ሚልኮ - Ethiopian Movie Milko 2019 Full Length Ethiopian Film Milko 2019 (ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይመልከት)

  Рет қаралды 375,431

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ሚልኮ - Ethiopian Movie Milko 2019 Full Length Ethiopian Film Milko 2019 (ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይመልከት)
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 655
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 4 жыл бұрын
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/ Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/ Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
@danielkebede4784
@danielkebede4784 4 жыл бұрын
Wow
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ዘፍኙ ማን ነው የልደት ዘፈኑ😍
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
@Ghion Media አገኘሁት አመሰግናለሁ 🙌
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ስብስካርይብ አርጌያለው ፓሎቲካ የምታቀርብ ከሆነ ግን እውድ ተጋብተው ሰኞ እንደሚፍቱት እንዳንፋታ የጀርመን ኑሮ እራሱ ፓለቲካ ነው የነጀዋርን ከጨመርቅበት ማበድ ስለማልፈልግ ከፓለቲካ ይስጥልን
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
ነፀብረቆች ግን የማጬ ተማችተቹኛል
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 4 жыл бұрын
ዛሬ ልጄ በጣም ናፈቃኝአለች በላይክ አፅናኑኝ የመጀመሪያዬ ነው ላይክ ስጠይቅ ፕሊስ
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አይዟሽ
@hadi6037
@hadi6037 4 жыл бұрын
UMMU SUMEYA አይዞሽ የኔን ናፍቃኛለች ከልጅ ጋር መለየት ከባድ ነው አላህ በሰላም ያገናኘን እንጅ
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 4 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
እኔምነፍቅበሎኛልአብሺሪማር
@oosheh2977
@oosheh2977 4 жыл бұрын
ጓደኛየ ጋ ተጣልቸ በጣም ጨቆኝ ነበር ዛሬ ታረኩ በጣም ደስስስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስስስ አለሽ በሉኝ
@salamdase1599
@salamdase1599 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ሄለን እናቴን ናፋቂ Oosheh enkon des yalshe. 👍👍👍
@As-yc8kp
@As-yc8kp 4 жыл бұрын
አኳንደስ አለሽ አኔም ተጣልቻለሁ ግን አታረኩም
@Cell-pc5or
@Cell-pc5or 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አለሽ ማር
@hiwotethiop3692
@hiwotethiop3692 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@miretesfay9018
@miretesfay9018 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነይ etopian ህዝብ ብጣም ንው ይምወዳስሹ ሰላማቹ ይብዛላሹ
@user-sj5ib8qd6h
@user-sj5ib8qd6h 4 жыл бұрын
Amen
@user-kf7es8md6m
@user-kf7es8md6m 4 жыл бұрын
@@user-sj5ib8qd6h እኛም እንወድሽ አለን የኔቆኮ አማራነንኝ የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 4 жыл бұрын
እኛም ብጣዕሚ ፍትውትውውትውትውው ሓፍተይ ማኣረይ፡ አንለያይም።
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
Mire Tesfay Amen 🙏 le Eritream 🇪🇷 selamachu yebza 🙏
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
እኛም ዉድ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ምርጥ የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እማዬ እትዮጵያን ሰላም ያርግልን ወገኖቻችን ክፉ አይነካ ሰለ ፊልም አሰተያየት አይቼው እመለሳለሁ መልካም ደሰሰሰሰ የሚል ቀን ይሁንልን
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 4 жыл бұрын
አሜን ማሬ
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 жыл бұрын
አይ እንግዲያውስ ደስ አይልም!!!!!
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 4 жыл бұрын
Amen amen amen yene wede 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ውደ ስወድሽ
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አሁንስ እናቴ ናፈቀችኝ አልቻልኩም በስደት ላይ ሆኜ ሞቷን ከተረዳሁ ዛሬ 13ቀን ሆነኝ ቀን መቁጠር ብቻ ሆነ ስራዬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ውይ በሥደት ላይ የናት ሞት ከባድነው ፅናቱን ይሥጥሽ/ህ ከባድነው ያማን😢😢😢😢😢😢
@user-gh2qn6qw2v
@user-gh2qn6qw2v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሺ/ህ የእናት ሞት ከባድ ነው
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
አሜን ውዶቼ
@fonefone3002
@fonefone3002 4 жыл бұрын
Aznamariam yenatua lije ayizoshi yene konjo enatishinim fetare yimarilshi lacheim Britatun yisitishi yene konjo
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በስግደት ላይ የ እናት ሞት ተጨምሮ ይከብዳል ፈጣሪ መፅናኛውን ይስጥሽ
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
ያምራል ሁሉም በየሙያው የማሠራው የተሠራውም ለይታ የሚበቃው ሠላም ሢኖር ነውና የድንግል ማርያም ልጅ የጎበጡትን ያቀና የወደቁትን ያነሣ የታወሩትን ያበራ የሞተን ለምስክርነት ከመቃበር ያስነሣ አድየ አባቴ ለሐገራችን ሠላሙን አንድነትን ፍቅርን መተሣሠብን ያውርድልን የሐገር ሠላም ከሌለ የትም ብንሰደድ ካለ ሐገር ሁሉ ባዶ ነው ስደተኛውም የሚሠደደው ነገ ተመልሦ መግቢያ ሐገር ሢኖረው ነው የፍቅር ዝናቡን በሐገራችን ላይ ያውርድልን አሜን አሜን አሜን
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Amen
@bmnatetemesgen1462
@bmnatetemesgen1462 4 жыл бұрын
አሜን
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
*ውድ የሀገሬ ህዝቦች ሰላም እዱሰጠን በያላችሁበት እደየ ሀይማኖታችሁ ፀሎት አድርጉ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን*
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዛሬ መለአኩ ቅዱስገብርኤልነው እግዛብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜሜንን
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አዲስ ፊልም ነው አይቼ ስጨርስ comment እጽፋለሁ ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን
@emanchannel2171
@emanchannel2171 4 жыл бұрын
.እኔ እምለው መቸ ነው ስለ ፊልሙ አስተያየት የምሰጡት
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
እኮ😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
eman channel መቼም ሰጥተው አያውቁምም አይሰጡምም፡፡
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
አንች መስጠት ስጀምሪነዋ
@user-vb8tg1ye8j
@user-vb8tg1ye8j 4 жыл бұрын
እረወላሂ
@user-bw2kz8ek8c
@user-bw2kz8ek8c 3 жыл бұрын
Eni erasi letayk sel teyksh eni eko gera gebag
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ኑኦ አብርን እንየው የአግሬ ልጅዎች አድስ ፊልም ተልቆል የነግዋ እምየ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለተጭንቃችሁ ክጭንቅታችሁ ትግላግላችሁ ለታመማችሁ ክህመማችሁ ፍጥና ትፍውሳችሁ አሜን ስላም ዋሎልኝ የያላችሁበት እኔም መንግድ ላይ ነኝ !*
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 4 жыл бұрын
ኤጭ ለኮማቾች የግል ህይወት ስል ፊልም ባላይ ነፍሴ ምናለ ዝም ብትሉ ላይክ ምናምን ለማኞች
@samrisam5860
@samrisam5860 4 жыл бұрын
Betam engeeee asetelu ahunise
@user-rw3ke1zc1t
@user-rw3ke1zc1t 4 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ኣዲስ ፊልም ተለቅዋል ያኣገሬ ልጅዎች እስኪ ስለ እማማ ኢ/ያ ፆሎት እናድርግ እግዛኣቤሔር ሰላም ያውርድልን ኣሜን💖💛💚
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሠላም ይውረድልን
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@melatgebreyesus6030
@melatgebreyesus6030 4 жыл бұрын
Amen amen gin ehite ye egzaber sim bachr ayxafm lela gize egzaber blesh xafi emuye
@hddhdkfkfk3749
@hddhdkfkfk3749 4 жыл бұрын
አሚን
@hiwotgetnet8310
@hiwotgetnet8310 4 жыл бұрын
ሳላም የሁሉም መሰረት ነውና ሰላም ለሁላችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፊልሙ አሪፍ ሁኖ ሳለ የድምፅ ችግር አለበት ቢስተካከል መልካም ነው በተረፈ እናመሰግን አለን ነፀብራቅ መልካም ቀን
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 4 жыл бұрын
መጨረሻውን ወድጄዋለሁ እንኳንም አቡሽጋ ሆንሽ ሚልኮ። ያች ቅናታም ጓደኛሽም የጇን አገኘች ።በዚች ምድር ላይ ስንኖር መልካም ሰርተን ጓደኛችነን እንደራሳችን ወደን ቢሆን መታደል ነው እግዚአብሔር አስየዋይ ልቦና ስጠን
@eskdarteshoma906
@eskdarteshoma906 4 жыл бұрын
እኔ እንደውን ወራታኛ ነኝ ሶደሬዎች በቃ ቻው ወደ ነፀብራቅ ሄደነል በርቱ ምርጥ ፊልም ነው
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 4 жыл бұрын
ያአላህ ሀገራችን ሰላም አውርድልን 🇬🇳ኢትዮጵያን ሀገራችን አንተ ጠብቅልን እንደኔ ዘርኝነት የሚጠላ ካለ አሚን በሉ
@dkedir-Mo92
@dkedir-Mo92 4 жыл бұрын
ኩኩ ነኝ እናቴን ናፋቂ Ehenew Bandera 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ok Zeregna Erasesh nesh 👎👎👎
@sarasara5647
@sarasara5647 4 жыл бұрын
amen
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
አሜን(3)
@koriya2713
@koriya2713 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሜንን
@user-uo5ou7vc7c
@user-uo5ou7vc7c 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ተመችቶኛል ወድጀው አለሁ😍😍😘😘😍😍😍😍 በርቱ
@rutahaylemariyam7376
@rutahaylemariyam7376 3 жыл бұрын
ስለ ፊልም ኣስታየት የሚሰጥ አንተን ኣገኝሁ txs❤
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 4 жыл бұрын
ዛሬ መዳም የለችም በጠዋቱ ዱቅ ብዬ ልይ አመሰግናለው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏😭
@user-hx8jd1nq5n
@user-hx8jd1nq5n 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች እናመሰግናለን ሶደሬወች በክፍያ ደበኛ ይሁኑ ምናምን እያሉ እዛ አድርገውን ነበር
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
አሪፍነበር ውስብስብ ያለነው እጅ ሚልኮዬ ቆንጆ ደግሞ የልጁ እህት ስታምር የሚልኮ ጓደኛ ውይይ ከደዚህ አይነት ጓደኛ ይሰውር
@user-vr9iw6xw3n
@user-vr9iw6xw3n 4 жыл бұрын
ሚሊኮን ሆኖ የምተዉነዉ ልጅ የት ጠፍታ ነዉ??ደስ የምትልና ያልተነገረላት ተዋናይት ነች።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ምናለ የፊልሙን ግማሽ በእውነት በኖረ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ተቸገርን ፊልም ላይ ምናየው እውነት የሚሆንበት ቀን ናፈቀን
@kebera2636
@kebera2636 4 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ወንድም የሰማይና ምድር ልዩነት አለበእውነቱ ዓለም ና በፊልሙ ዓለም
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ፍቅርን በራስሽ ማንነት ውስጥ ፈልጊው ፍቅር የማያውቅ ነው የእውነት ፍቅር የለም የሚለው
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
ምን ይደረክ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻሆነ ይህኔ ፊልም ላይ ባይሆን እንኳን ይህንን ያህል መስኧት ሊከፍል አድቀንም ህዶ እግዜር ይማርሽ አይላትም ነበር
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 жыл бұрын
ኸረ በትክክለኛ ሒወትም አለ
@fanosyegata947
@fanosyegata947 3 жыл бұрын
ለፍቅር ሲል ሒወቱን ገንዘቡን የሚሰጥ ብዙአሉ
@user-bq9hg1cv4d
@user-bq9hg1cv4d 4 жыл бұрын
ሶደሬ ውሃ በለቹ ነፃብረቆች በርቱ ሽቀላዎች ኑ ገባ ገባ በሉ
@user-yb9sz6is2v
@user-yb9sz6is2v 4 жыл бұрын
አቦ ያባቴ አምላክ ሽቅውስጥ ይጨምርሽ
@rak7088
@rak7088 4 жыл бұрын
@@user-yb9sz6is2v ምን አረገችሽ በናትሽ ኑ ነው ያለችው እኮ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ መጣንልሽ ውዴ ጥግረራ ላይ ስለሆንን ነው
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@rak7088 እኮ ምንም ማለት አይደለም እኮ አዎ ሸቃሎች ነን እደዚ ስለተባልን ምን ክብራችን አይቀንስ አይጨምር ውዴ እኔ ምንም አይመስለኝም
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 4 жыл бұрын
@@user-yb9sz6is2v ሃሃሃሃሃ
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 4 жыл бұрын
ያምራል በርቱ ያገሬ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች አይዟችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋራ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደስ የሚል ትምህርት አዘል ድራማ ነው በጣም ደስ ይላል አይዟችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@haymitubeme672
@haymitubeme672 4 жыл бұрын
ዋውው ገራሚ ፌልም ነው ኑኑኑ አብረን እንየው የማዳምን ጩህት በፌልም ነው ምንረሳው
@fklittu3307
@fklittu3307 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-db1ft8vz7j
@user-db1ft8vz7j 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ነፀብራቆች ውስጤ ናችሁ አዲስ አዲስ ፊልም በመልቀቅ
@user-nj8gt4uq2i
@user-nj8gt4uq2i 4 жыл бұрын
ስላም ስላም የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ስላማቹ ብዝዝትይበልልኝ ደስየሚለፊልምነው ይመቻቹ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
እንዴ ዛሬ ያገሬ ልጆች የት ሄደው ነው እነ መዳም ዋይፋይ አጠፉባቹ እንዴ ? ስራ ላይ ለሆናቹ አይዞሀቹ ያለ ስራ ሰው አይከበርምና በርታ እንበል አላህ ያግዘን 🙏🙏🙏
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
አሜን(3)
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
@@user-if7pf4xj2u አሜን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
አሜን
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
አሚን ሀቢብቲ ትክክል
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 4 жыл бұрын
Amen
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘 ኤጭ አቦ ሥለፊልሙ አሥተያየት ሥጡ ግጩኝ ማዳም ምናምን ምንድነው አሥተያየት አሠጡም
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
ታውቃላችሁ እኔ ምን እንዳሰብሁ ፈጣሪይ አያድርገው እና እኔ ምታመም ማን ይሆን የሚያስታምመኝ እናት አባት የለም ብቻ ታንቄ ምሞት ነው የሚመስለኝ ድራማው ግን በጣም አስተማሪይ ነው ሴት ጓደኛ ድሮም ጠላት ነው ሁሉም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው መጨረሻው ደስ ይላል
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ዉይ ከሁሉም ሠዉ ጀርባ አንድ ጥቁር አሻራ አለ ያንን ለማጥፋት ደሞ የሚረዳን ከፊታችን ያለዉ ተሥፋ ነዉ ሥለዚህ መጥፎዉን ለማበሥ የፊትሺ ን ተሥ ፋ ፍርሀት አታርጊዉ አየሺ እናትና አባትሺ ለነሡ ሢሉነዉ የወለዱሺ እንጅ ላንች ሢሉ አደለም የተወለዱት እና አንች ላንች ሥት ቤተሠብ መሥርች ከዛ ከጭንቀት ነፃትወጫለሺ
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 አወ ለነሱ ብለው ቢወልዱኝም ግን ጥለውኝ ሂዱ ምን ላድርግ እስካሁን እድሜየ ተስፍ ሰንቄ ኖርሁኝ ግን ተስፍ የሚሰጥ ሰው ጠፍ ታድያ እንዴት ተስፍ ይኑረኝ ብቻ ህይወት በጣም ከባድ ናት
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
@@addistelhun7745 እይዉልሺ የኔ እህት ሞት የሚባል ጣጣ ገና የሠዉ ልጅ ከመፈጠሩ በፊት የተፈጠረ ጣጣነዉ መሄድ ፈልገዉ አይደለም የሄዱት ፈጣሪ የፐቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ ሥንት አለ እናት አባቱ በህይወት እያሉ መኖራቸዉን የረሣ ለማንኛዉም ነገር ለበጎነዉ ብለሺ እራሥሺን ለመልካም ነገር አዘጋጅ ያኔ የቤተሠብሺም መታሠቢያ ትሆኛለሺ መጠንከር ነዉ ያለብሺ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
awo enem yeset godegn alwedm😛😍
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 እሽ ማሬ አመሰግናለሁ
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
አዲስ ሆኖ ብቻ ደስ ባለኝ ከዚች አመዳም መዳም ጭቅጭቅ እሄን ባይ ይሻለኛል
@hamriananu7570
@hamriananu7570 4 жыл бұрын
ክክክ
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ወይ እች መደም ሁሉንምነው ምትስመርርው እኔ ብቻ መስሎኛል አይዞን የልፈል
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ብሯን ከፍላሽ እንጅ በነፃ አትሠሪ በሷ ቤት ስራ መስሎኝ አመድሽን ያራገፍሽው😯😛
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመስግናለን
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ደስ ሲል ውይ ከደዚ አይነቱ ጓደኛ ይሰውረን በጣም ታናዳለች ግን መጨርሻው በጣም አሪፍ ነው
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጃች ያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ ምርጥ የፊልም ነው እይልኝ ብፍቅር የምውዳት ልጅ አለች ደሞ
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በስርአት ነው ያየሁት Like አድርጌዋለሁ
@salamadis6325
@salamadis6325 4 жыл бұрын
እኔ ኤርትራው ነኝ ልጄ ናፈቀኝ እናቴ ናፈቀችኝ .....ወዘተ ከዛ በላይክ አፅናኑኝ ምንሼ ስለ ፊልሙ አስተያየት ስጡ ለኔ ተመችቶኛል
@lelashow407
@lelashow407 4 жыл бұрын
Wow betam yamral yene mirtoch
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ሁላችሁም ምርጥ አርጋችሁ ሠርታችሁታል
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
በጣም አስተማራ ነው በርትሉን
@wba2639
@wba2639 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
@user-id3ik1tn1l
@user-id3ik1tn1l 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
መቸም አንድ ሰውኳ ስለ ፊልሙ አስተያየት መስጠት እንደሁ አቁሟል ይሄው የፈረደበት ላይክ ልመና ተያይዛችሁታል እስቲ ልይና እኮምታለሁ
@fafimanche7802
@fafimanche7802 4 жыл бұрын
ትክክል1🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@roroalroro5603
@roroalroro5603 4 жыл бұрын
እኔኮ ግረም የሚለኝ ነገር ኮሜንታትሮች ላይክ ግጩኝ እያላችሁ የምቀባጠሩት ከግብጋ ያጋጫችሁ የሚያጋጨዉ አመዳም ሁላ ስለ ፊልሙ አስተያየት አሰጡም ዶነዞች ማፊይ ላይክ ዴነዞች!!!
@xawdazawda3187
@xawdazawda3187 4 жыл бұрын
Wow arif new
@adisethio1832
@adisethio1832 4 жыл бұрын
thanks netsebrak yen wed
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልመ አው እናመሰግናለን ነጰብራቆች ኡፎፍፍ እባብ ከሆነ ጋደኛ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@mazaalemo9619
@mazaalemo9619 4 жыл бұрын
Amen
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ ደስ ይላል አሰልች አይደለም 😍😍😍😍😍
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነውሽ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@LectionesLinguae
@LectionesLinguae 4 жыл бұрын
Good movie!
@galaxycore8590
@galaxycore8590 3 жыл бұрын
ሚልኮ ሆና የምትተውነዋ ልጅ እርጋታዋ መልክዋና አተዋወንዋ በጣም ይማርከኛል እወዳታሎህ ቆንጅዬ ልጅ ነች ስ ታ ም ሪ ! ! ! ,
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰባት እጥፍ ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ እንዴት እንደምወድሽ የእግዚአብሔርን ሃሳብ ብቻ በህይወትሽ ይፈፀም Love you so much መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል ! ትክክል ብለሻል ዋጋ መክፈል ይሻላል እውነትን ተናግሮ እውነትም ኢየሱስ ነው እሱን ብቻ አብሪ ...
@bilisumaamulugetaa3948
@bilisumaamulugetaa3948 4 жыл бұрын
Wow arif film new
@user-vv9bl4uq4u
@user-vv9bl4uq4u 4 жыл бұрын
Tanks blenal
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 4 жыл бұрын
Selam le hagrachen edemen adersh emama Ethiopian🇪🇹❤🙏 boru ken yehunlen le hulchenme❤🙏
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
*የት ናችሁ እምወዳችሁ አድስ ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ ከጥግረራ መልስ አየዋለሁ*
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ውዴ እየው ተከስቻለው እኔም ከጥግረራ መልስ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
Min?
@yalijemirkonya8526
@yalijemirkonya8526 4 жыл бұрын
Woooow arif naw timirti aganyawubati
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 4 жыл бұрын
ዋውውው ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት
@user-hl9nt5hy5v
@user-hl9nt5hy5v 4 жыл бұрын
ጎበዞች በረቱ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እንዲህ አምበሽብሹን እስኪ ሶደሬዎች ከሚለጠጡብን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
@abebebeso518
@abebebeso518 4 жыл бұрын
Looks a nice movie
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ዴስ ይላል
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
ዋውው. አሪፍ. ነው
@truelove1308
@truelove1308 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@ainaaina1672
@ainaaina1672 4 жыл бұрын
ያምራል በርቱ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ሀሪፍ ፊልም ነው
@haymanotemoola9742
@haymanotemoola9742 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ይችን ልጅ በጣም ነው እምወድላት እርጋተዋ ደስ ይላል
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
ከ134ኮማች5አይሞሉም ስለፊልሙአስተያየትየፃፉት ወሬወሬ ብቻ የወሬ የለውፍሬ
@user-hd2xe2px5f
@user-hd2xe2px5f 4 жыл бұрын
አንችም እኮ አልኮመትሽም😸
@hddhdkfkfk3749
@hddhdkfkfk3749 4 жыл бұрын
B Semanhe ልክ ነሽ እሳምአልኮመተይ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
ወሎየዋ የሰልማንእናት anchi degmo 135gna 🤣
@saadfrank1
@saadfrank1 3 жыл бұрын
እናሠዉሺግሩንየትሂድያዉራልሺ ነውፊልሙያንችነውእባክሺ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@megalataanbaaaa6239
@megalataanbaaaa6239 4 жыл бұрын
Jerry yee happy to see u
@tsiyenegusse7375
@tsiyenegusse7375 4 жыл бұрын
Ehe filme minm alegebagnim
@kubramohammed1289
@kubramohammed1289 4 жыл бұрын
Betam new yemiyastelawu enkuwan letemelkach lenantem yegebachuh ayimeslegnim yeserachuhut sra
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 4 жыл бұрын
Good job
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Enamasegenalen
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ዋው መጨርሻው ያምራል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@SmartPhone-ti6jg
@SmartPhone-ti6jg 4 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍነዉ
@selamsorie4500
@selamsorie4500 4 жыл бұрын
Owww I was thinking the same with the riddle 😝😝🙊,nice movie
@user-ef8lc7rr9d
@user-ef8lc7rr9d 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብራሽ ያለችው ፕሮፋይልሽ ልጅሽ ነች ስታምር አላህ ያሳድግልሽ
@user-ef8lc7rr9d
@user-ef8lc7rr9d 4 жыл бұрын
@@ematube አሚን
@dendenbeyene6602
@dendenbeyene6602 4 жыл бұрын
woooow nice move
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Well come Egazabher Ethiopian selam yadaragalan
@lydialydia7231
@lydialydia7231 4 жыл бұрын
Aynalem mezamore selotishn fatare yismawu Eshi ehete kemir Ahley Betam ETyo yemayasfara gizeley Nat sleot yasflgal (???
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
@@lydialydia7231 Eawanet new Egazabher Ethiopian selam yadaragalan
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 жыл бұрын
በርቱ ውድ የሀገሬ ልጆች
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
Yamral 👌👌💟💟
@jamelalazy6755
@jamelalazy6755 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ሳላነብ ማየት አልወድም ::
@sitrasitra9455
@sitrasitra9455 4 жыл бұрын
መጥፎ ነገር ነው የጣለብሽ
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 4 жыл бұрын
@@sitrasitra9455 ክክክክ
@zenaethiopia374
@zenaethiopia374 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@user-ht5zd2xw4p
@user-ht5zd2xw4p 4 жыл бұрын
አሪፍይመስላል ልሹፋውእስኪ
@mekdesdeseta7931
@mekdesdeseta7931 4 жыл бұрын
Uuff zare madam yelechm feta beyi eyayew new
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
wow wow just God ❤❤
@keyatube4368
@keyatube4368 4 жыл бұрын
ምኑም የማይለይ ዝብርቅርቅ ያለ ፊልም
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
inem ligebagn alchalem
@lifeinindia9105
@lifeinindia9105 4 жыл бұрын
Filmu yedro film new ymimeselew
@officialhawasking1274
@officialhawasking1274 4 жыл бұрын
Wow 😍😍😍😍😍😍
@mayatadi7863
@mayatadi7863 4 жыл бұрын
Wooow yamral
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች ከልብ እናመሰግናለን ስጠብቀው ነበር እሄንን ፊልም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው በዋላ አየዋለሁ አሁን ጥግረራ ላይ ነው
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 4 жыл бұрын
ዝብርቅርቅ የለ ፊልም
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
@@shameemaabdulrazaq9570 እዴት ውዴ አልገባሽም ፊልሙ
@user-hv9vg7fn5m
@user-hv9vg7fn5m 3 жыл бұрын
ዋው
@user-ru7ux9kz8l
@user-ru7ux9kz8l 4 жыл бұрын
ያምራ ዋዉ
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
እምሰ ነው ትክክለኛው የቆቅልሹ ጥያቄ መልሱ እምሰ ነው።ምሰርየ ያነበበችውን ቀይሮ የጥርሰ ቡርሸ!!ይላል ዋሸቷል እያወቀው አሰቀይሷል ።
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ሚሊኮ እምትባለዋ የት ጠፍታ ነው እያልኩኝ ነበር ምርጥ ተዋናኝ ነች
@mignuashu4817
@mignuashu4817 4 жыл бұрын
Bicibic yela film
ምራት - new ethiopian full  movie 2023 mirat | new ethiopian movie ምራት 2023
1:33:57
Trágico final :(
01:00
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 32 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 13 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 53 МЛН
የእንጀራ እናት - Ethiopian Movie YeInjera Enat 2024 Full Length Ethiopian Film Yenjera Enat 2024
1:29:25
የተንቢ | Yetenbi - New Ethiopia Music 2022 - (Official Music Video)
5:30
Aster Seyfe / Aster Tej / አስቴር ጠጅ
Рет қаралды 16 М.
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
1:22:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 183 М.
ПРОВЕЛИ ЭКСПЕРИМЕНТ (@amanbek_uteshkaliev)
0:20
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 3,5 МЛН
ЭТОТ ПАРЕНЬ СОТВОРИЛ ПРОСТО ЧУДО 😳
1:00
UFC 3 MANIA VLG
Рет қаралды 2,3 МЛН
I Need Your Help..
0:33
Stokes Twins
Рет қаралды 80 МЛН