ሚካኤልን ያዋለዱት እማማ የሺ ስለትሁኔ ያልተሰማ ሚስጥር ተናገሩ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 338,415

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@የድንግልልጅክርስቶስ
@የድንግልልጅክርስቶስ 3 жыл бұрын
ወይ እማማ አይፈልጋት ይቁረጥለት አሉ ለልጁ ከማንም በላይ እናቱ ታስፈልገዋለች የናትና የውሀ ቆሻሻ የለውም የሱዋንስ ችግር ማን አየ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳውና እናቱን ያግኝ
@tegast8314
@tegast8314 3 жыл бұрын
ትክክል
@የድንግልልጅክርስቶስ
@የድንግልልጅክርስቶስ 3 жыл бұрын
@Mesi Sisay ሳስበው አንድ የሆነ ነገር አለ
@meseretlegese6434
@meseretlegese6434 3 жыл бұрын
Betikikile enatu betam new mitasifelegew degimo tigegnalechi
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ትክክል ይገርማሉ ሴትየዋ
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
እማማ ይቅርታ አድርጉልኝና በትሁኔ መፍረድዎ ሀፅያትም ነው ሳትፈልግ ተደፍራ ነው የወለደችው ዘጠኝ ወር አመመኝ አማረኝ ሳትል ደፋ ቀና ስትል ተደፍራ የልጅነት ተስፋዋም ጨልሞባት ሂወትዋ ምስቅልቅል ያለባት ምስኪን ሴት ለይ መፍረድ ግፍ አለው!!!........እግዚአብሄር ሚካኤልን ከሚናፍቃት እናቱ ያገናኛት🙏 ሴትን የሚደፍሩ እርኩስ ወንዶችን ከምድር ያጥፋልን!!!.....
@mhomecancel7189
@mhomecancel7189 3 жыл бұрын
በትክክል ከባድ ነው ብቻ አላህ ይሁናት
@samf2062
@samf2062 3 жыл бұрын
እኔም ሀሳብሽን እጋራለው አስበሽዋል በሚኪኤል ቀን ልብስ ደፍረው ካሳጠቧት ሌላም ነገር ይከፋት ነበር ማለት ነው አሁንም ቢሆን የተደበቀ ነገር አለ እማማ በግልጽ ቢናገሩ ደስ ይላል ተደፈርኩ ስትል እርሶዎ ቢያንስ ሊረዷት ይገባ ነበር ወይ አስገድዳችሁ ሰታችሁባትም ይሆናል
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
ቢታንያ እውነት ብለሻል ተደፈርኩ ስትል ወደህግ ሳይወስዱና ከጎኗ ሳይሆኑ ይሄን ያህል ክፋት መናገር ጥርጣሬን ያሳድራል እውነት ይዘገይ ይሆናል እንጂ መውጣቱ አይቀርም!
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
ደፋሪ አባት ለልጁ ምን ያደርግለታል!!!..... ሲጀመርም ይህ ህፃን ልጅ ሚያሳድገው ባይኖር ዞር ብለውም አያዩትም ነበር
@selamselina5590
@selamselina5590 3 жыл бұрын
ሁሉም አነጋገራቸው ሲያስጠሉ ፈጣጣዎች ልጅቷ ተደፍራ እኮ ነው ታሳዝናለች ሴትየዋ የሚያወሩትን አያቁም እንዴ ሲያናዱ በማርያም እንደው እናትየው በመጣች
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 3 жыл бұрын
የእማማ ሀሣብ ብቻ በቂ አይደለም እሷ ተገኜታ እውነታው ይውጣ ብዙም ሁኔታችው ያጠራጥራል
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 3 жыл бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@kewakebit
@kewakebit 3 жыл бұрын
I agree 1000000%
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
ጋዜጠኘዋን ውድድድድ የምታደርጉ Like 🥰
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
መሲ እንዴት እንደምወዳት 😘🥰😍
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወቀሳ መሳይ ነገር ማቅረብ አስፈላጊ አልነበረም
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
@@emusahele2127 @ እህቴ ምኑ ላይ ነው ወቀሳ እውነት የሆነውንና ትክከለኛውን ነገር ስላስረዱ ነው ወቀሳው? ለምሳሌ እማማ የሺ ባይቀርቡ ልጁ አባቱ ማን እንድሆነ የአባት ዘመዶች እንዳሉት አይታወቅም ነበር
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
@@bethelehematamir2848 ትክክል
@mershagiron1713
@mershagiron1713 3 жыл бұрын
ሴትዋ በጣም ጨቃኝ ናቸው ለሁሉም መነገር ለልጁ እናቱን አምላክ ያገኘው
@wellaabrilo429
@wellaabrilo429 3 жыл бұрын
መሲ በማርያም ከናቱጋር አገናኚው እማማ ግን እንዲገናኙ የፈለጉ አይመስለኝም ይቅር ይበሎት ጌታ
@meazamengstu6193
@meazamengstu6193 3 жыл бұрын
awo ename endeso newe yegmtekote gene lemene
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 жыл бұрын
እኔም አስተያየት ነው
@acceptmyexistanceorexpectm3232
@acceptmyexistanceorexpectm3232 3 жыл бұрын
Can't say any better 👍👊
@twcl7365
@twcl7365 3 жыл бұрын
ገጠር አግብታ ልጀ የለኝም ብላዎሽታ ትዳር ይዛለች ለዚህ ትፈራለች ሊሆን ይችላል
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 3 жыл бұрын
ሴትየዋ በጣም ነው የተናደዱባት በሆነ ነገር እንጂ ከፍተው አልመሠለኝም
@Melke_A
@Melke_A 3 жыл бұрын
Dear Michael your real mom is the best mom ever in this world. Never even try to think of her as a bad mother. She didn't do wrong. People whom you know as your father's family are trying to make you , like their father and hate your beautiful but poor mother. Never listen to them .. Don't let them exploit you. Go find your beloved and kind hearted mother. Dig deep, find the fire and bring it to the surface.
@sablasabla1289
@sablasabla1289 3 жыл бұрын
Abo ante nurlgn wellah comment eyanebebkugn neber yanten comment sanebi libe teregaga
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
God bless you bro 🙏
@abebalema4080
@abebalema4080 3 жыл бұрын
God bless u dear
@sileinatayele870
@sileinatayele870 3 жыл бұрын
you explained it well
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 3 жыл бұрын
Ur good human being, positivey & kindness still exists
@ozianmama2143
@ozianmama2143 3 жыл бұрын
እረ ይሄንን ነገር እየደጋገማችሁ አትናገሩ ልጁ ያስተረጎመ እንደሆነ እንዳይጎዳ እባካችሁ ያሰበችው ጥሩ ባይሆንም እናቱን እስኪያገኝ ይሄ ቪድዮ ቢነሳ ጥሩ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ጥሪ እይታ ነው እኔም እንዲህ ነው ያሰብኩት
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
ውይ እንደው ምን ይሻለናል እኛ ግን አሁን ይሄ ነገር አስፈላጊ መገር ነው በእማማ ሞት
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
Awo leik new yegodal
@addismyway64
@addismyway64 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ ባለፈም ደጋግመን ተናግረናል ለልጁ ጥሩ አይደለም ሽንት ቤት ልትሄድ ይሆናል አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ እናት አዛኝ ሰፍሳፋ እንጂ ጨካኝ አይደለችም ዙሪያዉ ቢጨልምባት ኘዉ ለቀበሌዉም የሰጠች
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 3 жыл бұрын
እወነት ነው መነሳት አለበት ለልጁ ስሜት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ውይ እማማ ግን በገብርኤል ስለ እናቱ ክፋት ብቻ ያሳዝናል ግን ይሁን ፈጣሪ ከናቱ ያገናኘው የኔ ጌታ።
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 3 жыл бұрын
Wey kaleye ene erasu beschet nw yalekut betaye mageget eyechalu myawerut seleawa metfonet becha nw demoko leju 3 ken becha nw yetekemetew wer behon 😟
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 жыл бұрын
Rita ke setyowa bal new ende yeteweledew ende ke tekerayochu abat eko meseleg
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሀናንዬ ያሳዝናል እናት ስለሆነች ክፋቱዋ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ማራኪዬ መስሎኝ ነበር ግን ትንሽ እኔም ግራ ገባኝ
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Ayegerememe enesone becha endakena enderedachw new felagotachw yesone chegere maneme ayawekeme
@rosarichter4927
@rosarichter4927 3 жыл бұрын
Rita yemama bal aydelm yedferot interview yemstew enjera abatu new yedferot
@sofiaali610
@sofiaali610 3 жыл бұрын
ይቁረጥለት ይላሉ እንዴ ልጅ ገና በልጅነት እድሜው እናቴ ያለበት ምክኒያት አለው እንዳውም እናቱ ምንም አታውቅም ንፁህነትዋ ነው ፈጣሪ ልጁን እንዲፈልጋት ያነሳሳው ለማንኛውም ፈጣሪ እደሰው አይደለም ያገናኘዋል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ይሄ ቪድዮ ለልጁ ሞራል ሲባል ይነሳ የምትሉ ? በዚህ ቪድዮ ምክንያት ብቻ ትሁኔ ብትኖርም አትገኝም !!!
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Tikkele 😭
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ትክክል
@hawa3569
@hawa3569 3 жыл бұрын
ትክክል
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ 3 жыл бұрын
Ene demo enatu meta ewnetun semten lijum enatun yagign elalew
@ethiobest3417
@ethiobest3417 3 жыл бұрын
Offa emmama plz zem belu. Seweyew kefelot ende?
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
ሲጀመር እሱ የቤተሰብ ችግር የለበትም እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ሰወች ተንከባክበው እያሳደጉት ነው ልጁ እናቱን ነው ሚፈልገው እናቱን ትሁኔን አይዞሽ ብላችሁ ደግፏት አባት የተባለውንም ደፋሪ መታሰር አለበት!!!!!!........
@selamselina5590
@selamselina5590 3 жыл бұрын
ሴትየዋ ያናዳሉ ማርያምን
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
አይገርምም ተደፍራ ግን እነሱ የሚያወሩት በጣም ያናድዳል!!!!!
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
የደፈረን አባት ዘመድ አሎ እማማ እባካችሁ እንደዚህ አነት የሀሰት ምስክር ተባብረን እናስቁም እትሁኔ የት ነሽ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 3 жыл бұрын
@@selamselina5590 በጣም ነው እምያናድዱ በጨቅላ እድሜዋ ተደፍራ ወልዳ በዛ ላይ ድህነት ስጨመርበት እንዴት በዝች ልጅ ይፈርዳሉ ይገርማሉ even ልጁ ለምን እናቴ አለ አይነት ወሬ ነው እኮ ያወሩ ኤረ ይደብራል mother.
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
አብት ውጅልኝ ነው መታስር አልብት አግዚአብሔር ከአናቶ ጋር ይግናኝው አማማ ልብ ይስጧዋት በዚህ እድሜ ውሽት
@emmacross3070
@emmacross3070 3 жыл бұрын
እራበኝ ጠማኝ ደከመኝ አመመኝ ሳትል ብስጭቷን እና ሀዘኗን ችላ እስከመጨረሻው ደቂቃ ድረስ ልብስ እያጠበች ነበር ብላችኋል። እባካችሁ እናትና ልጅ የሚገናኙበት ብታተኩሩ ጥሩ ይመስለኛል ፈጣሪ ይጨመርበት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
ምጥ እኮ ከባድ ነው የኔ እናት ልብስ እያጠበች ስታለቅስ የነበራት ስሜት እኔን ተሰማኝ የኔ እናት ሰላም ያገናኝሽ ከልጅሽ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Betm
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ 3 жыл бұрын
እኔም በእወነት
@saidfanta2872
@saidfanta2872 3 жыл бұрын
@@HhHhh-uo6ss ሀ
@ayinachinneshmariyamaencha2010
@ayinachinneshmariyamaencha2010 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
የሷንም ችግር ተረዱ
@zewdinshretta2934
@zewdinshretta2934 3 жыл бұрын
መሲ አንቺ በጣም አስተዋይ ነሽ ጌታ ይባርክሽ እነዚህ ሰዋች ግን እናቱን እንዲያገኝ የፈለጉ አይመስልም እግዚአብሔር ይርዳው
@adistube1609
@adistube1609 3 жыл бұрын
አሮጊትዋ ግን የሆነ ችግር አለባት ለምን ይሄን ያክል ክፉ ሆነችባት እናት ይሄን ያክል ጨካኝ አትሆንም አሮጊትዋ የሆነ ችግር አለባት እናቱን አገናኙት አባቱ ወንጀለኛ ነዉ መያዝ አለበት
@dani3517
@dani3517 3 жыл бұрын
እማማ የምቀኝነት አስመሰለብዎ። ሰው ማስማማት እንጅ ማረራቅ በዚህ እድሜዎ መልካም አይደለም። እግዚአብሔር ይቅር ይበልዎ ልጁንም እግዚአብሔር ከእናቱ ያገናኘው
@yeabtheyod5333
@yeabtheyod5333 3 жыл бұрын
እባክሽን እንደዚሁ ልጂን አሜሪካን ሰታ እያለቀሰች ነው እርጃት ከአዳማ
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚደብሩ በናትህ
@makidamekonnen2159
@makidamekonnen2159 3 жыл бұрын
በትክክል በጣም ባለጌ ናቸው
@tubehad2721
@tubehad2721 3 жыл бұрын
እናቱን ፈልጉለት እማማ አነጋገራቸው ደስ አይልም ሽት ቤት እሚለውን ቃል ደግመው እዳትጠቀሙት
@bezitube9201
@bezitube9201 3 жыл бұрын
@@yeabtheyod5333 Egzybher yirdat
@semudari5693
@semudari5693 3 жыл бұрын
ሰዎቹ ስለ እናቱ ክፋት ብዙ ማውራት ፈለጉ በሰላም ነው እንዴ ? እናቱን ማፈላለግ ይቀላል ወይስ ስለ እናቱ ክፋት ማውራት ? ልጁ እናቴን አፋልጉኝ እንጂ ለምን እናቴ ጣለችኝ አላለን ሲመስለኝ የሆነ ስለ እናቱ የተሸፋፈነ ነገር አለ ።
@ራኪኃልወይን
@ራኪኃልወይን 3 жыл бұрын
yenesu zer nat new setyew
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 3 жыл бұрын
Betam enji balegewoch nachew 3 ken askemetew yehen hulu malet yegeraml
@hayathassen78
@hayathassen78 3 жыл бұрын
Betam
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
ጥሩ ሰወች አይመስሉም ልጁ እናቴ በልታ ይሆን ተጎሳቁላ ይሆን ይላል እነሱ ግን ይገርማሉ!!!......ዘጠኝ ወር በሆድዋ ተሸክማ የተንገላታች ምስኪን ትሁኔ በጣም ታሳዝናለች እኔም ሴት ነኝ ስለነገዬ ምንም አላውቅም እማማ እርሶ ሴት ኖት ምንእልባትም ሴትም ልጅ አሎት በጣም ነው ያዘንኩቦት😔
@semudari5693
@semudari5693 3 жыл бұрын
@@emutiemuti5287 ምናልባት ዘመዳቸው ይሆናል የደፈራት ። ብቻ ሴትየዋ ጋር የሆነ ሚስጥር አለ እናቱን እንዲያገኝ አልፈለጉም እንጂ ያለችበትን ያውቃሉ ልጅ መውለዷን ካወቁ በቅርብ ያውቋታል ማለት ነው ደሞ ጊዜው እሩቅ አይደለም የአስር አመት ታሪክ ነው
@ንፁህበላይተረፈ
@ንፁህበላይተረፈ 3 жыл бұрын
እማማ ልክ አይደሉም እኮ ምጥ ሲመጣ ሽንት ቤት ነው የሚያሰኘው ሀጥያቷን አያብዙት ሁፍፍፍ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
@ኢስላም-ኰ8ፀ 3 жыл бұрын
አወትክክልናቸዉ እኔምኖረዉአረብአገርነዉየገጠመኚአለ😭😭እጃዛእማናቃትሤትመታእኛእያወቅንማርገዞን እሶአላረገዝኩምብላምጦመቶታመመቺከዛ፤፤የግልወስቢታልአሥገባናትበግዲእኛትሞትብናለቺብለን ኢቶቢያሁለትልጂአላትባለትዳርምናት😭😭ባሌዳይሰማብላለመነቺን ሁኖምሰማእሶግንእስራቦታነኚነዉምትለዉ ከዛምወልዳእዛዉሀኪቤትአፍናገደለቺዉ😭😭በካሜራታይታእስታሁንእስርቤትናት አገሮቦረናልዩቦታዉፊጣገነቴነዉ እማማባይቆጣጠሮትንሮትከተዉነበርስሌቺሁነዉ👍👍👍👍
@ኢስላም-ኰ8ፀ
@ኢስላም-ኰ8ፀ 3 жыл бұрын
አላህይጠብቀንአሜንንንበሉ😂
@ednashambl2537
@ednashambl2537 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሴትዮ ናቸው ክፉ መጀመሪያ ቤተሰብ ካለው ለምን ለማደጎ ሰጡባት ሲጀመር ሳትፈልግ ነዉ የሰጡባት ይመስለኛል ዛሬ ላይ ዘመደ ብዙ ነዉ ይላሉ እንዴ ደፋር ትሁኔ በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ የኔ ከርታታ
@sofiaali610
@sofiaali610 3 жыл бұрын
እኮ
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
@@sofiaali610 እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪን, ተሁንዬ እባክሽ ልጅሽን አግኒው ❤❤🙏 ማን እንደናት !ልጁም እንቅልፉን ይትኛ 🙏
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 3 жыл бұрын
ሴትይዋ ጨካኝ እንዳይባሉ እናትየው ላይ ደፈደፉት ግን ሳስበው እናቱ ብትገኝ እኚህ ሴት አንገብግበው ያባረርዋት ይመስለኛል
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይ እማማ የሺ ምንነው ስለ እናቱ ክፋት ብቻ ተናገሩ የሷንስ ችግር ማን ያውቃል ብቻ እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር በሰላም ያገናኘው
@jojokiya953
@jojokiya953 3 жыл бұрын
ሁሉንም እናትየዋ ስትገኝ ሀቁ ይታወቃል እንጂ እናት ጨክና ልጅ ትጥላለች ብየ አላስብም።
@elsadesale8274
@elsadesale8274 3 жыл бұрын
Liju yemiflgew enatun new degmo shintebet letasgbaw ateflgem menalbat mitu sibezabat yihonal woshintbet yemthdew degmom lije nat men tawekalechi endsu ayibalem tilk sew newot leljum letariku tiru ayidelm yalefewn ataweru
@طيبهطيبه-و7غ
@طيبهطيبه-و7غ 3 жыл бұрын
ታዳ ማን ጣለው ብለሽ ታስቢያለሽ
@renaghebreselasie
@renaghebreselasie 3 жыл бұрын
Ufffffff liju betam yasazenal enatu beleta trader yehon Belo eyasebe yehen yenagrutal emamaye. Kagegat behala nafekotun teweto besama yeshal naber........ Enat selhonku yegebahal semetu egzeabeher yagenagachu.....
@SuperMakasha
@SuperMakasha 3 жыл бұрын
እርሶ ጨካኝ ነዎት ምንም ሳያደርጓት? ትላንትና አልተወለድንም ምንድነው አባቱ አባቱ የሚሉትና እርሷን እንደማትገኝ አርገው የሚያወሩት?
@eyerusalemmekonen9131
@eyerusalemmekonen9131 3 жыл бұрын
That's true 👍
@nonoammar3046
@nonoammar3046 3 жыл бұрын
ትሁኔ ምንም ጥፋት የለባትም እግዚአብሔር ያገናኛችው 😭😭
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ
@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ 3 жыл бұрын
በጣም! ያውም የተደፈረች እናት ምጥ ላይ ሆና እያለቀሰች ልብስ ያጠበች አንዲት አሳዛኝ እናት
@zolae2490
@zolae2490 3 жыл бұрын
@@ዳኒቦይ-ቀ2ዸ o0
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 3 жыл бұрын
ሽትቤት፣የምትሮጠው፣ሽትሽት፣ስለሚልነው፣እኔም፣አይቸዋለሁ፣ውይ፣አላህ፣ልጇ፣ጋር፣ያገናኛት
@amnayosef1239
@amnayosef1239 3 жыл бұрын
Tkkl
@hanamariam6122
@hanamariam6122 3 жыл бұрын
Egeziyabeher yisetesh enate enem awkewalew
@belayneshyelma7595
@belayneshyelma7595 3 жыл бұрын
Right
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ይሄኔ ተደፍራ ነው እንደገና ገና ለገና ያልፍላታል ብለው ይህን ሁሉ ነገር መናገር ተገቢ አደለም መሲዬ አንቺ አዋቂ ነሽ እባክሽ እናትየውን አገናኚው እሷም የምትናገረው ይኖራታል
@elimnoha
@elimnoha 3 жыл бұрын
አንድ የተደበቀ ነገር አለ ።ነገር ግን እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ። ማን ያውቃል ወንጀል ተፈጽሞባትስ ቢሆን?
@elithabethmesfin2023
@elithabethmesfin2023 3 жыл бұрын
ትክክል
@mesikonjo6510
@mesikonjo6510 3 жыл бұрын
Ewnet nw emama yeshi afachew lay weshit alew edaygenagu yefelegut nege mistr alew
@adeytessema4309
@adeytessema4309 3 жыл бұрын
Yasferal ewnet belashal aye sew. Egziyabher yehunat🙏
@merykonjo7347
@merykonjo7347 3 жыл бұрын
Tikikil
@AruEritrea
@AruEritrea 3 жыл бұрын
This old lady already told selam where Tihunes village is, it’s called hamusit but on here they both said they don’t know wow
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እሱ የፈለገው እናቱን ነው አባቱማ አስገድዶ ደፍሩአት እሱ ቢያምንላት ልጁ ለጉድፍቻ ይሰጥ ነበር እንዴ የትኛዋ እናት ናት ከልጅዋ መለየት የምትፈልገው እንደው እመብርሃን ትርዳህና የናትህን ድምፅ ያሰማህ የኔ ልጅ መድሃኒያለም ያገናኝህ 🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 жыл бұрын
👏👏
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እረ የለ ነው እማማ የሽ ሲመስለኝ በድለዋታል እንደዚህ የሆነችው
@rozi7416
@rozi7416 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ስለ ሽንት ቤት መጣል ሲያወሩ ስቅቅ ምለው?ለልጁ ስሜት ምናለ ቢደብቁላት ኡፍፍ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 3 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል
@woyinshetegmedin5829
@woyinshetegmedin5829 3 жыл бұрын
አማርኛ አይሰማም ልጁ
@rozi7416
@rozi7416 3 жыл бұрын
@@woyinshetegmedin5829 እህቴ ሊያስተረጉመው ይችላል በሰው እንኳ ባያስተረጉም በቴክኖሎጂ ይተረጎማል።ደሞም የፈለገ ባይሰማ ለምን ለሚለው ጥያቄ የእናትየዋ መልስ መቅደም አለበት።
@ስምህስሜንለወጠው
@ስምህስሜንለወጠው 3 жыл бұрын
Enem chenkegn liju yigodal minm bithon minm bitaderg enat nat beswa bota binhons beza lay lij nat egziyabher enatun beselam yagenagnew eswanm selam yadrgat
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በጣም ለምን እነመሲም ቆርጠው እዳላወጡት😡😡
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
ወይኔ ሴትየዋ ጨጎራዬን ላጡት አሁን ልጁ መቼ አባቱን አለ እናቱን ነው የሚፍልገው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 жыл бұрын
ምን ወራዳ ናቸው አንደበታቸው ይዘጋ ልጃቸው ብትሆን ገበናዋን ያወሩ ነበር
@hannahfun7778
@hannahfun7778 3 жыл бұрын
እናት በሻርብ ስለጠቀለለች አትጥለውም ተው እማማ ይሄ ጥሩ ነገር አይደለም እናትኮ እናት ናት
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@sofias6681
@sofias6681 3 жыл бұрын
እማማ በጣም ነው የ ሚናደዱት እሷም ከፍቷት ነው የ ሚሆነው የሆዷን አላህ ነው የ ሚያውቀው ለማንኛውም ከ ልጇ ጋ አላህ ያገናኛት
@yonielweldu1101
@yonielweldu1101 3 жыл бұрын
DEAR MIKAEL, your mom loves you so much, don't listen what this old woman is saying, she didn't seem good person, she talk all negative about your mom . Throwing to toilet.....bla bla this is all what the old woman thought not the truth. Your mom carried you 9 month in her belly, feed you her brest milk until she gave to the orphanage and She was happy to give you better life. God bless to you mom and dad 🇨🇦
@misrakzamanuel5082
@misrakzamanuel5082 3 жыл бұрын
እሮጊቷ ን የምርመራ እውቀት ያለው ስው ( ፗሊስ ) ቢመረምራቸው እናቱ ያልችብትን ብትክክል ያወጣሉ !!!
@tirsitdebebe5075
@tirsitdebebe5075 3 жыл бұрын
አስገድለዋት ይሆን
@etenae7492
@etenae7492 3 жыл бұрын
በትክክል እሙሀይ አልፈለገችም ልጅና እናት እዲገናኙ ጡዝጡዝ ባልቴት አነጋገሯ እራሷ ያናድዳል ከምር ፈጥፎ ሰወች ናቸዉ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ይቆያል እጅ ሐቅ ይወጣል
@elleniabayneh4979
@elleniabayneh4979 3 жыл бұрын
Tekekel 👌👌
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 жыл бұрын
@@tirsitdebebe5075 ይመስላል በትክክል 😭😭😭
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እባካችሁ እናቱን አገናኙት ወይ አባት እበትም ትል ይወልዳል አለ የሀገራ ሰዉ ትሁኔ እውነት ተጎድተሻል ልጅሼ አንጀቴን በላዉ ነይለት ስለ እማምላክ ብለሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
@ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 3 жыл бұрын
መሲ እባክሽን እናቱን ፈልገሽ አገናኝው በእግዚያብሄር!!!!
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
ትሁኔ እባክሽ ወደ ሚድያዉ ነይ እዉነት ያለዉ አንቺ ጋር ነዉ ። ። ስንቱን ችለሻል ባለሽበት ጌታ ይጠብቅሽ ። እማማ የሺ እናት ሆነዉ እንዴት የትሁኔ ችግር መረዳት ከበዶት?? እባካቹ ሁሉንም አተርጉሙለት ከናቱ ጠብቀን እንስማ ያማል እናቱን ለሚጠብቅ ሰዉ ይሄን መተርጎም 😭😭 prying for Michael and his Parents 👏
@ወደፊትእጓዛለሁሳልቆርጥተ
@ወደፊትእጓዛለሁሳልቆርጥተ 3 жыл бұрын
ምነው እማማ ወልደው ከሆነ የምጥ ነገርን ረሱት ምጥ ሽንት ሽንት ብዙ ነገር ያደርጋል አላህ ከእናትህ ጋር ያገናኘው
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
ምስኪን ልጅ ናት። እግዚአብሔር የደረሰባትን አይቶ ልጁዋን መልካም ቦታ አደረሰላት። እትዬ ዬሺ ትልቅ ሰው ናቸው። በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው።
@Mወለዬዋ
@Mወለዬዋ 3 жыл бұрын
ከውጭ ነው ሥለተባለ አባትዮው አለ አሉ ::ገንዘብ ፈልጋችሁ ነው የአባት ቤተሠብ የምትሉት ሌቦች
@elsaelsa1951
@elsaelsa1951 3 жыл бұрын
አዉነት ነዉ እኝህ ዉሸታም
@frehiywotyemane173
@frehiywotyemane173 3 жыл бұрын
Ewnet nw lela beteseb menm ayasfelgewm le tekem nw ..ke enatu gar becha agenaghut
@ruthcobbs445
@ruthcobbs445 3 жыл бұрын
እውነተኝ ዘመድ ከሆናችሁ የደም ምርመራ ማድረግ አለባቸው እቺ ምስኪን እናት ራስዋን መጠየቅ አለባችሁ እናቱን አትወንጅሏት። ደግሞ የጠፋችው አስፈራርተዋት ይሆናል
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
በጣም አይገርሙም ሌቦች ይሄን ሁሉ ኮመንት አንበው ይፈሩ ሁሉ በእነሱ ነው የፈረደው
@abrahayemane599
@abrahayemane599 3 жыл бұрын
Ewnet Enezi lebochu
@weinshetbelihu5388
@weinshetbelihu5388 3 жыл бұрын
መሲ እባክሽ ንግግራቸው እውነት አይመስልም በተለይ የሽንት ቤቱ ስለዚህ እባክሽ ልጁ እንዳያውቅ
@marakiye7986
@marakiye7986 3 жыл бұрын
እማማ እርስዎ ለሷ ጥሩ ከነበሩ ለምን ሸሸችዎ??? መደፈርዋን ካወቁ ለምን አልከሰሱላም??
@ስንዱሰውወዳድ
@ስንዱሰውወዳድ 3 жыл бұрын
እማማ ቋንቋ ባለማወቆ እግዚአብሔር ይመስገን ጥላቻ ይበትኑበት ነበር እናቱን የምናገኝበት ቀነ ናፈኩ
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Enem yasebkut yhen nw egziabhere yimsegen 🙏
@samrawitdessie6262
@samrawitdessie6262 3 жыл бұрын
True
@kamutlaamm4145
@kamutlaamm4145 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hanibezu9713
@hanibezu9713 3 жыл бұрын
🤲
@Lemlem7682
@Lemlem7682 3 жыл бұрын
Real funny you made me laugh😅😅😅
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
ስጦታውም ቤተሰቡን አግኝቶ ደስ ብሎት ማየት የናፈቀኝ ምነው ፈጣሪ አለሁ በለው እሱም እኛም ልባችን ተንጠለጠለ የደስታ ብስራት የሚሰማበት ዘመን ይሁንልን።
@ያፍሪካዋSነኝ
@ያፍሪካዋSነኝ 3 жыл бұрын
አሜን
@tejiyeenatewliji7010
@tejiyeenatewliji7010 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 3 жыл бұрын
እኔም አለው
@tinasegirmay5260
@tinasegirmay5260 3 жыл бұрын
እባክሽ ከእናቱ ጋር አገናኙት አረጊትዋ ከባድ ናት ልታገናኛቸዉ አልፈለጉም
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 3 жыл бұрын
እማማ በወቅቱ በጣም እንዲረዱት ግልጽ ነው በእርስም ነው ልጁ አሁን ያለበት ደረጃ የደረሰዉ ግን ሽንት ቤት ልትከተዉ ነዉ ማለቶትን አልቀበለዉም ከሷ አፍ እስካልወጣ ድረስ ልጁንም የሚጎዳ ነዉ ትሁኔ እኮ የተጎዳች ሴት ናት በትልቅ ሰው ተደፍራ የጸነሰች ሴት ከባድ ነው
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ደግ የኔ እሩሩህ Ethio. Info. የማየው ማርያምን ላንቺ ስል ነው ደግሞም ሁሌምምምምምም የምታቀርቢው ሁሉ መጀመሪያ ቢያሳዝነንም መጨረሻው ሁሌም አስደሳችና መፍትሄ ይዘሽ ነው ብቅ የምትይው ""የኔ እግረ እርጥብ ነሽ ""
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 3 жыл бұрын
የናት ክፉ የለዉም መሲዬ እባክሽ እናቱን አገናኙት የኔ ጌታ
@AmyAmy-pz5cj
@AmyAmy-pz5cj 3 жыл бұрын
አይ አበሻ የእናቱን ሀጥያት መናዘዙ ለምን አስፍለገ እናቱን ለሚፍልግስ ልጅ ምን ይላል ምድረ ወረኛ እማማ በዚ እድሜዋት ቅናት ምን ያርጉሎታል
@bezitube9201
@bezitube9201 3 жыл бұрын
😂😂😂Yemir Asakshikgn Ewnat new bazih Edmechew Endimalatw kinat Asmeselebot
@Mia.0777
@Mia.0777 3 жыл бұрын
Erso mebal ayigebatim yichi kewus arogit. Anchi new yemibalew. Antu weyim erso yemibalew kibrun letebeke tilik sew new.
@tinabelete3405
@tinabelete3405 3 жыл бұрын
ግን ወደ ሽንትቤት ልትከት ስትል ይዘዋታል ??ለምን ልጅ ከናቱ ጋር እንዳይገናኝ ለምን ተፈለግ
@Mወለዬዋ
@Mወለዬዋ 3 жыл бұрын
አው እድገናኙ አልፈለጉም አሮጊቷ አካበደች
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እረ ሰወች ባለጌ ናቸው እግዚአብሔር ከናቱ ያገናኛት
@temeiteka8775
@temeiteka8775 3 жыл бұрын
Yename teyaka esuo naw lamen aseflaga men albate asegdelwate yehuonale
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 3 жыл бұрын
ምን እይነት ምቀኛ እሮጊት ናት በጣም ታናደለች ይሄና እናትየው የለችበትን ታውቅ ይሆናል ድንገት ክፍል ሀገር ከሆነ
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
ባልተጣራ የራሳቸውን ሀሳብ ነው የሚያወሩት..... ልጁ እናቱን እንዲጠላና እንዳይፈልግ የፈጠሩ ነው ሚመስለው ደፋሪውን ለምን ለህግ አያቀርቡም?
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 3 жыл бұрын
ደፋሪው ከፈጣሪው ይልቅ ስሙ በለጠበት፡ አይ እማማ ለልጁ የሚያስፈልገው ደፋሪ አባት ሳይሆን ችግረኛና ተበዳይ ምስኪን እናቱ ናት።
@እናቴየጀነትበሬ
@እናቴየጀነትበሬ 3 жыл бұрын
ተዉ እማማ እናቱ ወዳ አይደለም ግን እርሱ ምስጥሩን መጠበቅ ነበረባቹ ጥቅም የፈለጉ ይመስላል ልጁ እናቱን ነው የፈለገው ምንም ትሆን ምንም እናት ናት
@mhomecancel7189
@mhomecancel7189 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ
@marakiye7986
@marakiye7986 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ልጁ እርዳታ የሚሰጥ ሳይመስላቸው አልቀረም
@belenshiferaw5679
@belenshiferaw5679 3 жыл бұрын
ካባቱ ቤተሰብ ጋር ይላሉ እንዴ በችግሯ ጊዜ ጥለዋት ሄደው እናቱን ካገኘ በቂ ነው።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 жыл бұрын
Ymin Abat nw the Armne atsfelgem
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 жыл бұрын
Armne zer
@frehiywotyemane173
@frehiywotyemane173 3 жыл бұрын
Ewnet nw ayasfelgum
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 3 жыл бұрын
አይገርምም? ደፋሪ ምን ያደርግለታል? ደፋሪው በህግ መጠየቅ አለበት!!!!!!!!!!!!!!!....
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ደፍሮ የልጅነት ቅስሟን ለሰበረ አባት አባት አይበሉ ምን ጉድ ናቸው ወደራሳቸው ለማስጠጋት እናቱን እንዲረሳ ትልቅ ሰው አይደሉ እንዴ እንዴት አይረዷትም
@iberahimwello2608
@iberahimwello2608 3 жыл бұрын
እማማ የሺ ንግግረወት ይገረማል የጥላቻ ይመሥላል እንዴት ገና በግምት ሺንት ቤት ነው ይላሉ እናትየዋ ግን ይዛ ልጠፋ ይመሥለኛል ዙሮ እውነታው እናቲቱ ጋረ ነው
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@fatumahamza5756
@fatumahamza5756 3 жыл бұрын
እናቱን ለማገናኛት አላህ ይብቃዉ አይእማማ ከይርሰርተሀል ግንለም ከእናቱ ይቁረጥትላለሁ ማንኛዉምሰዉ ይሳሳታል
@fatiihatakele6174
@fatiihatakele6174 3 жыл бұрын
በትክክል ውሽታም ነች
@godsgreat1186
@godsgreat1186 3 жыл бұрын
ለልጁ ከአባቱ ጋር መገናኘት የለበትም እቺ አሮጊት ደግሞ በጣም ባለጌ ነች ለልጆቹ ቢሆኑ የተደፈሩተ ሰውዬውን ለህግ ያቀርቡት ነበር እባክሽ መሲ እናቱን ለማግኘት ሙክሩ
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 жыл бұрын
ይቺ አሮይት ሀሀሀሀሀሀ
@dxbdxa1965
@dxbdxa1965 3 жыл бұрын
ብትሰማም እኮ ይሄን አደረገች እያሏት እንዴተ ብላ ድፍረት ኖሯት ትመጣለች ወቀሣው እኮ ከተገኘች በኋላ ይደርስ ነበር አሁን ግን እንድትመጣም ፍላጎት ያላቸው አይመስሉም አይ እማማ የድሮ ሰዎች እኮ መደበቅ የሚባል ነገር አያውቁም
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ትክክል ፍላጎት የላቸውም
@ሠሚራቲዩብ
@ሠሚራቲዩብ 3 жыл бұрын
አወ ከባድ ነው ልጁን ለማየት ታፍራለች
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 жыл бұрын
እንዴ እማማ ተው እንጂ የምን ማከላከል ነው። እናቱን ያግኝበት እንጂ ልጁ። አባቱ የሚሉት ሰውዬ እኮ ወንጀለኛ ነው።
@hiwetgetaneh8867
@hiwetgetaneh8867 3 жыл бұрын
ማንም እናት ልጇን አትጥልም ችግር ካልሆ በስተቀረ እማማ ልክ አይደሉም ቅዱስ ሚካኤል ፈልጎ አፈላልጎ እናቱን ይስጠው ለምን ተስፋ ይቁረጥ ትላላችሁ ይህን እግዚሀብሄር አይወደዉም
@egigayehutesfaye855
@egigayehutesfaye855 3 жыл бұрын
የባሎጌ አባት ልጆች ሞን ይሰሩለታል አባታቸው ከነአባታቸው ገደል ይግቡ ፈጣሪ ከናቱ ያጋናኘዋል
@meronmeron1611
@meronmeron1611 3 жыл бұрын
😭💔🙏
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 жыл бұрын
ሰውየውን ማስያዝ ነው ሀገሯንም ያቃል ይምራ ቤተሰቦቿ ጋር ልትኖር ትችላለች
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 жыл бұрын
Ewunet newu yenem hasab newu
@elhammohammed4137
@elhammohammed4137 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቤተሠቦቿን ያውቃል
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Enam yemasebewu edeza new beteseban hegeran yawukalu gen yehone yedebekutena esane yebedelate neger edale yesemagale
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Ufff kedus Michael yerdawu betam yesazenale😥😥
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 жыл бұрын
ትክክል የማማ ንግግር ምንም አላጀበኚ የሷን ስቃይ ትተው የራሳቸውን ያወራሉ
@yoditt8549
@yoditt8549 3 жыл бұрын
እባካችሁ እነዚህ ሰወች ምናቸውም ደስ አይልም ሆነብለው እንዳያስጠፋት እናቱን ፈልጎአት ጌታ ብርታቱን ይስጣቺሁ
@mhomecancel7189
@mhomecancel7189 3 жыл бұрын
እናት ልጇን አትረሳም የናተ ቤተሰብ ስማችሁ ከሀብት በላይ ከሆነ ገደል ግቡ የሷ ሂወት አበላሽታችሁ መልሳችሁ እሷን ትወቅሳላችሁ ደስ አይልም መሲ አመሰግናለሁ
@buzayemaryam210
@buzayemaryam210 3 жыл бұрын
አይገርምም በደነዚ ውሸታሞች ስንቱ በጐዳ ተደብቀው ሚያለቅሱት
@weinshit5257
@weinshit5257 3 жыл бұрын
ትክክል ክብራቸው ስለምቀንስ ጉርኞች የሴት ልጅ ህወት አብላሽተው የባል ቤተስብ ስጣን ነው አርግቱዋ እነጋገሩዋ አልተመቸኝም
@mhomecancel7189
@mhomecancel7189 3 жыл бұрын
@@weinshit5257 አዎ በጣም ደስ አይልም እዴት ልጅ የሚያህልን ነገር ይረሳል ግን እሳቸው ልጁን ለምን አፋጥነው ለድርጅት ሰጡት ሲቀጥል ሽንትቤት ያሉት ምጥ ሲመጣ ሽሽንት ይላል ሌላው ደሞ ጋቤን ትታ በሻርባ ጠቀለለችው አሉ ግምት እንጂ ላታደርገው ትችላለች እደሚያወሩት ጋቤውንትታ በሻርባ ልትጥለው እማይመስል ነገር ነው ለልጇ ሳሰስት ለርሶ ጋቢ አስባ ነው ለምንም የሷንም ነገር ብንሰማ ጥሩ ነው ክብር ላሉት ደሞ ቆበቶውን ፈቶ ልጅቷላይ ሲሸና ነበር እማይረባ ለማንኛውም እናቱን አላህ ያስገኝለት
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 3 жыл бұрын
አረ ይደብራል ስለእናቱ ክፋት ብቻ ምታወሩት ልጅቷማ ተሰቃይታለች 😭
@sarongizaw8807
@sarongizaw8807 3 жыл бұрын
ሰላም መሲዬ ..በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ የሴት ተምሳሌት ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ " ልመናም ተማጽኖም ነው!! ፍርደ ገምድል ባልሆን ደስ ባለኝ ነበር ግን ምን ላርግ ሴት ነኝ !! ህመሟ ይገባኛል ። እናት የፈለገ ቢሆን በልጇ አትጨክንም እሱንም በእናቴ አውቀዋለሁ እንዴት መከራዋን አይታ እንዳሳደገችኝ !!! 1ኛ እማማ ምንም ጥሩ ነገር አርገው እረድተዋት በጊዜው ቢሆንም የሷን ህመም አልተረዱትም ብቻዬን ነኝ ካሉ ለምን እሳቸው አላሳደጉላትም ለምን ለማደጎ እንድትሰጥ አደረጓት? 2ኛ ያለችበትን አላውቅም ነበር ያሉት ከዛ ገጠር ናት ምናምን ? ጋዜጠኛ ነሽ እና እራስሽ መርምሪው! 3ኛ ሽንት ቤት ልትከተው ነበር እያሉ ይደጋግሙታል ... " አልጣለችውም አይደል ልጥለው ነበር ..ወይም ልጣለው ብላ አላማከረቻቸውም እኮ እሳቸው ጠርጥረው ነው? ሌላው ደሞ ልጁ ለእናቱ ምን አይነት አመለካከት እንዲኖረው ነው ? ቢቻልሽ እንደውም እሳቸው የሚናገሩትን "ሽንት ቤት ልትከተው" የሚሊበትን ነገር ብታጠፊው ምክንያቱም ለልጁ ሲያድግ ቋንቋ ሲያውቅ ጥሩ ነገር አይሆንም !! ለእናቱ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን ነው የሚያተርፈው እንኳን ህፃኑ ልጂ ቀርቶ ከጎኗ የነበሩት እማማ አልተረዷትም !! በእርግጠኝነት ልጂቷ ገጠር የሄደች አይመስለኝም ..ምን አልባት ከእማማ ጋር ያልተስማሙሙበት የተጣሉበት ነገር ሊኖር ይችላል እና አንች በራሷ ስልክ ሞክረሽ እሷን የሷን ህመም ብታቀርቢ እና እውነታውን ሁሉም ሰው ቢረዳ እላለሁ :: " የሳቸው ተከራይም ቢሆን አራስ ህፃን ልጂ ይዛ ጨክነው ቤት እንደለቀቁ ተናግረዋል " እኔ ብቻ ምንም ክሊር የሆነ ነገር አይታየኝም እና መሲዬ "በማርያም " ትሁኔን ፈልጊያት " ሀገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። "ስለ እናቱ መከራ ሳይሆን ክፋቷን አበዙባት " ሀጥያትም ነውርም ነው !
@selamethiopia1858
@selamethiopia1858 3 жыл бұрын
እናቱን ነው ማግኜት ያለበት ይህ አባት አይደለም በፍጹም እነሱ ጋር መጠጋት የለበትም የኔ ደሀ ደሞ ሺትሼት እኮ ምጥ ሲይዝሺ ሺትሺ የመጣ ስለሚመስላት ሌሆን ይቺላል ሺትቤየት ልጨምረው እደሁ በምን አወቱ ሴትየዋ ትክክል አይደሉም ክፉ ሴት ናቼው ጌታን አዛኝ ለመምሰል ይሞክራሉ በሂወት ካለቺ ፈልጎት ፕሊስ💔😭😭🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ትሁኔም እኮ ችግራን ያወቀላት የለም የኔናት እስኪ ኮመንት የምትፅፍ ሰዎች አትፍረዱባት ሚካኤል ፈጣሪ ያገናኝሕ የኔናት
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 3 жыл бұрын
መሲ አንቺ በጣም ትሁት አስተዋይ ሰው ነሽ የሴትየዋ ንግግር አንጀት ያቆስላል ልጅ እናቴን ብሎ ፍለጋ ላይ ሆኖ ያልትረጋገጠ ያልየ ወሬ the hole world 🌎 የሚያየውን ታሪክ እንደዚህ ይበጠብጣሉ ያቺ ምስኪን ወጣት እናት ስትስማው ያሳዝናል media ላይ እንዳትመጣ ያረጋታል ፀሎቴ እናቱን መድሐኒያለም ያገናኘው🙏መሲ እኔ Boston ነኝ እህት canada አለኝ የሚያሳዛን ታሪክ ነው
@evanmylovevanmylov5032
@evanmylovevanmylov5032 3 жыл бұрын
ምንድ ነው ይሄ ሁሉ ወሬ ለቁራሽ እንጀራ እንዲህ አድርጌ እንዲህ ሁኜ አይባልም በሰአቱ እሷ ልይ የደረሰባትንስ በደል ማን አየላት በዚህ ላይ ነፍሰ ጡር አቦ ወግዱ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
ወረኛ ነገር ናቸዉ
@evanmylovevanmylov5032
@evanmylovevanmylov5032 3 жыл бұрын
እሚገርሙ ጉዶች ናቸው እናንተዬ ቤተሰቤን እረዳ ብላ ካገርዋ ወጥጣ ያላሰበችው መከራ ችግር የገጠማት ይች ምስኪን ገና በሶስት ቀንዋ ሲያንገረግቡዋት ያውም የማርያም አራስ ብን ብላ ሄደችላቸው አሁን ደሞ ሌላ ዚኒ ዛካ ወሬ ቢያዥኑማ ኖሮ ከሱዋ እሳቸው ይሻላሉ ከራሳቸውም ተርፎ ለሰው ቤት ያከራያሉ እስኪ አንድ ወር እንኩዋን ጠንከር በይ ከዚያም የሚሆነው ይሆናል ብለው እንኩዋን እስክትጠነክር ቢጠብቁ ዋት ምን ነበረበት?አክለፍልፍው ከቤታቸው አውጥተውሆሆሆሆሆሆሆሆ የስራችውን ይስጣቸው
@christinachristina9324
@christinachristina9324 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አይተዉ አያዉቁም
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 3 жыл бұрын
እናቷ ላይ አትፍረዱ ተደፍራ የወለደች ብሆንስ ሰት ልጅ ብዙ መከራ አለባት በዛ ላይ ልጅ ነበረች😭😭😭😭😭 ወንዶች ሰት ልጅን መድፈር አቁም እየው እህወቷ ተበላሽቶ😢😢😢
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Swuyew le fired mekerebe alebet ergetegna negn yhonewun yakale !
@HappyHappy-zu6eq
@HappyHappy-zu6eq 3 жыл бұрын
በጣም ክፉ ነዎት በህይወት ካለች ለምን ይቁረጥለት ይላሉ
@tizitalove5164
@tizitalove5164 3 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ ሴትዬዋ ምነው እናቱን እንዳያገኝ ፈለጉ
@habiba8698
@habiba8698 3 жыл бұрын
በጣም ሳናድዱ. ያባቱን ዘመዶች ሞልተዋል እያሉ እናቱን አይፈልግ ማለት ይገርማል
@samirajamal3285
@samirajamal3285 3 жыл бұрын
Yes,chigir ale
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ውይ መሲዬ ተገኘች በይኝ በእመብርሃን🤲🏽🙏🏽🤲🏽 እስኪ ልስማቸው እማማ የሺዬን 👈
@samrawitgizw5099
@samrawitgizw5099 3 жыл бұрын
መሲ እባክሽ በደንብ ጉዳዮን ያዢው ውሸታሞች ነው የሚመስለው እሱም ውሸታም ነው ጭራሽ በግ ታርዷላታል ይላል ደፋር
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 3 жыл бұрын
Bedefariw abatachew ykuraralu yachin miskin weredubat sasbew tebedla keftuat new
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
እማማ ምነው የልጅ እናት እዳገኝ ፍላጎት የላቸውም ልጅ ስጋችው ከውነ ለምን አሳልፍችው ስጣችው አይይስው የኔ ከርታታ የልጅ እናት የትትሆን
@hannademissie437
@hannademissie437 3 жыл бұрын
የደፈራት ሰውዬ ለፍርድ መቅረብ አለበት። ልጁ እናቱን እንጂ እናቱን የደፈረውን ሰው አይደለም እየፈለገ ያለው።
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Be tikkele yhene Mn wust endalechi masebe enquan kebad nw 😭
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
ልጁ እናቱን ነው የሚፈልገው ምነው ማማ
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
ያለፈ ነገር ከማንሳት አሁን ለልጁ liban እናት ማግኘት ነው እናቱን በማግኘት ለመረዳት ከቻሉ እርዱ
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
ከአደረጉት የበለጠ የሚናገሩትን ሚያሳዝነዉ አበቃዎት
@melkamashenafi6622
@melkamashenafi6622 3 жыл бұрын
Oh mein Gott
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ስለ እናቱ መጥፎ የተናገራችሁ ሁሉ፣ እናቴን፣ እምዬን፣ አፋልጉኝ እንጂ ስለስዋ የጥላቻ መሀት አውሩልኝ አላለም፣ ያሳለፈችውን የምታውቀው እናት(እምዬ) ብቻ ናት። ድንግል ማሪያም፣ ትርዳህ፣ ከእናትህ ታገናኝህ ። እናትህ መቼም ቢሆን እናትህ ናት፣ ለዘላለም ትወድሀለች።
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ritaseniora3182
@ritaseniora3182 3 жыл бұрын
ግን ልጅታን እደ መጥፎ አድርጋችው ነው ያያችዋት ተደፍራ ወልዳ ምንም ብሆን ልጅዋ ይረዳላታል
@martamarta2588
@martamarta2588 3 жыл бұрын
ልጁ እናቱን እንጂ የፈለገው አባቱን አይደለም እማማን ለምንድነው የተናደዱት እናቱ ያለችበትን ቦታ በደንብ ያዉቃሉ
@merry1198
@merry1198 3 жыл бұрын
ትክክል፣ ፊቱንም ለማሳደግ የፈራችው የልጁ አባት አስፈራርቷት መሰለኝ። ሴትዮዋም እንዳሉት ስለርግዝናው ስትነግራቸው በጣም በፍርሃት እንደነበር ነው።
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ እናቱን ማግኝት ነዉ የሚፈልገዉ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
በጣም አረመኔ ናቸዉ ገና ለገና እናቱን አግኝቶ ያልፍለታል ብለዉ ነዉ ምቀኛ ናቸወ
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
እማማ ጥሩ ስው ናቸው እናቲቱን ፊት ቢነስዋት ለልጁም ለእናቲቱም ጥሩ አልነበሩም እሳቸው ለልጁ መወለድ ዋጋ ከፍለዋል ነገር ግን ልጁ እናቱን ቢያገኝ የተሻለ ነው
@mhomecancel7189
@mhomecancel7189 3 жыл бұрын
አዎ ያውቃሉ መናገር አልፈለጉም ገጠር አግታ ወልዳለች አሉ ለልጅ እናት እዲገናኙ አልፈለጉም ደሞ የአባቱን ዘመዶች አሉ ሲሉ አልሰቀጠጣቸውም አባት ሲሉ ደሞ አያፍሩም ወላሂ በጣም ነው የተነደድኩት እኛ ሀበሾች ስንባል ተበደልኩ እንጂ በደልኩ አንልም
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 3 жыл бұрын
ዉጭ ሃገር ስለሆነ ነዉ ወንድምየዉ ያመነዉ እዛዉ ቢሆን ዲቃላ ነዉ የሚሉት ወረኞች እናቱን አገናኙት አበቃ
@adeytessema4309
@adeytessema4309 3 жыл бұрын
Tekekel teru eyeta new
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ሐቅ ነው
@anshaa5057
@anshaa5057 3 жыл бұрын
በትክክል
@lishanali4252
@lishanali4252 2 жыл бұрын
እሷ አማራጪ የሚታያት መጣል ብቻ ነዉ እሳቼው ደግሞ ልጁን እንዳጥለዉ ብዙ ለፍተዋል የሷ ጭካኔ እሳቼዉን አለመጠየቋ ያናዳል ትሁኔ ዉለታ አታዉቅም ይህን እንኴ ከጪቆና ያወጣትን መጠየቅ እንኴ ነበረባት የደፈራት ባለጌ ሽማግሌ ያዉ የባለጌ ወንድ ባህሪ ነው ለልጁ የአባቱ ዘመዶች ምንም አያረጉለት ወ/ሮ የሽ ለልጁ መኖር ትልቅ ባለውለታው ናቼው ልጁ እህቱንና ወንድሞቹን ይቅረብ ትሁኔንም ልጇ ጋ ያገናኛት
@nebyatmikale2436
@nebyatmikale2436 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@hananadam1021
@hananadam1021 3 жыл бұрын
እማማ በጣም ክፉ ሰዉ ኖት ወልደዉ ያየ ሰዉ እንዲ አያወራም እግዚ አይወደዉም ጡሩ አይደሉም አባት የተባለዉ አሁን የኔነዉ የሚለዉ ልጅን ጥሎ ሌባ ክፉ ሰዉ ነዉ የንፁ አምላክ ያገናኘዋል
@woynituahmed7809
@woynituahmed7809 3 жыл бұрын
ችግር ክፉ ያስመኛል ሰወችየ አንፍረድ ለልጁ እናቱን አላህ ያስገኝለት። እናት እናት ናት።
@sisay696
@sisay696 3 жыл бұрын
መሲዬ ምን አይነት እናት ነች የወለደችሽ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን አንቺ ልዩ ሴት 🙏🙏🙏❤❤❤
@yoditmanyazewal7165
@yoditmanyazewal7165 3 жыл бұрын
እማማ ግን ልጁ ሲወለድ ለምን ዘመደ ብዙ ነው አላሉም ነበር በጎረቤቶ ተደፍራ ስትወልድ ለምን ለህግ አያቀርቡትም ነበር ትሑኔ የኔ እህት አይዞሽ ካለሽበት ነይ ችግርሽን የምታውቂው አንቺ ብቻ ነሽ ለልጅሽ ስትይ ነይለት
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
በስምአብ የማሪያም አራስ አስራ ሁለት ቀን ሳይሆናት ገፋፍተው ለማደጎ አይይ ደግሞ ልጁን ትሁኔ ማትፈልገው ቢሆን ኑሮ እዛው አፍና አትገለውም ነበር ሽንት ቤት ለምን መክተት አስፈለገ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ አለው ሁሉ ለበጎ ነው :: የአራስ ወግ ያላየች እናት እንዴት ልጇን ላለማግኘት ስልኳን ትዘጋለች ? ትሁኔ ! ወላዲተ አምላክ ከልጅሽ ታገናኝሽ 🙏 የሚስጥር ባለቤት ሚስጥሩን ይግለፀው ☝️ያሳዝናል 😭😭😭
@ብርሀንምትኩየሀረሯ
@ብርሀንምትኩየሀረሯ 3 жыл бұрын
ልጅቶ ወደሽንት ቤት ምትሮጠው እኮ እንደ ሽንት እየመጣባት ነው ከወለዱ አያቁም ማዘር😪😪😪ወይ ስቃይ ትሁኔ ሳላቅሽ አሰፈሰፍሽኝ የኔ ደሀ😪😪😪ሴትየዋ ፈርተው እንጂ ልትከት አደለም
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 3 жыл бұрын
በጣም የምውደሚዲያ ግን የሴትየዋ የተናገሩት መቅረብ የሌለበት ቦታ ነበር ስለ ልጅትዋ ሽንት ቤት ልትጥል ነበር ያሉት አባት ማን እንደሆነ እያወቁ ስለናቱ መጥፎ መናገራቸው በጣም ያናድዳሉ እኔም ልጄ በሚካኤል ቀን ተወልዶ ሚካኤል ብዬዋለሁ ካናዳ ብዙ ጊዜ ስለምሄድ እጠይቀዋለሁ ሴትየዋ ውይ ምነው ልጆች አሉኝ አላሉም በጣም ያናድዳሉ ንስሃ ይግቡ መሲ አዘግጅ ድምፅሽ መልክሽ ውብ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የሴትየዋ ንግግር ልጄ ብላ እናት እንዳትመጣ ያረጋታል እና ሌላ ቪዲዪ ስሪ መሲ ቆንጆ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
መሢዬ እግ/ር ይባርክሽ የእውነት ጥሩ ሠው ነሽ መልካምነትሽ በጣም ደሥ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ የኔ ናት
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER new Mibalew Be-Achir Ayitsafim
@ayinachinneshmariyamaencha2010
@ayinachinneshmariyamaencha2010 3 жыл бұрын
ይቅርታ የእግዚአብሔር ስም በሙሉ ይፃፉ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
@@dgghdfh3912 እሺ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 3 жыл бұрын
@@ayinachinneshmariyamaencha2010 እሺ አተካክላለሁ
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 3 жыл бұрын
ወይዘሮ የሺ ችግር አለባቸው የአባቱ ዘመድ መሠሉኝ
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 жыл бұрын
አኪድ ሀቢብt ሳ ሳ 🤔🤔🤔🤔
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
መሲየ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ነው እምወድሸ የኔ ቅን አሁንም አባቱ ወንጀለኛ ነው ብቻ እናቱ ጋር አገናኝው እማማ እባክዎት ሰለ እናቱ ክፋት አታውሩ ስሆን የናት ሆድ ታውቂዋለሸ ካልከፋት ካልቸገራት አታለቅሰም ለሰው አትሰጥም የኔ ጌታ ሚካኤልየ ክፋተኛዋ እናትህ ጋር እግዚአብሔር ያጋናኝህ በእውነት ሆድ ባሰኝ ስለእናት ክፋት ሲወራ ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@miztad1177
@miztad1177 3 жыл бұрын
ታሪኩ እውነቱም እናቱ ጋ አለ ማነው እንደኔ ትሁኔን አውቃተለሁ የሚል ኮሜንት ማነበብ የናፈቀው
@menenbekele7780
@menenbekele7780 3 жыл бұрын
የደፈራት ስውዬ ለፍርድ መቅረብ እለበት : የትልቅ ስው ባልጌ ::እማማ እግዚአብሔር ይስጦዎት :ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል : መሲ እኝን ባለጌ ለፍርድ እቅርቢልን የፈለጉ ሽማግሌ ቢሆኑ እስር ቤት ገብተው መቀጣት አለባቸው!!!
@eleninegigdss6871
@eleninegigdss6871 3 жыл бұрын
Seweyew leferde mekerbe alebet enesum gen balegawoch nachew
@selamabrak9535
@selamabrak9535 3 жыл бұрын
Min ayenet siteyew newet betam new yanadedun minem bethun lij enatun magente alebet please felegat
@adeytessema4309
@adeytessema4309 3 жыл бұрын
Betekekel
@elithabethmesfin2023
@elithabethmesfin2023 3 жыл бұрын
ወይኔ የሰውን ሀጢያት እንደዚህ ባደባባይ መዘክዘክ ተገቢ አደለም ትሁኔን ማን ሰማት የሷንም ችግር ማን አየ በጣም ጥሩ አደለም እኔ በጣም ከፍቶኛል ከምር
@weynshetadmasu6443
@weynshetadmasu6443 3 жыл бұрын
ለጊዜው ይሄነገር መጥፎ ቢመሥልም ለሌላም አስተማሪ ነው ማለት ተዳፍኖ እንዳይቀር የእማማ የሺ ግልፅ መናገራቸው ። ሲቀጥል ሠለጠኑ የሚባሉ ሀገራትኮ እንደውም በሠነድ ነው እነደዚሁ ቁልጭ ያለችዋን መረጃ ከነማስነጃ የሚያስቀምጡ አይደል እንዴ ።ስለዚህ እንደኔ እማማ የሺን አመሠግናለሁ። እሷ እንግዴ አንዴ እድሏ ሆነና የገጠማት ገጠማት ምን ማድረግ ትችላለች ቀጣዩን ነገረ ማሳመር ነው እንጂ ።😳😳😳
@chefgeni7700
@chefgeni7700 3 жыл бұрын
እንዴ ምነው አሮጊቷ እናቱን እንዲያገኝ አልፈለጉም ሆሆሆ አስረግዘው የጣለው አባት ገደል ይግባ
@samirajamal3285
@samirajamal3285 3 жыл бұрын
Yes ,
@messigetachew552
@messigetachew552 3 жыл бұрын
እባካችሁ ስትተረጉሙ አእምሮ የሚጎዳውን የሴትዮዋን ንግግር ቃል በቃል አትንገሩት በመሠለኝና በደሳለኝ ነው ሴትዮዋ የሚያወሩት 😭😭😭😭😭
@selamawittefera6858
@selamawittefera6858 3 жыл бұрын
Tikekle, the old lady she just gazing, about she going to throw him in the restroom
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 жыл бұрын
ትክክል
@firiyeasferaw9668
@firiyeasferaw9668 3 жыл бұрын
አንቱ እማማ በጣም ትክክል ያል ሆነ ስራ ነው የሰሩት። እርሶ በዚህ እድሜዎ ዋሽተዉ ማስታረቅ ሲገባኦ እንደገና በጥርጣሬ ሽንትቤት ልትከተው ነበር ብለው ያወራሉ? እንደኔ እንደኔ ልጁ እንደምንም ብሎ እናቱን ቢያገኝ በጣም ደስተኛ ነኝ። እኒህ ሰቲዮ ግን ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እንጂ የቀጣፊ ስራ ነው የሰሩት ጭራሽ እናት እና ልጅ እዳይገናኙ ነው ያደረጉት እሷን እያጣጣሉ ጭራሽ እባትየውን እያሞገሱ ጥሩ ዘመዶች አሉ ብለው ይቀባጥራሉ ፣ማፈሪያዎች ናቸው። ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ያገናኛቸው። በተጨማሪ ለኢትዮ ኢንፎ ቤተሰቦች ማሳሰብ የምፈልገው ነገር እንዲህ አይነት የወረደ በጣም ጥሩ ያልሆነ ንግግር ቆርጣችሁ ብታስቀሩት መልካም ነው። እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ጥሩ ያልሆነ መረጃን በናንተ ቻናል ያየሁት፣እንዳይደገም ታስተካክላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 3 жыл бұрын
የሷንም ችግር ያወቀ የለም ምናልባት የልጅ አባት ቤተሰብ እርሷቤት እንዳትመጣ ይፈልጉ ከሆነስ አስፈራርተዋት ቢሆኑስ
@galselomon
@galselomon 3 жыл бұрын
እኔም የገመትኩት እሱን ነው
@merry1198
@merry1198 3 жыл бұрын
ትክክል፣ ፊቱንም ለማሳደግ የፈራችው የልጁ አባት አስፈራርቷት መሰለኝ። ሴትዮዋም እንዳሉት ስለርግዝናው ስትነግራቸው በጣም በፍርሃት እንደነበር ነው።
@ጌታእኮነውየማርያምልጅ
@ጌታእኮነውየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እናት ከሆኑ የእርስወን ክብር ትተው የእሷን ችግር በተረዱ እፍፍፍ የኔ እህት ምነው ተገኝተሽ የውስጥሽን በነገርሽው
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@theprecious4238
@theprecious4238 3 жыл бұрын
ሚካኤል በጣም የሚደነቅ ልጅ ነዉ የዉጭ ሀገር ልጅ እንኳን የማያዉቃት እናቱን አጠገቡ ላለዉ ወላጅም ግድ የለውም እና ሚካኤል እናቱን ማግኘት አለበት
@yakobbogale7188
@yakobbogale7188 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ተወልዶ ለዛ ነው ገዱ ያማረለት አሁንም እሱ ያስተካክልለታል ።
@meronmeron1611
@meronmeron1611 3 жыл бұрын
ትኽክልል አህትየ 😭💔
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
የሴት ፈተና እኮ ብዙ ነው እግዚአብሔር ያገናኝሽ በጣም ያሳዝናል
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 3 жыл бұрын
ቢቸግራት እንጂ ቢመቻትማ ኖሮ እናት ጨክና ልጇን አትሰጥም ነበር 😢 እማማ ግን ከባድ ወሬ አለቦት 😤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
😡😡እረ ባካችሁን ኢትዬኢፎዋች የእናትየውን በጭንቀት ልታከናውነው የነበረውን ነገር ለምን በሚዲያ ትለቁታላቹ?? ልጁ አሰተርጉሞ ቢሰማውሰ እረ አስቡበት??የሚካኤልን ለእናቱ ያለውን ጉጉት እየሰማቹ??😡😡
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እናቱ ክፉ አይደለችም ሰወቹ ባለጌ ናቸው
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
ውጪ ሀገር ያለ ልጅ እውነቱን መስማት ይፈልጋል ምንም ችግር የለውም ኢትዮጵያ ብቻ ነው ተሸፋፍኖ ተዋሽቶ የሚነገረው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@felenuna8034 ምንድነው የምታወሬው? ልጁ የማያቃትን እናቱን ነው ናፍቆ እየተሰቃየ ያለው የእናቱን ጨካኝነት ለዚህ ልጅ መንገር ሚካኤልን ከመጉዳት ሲናፍቃት በናፍቆቶ ሲሰቃይ የነበረ ውን ስሜቱን በሊላ ጥላቻ እንዲሰቃይ ከማድረግ ውጪ ለልጁ ምን ሊጠቅመው ነው? ውጪ አገር ላልሽ ው እኛም ኞረን እያየነው ነው ልጆች አእምሮ እዳይጎዳ በእድሜያነው የሚመጥን እውነት ብቻ ነው የሚነገራቸው ያውም በ ስነአእምሮ ሀኪሞች እርዳተሠ እንዲያገኙ ተደርገው እንጂ በ ዪቱብ አይደለም ዝም ብላቹ አትቀባጥሩ😡😡
@helenshiferaw9166
@helenshiferaw9166 3 жыл бұрын
እናቱ ልጣለው አላለችም የነሱ ግምት ነው።
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 43 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 88 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 150 М.
ይቅርታ ጠየቅዋት🙏
27:02
Endalk Tube
Рет қаралды 9 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН