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f 3 ай бұрын
ከመስመር አይወጣም ላልከው ሀይቅ ደርሶ መጣ አይደል
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 3 ай бұрын
ፋኖአይዞህ
@lofysis
@lofysis 3 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 ай бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ209 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@Askutezu1977
@Askutezu1977 3 ай бұрын
በአድስ አበባ የቀበሌ ምክር ቤት የአሁኑ ወረዳ ድሮ በኢህአድግ ጊዜ በተመረጡ የምክር ቤት አባላት እንደምተዳደር ና እነሱ ወሰኑ ተብሎ የወረዳ አመራር የፈለጉትን እያደረጉ እንዳሉ ናቸዉ በአሁኑ ሰዓት የወረዳ ምክርቤት በየትኛውም ቦታ ምርጫ አልተካሄደም የድሮ ደግሞ ችግር ስላለባቸው ምንም ስለ አዲስ አበባ አይናገሩምና የችግሩ ምንጭ ድሮም የነበረ አሁንም የቀጠለ ነው።
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 3 ай бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራዬ
@geberu899
@geberu899 3 ай бұрын
ፋኖዎች አይዞአችሁ እመቤቴ ማርያም እስከ ልጇ ትቅደምላችሁ
@anrspesfa7353
@anrspesfa7353 3 ай бұрын
እድሜ ልክ እስኪሞቱ እስኪዛዙ ድረስ ፖለቲካ ያሳዛናል፡፡
@Nigus-to9tj
@Nigus-to9tj 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it 3 ай бұрын
አሁንም ነገ ድርድር አያስፈለግም ።መሣይ።ለድርድር የሚሆን ሥራ መሠራት አለበት።ምሣሌ ጥላቻ ንግግር መተዉ።ማፈናቀል።በላሐብት እየተገደደ ነዉ።ይህ ባልተተወበተ።እንዴት ድርድር አንተና ደረጄ ታስባላችሁ።እንዲጠፋ የተፈረደበትን ሕዝብ እንዴት ድርደር ትቀሰቅሳላችሁ።መሣይ የተከበርክ ገዜጠኛ ነህ።ከአንተም ከደረጄ ይህንን አንጠብቅም።።።
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 ай бұрын
❤❤❤ ድል ለአማራው ፋኖ
@AdemMohammed-x8p
@AdemMohammed-x8p 3 ай бұрын
Ruslanews
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 ай бұрын
What dfuck is Ruslan news
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 ай бұрын
ምነው ፉነተሰላም እሪዮ ዴጀኔሮ አደረጋችሁት ትንሽየ ከተማ እኮ ናት ወይ ገብተዋል ወይ አልገቡም በል ድንጋይ እራስ
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 3 ай бұрын
የትታዉቃለህ,አንተየጅብ,አር,ፍኖተሠላም,ማለት,ምዕራብ,ጎጃም,ዞን,ነዉ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 ай бұрын
@@ShemelesGebeyehu እና ያችን ሚጢጢየ ከተማ እንደ ትልቅ ከተማ ቆጥሮ ሲሞላፈጥ ስትይ ተው ያላልክ ደንቆሮ ደንቆሮ የደንቆሮ ልጅ
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 3 ай бұрын
ሸማቂው ኮማንዶ ፦ አለችው ተፈራ እናቱም ስም አውቃ ፣ የረከሰ አይወድም አንደ ታቦት አቃ ፣ አይወድም ልከስክስ ሌባና ጨምላቃ፣ ይሄ ታይቷት ነዎይ ያለችው ተፈራ ፣ መርፍ ቢንደቀደቅ መትረዬስ ቢያጎራ ፣ ጋሻ መከታ ነው ጦርነት አይፈራ ፣ ለሃገሩ ክብር ወገን የሚያኮራ ፣ የጦሩ መኃድስ ሸማቂው ኮማንዶ ፣ ጠላትን የሚያወድም አንቀጥቅጦ አርዶ ፣ ሸምቆ የሚያዘንብ ቦንብ እንደ በረዶ፣ የጦር ስልት አዋቂ ጦሩን በመራበት ፣ መሬትን የሚያነብ ልክ እንዴ ወረቀት ፣ ተፈራ አለ ሲሉት ጠላት ሲደናበር ፣ በድል ይታጀባል እሱ የመራው ጦር ፣ የነፃነት አንባ ወሎ ተወላጁ ፣ በነጋ በጠባ ታስሯል እግርና እጁ፣ ለሆድ ያልተገዛ በዓላማው የኮራ ፣ ወሎ ያበቀለው ጄኔራል ተፈራ ፣ የህዝብ ነፃነት ዋልታና ወጋግራ ፣ ጠላት የማይደፍረው ኮንክሪት ተራራ ፣ የድል ችቦ መብራት የነፃነት ጮራ ፣ የጦር ስልት ዕቅዱ ፈፅሞ የማይከስር ፣ ገና መጭን ጊዜ ምን እንደሚፈጠር ፣ ራዕዬ ሰፊ ትንቢት የሚናገር ፣ ክንውኑ አመርቂ ቲዮሪና ተግባር ፣ የጥላትን መንጋ የሚከምር አጭዶ ፣ ይሄ ነው ተፈራ ሸማቂው ኮማንዶ !!!
@BelayHaile-s7s
@BelayHaile-s7s 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉
@alazarfentahun3639
@alazarfentahun3639 3 ай бұрын
ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ
@EthioEnata
@EthioEnata 3 ай бұрын
የፋኖ ችግርስ ማን ያውራላቸው እ ነዋሪውን በአመት ሁለቴ ግብር ስፈሉ እያሉ የሚያሰቃዩት እማ አይዘገብም አንተ ሰውዩና ደረጀ ከአሁን በፊት ትግሬ ላይ ጦርነት ሳለ በለው ቁረጠው ስትሉ ነበረ አሁንም ማጋደል ነው ስራችው እስኪ የስከዛሬው ህሊና ይውቀሳችው አመት ረ ተው በእናንተ ቤት ችግሩ ግድያው ቢገባስ ተው 😢
@sunnytrue6736
@sunnytrue6736 3 ай бұрын
ድምፅ ብንሆንም ምንም ዋጋ የለም እናተ ከሚገላቹሁ ሃይል እናተ በህዝብ ትበልጣላቹሁ: አመት ሆነን ስንጮህ መጮህ አናቆምም ግን እናተ መሳራቸውን ቀምታቹሁ መከላከል ጀምሩ
@dawitbelayneh8454
@dawitbelayneh8454 3 ай бұрын
መንግስት ብዙ ፕሮጄክቶችን ኢያስመራቀ ነው ለምሳሌ በደሴ ከተማ እንድሁም በክልሉ የተለያዩ ቦተዎች ወሬና ተግባር ይለያያል
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል !!! ህዝብ የጠላው የአብይ መንግስት ለፍርድ የሚቀርበት ግዜ ቅርብ ነው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪
@geberu899
@geberu899 3 ай бұрын
አይን ያወጣ ዘረፋ መሃይም መሪ ተሰብስቦ ኢትዮጵያን ድሃ አደረጓት። እግዚአብሔር ሆይ ይህን ድሃ ህዝብ ተመልከተን
@HasenSayid-fh9zt
@HasenSayid-fh9zt 3 ай бұрын
አጂሬዉ እወዲሀለሁ
@Anasmith-xx7wy
@Anasmith-xx7wy 3 ай бұрын
ቀዳዳ ቡሬና ፉነተ ሰላም ከፋኖ እንቅስቃሴ ነፃ ነው ። በ30 ደቂቃ ነው ብትንትናቸው የወጣ የገቡበትም አይታወቅ
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt 3 ай бұрын
አንተ ቡሽቲዉ መሣይ ለምን አታፍርም ቁምጥናህንም ታከም ፋኖ ቁሞ ይዋጋል ወይ የትኛዋንስ ከተማ ያዘ አሁን ደግሞ ትግሬን ይለምናል ትግሬ አብይን አይጠላም
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 ай бұрын
ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏 ብርኑ ጁላ በአፉ ባይደመስስ ኖሮ ምንይውጠው ነበር😂😂😂
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 3 ай бұрын
ወንድም መሳይ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤🎉
@yonasmesele4299
@yonasmesele4299 3 ай бұрын
Great news fano
@asmara3973
@asmara3973 3 ай бұрын
😂😂😂የአብይመከላከያ ተብየው ውሽቱ አያልቅም
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የተገፋው የአማራን ህዝብ የፋኖን ድል አቅርብልን😢
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 3 ай бұрын
የአብይ ወታደር የአማራን ሊጥ ሺሮና በርበሬ እየዘረፉ እየበሉ ነው
@yoha9614
@yoha9614 3 ай бұрын
I hope very soon the so.called "adma bitina" will realize who Abiy and Oromuma are and join Fano
@SamuelMulugeta-d3u
@SamuelMulugeta-d3u 2 ай бұрын
አጋዕዝያን፡አምሐራ፡ፋኖ፡የሰሎሞን፡ዙፋን፡ያስመልሳል።❤❤❤❤❤
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 3 ай бұрын
መዳኛዬ ፋኖነት
@AnoodAlfayez-o1g
@AnoodAlfayez-o1g 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 3 ай бұрын
ሸማቂው ኮማንዶ ፦ አለችው ተፈራ እናቱም ስም አውቃ ፣ የረከሰ አይወድም አንደ ታቦት አቃ ፣ አይወድም ልከስክስ ሌባና ጨምላቃ፣ ይሄ ታይቷት ነዎይ ያለችው ተፈራ ፣ መርፍ ቢንደቀደቅ መትረዬስ ቢያጎራ ፣ ጋሻ መከታ ነው ጦርነት አይፈራ ፣ ለሃገሩ ክብር ወገን የሚያኮራ ፣ የጦሩ መኃድስ ሸማቂው ኮማንዶ ፣ ጠላትን የሚያወድም አንቀጥቅጦ አርዶ ፣ ሸምቆ የሚያዘንብ ቦንብ እንደ በረዶ፣ የጦር ስልት አዋቂ ጦሩን በመራበት ፣ መሬትን የሚያነብ ልክ እንዴ ወረቀት ፣ ተፈራ አለ ሲሉት ጠላት ሲደናበር ፣ በድል ይታጀባል እሱ የመራው ጦር ፣ የነፃነት አንባ ወሎ ተወላጁ ፣ በነጋ በጠባ ታስሯል እግርና እጁ፣ ለሆድ ያልተገዛ በዓላማው የኮራ ፣ ወሎ ያበቀለው ጄኔራል ተፈራ ፣ የህዝብ ነፃነት ዋልታና ወጋግራ ፣ ጠላት የማይደፍረው ኮንክሪት ተራራ ፣ የድል ችቦ መብራት የነፃነት ጮራ ፣ የጦር ስልት ዕቅዱ ፈፅሞ የማይከስር ፣ ገና መጭን ጊዜ ምን እንደሚፈጠር ፣ ራዕዬ ሰፊ ትንቢት የሚናገር ፣ ክንውኑ አመርቂ ቲዮሪና ተግባር ፣ የጥላትን መንጋ የሚከምር አጭዶ ፣ ይሄ ነው ተፈራ ሸማቂው ኮማንዶ !!!
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 3 ай бұрын
ሸማቂው ኮማንዶ ፦ አለችው ተፈራ እናቱም ስም አውቃ ፣ የረከሰ አይወድም አንደ ታቦት አቃ ፣ አይወድም ልከስክስ ሌባና ጨምላቃ፣ ይሄ ታይቷት ነዎይ ያለችው ተፈራ ፣ መርፍ ቢንደቀደቅ መትረዬስ ቢያጎራ ፣ ጋሻ መከታ ነው ጦርነት አይፈራ ፣ ለሃገሩ ክብር ወገን የሚያኮራ ፣ የጦሩ መኃድስ ሸማቂው ኮማንዶ ፣ ጠላትን የሚያወድም አንቀጥቅጦ አርዶ ፣ ሸምቆ የሚያዘንብ ቦንብ እንደ በረዶ፣ የጦር ስልት አዋቂ ጦሩን በመራበት ፣ መሬትን የሚያነብ ልክ እንዴ ወረቀት ፣ ተፈራ አለ ሲሉት ጠላት ሲደናበር ፣ በድል ይታጀባል እሱ የመራው ጦር ፣ የነፃነት አንባ ወሎ ተወላጁ ፣ በነጋ በጠባ ታስሯል እግርና እጁ፣ ለሆድ ያልተገዛ በዓላማው የኮራ ፣ ወሎ ያበቀለው ጄኔራል ተፈራ ፣ የህዝብ ነፃነት ዋልታና ወጋግራ ፣ ጠላት የማይደፍረው ኮንክሪት ተራራ ፣ የድል ችቦ መብራት የነፃነት ጮራ ፣ የጦር ስልት ዕቅዱ ፈፅሞ የማይከስር ፣ ገና መጭን ጊዜ ምን እንደሚፈጠር ፣ ራዕዬ ሰፊ ትንቢት የሚናገር ፣ ክንውኑ አመርቂ ቲዮሪና ተግባር ፣ የጥላትን መንጋ የሚከምር አጭዶ ፣ ይሄ ነው ተፈራ ሸማቂው ኮማንዶ !!!
@Yerous
@Yerous 3 ай бұрын
መሳይ ለምንትጠፍለህ የአማራ አለይታ ነህ እናሸንፍለን
@MuhammedRedi
@MuhammedRedi 3 ай бұрын
የፋኖ ቀልድ አቀባዮች ምላስ እንጂ ተግባር ዜሮ !! መሳይ መኮንን ድብቁ የኤርትራ መንግስት ቅጥረኛ እና ሀገርህን የከዳህ መሆንህ ይታወቃል ..... በምስኪኑ የአማራ ህዝብ ደም ላይ መነገድህን ሊበቃህ ይገባል:: የታሪክም ይሁን የራስህ ስነልቦና ተወቃሽ ከመሆን ግን መቼም አታመልጥም::
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 3 ай бұрын
ተግባር ዜሮ 😂😂😂🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️👐👐👐
@fatlalatfa8693
@fatlalatfa8693 3 ай бұрын
ለፍኖ❤❤❤❤❤
@huluand
@huluand 3 ай бұрын
ፋኖ ይለያል
@menutube7647
@menutube7647 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt 3 ай бұрын
ድል ለፋኖዎቻችን ድል ለአማራ ህዝብ
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 3 ай бұрын
ኢ/ያ የምትድነዉ በእውነት በፋኖ የትጥቅ ትግል ነዉ ግን
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 ай бұрын
እንዴ ይህ ምን ይባላል ህጋዊ ዘረፋ ነው ወይ ውብድና
@adebabayadane4771
@adebabayadane4771 3 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ
@AmanualAlex-gx9vw
@AmanualAlex-gx9vw 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከባድ ዉጊያ ነበር ቢኤም ድረስ ተተኩሷል
@janemoha4420
@janemoha4420 3 ай бұрын
Abet abet gud eko nw. Selam, dil le Ethiopiawuyan le Fano🎉🎉🎉
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 3 ай бұрын
Please FANO in one leader and command. Other ways it looks me rebel fight. Not anywhere going. Losses human and economy. To day start to be in clear manifest with leader and command.
@EbrahimGi
@EbrahimGi 3 ай бұрын
ሰላም መሰያችን❤
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 ай бұрын
እግዚአቢሄር ሆይ እባክህ ለአማራህዝብ ውሉየጠፋ ነገር አንተእርዳው ድል ለአማራ ፋኖ
@Metadelb13
@Metadelb13 3 ай бұрын
I don’t believe what fanos claims victory anymore. Whatever they said It’s not making sense anymore
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Minaynet Bank new yalefkade Genzeben yemewesd ⁉️⁉️ Ye Banku aserar Hig yemöleeim Ende⁉️😊
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow 3 ай бұрын
Great
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 ай бұрын
Dil le amhara Fano enashenfalen bertuln geginochachin
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 3 ай бұрын
በረታ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 ай бұрын
Prayers for my Heroes Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@زينبعلي-م3ه1ع
@زينبعلي-م3ه1ع 3 ай бұрын
እድል ለፋኖ❤❤
@tgay5642
@tgay5642 3 ай бұрын
ያረቢ እኒህን አረመኔዎች አጥፋልን
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 3 ай бұрын
አሜን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 ай бұрын
መሳይ ሰላም እንዴት ነህ ጠፋጠሀል።
@sariyahotel-w7c
@sariyahotel-w7c 3 ай бұрын
3:02
@samuelterefe5383
@samuelterefe5383 2 ай бұрын
እረ መሳይ የትጠፍህ በሰለም ነው።
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 3 ай бұрын
A❤❤❤❤❤❤
@Allamehara
@Allamehara 3 ай бұрын
ድልለአማራህዝብፋኖአብይዝምይውደም።
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
ሰበር ዜና መሰከረም 22//2017, አሁን የደረሰን መረጃ
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 122
የፀሃይ ከተማ ሙሉ ፊልም - Yetsehay Ketema Full Ethiopian Movie 2024
1:42:40
Anchor Media ወቅታዊ ጥሪ ከፋኖ አደረጃጀት
8:17
Anchor Media
Рет қаралды 164 М.
ሳተ አዲስ ሙሉፊልም(Sate ) New Full Length Ethioian Move 2024
1:03:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 59 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН