Anchor Media የሀምሌ 5 ዝክር፥ ወ/ሮ አዜብ መስፍን መቀሌ ለምን ገባች? የሌ/ጄ ታደሰ ወረደ መግለጫ

  Рет қаралды 83,588

Anchor Media

Anchor Media

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 459
@ashenafigebrekidan9119
@ashenafigebrekidan9119 Ай бұрын
95% ለ 5% ወንድም መሣይ! ተጠያቂነት አይቀሬ ነው!
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
እንደዉ እፍረት የሚባል ነገር የለም አይደል ። ዛሬ ሃገሪቱ ለገባችበት መከራና ጨለማ የእናንተ ሚና ትልቅ ነበር ።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
አይ እናንተ እንኳን አሁን ክስራችሁ ! ክሁሉ ብሄር ጋ ፕላጫን ዘርታችሁ ድሮ ድሮ የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ዘምታችሁም ! አዘምታችሁም አልተሳካ::🥱ይልቅ ልብ ግዙ
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr Ай бұрын
እጅግ የሚገርም ነው ገድላቾሁ ሞትን የምትቀሙ ፍጡራን ናችሁ ኸወሬ ባለፈ የምታመጡት ነገር የለም
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 Ай бұрын
መሳይ ዜና መስራት ሳይሆን ሃሜት መተንተን ላይ ይተጋል
@aboleb7393
@aboleb7393 Ай бұрын
Ato Chalachew, you are hero and you have strong stand for justice and equality. Thank you Ato Chalachew and Messay for inviting Ato Chalachew.
@user-qo6tp9yj8c
@user-qo6tp9yj8c Ай бұрын
ኣሁን ዝምብላችሁ ነው ምትዘባርቁ ኣማራ እዚህ ውስጥ ኣማራ የለም እኮ መሳይ ኣማራ ኣይደለም ፣ሲዳማ ነው ባማራ ስም ነው እየሸቀለ ያለው፣ኮነሌል ደመቀ ዘውዱም ትግራዋይ ነው እሞኒኝ የዛኒ የፊደራል ፖሊስች ገድሎ ሊገድሉት ለመጡ የጎርህዝብ ስላዳነው ነው ኣማራነኝ የምለው እንጂ ኣንድ ላማራ ተቆርቁሮ ኣይደለም ምክንያቱም ገዘብ ስለ ኣካበተ ሀብቱ እንዳይቀማ በሚስኪኑ ኣማራነው የሚነግደው ኡውነቱን ታይት ኣላችሁ
@user-dt2op6mr9m
@user-dt2op6mr9m Ай бұрын
ሕወሓተ ኢሒአዴግ በስልጣን ላይ ያሉት ተዋለዶ እንደ ገመድ የተሳሰረ ሕዝብን በቋነቋ በክልል በመከፋፈል የባሕር በር ሀገር ቆርሰው የሰጡ አብዛኛው ሕዝብ በሚከፈለው ደመወዝ መመገብ መገልገል ባለመቻሉ በረሀብ ፈጁት የመቀሌን ሕዝብ በረሀብ እየጨረሱት ነው ልቦና ይስጠን።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@bunakuma874
@bunakuma874 29 күн бұрын
ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኤትዮጵያዊነት
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Ай бұрын
ድፍረታቹኮ የሚገርም ነዉ በጉልበትም ሆነ በሰላም ለቀህ ትወጣለህ
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr Ай бұрын
አንተ ምቹ ቦታ ሆነህ ህዝብ አታባላ መሳይ ጉቶ
@getachewhmaryamtesema4483
@getachewhmaryamtesema4483 Ай бұрын
ማይ ካድራ የፈፀምከዉ የዓለም ህዝብ ኢፋ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😢
@user-Loyalists
@user-Loyalists Ай бұрын
ኮለኔል ደመቀ በይፋ ፋኖ ነኝ ማለት አለበት ከብልጽግና ጋ መርመጥመጥ ዋጋ ያስከፍላል ❤❤❤
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
በጀግናችን አትምጡብን እዛው ጅላንፎ, ደደቡን ፋኖ ይዛቹህ ተጃጃሉ:: ስለወልቃይት መሳይ(የአማራ ደም ደሞዙ) ሆን ዘመነ ወይም ጅሉ እስልንድር እና ባንዳ ፅንፈኛ አያገባቹህም:: ወልቃይትን ለእኛ የእውነት የአማራ ልጆች ተውልን:: እዛው የ4 ኪሎ ቅዥታቹህን ቃዡ. ሌባ ብልፅግና ሆነ የወያኔ አሽከር ፋኖ እዛው. ጅሎች
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
Michotin betiggil metekat yemayimechachewu mehal lay yemeeqemetu alu
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Ай бұрын
ትክክል የእኔም ሃሳብ ነው
@Cripto244
@Cripto244 Ай бұрын
የብልፅግና ተቀላቢዎች ከፍተኛ አደጋ እያደረሱ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
@@user-Loyalists Tigrewoch get out of here ❗️
@janemoha4420
@janemoha4420 29 күн бұрын
Ato Chalachew ena Ato Messay betam tru tiniqir nw, selamachihu yibza🎉.
@abrahama4687
@abrahama4687 Ай бұрын
Thank you so much my brothers!!!
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
ለመሳይ የአማራ ደም የKZbin ገቢው ነው::
@addistadele6187
@addistadele6187 Ай бұрын
መሣይ ጀግናቾን የአማራ ድምጽ እናመሠግናለን አግዝሐብሔር አምላክ ጤናና እድሜ የሠጠሕ
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
እንኩሮ: የአማራ ደም ደሞዙ, ቤተሰብ ማስተዳደሪያው ነው::የግንቦት 7 ጦር እያለ በላን::አሁን ደግሞ ገቡ, ደረሱ, እምሽክ እያለ ጅላንፎወችን ያልባል::የንፁሀን ደም ይፋረደው
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g Ай бұрын
@@addistadele6187 mesay ye amaran hizb inde beg nedto shetew. Yasazinal amara be indih aynetochu inde mesay inkuro media mebelatu.
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@user-bc3or8yv2u
@user-bc3or8yv2u Ай бұрын
Atwash ate Azeb mesefin Hospital tekenike ena moya temertbet asertalech enarase kuma asemerkalehu telachahen bewushet lemasamen atemoker lela hake kaleh awera
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 Ай бұрын
መሳይ ታላቅ የትግሉ ችቦ አብሪ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥህ
@godisgood3876
@godisgood3876 Ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@user-xr6ev5hx2p
@user-xr6ev5hx2p 29 күн бұрын
@@godisgood3876 hosbita,menged, weyes temehrt bet yekefete meselek hizb betorenet selacharese . America kuchb bilo
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 2 күн бұрын
መሳይ ኧንኳን ደህና መጣህ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
Wow!!! ❤❤❤
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 29 күн бұрын
Thank you Messay for this interview and for inviting the true Wolkaytie, Gonderie, Amhara, Ethiopian, Mr. Chalacgew Abay. Very soon after victory, we will remember you in a big way.❤🎉
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy Ай бұрын
#ወንድም መሳይ ከአቶ ቻላቸው ጋር ከማውራል ለምን ደመቀ ዘውዱን አቅርበህ ምን እንደሚል አንሰማም አቶ ቻላቸው የቁራ ጩኸት ነው የሚጮኸው እራያ ተያዘ ምንም አላሉም ጠለምትም ተያዘ ነገም ወልቃይት እንደሚያዝ 100% እርግጠኛ ሁኜ እነግርሀለሁ። የራያ አስተዳደር ህዝባችን ዝግጁነው ማንንም አናስገባም እያለ ሲጎራ ለቆ ወጣ እነሱም ገቡ ጠለምትም እንደዛው አሁንም ወልቃይትን ይይዙታል ምክንያቱም ደመቀ ዘውዱ በብልፅግና ጥቅም ተታሎ ህዝቡን አስተኝቶ ሊያሳርደው ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
@ghuiHjkl-jv6qy It's to be known that once Julaa was Tadesse Werede's servent .
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
@@ghuiHjkl-jv6qy Ante Gimatam Tigre Izih min tiseraleh? Your place is Kola Tembien ❗️
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
@DuferaGamechu Gemechu - Antem Politikegna honeh Amharan LeMekefafel sitmokr "Tasqaleh"❗️😁😁🤪
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ። ይሄን አሳማ መሳይን አምኖ የሚከተለው ሰው ምን ያህል አጋሰስ እንደሆነ ነው የገባኝ። ራያና ፀለምት ካለምንም ኮሽታ ተረክበዋል። ወልቃይትንም እንዲሁ። ይሄ ሆዳም ስለአማራ ይቆረቆር ይመስልሀል። አጀንዳና likeና share ነው ቀለቡ።
@Fikru1948
@Fikru1948 29 күн бұрын
@@woinshetkassaye7174 Agamie , Mejemeriya , please learn how to wash it first. Gimatam
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv 29 күн бұрын
መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን
@EMH-Tech
@EMH-Tech 29 күн бұрын
@@MengstuMengstu-rg2lv አሀሀ ሊበላ?
@jowaheratsebha
@jowaheratsebha Ай бұрын
በረታልን ወንድሜ መሳይ 🙏❤️
@Tilahun-fl9lj
@Tilahun-fl9lj Ай бұрын
mesay weyane aychalm betam tenkara new inia wetader neberku malet fano neberku gn aychalm
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
ዕውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሉሀል። ተባረክ። እንዲህ በወሬ መስሎዋቸው ይቀባጥራሉ። ትናንትኮ ራያንና ፀለምትን ድቅድቅ ብለው ገብተዋል። በቅርቡ ወልቃይትን እንደሚቆጣጠሩ ግልፅ ነው።
@axum7778
@axum7778 Ай бұрын
ደመቀ መኮንን is he ፋኖ or PP , ask him on this media ..... if you are reall Amhara
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Ай бұрын
Maximum respect 🙏 and much love ❤ thank u for sending with the people 👍🙏💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@SenayNigus
@SenayNigus Ай бұрын
ምደረ ቅንቅናም ተስፋ መቅረጥ አለባችሁ ። አንድም ኢንች የትግራይ መሬት በወረራ ይዞ መቆየት አይቻልም። ወልቃይት ላይ የሰፈረው ሰፋሪ ፣ ወንጀለኛ ታጣቂዎች እና የዛ አከባቢ መሪ ነኝ ባይ የሽፍታ ስብስብ ተለቅማችሁ ትወጣላችሁ። ኣይ ካላችሁ ደሞ ትወገራላቹ !!🤣🤣🤣
@yibeltalchemere5547
@yibeltalchemere5547 Ай бұрын
መሳያችን አይዞህ በርታልን❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
መሳይ ጀግና ነህ ተባረክ ❤❤❤ ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@gashaw278
@gashaw278 Ай бұрын
መሳይ ሁሌም ወቅታዊ ሁኔታወችን ለህዝብ ለማሳወቅ የምተቀርበው ፕሮግራም እናደንቃለን። ጀግናችን ኑርልን።
@user-wp5bx9lu3o
@user-wp5bx9lu3o Ай бұрын
መሳይ ጀግና በናትሕ የአማራ አክቲቪስት ነን ለሚሉት እንደምናላቸውና ማርሸት አይነቶቹ አንከፎች ሙያዊ ድጋፍሕ አጋራቸው ሳያስቡት ትግሉን እየጠለፉት ነው በርታ ወንድም መሳይ።
@yihenews
@yihenews Ай бұрын
❤❤❤
@Jo05319
@Jo05319 Ай бұрын
Thanks
@rafahamed1364
@rafahamed1364 Ай бұрын
አማራ ይንቀናል ነው እጂ አማራን የሚንቅ ስነልቦና ያለው ማንም የለም።
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Ай бұрын
መሳይ ቆራጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ሱላምናጤና ከነመላው ቤተሰብ ህ ከአንተ ጋር ይሁን
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
እንኩሮ: የአማራ ደም ደሞዝህ, ቤተሰብ ማስተዳደሪያህ አደረከው:: የግንቦት 7 ጦር እያልክ በላህን, አሁን ደግሞ ገቡ, ደረሱ, እምሽክ እያልክ ጅላንፎወችን ታልባለህ:: የንፁሀን ደም ይፋረድህ
@user-xr6ev5hx2p
@user-xr6ev5hx2p Ай бұрын
Mesaye yesew dem eyafasesk metedaderia aderekew seitan
@abaybekele5839
@abaybekele5839 Ай бұрын
@@truneshtesema6944 የመሳይ ስራ ጅላንፎን, የአሁኑን ፅንፈኛ ገባን ገባን እያለ የKZbin ገንዘብ መሰብሰብ ነው. የአማራ ደም, የሰው ጉስቅልና ሞት ለመሳይ ገቢው ነው:: ጀግናው የግንቦት 7 ነፃ አውጭ ገቡ ገቡ እያለን እንደ ላም አልቦናል :: ግንቦት 7, 250 የሰራዊት ብዛት የነበረው:: አሁን ተረኛ ጅላንፎ ያጃጅላቹሀል
@user-eq1ud6hy4u
@user-eq1ud6hy4u Ай бұрын
Messay You have been doing the best Job
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Ай бұрын
መሳይ በስራህ አደንቅሀለሁ ስለፋኖ ባትዘግብ ጥሩነው ምክንያቱም ፋኖዎች ጥሩተጊ ግን የተበጣጠሰሀይል ተብለ ውጭዲያዎችስትሰማ ሰላማዋዊው ህዝብ በነሱ መከፋፈል ዋጋሲከፍልስታይ የፋኖ አመራሮች ቢገደሉ የሚያዝን ማነው ሌሎችስራውችህን እሰማለሁ የፋነገርበቃ አማራ እኔ እጂ እኝ@ አያቅም ይመችህ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@abrahama4687
@abrahama4687 Ай бұрын
Tikikil neh my brother!!!
@Biniamgebrehiwot
@Biniamgebrehiwot 28 күн бұрын
ሰላም ሰበኩ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 29 күн бұрын
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz Ай бұрын
Mesay tnx for evrtg we say only long live although may Hod help amhara fano we pray always may done with son of mary recently
@esaiasberhane6756
@esaiasberhane6756 Ай бұрын
TDF + OLA + PP = PEACE.
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@ShsShs-x3e
@ShsShs-x3e 29 күн бұрын
ድልልልልልልልል❤❤🎉🎉🎉🎉
@denedgoto8676
@denedgoto8676 Ай бұрын
ይፈርሳል አይቀርም ይፈርሳል
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh Ай бұрын
ወንዱ ደመቀ እጅስጥ ቢሉት በሳቅ ወደቀ!!!
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Ай бұрын
ትግሬ ነው እኮ 😀
@Abrham-z6s
@Abrham-z6s Ай бұрын
አዜብ መቄሌ ብትገባ አገሯ ነወ ብትገባ ምን አገባህ አውሬ ማንን ለመስገደል ነው አይበቃቹሁም የጥላቻ ቋቶች
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/08/2016 - 07/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr7yt2uw7c
@user-dr7yt2uw7c Ай бұрын
የሰዉ መሬትላይ ነህ 1ሚሊየን አፈናቅለህ ሰፋሪ አምጥተህ ስላሰፈርከዉ የምትኖር መስሏሀል ለቀህ ዉጣ ጊዜዉ ደርሷል
@ShsShs-x3e
@ShsShs-x3e 29 күн бұрын
ስላም
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Well came mesay mekonnoen you are hero 🙏💪💪💪💪
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr Ай бұрын
አየ ቻላቸው በምናብ የምትኖር ግኡዝ
@learntulearn848
@learntulearn848 Ай бұрын
#WOYANEM 👹OROMO #BILTSEGENAM 👿NEFSEGEDAYOCH #LEFIRD #MEQREB ALEBACHEW ❗
@lopesohadiso
@lopesohadiso 29 күн бұрын
ወንድሜ መሳይ ሰላም ለአንተ ይሁን በመቀጠል የሆነ ሰዉ በአንተ ሰም ፌስቡክ ጎደኛነት ሐሙሰ ቀን ጠይቄኛ ትለትና ጎደኛነትን ተቀበሉኩኝ ሃይ አለኝ እኔም ሰላም ብዬ መለሱኩ ዘሬ ደግሞ ከሰአት ቦኃላ አንድ የተቸገረ ሰው አለ እርደኛ ብሎ ቴክሰት ለክልኝ አንተ እንደለሆኑኩኝ ታረዳዉ እባክህን በአንተ ሰም ብር የምጣይቅ ሰዎች አሉ ትንሸ ነገር እረደኛ አለኝ አንተ እኔን ሰተዉቀኛ እርደኛ እንደምትለኛ አዉቀላሁ
@user-fq9yt1qq4v
@user-fq9yt1qq4v 29 күн бұрын
ምን ሌላ ያስፈልጋል ፤ወልቃይትን ህዝብ ለማስተኛት ፤መጀመሪያ ለፈረደ ጎላ ቋራ ሆቴልን በአዜብ አማካኝነት በ40ብር ሸጡላቸው ሰጦቸው ፡ከዚህ ጀምሮ ነው ማንጋለሉ።
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@user-dd4zx6zb9k
@user-dd4zx6zb9k Ай бұрын
በ2015 ጥምቀት አቡነ አብርሃም ለሚዲያ ይህ ባንዲራ የፖለቲከኞች ነው ብለዋል፡፡
@heyluzegeye
@heyluzegeye Ай бұрын
አሁንስ በአማራ ትግል ተስፋቆርጥኩ ከዜና ውጭ ጠብያለነገር የለም ፋኖ አድ ከተማ ሳይዝ በስልጣን እየተጣላ ነው አየ አማራ መሆኔን ጠላሁት
@user-fq9yt1qq4v
@user-fq9yt1qq4v 29 күн бұрын
አገው ሸንጎ ዝም በል?
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Ай бұрын
ብልፅግናን ያመነ እማራ እንዲህይየው !!!ፋኖቀድሞነው የነቃው የብልፅግናን ሸፍጥ !!እማሮች ብልጥ ሁኑ ከሌልች ተማሩ ሙያበልብ ሁኑ❤
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l Ай бұрын
ትግሬ አይማርም ምን አይነት,ተፈጥሮ እንደሆኑ አየገባንም
@yadomabreha5547
@yadomabreha5547 Ай бұрын
Auntu agusus😅😅😅😅
@user-hj4bb7th6x
@user-hj4bb7th6x Ай бұрын
Ante yetemark ahya
@EMH-Tech
@EMH-Tech Ай бұрын
የናንተ ሮች ኪለር ነን
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
መሳይ ጠፋ እያልክ ነው የምትመጣው በሰላም ነው ? አረ አትጥፋብን
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Ай бұрын
የሚለፈልፈዉ ጠፋበት ወሬ ቡቻ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
አማራው አማራ ነኝ ያለ ቀን ከአማራ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ:: የትግራይን ታሪክ እንዳታበላሹ :: ጦርነት ለአማራ ህዝብ ሠርጉ ነው ወልቃይትን መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በስላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው:: ይህን ካላደረግን ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመስረትን ሁሉ ወልቃይት ጠገዴ ላይ እንፈርሳለን ብሎ መለስ ዜናዊ ለወያኔ ነግሮአቸው ነበር ግን እልተቀበሉትም አሁንም ወልቃይት ላይ የወያኔ እድሜ ያበቃለታል የአማራ ህዝብ ያሽንፋል::
@AaAa-uq7rt
@AaAa-uq7rt Ай бұрын
ሃሃሃሃ ተሲፋፊ ሲትገረፈ ታወረዋለህ
@user-qo6tp9yj8c
@user-qo6tp9yj8c Ай бұрын
እሱ ራስህን እንደሱ እያልክ ኣፅናና 😂😂
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 Ай бұрын
Fesam kimalam agame tigre
@AaAa-uq7rt
@AaAa-uq7rt Ай бұрын
@@josiefsisay3789 ኣህያ ሲደመር ኣህያ ኣማራ ይሆናል ፈሳም የጦንቋይ ዘር
@AaAa-uq7rt
@AaAa-uq7rt Ай бұрын
@@josiefsisay3789 እንደራያ እና ፀለምቲ ቅጥህ ተገሪፈህ ትወጣለህ ከዛ ኢዬዬ ትላለህ ራያ እና ፀለምቲ ምንሰትሉ ነበራቹ ኣሁን ዝም ጭጭ በሉዋል ያን ሁሉ የራያና ፀለምት ፊኮራ
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c Ай бұрын
ኧረ እንዴት ተደስተዋል በባህል ልብስ አሸብርቀው የመታዩት የሚሞተው አማራ ወገናቸው እያለቀ እና ገና ስንት ጉድ እያለ አሁን በአል ማክበር ኮሌኔሉ በጣም አብዷል ወይ አብይ ያቃመው ገንዘብ አለ ለምን አይነግረንም
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 29 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Ай бұрын
የሁለቱ የጎንደሬ ሴቶች ያለፈቸውም የመለስ አዜብ የአብይ ዝናሽ ወጎች ይገርማሉ ያሳፍራልም
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
መሳይን ማድነቅ የኢትዮጵያን ውድቀት በናፍቆት መጠበቅ ነው::
@Hagere-he4sf
@Hagere-he4sf Ай бұрын
Thank you chalachew and mesay keep going
@user-xr6ev5hx2p
@user-xr6ev5hx2p Ай бұрын
Weregna abiye gorgoran ayemerekim belek alineberem werea bicha
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 Ай бұрын
Mesay our hero welcome. You put Ethiopia and its people first. Thank you.
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
Wake up and smell the coffee ☕️ unfortunately you don’t seem to have the quality of smell. You are admiring the most pessimistic person about Ethiopia.
@ephremgebre50
@ephremgebre50 Ай бұрын
ወሬ ይብቃ በቃ አሁን ሙያ በልብ በርቱ
@user-sl3ev6kd1e
@user-sl3ev6kd1e Ай бұрын
Mesaye. Enamesegenalene. Ekane. Ketezate. Ketewrwere. Amelake. Yadenale
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 Ай бұрын
አስመላሽ ኮሜቴ ሚዲያ ላይ እየወጣ ይዘባርቃል ወያኔ ተራ በተራ የሚፈልገውን እየደረገ ነው መሳይ አንተም በየጊዜው እነርሱን እያቀረብህ ለውጥ የሌለው ወሬ ታሰማናለህ አዝናለሁ
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
Messie AMBESSA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
All those horrific events in Amhara regions is the Wayne terrible violence. This regions before Tekeze river is Amhara regions. Tiigry regions is next to the river . But Meles Zenewi took by force before he passed away and many Walikayit people claimed this regions but No body responds during Wayne. Wayne need it coriders and for economy resources. That is the main points. However, Amhara people should not allowed this regions for wayne !! If they do, they done for ever their life . Im not supporting any political group but I can explained the very facts. Even I knew since 1966 Ethiopian revolution and I did not hear any problems at Walikayit ,Tsagadi. Because during the Darge this areas was controlled by Amhara people. So we do not have to hidden the truth!!!
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 Ай бұрын
ይቅርታ መሳይ ይህ ኮሚቴ ውነት አስመላሻነው (አስረካቢ በሚዳ መግለጫ ከመስጠት ውጭ
@EMH-Tech
@EMH-Tech Ай бұрын
አቶ ቻላቸው ተው ተው ተው አርፈህ ተቀመጥ አሜሪካ ሆነህ ክተት ዝመት መክት ወዘተ ማለት ግን አይከብድም? የድሀ ልጆችን ለማስጨረስ ነው?
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w Ай бұрын
እባካችሁ ንገሩን እስኪ ጠለምት ምን ማለት ነው? በአማርኛ ትርጉም አለው?😂😂😂
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Ай бұрын
የለውም። በትግርኛ ግን ፀለምት ማለት "ጥቁር" ማለት ነው። የትግርኛውን ቋንቋ ወደ አማርኛ ብትገለብጠው ትርጉም የለውም።
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w Ай бұрын
@@woinshetkassaye7174 በትክክል!
@ShsShs-x3e
@ShsShs-x3e 29 күн бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖኖ
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
አቶ ቻላቸዉ እያሉን ያሉት ምንያክል እርግጠኛ ሆነዉ ነዉ አሁን እኮ እራያና ፀለምት ገብተዉ ህዝብ እያረዱና እያፈናቀሉ ማን ከለከላቸዉ ነገ ከነወዲያ ትህነግ በብልፅግና እየታገዘ እንደማይገባ ምን ዋሥትና አለዉ 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 ❤❤❤❤❤
@FrehiwotBelayneh
@FrehiwotBelayneh Ай бұрын
ተነስና ታገል መፍትሔው ይኸውነው ትግሬ አይሞትም ያለህ ማነው
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
Bravo chalachew
@yitbarekabreha8449
@yitbarekabreha8449 Ай бұрын
እንተ እህያ ስለ አዜብ ምን እለህ
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 Ай бұрын
Enante hule bewere...enesu demo betegbar eyeseru new
@simonalemayehu2170
@simonalemayehu2170 Ай бұрын
We mess Aman from Amsterdam
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c Ай бұрын
ታዲያ አማራው ላይመለስ የጀመረውን ትግል ለምን አትቀላቀሉም እየተሽኮረመማችሁ ህዋትዎች ወልቃይትን እስከሰለቅጧት ለምን ትጠብቃላችሁ
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
Always a great discussion between Mesay Mekonnen and Ato Chalachew. May GOD ALMIGHTY give vi tories for Amhara Fanos who really is neglected and mistreated by the government for the last 30 years
@KahasayKiros
@KahasayKiros Ай бұрын
5ሜልየን ለ10ሜልየን አህዮች መቸም ሑሞራ ምዕራብ ትግራይ ብቻ
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 29 күн бұрын
ይህ አህያ የሚል ስድብ አሁንም አለች እንዴ? ገና አልተነፈሳችሁም?
@ShsShs-x3e
@ShsShs-x3e 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ey9uv3ti3c
@user-ey9uv3ti3c Ай бұрын
Mekelle,yeazeb,mesfin,hager,new,minagebak,Genocider,dedeb,wedel,ahya😮😮😮
@s.8681
@s.8681 29 күн бұрын
❤❤🙏🏾🙏🏾
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you Ato Chalachew
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you so much Messay and Ato Chalachew forbthis great interview. God bless you both
@destachakiso8547
@destachakiso8547 Ай бұрын
Layer amazing for who fights for freedom of Amhara or tegry and freedom for tegry people
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ሐምሌ 5 አብሱሱሱ ለአሁኖ ሰይጣኖችችችች ም ጭምር ወደማዳጋ ሰካራቸውው የምንሰበሰብበት ነውውውው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Ato Chslachew Enkuan Aderesachihu
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 28 күн бұрын
Not only welkayit ,tselemiti, raya alamata but also angereb milash, alewuha milash, limalimo milash chimir ye tigray taricawi meretoch nachew 100% fact
TMH - መኽፈቲ መበል 14 ጉባኤ ህወሓት
19:02
Tigrai Media House
Рет қаралды 4,6 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 92 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
ቀጥታዊ ፈነወ ጉባኤ ህወሓት ካብ መቐለ
9:13
Tigray Broadcast Service
Рет қаралды 14 М.
"ማንም የበሰበሰ አያፈርሰንም" ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል @ethiopiareporter
7:34
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 4,5 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН